ብርቱካን ውበት | Birtukan Wubet - የስወ ነገር ሰምተህ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የማዋየው አጣሁ ሲጠፋኝ

Komentáře • 445

  • @dh8yududjdj308
    @dh8yududjdj308 Před 5 lety +19

    አንድ ወር ሆነን በሰው ነገር ከተለያየን ከጓደኛየጋር ይሄ ዘፈን የኔ ህይወት ገጠመኝ ነው ፣ያልጠበኩት ሰው ለያየን ፣ምንም በሌሌ ነገር ፣የለያየን ሰው መቸም የፍቅር አጋር አያግኝ በሂወት እስካለ

    • @glh888
      @glh888 Před 5 lety

      ሀይ

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r Před 4 lety +2

      ለበጉ ነው ተሻለ ይሰጥሽ ይሆናል የፈጠረሽ አምላክ ከስደት እስክንመለስ ወልደው ነው የምናገኛቸው ወንዶች ለስሜታቸው ነው የሚሞቱት ቀረሽበት አልቀረብሽም እሽ ስለሱ ማሰቡን ትተሽ ስለ እራስሽ አስቢ የነሱን ነገር ተያቸው ልብ ወስደው ጨጓራ መላጥ ነው ሙያቸው

    • @user-st8br5vw6r
      @user-st8br5vw6r Před 4 lety

      @@user-kh1zi6ok7r ትክክል ማር

    • @mknl1888
      @mknl1888 Před 3 lety

      እንሞ እደች ሂወት ይቀጥላል

  • @user-bz1ep5ls4j
    @user-bz1ep5ls4j Před 5 lety +3

    እስኪ ይሁን፡ የሱማ፡ነገር እንደው ይቅር ተከደኖ ብስል ይበል

  • @user-xo9db4ii7b
    @user-xo9db4ii7b Před 8 lety +38

    ለዘፈን መሻአላህ አይባልም

    • @a000m111
      @a000m111 Před 7 lety +2

      teweda yie gonder lij lemen new maseh alhe yemayebalwe ebakeshe ??????? atawery enat menem adelem emenet endehene belebeshe new ehet gebashe ? degmo tesasece kehwene alakem lemanegawem aref new coment secewece 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😵

    • @VinceGcdcgf
      @VinceGcdcgf Před 7 lety

      احمد الشمري السلام عليكم

    • @VinceGcdcgf
      @VinceGcdcgf Před 7 lety

      احمد الشمري السلام عليكم

    • @user-uy7tz5be4b
      @user-uy7tz5be4b Před 4 lety

      ንገሪ አቸውማ

    • @getanehmihret6886
      @getanehmihret6886 Před 4 lety

      Nu enzamed

  • @hanahana5232
    @hanahana5232 Před 7 lety +55

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አይዟችሁ እግዚያብሔር ሀሳባችሁን ሞልቶ እስክትመለሱ ትግስቱን ያድላችሁ እመብራሀን ትጠብቃችሁ ውውውውድድድድ ነው እማደርጋችሁ

  • @tekelalakew5189
    @tekelalakew5189 Před 2 lety +1

    ፍቅር 💚💛❤️ለኢትዮጵያ ህዝቦች ❤️💚💛🇪🇹❤️💚💛🇪🇹❤️💚💛🇪🇹❤️💚💛🇪🇹❤️💚💛

  • @masaratmasarat2239
    @masaratmasarat2239 Před 2 lety +2

    አይይይይይይ አይትዝታ😭😭😭😭ከምር አለቀሰኩ የልጅነቴን ባሊንበሠዉነወ የተለያየን አሁንም ግን እወደዋለዉ አሁለይግን አግብቶ ወልዷል እኔከርታቴቱ በሠዉ ሀገር እሰቃያለዉ

