Mulu Wubet - Shegawa (Official Video) | Traditional Ethiopian Music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • New Ethiopian Music 2019 by Mulu Wubet performing the traditional amharic song Shegawa. Official Music Video.
    © 2019 Admas Entertainment / Dixiom Inc. All Rights Reserved.
    Subscribe: smarturl.it/Adm...
    Instagram: / admasmusic
    Facebook: www. Adm...
    Twitter: / admasmusic
    Website: admasmusic.com/
    #AdmasMusic #AdmasAmharic #AdmasEthiopia #EthiopianMusic #TraditionalEthiopianMusic #MuluWubet

Komentáře • 322

  • @bdhfj7932
    @bdhfj7932 Před 3 lety +1

    አማራዋ እናቴ ካማራው አባቴ ስለወለድሽ ዘላለም አመሠግንሻለሁ እድሜና ጤና ይድጥልኝ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለናተ ያርግልኝ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 Před 4 lety +5

    ሰላምችሁ ደስታችሁ አደገታችሁ የማይፈልግ ይጥፋ ይቀበር :: ሰላም ሰላም ከ ኤርትረአ በርቱ ::🇪🇷❤️🇪🇹

  • @mbintmohammed7625
    @mbintmohammed7625 Před 5 lety +24

    ውይ ወሎ ባልሆን ብሞት እመርጥ ነበር አይ ወሎ መሆን መታደል ነው ወሎ ነኝ ያውም የደሴ
    ለ2012 እንኳን አድርሳችሁ ውድ እህት ወድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ በስደት ያላችሁ ለወደፊት ደሞ ፈጣሪ ሁላችንም ባገርችን ያድርገን አሚንንንንን

  • @user-it1ng1zz4o
    @user-it1ng1zz4o Před 5 lety +37

    ሠቆጣ ቤተ አማራ
    ስወድሽ የኔ አይናማ
    አለባበስ ድምፅ ውበት ቁጅና 100%

    • @wendifrawbenaigesgarcia5881
      @wendifrawbenaigesgarcia5881 Před 4 lety +3

      @@Ethiorango Agew is Amhara.

    • @user-qi9lh5mx9r
      @user-qi9lh5mx9r Před 4 lety +2

      ውበት 100%
      አለባበስ100%
      ክሊፕ100%
      ሰዉከተወለደ
      እምራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💛💛❤️❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 lety +111

    እስይ ቤተ አማራወች ስታምሩ ግቡ ግቡ አማሮች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍🙏🙏

    • @dubaidubai9724
      @dubaidubai9724 Před 4 lety +1

      አለን

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 Před 4 lety +1

      aleni aleni mar👍👍👍💗💗💗

    • @user-dc1us5ct5s
      @user-dc1us5ct5s Před 4 lety +1

      💚💛❤😘😍😍😍እሽማርእገባለን💯💃👍

    • @user-di5yo4px8c
      @user-di5yo4px8c Před 4 lety

      @@dubaidubai9724 aaaàaàaaaàaaa

    • @user-di5yo4px8c
      @user-di5yo4px8c Před 4 lety +1

      @@dubaidubai9724 aa aa aa àa a aa aa a 2a2aaaa a2aa2aa aa aaa aaa aaa aa aa a a

  • @user-lr7zv5qc5t
    @user-lr7zv5qc5t Před 4 lety +3

    ወይ አማራ ደስ ስንል አማራ ለዘላለም ትኑር አማራን የጠላ አይኑ ይፍሰስ

  • @user-mo6oz4ur6k
    @user-mo6oz4ur6k Před 4 lety +3

    የአገሬ ወተት ቂቤውና ማሩ
    የተፈጥሮ ፀጋ ወዝ ሸተረሩ
    ጉብስ ገና ብለው ሠውን የሚያከብሩ
    ተነግሮ መገች ያልቃን የወሎልጅ ፍቅሩ
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ወሎ ገራገሩ የነሸግየ አገር የናአይጠገቡ
    በቃ ፍቅርነን እኛ ወሎየወች በጥቅል😘

