Ethiopia:ጀነራል ፃድቃንን በጥያቄ ያፋጠጠው የዋልታው ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 05. 2022
  • ጀነራል ፃድቃንን በጥያቄ ያፋጠጠው የዋልታው ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ
    SUBSCRIBE TO
    OUR CZcams CHANNEL Barkot Entertainment
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    #BarkotEntertainment
  • Zábava

Komentáře • 70

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 Před 3 měsíci +2

    ስሜነህ አንተን የወለደች እናት ይባርክ አንድ ልጅ አልወለደችም ሺ ነው።የወለደችው።

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před 2 lety +9

    እሱ ምን አለበት እንዳማረበት ነው የትግራይ ሕዝብ በርሐብ እያለቀ የሚጠጣው ያለገኘ ሕዝብ አንዲሕ ያቀልድበታል አሁንም የትግራይ ሕዝብ አቅፏቸዎል ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን 🙏🙏😭😭😭

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 2 lety +1

    ስሜነህ ኮራአሁብህ በርታአልን እነዚህ ሰዉ በላአ ወንበዴዎች እራቂታቸዉ አስቀርልን

  • @zelalemgetahun3413
    @zelalemgetahun3413 Před 2 lety +6

    So look at them he just talking like he's innocent really give me pain my stomach

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z Před 2 lety +5

    ቢራ ጠማቂው ጄኔራል አሁን የትግራይን ልጆች ደም እየጠመቀ ነው የኔ ጥያቄ ትግራይን ሀገርን ለማድርፕግ 500 ሺህ የትግራይን ወጣት ማስፈጄት ያስፈልግ ነበር?????? ተመልሳችሁ ሀገር መግዛት አትችሉ

    • @nahiliabedi5801
      @nahiliabedi5801 Před 9 měsíci

      enanete Amaroiche enji weyane yetegirayen dem alafesesem legna silu chaka yegebulen jegenochachen nachew (yabeyen wedemeye ) teretu lenanete nw

  • @serk6884
    @serk6884 Před rokem

    God bless you. You are the best journalist. Very good questions

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Před 2 lety +4

    ኢትዮጵያ ከ80 በላይ ዘር አላት አንዴት እንከፋፈል ይቻላል ወይ ?????? ለዚህ ምን አይነት ካርታ ማዘጋጀት እንችላለን ወይ ? ዘር መቁጠሪ ይብቃን !

  • @seymamer1933
    @seymamer1933 Před 2 lety

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @tesfaslasiewelderufael94
    @tesfaslasiewelderufael94 Před 2 lety +2

    አንድ ሰው መጽሃፍ ሲጽፍ እንዲህ መጽሃፍ ጻፍኩ ማለት ሳይሆን አብጠልጥሎ ግዜን ጠብቆ ነው መሆን ሲገባው አሁን እኔን የመሰለኝ ነው የጻፍኩኝ ማለት የሚቻል አይመስለኝም

  • @munamehamed3100
    @munamehamed3100 Před 11 měsíci

    እናተመርዞች ያማራንህዝብ ከነነፍሡ ገደልከታችሁ መቸም ሠላምአይኖራችሁም እየባነናችሁ እድሜልክ ትኖራላችሁ እናተየዘራችሁትነው ህዝብ ከህዝብ ያባላችሁት ውይክፉወችናችሁ

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 Před 11 měsíci

    ይሀዲግደርግን አቸነፍኩየሚለውብቸውንአይደለምያቸነፈ የአማራ ገበሬ ወጣት ሁሉም ተራባርቦነው እጅ ይሀዲግ በቸውኑ አይደለም ያቸነፈ

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 Před 11 měsíci +1

    ጥያቄው የሕገ መንግስቱ ምህዳሩን ማን ቀረጸው ነው ጥያቄው?
    መልሱ በወያኔ እና በኦነግ ፍልስፍና ነው ምህዳሩ የተቀረጸው። ምህዳሩ ደግሞ በዋነኝነት በስሁት ትርክት ላይ የተመሰረተ ሲሆን የዚህም ተጠቂ ደግሞ አማራው ነው።