    • @yoniliyu2088
      @yoniliyu2088 Před 2 lety

      ብቻ አንች ደህና ሁኝ የአንቺን አዳም አይንሽን ገልፀሽ ፈልጊው ቅንድብሽ ስር አለ

  • @user-cc5sk1oz1u
    @user-cc5sk1oz1u Před měsícem

    ሙዚቃው በጣም ደስ ይላል

  • @naimaanam8769
    @naimaanam8769 Před 5 lety +3

    እዉነት ወንዶች የስራቸዉን ይስጣቸዉ

    • @nb2894
      @nb2894 Před 5 lety

      አሚን ወላሒ

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 Před 6 lety +6

    አቤት ልቤ 💔😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም የሰው ነገር ኡፍፍፍፍ

    • @jumanaksa4797
      @jumanaksa4797 Před 4 lety +1

      አቤቱነገርኡፍፍፍፍፍፍ

  • @user-wm8bh1rn9o
    @user-wm8bh1rn9o Před 6 lety +5

    የው ነገር ሰምተህ ስተወኝ እህህህህህህ በጣምምምምምም
    እር ተው ፍቅሬን ምን ይሁን ምን ይሁን

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 Před 4 lety +5

    ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን እህቴዋ አሪፍነው ዋውውውውውው የኔ ማርርርርርር ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ እህቴዋ አይዞሺ እግዚአብህር ለሀገራችን ሰላሙን ያድልልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 8 lety +3

    ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምረው
    ILove you

  • @user-ef2px5jv6k
    @user-ef2px5jv6k Před 8 lety +1

    የእኔ ቆንጆ ብርቱካን በጣም ነው ደስ የሚል። ቀጥይበት

  • @wwenshat6923
    @wwenshat6923 Před 2 lety +2

    ዋው በጣም ተመችቶኛል ቀጥይበት የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️

  • @user-sp2pc3pu1e
    @user-sp2pc3pu1e Před 6 lety +4

    አይይየ የሰው ነገር እኔም በስደት ላይ የምወደው ልጅ ስጠብቅ 6 አመቴ ላይ በብሀር አምጥቸው ባመጣሁት በአመቱ ከዳኝ ለሱ እሱን ስጠብቅ ሰባት አመት ተቀመጥኩ

    • @suzu4341
      @suzu4341 Před 6 lety

      ሰአዳ መሀመድ እመምሺእመሚነዉአገበገበኝከባሌምአላያይቱኝቀረእራሴንምለማጥፈትስሙክራ ይህዉዛሬየልብበሺተኛነኝ እሱምሳዉድነዉያለዉ ይህየዛሬአመትላረፊ ሀኪምበትግሊኩስተተክሎብኝነበር ምንደስነካኝአላቅም

    • @user-gx4if4yz3n
      @user-gx4if4yz3n Před 5 lety

      እፍፍፍፍ አይዞችሁ እህቶቸ አትናደዱ ወንዶች ሲላ ተበላሽተዋል በስደት ላይ ሁናችሁ አትበሳጩ ግዜአችን ነዉ ምንም ማድረግ አይቻልም እኔም በስደት ላይ እድሜየን ጨረስኩት አግብቸ አላዉቅም እስኪ ዱአ አድርጉልኝ መልካም ትዳር እንድገጥመኝ

    • @user-gx4if4yz3n
      @user-gx4if4yz3n Před 5 lety

      @@suzu4341 ወይኔ እህቴን ደሞ ምንሁነሽ ነዉ እራስሽን እምታጠፊዉ አላህ ይቅር ይበልሽ እናትየ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል አላህ የስራዉን ይስጠዉ በስደት ላይ ሁነሽ ብዙ ካሰብሽ እማ እበሽታላይ ትወድቂአለሽ አይዞሽ

    • @user-fx8ry9dx5o
      @user-fx8ry9dx5o Před 5 lety

      አይዞሽ ማር ምንም ማለት አደለም ዉዴዋ
      እኔም እዳችዉነኝ ኧረ ልቤ ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @user-yd5dw9ff7l
      @user-yd5dw9ff7l Před rokem

      አይዞን ዉደ የጁን ያገኛል በዱኒያ ቢቀር በዛኛዉ አለም ይከፍላን በሁለቱም ሀገር ነፃ አይሆንም አችም አላህ የተሻለዉ ይስጥሽ ሁቢ