    • @sggg177
      @sggg177 Před 4 lety

      🌷🌷🌷🌷🌷😘

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w Před 5 lety +60

    ቤተ ወሎ አማራወች ውበት እኮ አለ አማራ ዘንድ በየ ቦታው ዘራችሁ ይብዛ

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 Před 4 lety +1

      ኢቶቶጲያ ለዘላለም ትገስ ትግላችን ይቀጥላል
      amen amen

    • @semira8660
      @semira8660 Před 4 lety

      በትክክክክል ማር

    • @semira8660
      @semira8660 Před 4 lety

      ብቅበሉወደኔም ቤተሰብአርጉኚ

    • @user-qk8pp9vn4j
      @user-qk8pp9vn4j Před 4 lety +1

      ወሎ ተወዳጅ ተፈቃሪ እና አፍቃሪ ቀጥሎም በውበት የተሞላች አገር ናት

    • @iselamselam3999
      @iselamselam3999 Před 4 lety

      አሚንንንንን

  • @abuyemeda
    @abuyemeda Před 4 lety +4

    ሙሉ ውበት በጣም የሚያምር ሙዚካ ነው፣ ፍቅር ከሆነ የሰቆጣን ባህል በደንብ አሳይተሸናል፡፡

  • @user-qk8pp9vn4j
    @user-qk8pp9vn4j Před 4 lety +36

    ወሎ ተወዳጅ አፍቃሪ እና አፍቃሪ ቀጥሎም በውበት የተሞላች አገር ነች የተመቻችሁ ላይክ

  • @Mm-hy3fk
    @Mm-hy3fk Před 5 lety +11

    ኣሰይ ስያምር እኔ ገጠር ና የባህል ዘፈን ውስጤ ነው ሰላማቹ ይብዛ የሃገሬ ልጆች መልካም ኣድስ ኣመት ና ኣውዳኣመት🇪🇹👈❤💒👏

  • @berinuarasa9750
    @berinuarasa9750 Před 5 lety +3

    ስታምሪ ድምጽ 100 የሚቀረው ነገር የለም ሰላም ለህዝበ ክርስትያን ከትግራይ ነኝ

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l Před 4 lety +12

    ፍቅር ነው አማራ ዘራችሁ ይብዛ ስታምሪ

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 Před 5 lety +23

    መገን ወሎ ወርቅ ይፍሰስብሽ😍

  • @melemelaku2829
    @melemelaku2829 Před 4 lety +1

    ሙሉ ውበት የኔ ማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያገው ልጅ አሸንድየ ደርሷል እንጨፋራለን

  • @zabebazbzub1278
    @zabebazbzub1278 Před 4 lety +2

    ኢትዮጵያዊነት እኮ መታደል ነው በሁላችን የታጣለት ወደር በርቺ😘❤❤

  • @mogesayalew8432
    @mogesayalew8432 Před 4 lety +3

    ነፍስን የሚያድስ ሙዚቃ እንኳንም የኛ ሆንሽ!!❤

  • @habeshaengdaw8662
    @habeshaengdaw8662 Před 4 lety +1

    ደምፅና፡ቁንጅና፡ደምፅና፡ቁንጅና፡የሞላበት፡አገር፡ደስ፡ይላል እናእናንተ፡የዋግህምራ፡አርቲስቶች አሁን ወገን አደጋ ላይ፡ነው ውጡ ወደገጠር፡እንሂድና፡እንድረስላቸው፡በድርቅ፡ምክኒያት፡ተጎዱብን፡ፈጣሪ፡አገራችንን፡ጠብቅልን

