የድሮው ደርቢ ትውስታ ||NahooTv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • #የድሮውደርቢትውስታ #NetsaWeyeyet #Nahooguday #NahooMeznagna
    Watch more on www.thenahootv...
    / nahootv

Komentáře • 16

  • @tadiosgashaw8085
    @tadiosgashaw8085 Před 3 lety +5

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ሙሌ እና ፍሌክስ አዝናኝ ቆይታ...አሹ እነ ፈየራ አስፕሬላ ቴዲ ባርያው እና ቦቸራ (ዳኛ) ብታመጣቸው አሪፍ ነው

  • @adisalex7197
    @adisalex7197 Před 3 lety +6

    ሙሌ ገደልከን ይመችሽ

  • @yonasbelay1942
    @yonasbelay1942 Před 3 lety +1

    አሼ ፕሮግራሙን ደግሜ ነው ያየሁት በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ዋው ዋው

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 Před 3 lety +5

    ሙሌ የሰፈርክ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ጭዌ ጥግ ድረስ ነው

  • @babamaki6146
    @babamaki6146 Před 3 lety

    አሪፍ ፕሮግራም ነበር ሙሌ ስለ ቡና ስላደረከው ሁሉ ምስጋና ይገባሃል

  • @lukej2891
    @lukej2891 Před 3 lety +1

    Sami flex and Mule fugera have a good luck for your future.

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 2 lety

    በሳቅ ነዉ የምትገሉት 😂😂😍😍😍😍😍💓

  • @alikedir4293
    @alikedir4293 Před 4 měsíci

    ሳሚ ደብሮም ሀጎስ ከመሀል ሜዳ ያገባውን ዳኛው ኦፍሳይድ ብሎ የነፋውን እሱን ጨዋታ አሸነፍን ትላለህ

  • @nitsubirhan1222
    @nitsubirhan1222 Před 3 lety +4

    ሙሌ ያራዳ ልጅ

  • @HamzaKonone-pg3fe
    @HamzaKonone-pg3fe Před rokem

    3 point sport academy ጋር ያደረጋቹን ቆይታ ለምን አትለቁም please 🙏🙏🙏

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 Před 3 lety +1

    ሙሌ እንዴ አንፋር

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 Před 3 lety +1

    እረ ኡኡ ይሄ ልጅ ሙሌ

  • @jonasberha6785
    @jonasberha6785 Před rokem

    አረ ይሄ ገዳይ የሆነ ልጅ ምናለበት ስትጫወትም ደርሼብ ቢሆን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 3 lety

    አሼ ይሄ ወግ ፕሮግራም ላንተም ለሌላውም መዝናኛና ፣ እረፍት አግኝትህበት ፈታ ብላቹ የሆድ የሆዳቸውን እያወሩ የምትጫወቱበት መዝናኛም ነው

  • @user-gd1pj7cp5d
    @user-gd1pj7cp5d Před 2 lety

    መሀል የለቺው ኩርችት አደገኛ ልጅ ናት

  • @abrahamdesta7207
    @abrahamdesta7207 Před 2 lety

    Ere sami sefere genet hotel new beleh kera malet ayekebedem weye gud (demo siketel kewe yesefere lej new seteles aueshemekekekem kewe eko yemehal cherkos leje nech sefereh ketegabeh enasayehalen were