  • @user-rs4xk1or3o
    @user-rs4xk1or3o Před 7 lety +3

    እህህህህ የሰው ነገር ሰምቶ እህህህ

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 8 lety +2

    I love too this music . ወደኋ መለሰኝ ፡ እራኛ እያለሁ ዉዉይይ አይመለስ ፡

  • @user-jr1nu3vc1g
    @user-jr1nu3vc1g Před 6 lety +9

    ወሽቶ ያሚየጣላ ብቻ ነው አንችው የሠው ነገርማ አይወራ

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety

      ሰዉ ሲፈጠርና የገነባዉም ሥርዓተ ማህበር ሁሉ የሰዉ ልጅን የልብ ስብራት ሊጠግን እንጅ ሊሰብር አልነበረም። ነገር ግን የተንኮሉ ሀዲድ እየፈጠነ መስመሩን እየሳተ ብዙዎችን በስሜትም ሆነ በአካል ገጭቶ ጨረሰ። ሁላችን በሰዉ ተጎድተናል። በግለሰቦች ስናዝን በሀይማኖትና በፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ስበብ ፍቅሩና ትዳሩ የተበተነ ብዙ ነዉ። በእኔ የደረሰዉ በጴንጤዎች ሲሆን ከአንዴም ሁለቴ ሆነ። የጓደኛየም የፈረሰዉ ያዉ በተመሣሣይ መንገድ ነበር። እርሱ በእምነቱ ቀጠለ እኔ ወጣሁ። ሁለታችንም በጣም ቀለማቸዉ ደማም ገነት ነበሩ። ሰዉ ይሰብራል ለዚህ ግን አልነበረም የተሰራዉ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ህይወት ከቀጠለ ጥረትና ተስፋም ቀጣይ ስለሆነ ሴቱ ተኳኩሎ መቀነትን ጠበቅ ወንዱም ጎፈሬዉን አበጥሮ ቀበቶዉን ሸምቀቅ አድርጎ ከኑሮና ከተንኮል ሀሳብ ጋር መገዳደር የኛ የጎንደሬዎች ወግ ነዉ። እምባ ለመፍትሄ አልተሰራምና ማለቃቀስ ተወግዶ የጠፋን መተካት ነዉ። በእዉነት የኛ የሆነን ጭላት አይጠልፈዉም። በተለይ እህቶቻችን ሴትና ጭስ መዉጫ አያጡም ይባላል።

  • @abayshumiye5695
    @abayshumiye5695 Před 8 lety +1

    Ye Gondar lij batihogn yikorekuregn neber Ketiybet Birta konjo

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy Před 4 lety

    ሰዉ ሲፈጠርና የገነባዉም ሥርዓተ ማህበር ሁሉ የሰዉ ልጅን የልብ ስብራት ሊጠግን እንጅ ሊሰብር አልነበረም። ነገር ግን የተንኮሉ ሀዲድ እየፈጠነ መስመሩን እየሳተ ብዙዎችን በስሜትም ሆነ በአካል ገጭቶ ጨረሰ። ሁላችን በሰዉ ተጎድተናል። በግለሰቦች ስናዝን በሀይማኖትና በፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ስበብ ፍቅሩና ትዳሩ የተበተነ ብዙ ነዉ። በእኔ የደረሰዉ በጴንጤዎች ሲሆን ከአንዴም ሁለቴ ሆነ። የጓደኛየም የፈረሰዉ ያዉ በተመሣሣይ መንገድ ነበር። እርሱ በእምነቱ ቀጠለ እኔ ወጣሁ። ሁለታችንም በጣም ቀለማቸዉ ደማም ገነት ነበሩ። ሰዉ ይሰብራል ለዚህ ግን አልነበረም የተሰራዉ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ህይወት ከቀጠለ ጥረትና ተስፋም ቀጣይ ስለሆነ ሴቱ ተኳኩሎ መቀነትን ጠበቅ ወንዱም ጎፈሬዉን አበጥሮ ቀበቶዉን ሸምቀቅ አድርጎ ከኑሮና ከተንኮል ሀሳብ ጋር መገዳደር የኛ የጎንደሬዎች ወግ ነዉ። እምባ ለመፍትሄ አልተሰራምና ማለቃቀስ ተወግዶ የጠፋን መተካት ነዉ። በእዉነት የኛ የሆነን ጭላት አይጠልፈዉም። በተለይ እህቶቻችን ሴትና ጭስ መዉጫ አያጡም ይባላል።