  • @user-zj5xr3ec4o
    @user-zj5xr3ec4o Před 4 lety +5

    አማራነቴ ኩራቴ አደኛ ናችሁ

  • @user-hn4mi5si3v
    @user-hn4mi5si3v Před 5 lety +10

    እንካን ኣደረሳቹ ለባል ቅዱስ የውሃነስ ንዓመታ ከምዚ እዋን ከይሽርፈፈ ከይቆርመመ

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 Před 4 lety +5

    አቤት ወሎየዎች ውበት ብሎ ዝም ነው ዋው👌👌👌

  • @alshmmari6881
    @alshmmari6881 Před 4 lety

    ያም ሆነ ይህ ወሎ ተፈጠር ስናምር እኮ ኢትዮጲያዬ ሰላምሽን ያብዛልን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 lety +3

    ማሰተዋል አድማሱን ስላየኋት ደስ ብሎኛል😍😍😍😍😍

  • @user-vi5il6pu2q
    @user-vi5il6pu2q Před 5 lety +10

    ኣገው በጣም የሚያምር ነው ለካ ።እናመሰግናለን መጥቼ ባላየውም በዚ እንዳየው ስላደርጋቹ ኣመሰግናለው።ኣዲሱ ዘመን የፍቅር የደስታ ያድርግልን።

  • @Yigzawbelay7108
    @Yigzawbelay7108 Před 4 lety +2

    ሙሉዬ በጣም ያምራል አንደኛ ስራ ነው
    የአገዊቷ ልጅ የሃይሉ ከበደ ዘር
    ዋግ የፍቅር አገር ነው

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před rokem

    Mato sageli Gena be 30 na 40 new Eriyi mingsti yemitiyew balonja 🇪🇹🎉

  • @humanitypage4039
    @humanitypage4039 Před 4 měsíci

    99 gize degagme bsemaw yemayselechi yemayselech yehabesha lji music wudddd

  • @muluwondemu7816
    @muluwondemu7816 Před 5 lety +3

    እንኳን አደረሳችሁ የምወዳችሁ ዋግሽሞች ሰቁጣ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    እንኳን ወሎየ ሆንኩ. ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @asekalugebru969
    @asekalugebru969 Před 4 lety +2

    አገው ወለላ ደስ ስትሉ ፍቅርኮ ናችሁ ስወዳችሁ

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f Před 4 lety +8

    ዋው ቤተ አማራዎች ውብ ናቸው ዋውውውው👌👌👌

    • @jedojedo7594
      @jedojedo7594 Před 4 lety

      ሄራን ኪዳነምህረት እናቴ መጨረሻየን አሳምሪው نحبك يا حيبب

    • @jedojedo7594
      @jedojedo7594 Před 4 lety

      Rafael gay joke

    • @jedojedo7594
      @jedojedo7594 Před 4 lety

      ሄራን ኪዳነምህረት እናቴ መጨረሻየን አሳምሪው كيف حالك كيف حالك كيف الصحه

  • @mahlettesfaye9644
    @mahlettesfaye9644 Před 4 lety +2

    እሮ ሸጋዋ የኔ ውብ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤💋💋💋💋💋

  • @youtalk2815
    @youtalk2815 Před 3 lety +1

    You deserve GRAMMY AWARD

  • @uddin5397
    @uddin5397 Před 4 lety +1

    ዋውውውው አማራየ ወሎየ ውስጤ ነው

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 4 lety +6

    💟 ቤተ አምሐራ😍😍😍😍

  • @mamarubanta
    @mamarubanta Před 6 měsíci

    ምርጧ ስወድሽ!!

