Abebaw Kesete - Lewoy Lewoye | ለወይ ለወዬ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 01. 2019
  • Ethiopian Music : Abebaw Kesete | አበባው ከሰተ - Lewoy Lewoye | ለወይ ለወዬ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #AbebawKesete
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Hope Music
  • Zábava

Komentáře • 619

  • @mohammedmuktar9982
    @mohammedmuktar9982 Před 5 lety +88

    👏 *የታላችሁ ወለየወች እስኪ ልያችሁ*
    👌ፍቅርና ውበት እኮ ወለየዎች ጋር ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +79

    ወሎዬ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል😄😍አማራ ፍቅር❤

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f Před 5 lety +9

    ባህል ማለት እንዲህ ነው ዋው አለባበሳችሁ ያምራል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሙዚቃውም ያበደ ነው በርቱ ዋው ድምፅ መረዋ ነህ 👌👌👋💚💛💝

  • @user-mn8xb1oi8c
    @user-mn8xb1oi8c Před 3 měsíci +1

    ወሎ ዉስጤ ነዉ ❤❤

  • @leahsukran4576
    @leahsukran4576 Před 5 lety +4

    ምርጥ ወሎየነኝ ያዉም የመርሳ ልጅ

  • @user-sp9xy1tx5l
    @user-sp9xy1tx5l Před 5 lety +164

    ዛሬም መጀመሪያ ነኝ ወሎዬዎች እኮ ውብ ነን አማራነታችን ኩራታችን አማራዎች ውድድድድድድ

  • @daahiryare1067
    @daahiryare1067 Před 4 lety +10

    From 🇸🇴 I ❤🇪🇹 music

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o Před 4 lety +3

    አቤት ቤተ አማራ ስታምሩ ጥርት ያለ ስራ ቦታው ብቻ ማራኪ እንኳንስ መሳጭ ድምፅ ተጨምሮበት አቦ ይመቻችሁ 😍😍😍💯✅

  • @user-ug7od5vk7z
    @user-ug7od5vk7z Před 5 lety +8

    የኔማሮች አቦይመቻችሁ አበባውወድሜበጣም አሪፍነው በርታ እናመሠግናለን❤💋💟

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 5 lety +175

    አማራነት ውበት
    አማራነት ፍቅር
    አማራነት ኩራት
    አማራነት ማንነት
    💚💛❤

    • @ABEL1095
      @ABEL1095 Před 5 lety +2

      Amhara is language we dont have Amhara ethnic it was imposed on us by TPLF we are Gojam Damote Chilga, Agew Awi, Waghimra, chalupa, Maluq, Damote, etc stop confusing our people Prof. MESFIN confirmed that there is no Amhara

    • @hulumbegizew3069
      @hulumbegizew3069 Před 5 lety +2

      እናትሽ ትውለድ ኑሪ ለዘላለም ነፍተኛዋ

    • @akallakew2820
      @akallakew2820 Před 5 lety

      🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💛💚❤

    • @leilaharb6186
      @leilaharb6186 Před 5 lety

      😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋💋💞💞💞

    • @wendifrawbenaigesgarcia5881
      @wendifrawbenaigesgarcia5881 Před 5 lety +9

      @@ABEL1095Amhara is not only the language ,your comment is stupid.Thank you to Mesfin Amhara Nationalism has grown.🤗🤗🤗
      We the Majority In Gojjam,Gonder,Shewa ,wollo, we are Amhara.