  • @yonisabrha8887
    @yonisabrha8887 Před 2 lety +1

    አኔ የሚገርመኝ አንደ ተራራ የሚያህል መጥፎ አና ኩፉ ስሜታቸው ልባቸው ውስጥ አያለ ምንም አንደሌለ አንደ መልእክ ሁኖ መቅረብ ለ ወያነ መሪዎች የሚውዳደር የለም በጣም ነው ሃይለኞች። ልክ አንደ ለ መጀምርያ ግዜ የሰረቀ ወይ ሰው የገደለ ስትጠይቀው በደንብ ዋሽተው ስለማይችል በቶሎ ነው ይምታውቀው 20 ኣመት የሰረቀ ሰው ግን ስለለመደው ህሊናው ምንም ስለማይወቅሰው ብትጠይቀው በቀላሉ ያሳምንሃል አንዳልፈጸመው በተለይ ሃይለኛ ጭንቅላት ካለው። የ ወያነ መሪዎች አንደዛ ናቸው ልምድ ኣላቸው ኣሁን ስንት ወጣት ኣልቆ ትግራይ ስንት ሽግረ አያለ ሲናገር ፊቱ ላይ ምንም ኣይታይህም በ ስቆቃ አንዳለ። ብጭራሽ ደበቀው። ውስጣቸው በ መደበቅ አንደ የትግራይ ፖለቲክኞች የለም ከ ጥቁር ከ ነጭ ደም አንደ አንግሊዛውያን ፖለቲክኞች የለም ያው ኣሜሪካም የነሱ ዘር ስለሆኑ አንደዛ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 2 lety +2

    ኢትዮጵያ ትፋአረድህ በትግራይ ሕዝብ ቁማአረ የሰራህ ክፋኡ ወንበዴ ነህ ሥልጣን እንደ አንተ ከሄነ ከአፍንጫአዬ ይዉጣአ

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 Před 2 lety

    He is very true

  • @mudinabshro4290
    @mudinabshro4290 Před 2 lety

    ፃድቃን አምሮበታል

  • @mulunehyadata
    @mulunehyadata Před 6 měsíci

    ስሜነህ ፈረስ

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe Před 2 lety +1

    Where is the challenging question????

  • @brookzeleke9447
    @brookzeleke9447 Před 2 lety +1

    wushetam

  • @terytill3652
    @terytill3652 Před 2 lety +1

    Where is this interview ?????

  • @azeibseyoum424
    @azeibseyoum424 Před 2 lety +4

    ዉርደተኖ. ቆልዑ አጥፉካ ሀገር የዕኒኻ ከይሐፈርካ ክንድዚ ትዛረብ ደቅኻ አብዝቅመጥ አቀሚጥካ ወዲ ድኻ መዝሐሊ ጥይትን ስደት ገርካ እግዚአብሔር ናይ. ኢድካ ይሀብካ ይድንጊ እበር አይክስእኖን ኢኻ ፈገር

    • @abnetreact315
      @abnetreact315 Před 2 lety

      ስቅ በሊ ባንዳ 👈👈👈👈👈ንስክን ናብ ጎንደርክን ክንውርውረክን ኢና ተጸበያ ጥራሕ ደቂ ሱዕዲ ዓረብ መዳም ትጽውዐክን ኣላ 👈👈👈👈👈👈👈🙈🙈🙈🙈

  • @munamehamed3100
    @munamehamed3100 Před 11 měsíci

    አረየናተሥከፋ እውነት ደርግን አሸንፋችሁትነው የገባችሁት እሡለእርድ የቀረቀረበ ሠጋመሥሏል ህዝቡ በረሀብአለጋ ይጠበሳል

  • @ethiopia1465
    @ethiopia1465 Před 2 lety

    ስሜነህ ከነ አያቱ ስሙ ቢፃፍ አሪፍ ነበር

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 Před 2 lety

    I like this guy,straight forward,concise and comprehensive in terms of discussion.

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 2 lety +4

    በእዉነት አንተ አገርህን የከዳህ ከሀዲ ወንበዴ ነህ

  • @ghebrehiwottekleab1370
    @ghebrehiwottekleab1370 Před 2 lety +4

    ኣንተ ቑፉ ራስ ብምን ህገ ምንግስት ነህ ክስራ የተባረርክው ደሙ ኣታፍርም ስለ ህገ ምንግስት ማውርትህ ደደብ

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Před 2 lety +5

    አያፍርም እንዴ ከማ ጋር ነው የምንደራደረው ሲል እና የትግራይ ወጣት አስጨርሶ እንዲህ ሲዘላብድ ኧረ የትግራይ ሕዝብ መሪዎችህ ወይስ ?

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 Před 2 lety

    Abiy ahmed yememrat bikat yelewem . Gena ethiopia miskelkulan yasayatal

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 Před 2 lety +1

    ደርግን እላሸንፋችሁም።

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 Před 2 lety +1

    Yeweyane sewoch andachwum
    Tena yalew negeger ayawrum
    Sera,tenkol,tebit,yewredu nachew
    Yehen TASA RAS SEW BELHE
    MAKREBHE YASAZENAL.
    YEAGER BESHETA NACHEW
    METEFAT ALEBACHEW.