  • @BiresawTadele
    @BiresawTadele Před 4 měsíci

    Please go on.what you doing is the way we want

  • @amantube9524
    @amantube9524 Před 4 lety +2

    ስታምር ዘፋኟ ወንድ ቀርቶ ሴት ታቀብጣለች ጌታን😘

  • @user-pj6ml4vg8r
    @user-pj6ml4vg8r Před 3 měsíci

    ዋውውው አማራዩ ❤❤❤😊😊

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 Před 5 lety +1

    ዋው ቆንጆ ሴት ቆንጆ ክሊፕ ቆንጆ ድምፅ በርቺ ባህል ሙዚቃ ውስጤ ነው

  • @Solasias_tube
    @Solasias_tube Před rokem

    himer ewe
    yzegtay himtd dsherneku😍😍😍

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p Před 5 lety +23

    ውድድድድድድድ ደሞቼ ህምራ ወሎ ኢትዮጵያ አገው አማራ አማራ አገው ድንቅ ባለታሪክ ታሪክ ህዝብ

    • @Babu-re3qe
      @Babu-re3qe Před 4 lety

      ፍቅር

    • @user-nb9sk2ow7l
      @user-nb9sk2ow7l Před 4 lety

      ፍርየ የዋግ ሺሞቹ ፈርጥ ተገኜ Hl

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 Před 4 lety

      የኔውድ፣ወደድድኩሺ፣እስይ፣እድህነው፣እሚያምርብን፣የኔእህት፣

  • @yohannesbeyene4938
    @yohannesbeyene4938 Před 3 lety +1

    We love you so much thank you

  • @fruegarden3836
    @fruegarden3836 Před 4 lety

    ከአብርገሌ የአገውኛ ዘፈን ተወርሶ በመጀመራያው አማርኛ በመቀላቀል የተዘፈን ነው። ይህ የሚያሳየው በማራኪው የኽምጣኀ ዘፈን እንዲጠፋ የአማርኛ ጫና ለመፍጠር የሚሮጡ የአሓዳዊነት አስተሳሰብ የተላበሱ የሰው ሰይጣኖች እንዳሉበት ያሳያል።

    • @msganawassefa900
      @msganawassefa900 Před 4 lety +1

      አያ ጅቦ ወያኔ ውጣ ከቤታችን

    • @wollo4264
      @wollo4264 Před 4 lety

      ትግሬ መቸም እኛ ትግሬ አንሆንም አብዛኛው አማረኛ ተናጋሬ ነን ለዚህ ነው አገወኛ አማረኛ ዘፈን የሆነው

    • @wollo4264
      @wollo4264 Před 4 lety

      እነሱን እነወሰድ በትሉ አይችልም አብዛኛው ህዝብ አማራ ነን አንድ ወረዳ ብቻ ናቸው አገወኛ የሚናገሩት እነሱም አማረኛ ይችላሉ ሌላው ግን አገወኛ አይችልም ዋልዳ እና ደላታ መቄት ላሰታ ላሊበላ አማረኛ ብቻ ነው የሚቸሉት ዋግ እና ሰቆጣ ሁለቱም ይችላሉ🙄🙄🙄🙄

    • @user-sg7vb6eq1s
      @user-sg7vb6eq1s Před 3 lety

      ማነው አሀዳዊ አንች ግም እኛ ትግሬ ቅማላም አንሆንም ችጋራሞች አማራ እና አገው አንድ ሳቲም ሁለት ገፅታ ነን ሲቀጥል አማራ ሙሉ አገው ነው ጎጃም አገው ወሎ አገው ጎደር አገውነን አማራ ነን ወያኔ 👎👎👎

  • @adisuzewale4310
    @adisuzewale4310 Před rokem

    የኔ ቆንጆ

  • @iselamselam3999
    @iselamselam3999 Před 4 lety +3

    ውብ ባህል
    በውብ ስውች
    በውብ አገር
    አማራየ ደምቼ....

  • @didodido4814
    @didodido4814 Před 5 lety +2

    Agewoch sewedacu keber le nante 😍😍😍😍😍😍👍🏼♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️

  • @brezxy9868
    @brezxy9868 Před 4 lety

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ሀገሬ ናፍቀኝ ጎራው ሽንተረሩ ትዝ አለኝ የጫወትንበት

    • @jameeluae6685
      @jameeluae6685 Před 4 lety

      ዋግምሮችውስጤናችሁድምጻችሁበጣምይመቸኛል

  • @melesederes4817
    @melesederes4817 Před 2 lety

    shege gegn
    zemene kassie bale gtmu degmo betam gobez lig new maberetatat yasfelgal
    Betam betam getami lij new enam lelam adiss neger endemiseten etebkalehu

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 Před 4 lety +1

    እዉነት ለመናገር እኔ በህይወቴ ተመስጬ ያየሁት አልነበረኝም ነገርግን የዝች መስጦኝል በርቺ።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 lety +4

    Nice song.