  • @hewetendris1647
    @hewetendris1647 Před 8 lety +1

    ይከን ሙዚቃሽን ስማ በጣም እረበሻለው የስው ወሬ ስላለያየኝ እወዲልሻለው

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g Před 4 lety +1

    ጥርግ ይበል

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l Před 5 lety +1

    የሆሽ አሣዛኝ ነገርነሽ

  • @chggghyy8562
    @chggghyy8562 Před 7 lety +3

    አይ ሰው የሰው ነገር ሰምተህ ስተወኝ 😞😞😞😞😞

  • @samira7956
    @samira7956 Před 8 lety +1

    ዋው አገሬ ወሎ ስወድሽ

    • @user-by3bc6lb8m
      @user-by3bc6lb8m Před 6 lety

      ወይኔ ፍቅሬ ማር ነው 6 አመቱ መጠብቅ ተያዘኝ አሁን ልሄድ ነው ፍቅሬ ናፈከኝ የኔ ልዩ

    • @messikezehisewern5647
      @messikezehisewern5647 Před 6 lety

      Samira ወሎየዋ አይጣል አይጣል

  • @user-wt2nw1wo8h
    @user-wt2nw1wo8h Před 5 lety +3

    እህህህህህህ አንችስ ብርሽ ነው ብርቱካን እኔ የእውነት የማፈቅረውን ልጅ በሰው ነገር አጣሁት

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety

      ሰዉ ሲፈጠርና የገነባዉም ሥርዓተ ማህበር ሁሉ የሰዉ ልጅን የልብ ስብራት ሊጠግን እንጅ ሊሰብር አልነበረም። ነገር ግን የተንኮሉ ሀዲድ እየፈጠነ መስመሩን እየሳተ ብዙዎችን በስሜትም ሆነ በአካል ገጭቶ ጨረሰ። ሁላችን በሰዉ ተጎድተናል። በግለሰቦች ስናዝን በሀይማኖትና በፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ስበብ ፍቅሩና ትዳሩ የተበተነ ብዙ ነዉ። በእኔ የደረሰዉ በጴንጤዎች ሲሆን ከአንዴም ሁለቴ ሆነ። የጓደኛየም የፈረሰዉ ያዉ በተመሣሣይ መንገድ ነበር። እርሱ በእምነቱ ቀጠለ እኔ ወጣሁ። ሁለታችንም በጣም ቀለማቸዉ ደማም ገነት ነበሩ። ሰዉ ይሰብራል ለዚህ ግን አልነበረም የተሰራዉ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ህይወት ከቀጠለ ጥረትና ተስፋም ቀጣይ ስለሆነ ሴቱ ተኳኩሎ መቀነትን ጠበቅ ወንዱም ጎፈሬዉን አበጥሮ ቀበቶዉን ሸምቀቅ አድርጎ ከኑሮና ከተንኮል ሀሳብ ጋር መገዳደር የኛ የጎንደሬዎች ወግ ነዉ። እምባ ለመፍትሄ አልተሰራምና ማለቃቀስ ተወግዶ የጠፋን መተካት ነዉ። በእዉነት የኛ የሆነን ጭላት አይጠልፈዉም። በተለይ እህቶቻችን ሴትና ጭስ መዉጫ አያጡም ይባላል።