    • @nahiliabedi5801
      @nahiliabedi5801 Před 9 měsíci

      sewe matefate ayeselechachum ? lenegeru be weyane geze tekeberachu norachu ahun be amaranetehe eyetesadedeke tigedelale medanitachun yememetenachun meri ahun nw yagegnachut e/re yemesegen

  • @saramengistu481
    @saramengistu481 Před 2 lety +1

    Kikikikikiki kikikikikiki kikikikikiki

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 Před 2 lety

    Gen. Tsadkan is very capable person who is very knowledgeable of current politics and military issues.. he is the best 🌹🌹🌹

  • @tekleseiko372
    @tekleseiko372 Před 2 lety

    Batam enamasagnalane yekaxelali endaze ayenate hasabene basalaxane mangde wuyeyet

  • @tomg4383
    @tomg4383 Před 2 lety

    የፃድቃንን መልስ በጽሞና አድምጡ። "አሁንም የማምነው" ሲል ከነበረው ምንም አንለውጥም ማለቱ ነው። "በጦርነት ደርግን አሸንፈን ነው ሥልጣን የያዝነው። ዝም ብለን መግዛት እንችል ነበር" ሲል እየቀጠፈ ነው። በቀደም ደረጀ ኃይሌ ጋ ቀርበው ቃለ መጠይቅ ያደረጉት የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣን ጓድ ፋሲካ ሲደልል (ፍስሃ ደስታ፣ ፍቅረ ሥላሴ፣ አዲስ ተድላ፣ ወዘተ) ሁላቸውም ችግሩ መንግሥቱ ኃይለማርያም ጋ ነው እንጂ ወያኔ በጦርነት አሸንፎ አይደለም ብለዋል። መፈንቅለ መንግሥት የተሞከረው መንግሥቱን ለማስወገድ ነበር። ዝም ብለውማ ሲገዙ ነበር እኮ! የኢትዮጵያን ሠራዊት በትነው በወያኔ ጀነጀኑት! ምሥጢር አይደለም እኮ! በአገር ውስጥ ያሉ ቊልፍ የሥልጣን ቦታዎችን ሁሉ በእጃቸው አስገቡ።
    ወያኔና ሻብያ አዲሳባ እንዲገቡ የፈቃደላቸው አሜሪካ "መልቲ ፓርቲ" ካልሆነ እርዳታም ድጋፍም አልሰጣችሁም ብሎአቸው ነበርና ነው ቻርተር የሚሉትን ያቋቋሙት። ለዚያውም ቻርተሩ ወያኔ ዘርፎ ዘርፎ ገድሎ ወደ ትግራይ እንደሚሸሽ ከጅምሩ የወጠነው ስልቱ ነበር። ኦነግ የኦሮሞን ሕዝብ ይወክላል በሚል፣ ቻርተር በመንደፍ አሳተፈ። የአማራ ፓርቲ ብለው ብአዴንን አደራጅተው ሰየሙ። ታምራት ላይኔ ሰዓቱ እስኪደርስ ጠ/ሚ አድርገውት (ሥልጣን ግን ፕሬዚደንት መለስ እጅ ነበር) ኋላ ከርሸሌ አወረዱት! ክፍሌ ወዳጆ አማራ ናቸው (ትግሬ አይደሉም) ለማሰኘት በማርቀቁ ሥራ ሾማቸው። ካመቻቸ በኋላ ኦነግ፣ በገባችሁልኝ ቃል መሠረት እኔም እንደ ኤርትራ ኦሮምያን አስረክቡኝ ሲል ወጊድ አሉት! ትህነግን እዚህ ያደረሰውን ኢሳይያስን ቶሎ ኤርትራን ቆርሰው ሸኙት። ብዙ ሳይቆይ ጦር የተማዘዙት፣ ላዲሳባ ያበቃኋችሁ እኔ እንደ ሆንኩ አትርሱ። ከዘረፋው ድርሻዬን ሲል ነው።
    "ሰላምና መረጋጋት እንዲመጣ ዲሞክራሲ እንዲሠፍን" ሲል ትንሽ እንኳ ፊቱ ላይ ሃፍረት አይታይበትም። ታዲያ ሃያ ሰባት ዓመት ሙሉ ይኸ ሁሉ ዝርፊያና ግድያ እስር 100% በምርጫ አሸንፌአለሁ እንዴት ሊሆን ቻለ? ከኔ ወዲያ ማንም ሥልጣን አይይዝም ዛቻን ምን አመጣው?
    ዶ/ር ዐቢይ ከእነዚህ ጋር ምን ዐይነት ድርድር ሊያደርግ ነው? ኢትዮጵያን የምትወድ ሁሉ ትርኪምርኪህን አቁመህ በአንድነት ለአገርህ ዘብ ቁም። አለዚያ ወያኔ ቀድሞ ካራብህ የባሰ ያደርግብሃል! አንዴ በአማራ ስም፣ አንዴ በኦሮሞ ስም አንዴ በኦርቶዶክስ፣ እየተሽሎከለከ የሚያምስህ ወያኔ እንደ ሆነ ንቃ!