  • @westafricafunnyvideos8980

    Im from Ghana but i love Ethiopia i wish to marry an Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @rafaelcarrasquillohernande3318

    I loveeet! From
    PUERTO RICO!!!!!!
    🇺🇸🇵🇷👍

  • @user-hb5bc1zj5u
    @user-hb5bc1zj5u Před 5 lety +9

    ዋው ድምፅ
    ዋው ዜማ
    ዋው ግጥም
    ዋው መልክ ቁጂና .
    ወሎ ነውጂ.
    የጀግና ጀግና
    ወሎየ ነኝ የከላላዋ

    • @zaasdghjkyvkhdd5497
      @zaasdghjkyvkhdd5497 Před 5 lety

      ስላም ነው እህት የካላላ ከሆንሽ ና በውስጥ እፍልግሻለሁ።እኔ የልጓማ ልጂ ነኝ ከላላንም አራት አመት ኑሪበት አለሁ።ስላም ለሀግሬልጂች በሙሉ።

    • @saheramohamed5207
      @saheramohamed5207 Před 5 lety

      የወሎ ልጅ ነኝ ትዝታ ያለብzzኝ

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 Před 5 lety +1

    የውሎ ልጅ ነኝ ቆንጀ ድምፅ ነበረኝ
    ግን ምን ለሁሉም ወገን እና ሰው ያስፈለገ ቤተሰቦች ቢኑሮልኝ እሰካሁን ሙዚቃ አወጣ ነበር ሙዚቃ ውስጠ ነው
    💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @mahuraan143
    @mahuraan143 Před 4 lety +2

    I am.from Garowe Puntland Somalia and I like Ethiopian songs I listened every day in Hope Ethiopian Music thanks u

  • @samiranagash3367
    @samiranagash3367 Před 5 lety +5

    መገን ወሎ የፉቅር ሀገር እንኳንም ወሎየ ሆንኩ።

  • @user-fo6qu8ug1u
    @user-fo6qu8ug1u Před 5 lety +2

    ለውዬ ድሮ እናንጎራጉረው ነበር ይህን ዘፈን

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j Před 5 lety +20

    ዋውው አቦ የኩዌት ብርድ ችክ ያለች ዶሮ አስመስሎኝ ነበር በሀገሬ ሙዚቃ ፈታ አልኩኝ እናመሰግናለን ይመቻችሁ።

  • @user-fv1rf6of6n
    @user-fv1rf6of6n Před 5 lety +10

    Wellcome bast song 👍👍👍👍

  • @ommomm8149
    @ommomm8149 Před 5 lety +54

    ቤተ አማራ ወሎ ጎንደር
    ሸዋ ጎጃም የቦታ ስም እንጄ
    አማራ አማራ አማራ ነን

  • @ueeuwyyw6425
    @ueeuwyyw6425 Před 5 lety +8

    እኔ ግን ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በጣም ያምራል በተለይ የቅረፃዉ ቦታ ወሎየወች ውስጤ ናችሁ እወዳችሆለሁ

  • @fantayeassefa8128
    @fantayeassefa8128 Před 5 lety +12

    ዋው የወሎ ዘፈን በጣም እወዳለው ወሎ ዉብ አገር

  • @maborole989
    @maborole989 Před 3 lety +4

    Iam from south Sudan, l like Ethiopian music

  • @mysarababekir569
    @mysarababekir569 Před 4 lety +4

    Love and respect to all ethiopian from sudan

  • @abebegetachew8818
    @abebegetachew8818 Před 5 lety +3

    Wow arif music

  • @user-kt4ex6di8h
    @user-kt4ex6di8h Před 5 lety +76

    _እኛ ወሎየወች እንድህ ነን ኧረ ወሎየወች_ _ግቡና አንጫጩኝ ዛሬ ክፍት ድብርብር_ _ብሎኛል uffffff_

  • @zdzizi31
    @zdzizi31 Před 5 lety +15

    ወሎ ውስጤ ነው 😘😘🇪🇹🇪🇹💚 ወ💛ሎ❤

    • @fafi7857
      @fafi7857 Před 5 lety

      ክክክክክክ

    • @zdzizi31
      @zdzizi31 Před 5 lety +1

      ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ አች ውስልብት እኔን መከታተልሽን አቁሚ 😡😡👊😂😂😂😂😂