  • @ethiopiawit1549
    @ethiopiawit1549 Před 4 lety +1

    Yene fiker men abate largesh😘😘😘

  • @JdJg-d6p
    @JdJg-d6p Před 15 hodinami

    ስወድሽ ❤

  • @user-cp5xz9sc4d
    @user-cp5xz9sc4d Před 4 lety +2

    ኣሰይይይይይ ቤተ ኣማራወች እስኪ ገባ ገባ በሉ

  • @misamigos688
    @misamigos688 Před 5 lety +2

    We are proud of you, you are our heroes. ክቁዝ ኩርነኩን ያልቨወ፡፡ አብ አደረ ክሰቭድ በርክነ፡፡

  • @justiceseeker1484
    @justiceseeker1484 Před 5 lety +3

    🌿🌾❤RHUS AWDAMET RHUS BAL❤🌾🌿

  • @noraldein691
    @noraldein691 Před 4 lety

    حبيتك كثير يا جميلتي
    😍😍😍😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @abduseid3689
    @abduseid3689 Před rokem

    በጣም ወደድኩሽ

  • @user-kz8wx7dq9e
    @user-kz8wx7dq9e Před 2 lety +1

    እኔ የሴቶችን ዘፋኝወችን በሙሉ አልወዳቸዉም ይችን ልጂ ግን ሞቸ ነዉ ስወዳት

  • @adisukiros2940
    @adisukiros2940 Před rokem

    ወድጄዋለሁ!!

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 Před rokem

    ፍቅር ናችሁ ወገኖቼ

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před 4 lety +1

    አቤት አገው ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ውድድድድድድድድ

  • @embaygerecheal5859
    @embaygerecheal5859 Před 3 lety

    Konjiteyyyyyyyy

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    አይ ወሎ. መጀን. አቦ ይመቻችሁ.

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +4

    ዋውየኔማርስታምሩ

  • @tektadesta8455
    @tektadesta8455 Před rokem

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qn1rb6zv8s
    @user-qn1rb6zv8s Před 4 lety +1

    እኔ ትግሬ ነኝ ግን ያገው ልጅ ስወዳቸው በርቱሉን ሰይ ሰይ🇪🇹

  • @aidamulugeta8613
    @aidamulugeta8613 Před rokem

    betam yamral

  • @shibefente937
    @shibefente937 Před 2 lety

    ነፍስን የሚያድስ ሙዚቃ

  • @user-tl7zw2cb4n
    @user-tl7zw2cb4n Před 5 lety +2

    ይመቻቹ መልካም ኣዲስ ኣመት

  • @hanahanna6581
    @hanahanna6581 Před 3 lety

    Wubet sileka wollo newu leka 😘😘😘

  • @zemedbetelim3211
    @zemedbetelim3211 Před 4 lety +1

    የኔ ማር ስወድሽ😘😘

  • @melakalem7925
    @melakalem7925 Před 4 lety

    Waw tamrignalesh mirt musica new enamesegnalen abo ymechsh

  • @user-oh1br3fs3m
    @user-oh1br3fs3m Před 4 lety +1

    Abet weloyewch sewdachuuu
    Kegonder

  • @rozakemal1664
    @rozakemal1664 Před 4 lety +2

    ኮመንታተር ምነዉ ሚሪዳ ይፈላልኝ አላቹ እሳ የኛም ባህል እኮነዉ ያዉም የኢትዮጵያ

  • @susulove3417
    @susulove3417 Před 4 lety

    ዋው በጣም ደስስስይላል ውድ ያገሬልጆች ሁለነገራችሁ ያምራል

  • @hayathaik809
    @hayathaik809 Před 4 lety +1

    የኔ ልእልት ስወድሽኮ ፍልቅልቅዋየ

  • @youtalk2815
    @youtalk2815 Před 3 lety

    GRAMMY Award for you lady.