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před 6 měsíci

    Xadkan leba meles becha neber ymiakew Bera fabrikaw ytale be nxuhan Dem techawtachu ye ngusu abyn ket tlsalachu enante yalserachut bedel ylem weyani ytewchew vsires new yhe hulu meleyayet mekefafel ymetaw

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 Před 2 lety +2

    ወይ የሰራዊት ንጉስ ያ ሁሉ ይእትግራይ ያማራ ህዝብ አልቆ ሰውዬው ከረባቱን ለብሶ ለጥያቄ መቅረቡ ምን ያህል አገሩ እንደፈረስ ያሳያል......
    ወይ እግዚአብሔር ምን ጉድ ውስጥ ነው ያለነው

    • @abnetreact315
      @abnetreact315 Před 2 lety +1

      የድሮ ነው ኣንቺ ዝቃጣም

    • @remziremzi5829
      @remziremzi5829 Před 2 lety

      yet new endih agatami mifeterew bezih sat mifeterew ENDEAT ⁉️berta dedeb ⚔yebfetnew 📛🗣

  • @abykijana9803
    @abykijana9803 Před 2 lety

    Oneg? Betitq tigilu wust astewatsio aleneberewum ende?

    • @yeshiwasengda1853
      @yeshiwasengda1853 Před 2 lety

      አልነበረውም ብቻ አሶሳ ላይ ሆስፒታል በሽተኞችን እረሽኗል አርባጉጉና ዋተርም ንፁሀንን እረሽኗል ከዚህ ውጭ ኦነግ የሚታወቅበት ታሪክ የለውም አሁን ደግሞ ወለጋና ሸዋ ውስጥ ያው ንፁሀንን በመረሸን ተጠምዷል

  • @yonisabrha8887
    @yonisabrha8887 Před 2 lety

    ሕውሓት ኢዲሞክራሳዊ የሆነ ገና ሲወለድ ነው ከሞሞቱ በፊት የጀመረው ኣይደለም። ደግሞ ጀነራል ኡኮ ለ ኢስሙላ ልትሰጥ ትችላለህ ግን power ላይኖረው ይችላል

  • @hanasolomon2348
    @hanasolomon2348 Před 2 lety

    Kkkkkkkkk

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu Před 2 lety

    Meche new yehe interview yetederegew.? This looks like an old interview. This TsadiKan is hiding in a cave now Yehe dengay, dubba ras. Abet, abet yeTigray political theorists. Ayafrim.
    For a while he was trying to hoodwink Abbi’s regime to include him in his cabinet, but it did not work. Then he openly joined his group. He does not know anything about democracy. Dereju yimilew manin lemastamin new. Yehe KeTafi.
    Erre, keyet amiTito new billionaire yehonew, ihe donKoro mehayim.

  • @solomondarge3606
    @solomondarge3606 Před 2 lety +1

    Tegadalay General Tsadkan Enkae Natina konka Mahtsen Tigray 🙋🙏💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elisabethgessesse3939
    @elisabethgessesse3939 Před 2 lety

    The General trying to sound democratic person but Why donot you ask him about the current Tigray Warriors to Amhara rape, looting, destroying schools, clinics individual properties, even shooting animals why why ? Why attacking Amhara and Afar???

    • @joehatu7130
      @joehatu7130 Před 2 lety

      Amhara started the looting and raping, duh 🙄 🙄

  • @mulunehyadata
    @mulunehyadata Před 6 měsíci

    አሸማቅ ስሜ ቢርስ

  • @Jocy939
    @Jocy939 Před rokem

    ቅሌታም ሽማግሌ መንታ ምላስ
    ዘራፊ ስለሆነ ነው የፈረጠው

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 2 lety

    አንተ ክፉዉ ሴጣን ከፋአፋይ ነህ

  • @user-no6ck8mu8u
    @user-no6ck8mu8u Před 2 měsíci

    አንተ ውሻ

  • @-tikuAragie
    @-tikuAragie Před 6 měsíci

    የቀበሌ ጀኔራል

  • @user-yq9mf4il2h
    @user-yq9mf4il2h Před 9 měsíci

    የሰው ደም ጠጣህ ሰጣን ሺማጊሊ ሊባ