    • @zdzizi31
      @zdzizi31 Před 5 lety

      😡😡

    • @fafi7857
      @fafi7857 Před 5 lety

      @@zdzizi31 ተይኝ የወሎዋ ውብ እኮ ነን

    • @shemelsomer7112
      @shemelsomer7112 Před 5 lety

      በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @mekdesayalew3397
    @mekdesayalew3397 Před 5 lety +4

    መታደል ወሎዬ መሆን ሁሉ ነገር ሲያምርብን ክፍት ብሎኛል ዛሬስ

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o Před 5 lety +27

    ከተወለዱ አይቀር ወሎ
    መገን የወሎ ሰው እኮን ፍቅራቸው ጠባቸው ሙድ አለው

    • @fafi7857
      @fafi7857 Před 5 lety

      እናመሰግናል 💚💛❤😘😘😘

    • @user-fq3kb8sw6j
      @user-fq3kb8sw6j Před 5 lety

      ቴዲ አፍሮ ውስጤ ነው በትክክል።

    • @user-yx6em1kw2z
      @user-yx6em1kw2z Před 5 lety

      ቴዲ አፍሮ ውስጤ ነው

  • @saedasaeda9999
    @saedasaeda9999 Před 5 lety +12

    ከተወለድ አይቀሪ ወሎ መወለድ ነው መገን ወሎ በጣም ሀሪፋ ነው

    • @YG-pq1cx
      @YG-pq1cx Před 5 lety

      💚💜💗✋👍

    • @anathanath6262
      @anathanath6262 Před 4 lety

      Saeda Saedaአላህ ወኪል የወሎ ልጅ ነኝ hababa

    • @mammid601
      @mammid601 Před 3 lety

      ያዝ በለው

    • @mammid601
      @mammid601 Před 3 lety

      የታጠበ ስኔ የመሰለው ጥርሷ

  • @user-db5jx5gp2m
    @user-db5jx5gp2m Před 5 lety +33

    እንኳንም ወሎዬ ሆኩ መገን ወሎ ፍቅር ነው

  • @user-bq7yy9rt8o
    @user-bq7yy9rt8o Před 5 lety +5

    በፈጠራችሁ ፍቅርን አብሮ መኖርን ከወሎየዎች ተማሩ

  • @alemnehzemene9146
    @alemnehzemene9146 Před 5 lety +3

    እረ ወለዮዎች እችን ቆንጆ ጀቫ በሉኝ ባካችሁ

  • @awekesee3900
    @awekesee3900 Před 5 lety +1

    አችን አችን ብየ አችን ካላገኘሁ ጊዜሞቴንእጅ ሌላም አልተመኘሁ😍😍

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 5 lety +46

    አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ እንዲህ ነው ፣ አማራ ፍቅር ነው ፣ ኦሮሞ ፍቅር ነው ፣ ደቡቡ ፍቅር ነው ፣ አፋር ፍቅር ነው ፣ ሶማሌ ፍቅር ነው ፣ ጋምቤላ ፍቅር ነው ፣ ቤንሻንጉል ፍቅር ነው ፣ ትግራይም ፍቅር ነው ፣ ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ፍቅር ነን ፤ ስለዚህ የዘረኞችንና የእባቦችን መርዝ ነቅለን በመጣል በአንድነት ፣ በሰላም ፣ በደስታና በፍቅር እንኑር ። በስተመጨረሻ ለክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ረዥም እድሜ ከመልካም ጤንነት ፣ ከማስተዋልና ከጥበብ ጋ እየተመኘሁላቸው ፣ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ደግሞ ከደጉ ፣ ከሩህሩሁ ፣ ከፍቅርና ከአንድነት ሰባኪው መሪያችን ከእርሳቼው ጋ ወደፊት እንሩጥ እናሸንፍና የሀገራችንን ትንሳኤዋን አብስረን ድል እናድርግ እላለሁ ።

  • @user-gr1oy2zv3n
    @user-gr1oy2zv3n Před 5 lety +1

    ዋው የኔውዶች አገዎች ከናንባልወለድ ይቆጨኝነበር ውስጤናችሁ

  • @malicktjmatiabeyuwi7587
    @malicktjmatiabeyuwi7587 Před 4 lety +1

    Great My Ethio People, music, dance and culture so sweet love you all in the core Great Yahweh bless you all. Love from New Guinea Melanesian Islands Kingdom of Judah.