  • @emuemu66
    @emuemu66 Před 4 lety

    Berchi yene mar

  • @mahamrapl5879
    @mahamrapl5879 Před 4 lety

    muluye yen konijo berci mar👏👏👏👍👍👍💗💗💗

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie Před 4 lety +1

    Nice Culture Music!!!!!!!!!

  • @zinabumolla5442
    @zinabumolla5442 Před 4 lety +2

    እዴትአባሸ ታምሪለሸ በምድረ ዱቄት ሙተን ከርመን

  • @abeba2ak226
    @abeba2ak226 Před 4 lety

    wow wofrachuhal mert sera sewdshe

  • @user-og5fh1wd3v
    @user-og5fh1wd3v Před 4 lety +1

    የኔ ወርቅ ስታምሪ ❤❤❤

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 Před 5 lety +1

    የኔ ማሮች ሥታምሩ ከደሴ

    • @semira8660
      @semira8660 Před 4 lety

      መጣም ማር ከደሴ እኔምከመርሳ ብቅበይ ወደኔም

  • @hanahana4246
    @hanahana4246 Před 5 lety +1

    Agewgna enji amargna music ayedlem

  • @assefagobeze4612
    @assefagobeze4612 Před 4 lety +1

    you are so amazing girl keep going on your job

  • @user-ce8zb6bc6m
    @user-ce8zb6bc6m Před 4 lety +2

    እኔም አማራ ፠ነኝ ያውም ወሎ ወልደያ

    • @semira8660
      @semira8660 Před 4 lety

      ዋው እኔም መርሳ ወደኔም ብቅበይ የወልዳየ ቆጆ

    • @gfdgxx1752
      @gfdgxx1752 Před 4 lety

      እኔም ውርጌሳ እንተዋወቅ

  • @srsr1480
    @srsr1480 Před 2 lety

    ዋው ያምራል❣️🥰🌹

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety

    ዋው ስታምሩ ቦታው ራሱ ልዩ ነው በርች

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 Před 4 lety

    Wuyi sitamri yene konjo wubet sileka wello new leka

  • @sabatibeb7641
    @sabatibeb7641 Před 4 lety

    አንቺ የሰቆጣ ልጅ የዋግ ሹም ወለዶ፣ትዝታሽ መጣብኝ ቀሰቀሰኝ ማዶ።ማርዳ በማርዳ።I love it.

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před rokem

    Min sew takebrayales degmo mozaza neger 😎

  • @gereiemun2208
    @gereiemun2208 Před 4 lety +2

    waww yagerei lijoch swedachu tlebugn agew ewedalew

  • @user-dz2ff3ov6b
    @user-dz2ff3ov6b Před 4 lety

    አፍቃሪሽ ነኝ ሰወድሽ ዘግ ልበልልሽ

  • @rraarrss8596
    @rraarrss8596 Před 4 lety

    ወይኔ እንቺን ልጅ ስወድልት ቀጥልበት

  • @techilogetahun9713
    @techilogetahun9713 Před 4 lety

    ወይኔ ስወዳት።

  • @user-ji8xh1tv4f
    @user-ji8xh1tv4f Před 4 lety

    እር ውሎ መጀን በፍቅሩ ተማርከናል እሲክሲሲሲሲሲሲሲ እርወሎ ወሎ ገራገሩ እንኳንስ ስውጁ ይማርካል ሳፍ ሜዳው ሳሩ ሸተርሩ ወዙ ገደሉ እርስቱ

  • @user-ly1ok5mx5r
    @user-ly1ok5mx5r Před 4 lety

    ዋው.ድምጽ

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 Před 5 lety

    ዋው ምርጥ ነው 👍👍👍