  • @badamasibadadmasi2346
    @badamasibadadmasi2346 Před 5 lety +1

    I'm from Nigeria I like this song

    • @karimoukba7156
      @karimoukba7156 Před 5 lety

      N0658331000 🇨🇬🇨🇴🇨🇿🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇪🇺🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿😋🤣😂😃😄😚😙😉😆😀😎😍

    • @karimoukba7156
      @karimoukba7156 Před 5 lety

      Kgszreqssxw

  • @belindaauma9283
    @belindaauma9283 Před 4 lety

    Wow!!great..the rythim the dancing the people...beautiful

  • @tajmohammed3080
    @tajmohammed3080 Před 5 lety +5

    I don't understand but lovely song from india 🇮🇳🇪🇹❤💪

  • @luizantoniogomesdasilva3249

    ጥሩ እና ዘፈን ሙዚቃ ዘላለማዊ ethiopia. የሰው ልጅ ልደት

  • @user-ps9jj7io7c
    @user-ps9jj7io7c Před 5 lety +4

    የፍቅር እማ ወለየ አንለያይም አይዞን

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 5 lety +8

    ይህ ሁሉ መሽቀርቀር ምን ያረግልሻል ወሎየ ነኝ ብትይ ስሙ ይበቃሻል 😍😍👌🏻👌🏻

  • @ameera7136
    @ameera7136 Před 5 lety +27

    ወሎ ገራገሩ ወሎ የፍቅር ሀገር
    ሙስሊም ክርስቲኖ ፍቅር እኮ ነን አብሽር በለው ወሎ አሪፍ ነው ወድም አለም

  • @bezabezaalemu9180
    @bezabezaalemu9180 Před 5 lety +10

    ባህላችን ያምራል ሙሀባውን አድሎት ወሎ

  • @nigat2670
    @nigat2670 Před rokem

    እየተሽከረከርክ እምተደንሰው ዳንስህ በጣም ያምራል

  • @mohamedelobaid2764
    @mohamedelobaid2764 Před 5 lety +3

    From sudan salam.. I love u💓💓

  • @asadbaloch1926
    @asadbaloch1926 Před 4 lety

    Eid mubarik to all Ethophian.love lots from karachi

  • @qacqacosman5716
    @qacqacosman5716 Před 5 lety +2

    I love Ethiopian music
    From burao Somaliland l

  • @shavashaa5776
    @shavashaa5776 Před 5 lety +2

    እኳን ከእናተ ተፈጠርኩ
    ወሎ የቆንጆ ሀገር ፍቅር ሁሉን ይደለን

  • @user-pd3no9nt7i
    @user-pd3no9nt7i Před 5 lety +2

    ዋውውውውውውው።ወሎየ።ባልሆን።ይቆጨኝ።ነበርኮ።የኔ።ማሮይይይይይይ

  • @hassna9401
    @hassna9401 Před 5 lety +9

    ወይኔ የድሮ ዘፈን አረም ስናርም እንዘፍነው ነበር አይይይ ትዝታ

  • @guyesman965
    @guyesman965 Před 4 lety

    I am from Borana support to Amhara
    Smart songs Continue Together 100%√√√√√

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 lety +3

    Great song!

  • @QatarDoha-bd3oo
    @QatarDoha-bd3oo Před 4 lety +1

    ዋው

  • @merakihabesha1284
    @merakihabesha1284 Před 5 lety +2

    Waaaaw betam arif sra new

  • @tirukaa9527
    @tirukaa9527 Před 5 lety +10

    አቦ፡ይመችክ፡ቆንጅየ
    ወሎ፡ውብ፡ሀገሬ
    እንኩዋን፡ተወልጀ
    ፊደል፡ቆጥሬብሽ
    ወሎ፡ወሎ፡ሲባል፡ያኮራኛል፡ስምሽ አቦ 💓💓💓💓💓💓

  • @tiloksinghlimbuteyung2383

    Natural song....wonderful...

  • @kedanmeda4627
    @kedanmeda4627 Před 4 lety +1

    😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍ መሎበመሆነ በጣም ደስተኛነኝ ማነው እደኔ ደስተኛ

  • @fafi7857
    @fafi7857 Před 5 lety +13

    አማራዬወሎ የቆንጆ ሀገር ውድድድድድድድድ ስናምር እኮ ሲፈጥረን ውብ አድርጎ የፈጠረን

  • @elphazadamu7336
    @elphazadamu7336 Před 5 lety +1

    ምርጥ የበሀል ሙዚቃ

  • @FF-gu5wy
    @FF-gu5wy Před 5 lety +1

    woww liyuu new 💚💛❤👍

  • @workuhailutube
    @workuhailutube Před 8 hodinami

    Good song

  • @eulenspiegels.2936
    @eulenspiegels.2936 Před 3 lety +2

    Love and greetings from Germany. Your music and dancing is great 💕🌻

  • @user-wu6dp5ny2y
    @user-wu6dp5ny2y Před 4 lety +2

    እኔ ከደቡብ
    I love you አማራ

  • @user-ne4mt9nv7n
    @user-ne4mt9nv7n Před 5 lety

    እንኳን ተወድኩብሕ አቦ ወሎ ገራገሩ ሀራፍ ስራ ነው ውሎየ ደሜ ነችሁ እንኳን ሠውቹ ይነፍቃል አፍሩ።

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Před 7 měsíci

    ዋው አበባው በርታ❤

  • @apdyantos3478
    @apdyantos3478 Před 5 lety +2

    I love Ethiopia songs for example I like that song tedy afro

  • @user-fh6mp3tv5d
    @user-fh6mp3tv5d Před 5 lety +8

    አማራወችን ብቻ
    ወሎየወችን ብቻ
    ውድድድድ💝💝💝💝💝
    ዘረኛ በሉኝ ታዳ አወ ዘረኛ ነኝ ካረባ ሰው ጋ ማውራት አያስፈልግም እድህ ያልኩበት ምክንያት አለኝ😢😢

  • @sananassiri2002
    @sananassiri2002 Před 5 lety +2

    My favourite❤❤❤❤❤

  • @yeshenegusi7300
    @yeshenegusi7300 Před 5 lety +4

    በርታ። ዋውው ብያለሁ

  • @user-hd1sj5tx5f
    @user-hd1sj5tx5f Před 5 lety +28

    መገን ወሎ የቆንጆ መፍለቂያ ስወዳችሁ ማሮች

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +1

      ራያ ወሎ ነን አች ትግሬነሺኮ kkkkk

    • @acysvhvuzkkkvauva4525
      @acysvhvuzkkkvauva4525 Před 5 lety

      weleye mrhuna koratr yesemagale

    • @user-hd1sj5tx5f
      @user-hd1sj5tx5f Před 5 lety

      @@user-vw9ot7re2z አወ ራያ መኾኒ ነኝ እኔ መቸም መኼኒ የኛ ነው በሉ ክክክክ

    • @user-hd1sj5tx5f
      @user-hd1sj5tx5f Před 5 lety

      @@acysvhvuzkkkvauva4525 ምን

    • @hayatm898
      @hayatm898 Před 4 lety

      @@user-vw9ot7re2z ዠልጥ ምቀኛ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety +4

    በጣም ሀሪፍ

  • @ibrahimasalifou6261
    @ibrahimasalifou6261 Před 4 lety

    J'ai bien la musique éthiopienne

  • @nunu7353
    @nunu7353 Před 2 lety

    love the beat❤️

  • @dengel4983
    @dengel4983 Před 5 lety +4

    Wow New Endiet Beandie Tefa Eyalihu Neber .Betam Tiru Sira New Berita Wendim.

  • @user-fd2wi4ru6i
    @user-fd2wi4ru6i Před 5 lety +4

    እስክክክስ ያዝ እንግዲህ ወሎ

  • @hayatkebede9052
    @hayatkebede9052 Před 5 lety

    wow so nice I love you so much Ethiopian wollow

  • @user-qw9uq7hh9f
    @user-qw9uq7hh9f Před 5 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው የሚመስጠው ፈታ በሉ ያገሬ ልጆች

  • @user-vj5zi8bg9y
    @user-vj5zi8bg9y Před 5 lety +1

    ዋዉ ነዉ ሌላ ቃላት የለኝም ሉሌም እወዳችኋለሁ

  • @aregatemesgen2752
    @aregatemesgen2752 Před 5 lety

    betam des yemil musika new

  • @user-ek7vw9xn9f
    @user-ek7vw9xn9f Před 5 lety +5

    እራቁታሞች እስኪ ከነዝህ ተማሩ በጣም ታምራላችሁ

  • @santalimbu8815
    @santalimbu8815 Před 4 lety

    Nice video song

  • @kwanna100
    @kwanna100 Před 3 lety

    Batam Kongo song bro.
    More music from the heart.
    Mohammed SUDAN.❤❤

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube Před 5 lety +2

    ዋው ያምራል ያገሬልጅ

  • @user-nc6ik3rn8j
    @user-nc6ik3rn8j Před 3 lety

    ደሜዋ። አማራየ ውድድድ

  • @aminamusa1929
    @aminamusa1929 Před 3 lety

    Love it💖💖💖💖

  • @galuakmawut4219
    @galuakmawut4219 Před 4 lety

    Very nice danthing

  • @mulataabebe5680
    @mulataabebe5680 Před 4 lety

    Betam des ylal from Alamata

  • @user-lv4su8ff5z
    @user-lv4su8ff5z Před 5 lety

    I love this song from israel

  • @ammyphilimon6971
    @ammyphilimon6971 Před 4 lety

    Napenda mnavocheza

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 5 lety +9

    ለውየ ለውየ ሰውደት ይቀራል እደተለያየ
    እስክስ እስክስ እስክስ

  • @mediethiopia7215
    @mediethiopia7215 Před 5 lety

    ዋው.ያምራል.ወሎ.መወለድ.መታደል.ነው

  • @user-gx4if4yz3n
    @user-gx4if4yz3n Před 5 lety +3

    ቦታዉ ሲያምር፡

    • @masratkhan8339
      @masratkhan8339 Před 5 lety

      ሀገሬ ከላላ ከቶእደምንአለሽ to

  • @yegnabet1
    @yegnabet1 Před 5 lety +2

    I Hope entertaining

  • @siifuudechasa2932
    @siifuudechasa2932 Před 5 lety +1

    Uuuufff❤️❤️❤️❤️❤️

  • @LuLu-mz1jj
    @LuLu-mz1jj Před 5 lety +4

    ወሎ ነው ሀገሬ ያውም ውጫሌ ውብ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @hayatr5199
    @hayatr5199 Před 5 lety +4

    ቅኝቱ አራትነው አች አምሰተኝ ነሽ ይገባሻል ኩራት የሰፈወሰን ዘርነሽ ዋው ተመችቶኝል

  • @tube-jb2nb
    @tube-jb2nb Před 4 lety

    betam des yelal 😍😍😍

  • @emadibrahim5738
    @emadibrahim5738 Před 3 lety

    Nice to my love of all ath