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 Před 4 lety

      Ewnetegna fkr edet bewere yfetal gn

  • @allahisthegeartstallahison5727

    ዋውውውው ድምፅሽ ይማርካል ውብ ነሽ ቀጥይበት የኔ sweet

    • @hdgdde496
      @hdgdde496 Před 7 lety

      Xbnvcg Xvnbcx tay eneGy marey wad abt naw wad wadm naw. Wad bal naw aedl mary

  • @user-up7js1sq9b
    @user-up7js1sq9b Před 8 lety

    brtye yene mar wededkushi astaweshign ye sew nger semteh yemilew zefenshi betam yamral astaweshign s.e ke saudi arebiya

  • @niceprice630
    @niceprice630 Před 5 lety +15

    አይይ እኔ የ፣8 አመት ጎደኛ ተካድተናል በሰው ወሬ ትጋዜ ለቅሶ እኔነቴን እስተምጠላው ድረስ ደርሸ አሁን አገባሁ ሌላ ምንም አይመስለኝ አሁን ተተካዳን 3 አመታችን ታገባሁ 2 አመቴ ጥርግ ይበል የበለጠ ይመጣል አብሽሩ

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 Před 5 lety +1

      Awamare

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 Před 5 lety

      Liki Endazihi nawe titone yaheda.yane bli Ene gn Ahun ArabeHagar Alahu Alahu wede Ayzohs bayne 😭😭😭😭

    • @user-fx8ry9dx5o
      @user-fx8ry9dx5o Před 5 lety

      እሻአላሕ ማር ለሑሉንም ግዜ አለዉ

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety

      ሰዉ ሲፈጠርና የገነባዉም ሥርዓተ ማህበር ሁሉ የሰዉ ልጅን የልብ ስብራት ሊጠግን እንጅ ሊሰብር አልነበረም። ነገር ግን የተንኮሉ ሀዲድ እየፈጠነ መስመሩን እየሳተ ብዙዎችን በስሜትም ሆነ በአካል ገጭቶ ጨረሰ። ሁላችን በሰዉ ተጎድተናል። በግለሰቦች ስናዝን በሀይማኖትና በፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ስበብ ፍቅሩና ትዳሩ የተበተነ ብዙ ነዉ። በእኔ የደረሰዉ በጴንጤዎች ሲሆን ከአንዴም ሁለቴ ሆነ። የጓደኛየም የፈረሰዉ ያዉ በተመሣሣይ መንገድ ነበር። እርሱ በእምነቱ ቀጠለ እኔ ወጣሁ። ሁለታችንም በጣም ቀለማቸዉ ደማም ገነት ነበሩ። ሰዉ ይሰብራል ለዚህ ግን አልነበረም የተሰራዉ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ህይወት ከቀጠለ ጥረትና ተስፋም ቀጣይ ስለሆነ ሴቱ ተኳኩሎ መቀነትን ጠበቅ ወንዱም ጎፈሬዉን አበጥሮ ቀበቶዉን ሸምቀቅ አድርጎ ከኑሮና ከተንኮል ሀሳብ ጋር መገዳደር የኛ የጎንደሬዎች ወግ ነዉ። እምባ ለመፍትሄ አልተሰራምና ማለቃቀስ ተወግዶ የጠፋን መተካት ነዉ። በእዉነት የኛ የሆነን ጭላት አይጠልፈዉም። በተለይ እህቶቻችን ሴትና ጭስ መዉጫ አያጡም ይባላል።

    • @mariyammariyak6852
      @mariyammariyak6852 Před 4 lety

      የኔውድ. የኔብጤ. እኔም. ትቸው. ወደ አርብሀገር. ተሰደድኩ. የበለጠይሰጠን. አይ ግዜ. ሰቱንአየነው. እህህህህህ

  • @momlove2667
    @momlove2667 Před 7 lety +15

    ዋዉ ለኔ መሠል የዘፈንሽልኝ አሁንስ አቦ
    የሠው ነገር ሠምተህ የራከኝ ዉዴ ኢሢኪ
    ተጋበዝልኝ እሥኪ ውዴ፡

    • @salibahrain816
      @salibahrain816 Před 6 lety

      እመቤቴ ሆይ ከጎኔ አትራቂኝ

    • @dodojasser472
      @dodojasser472 Před 5 lety

      👍👌💞

    • @glh888
      @glh888 Před 5 lety

      አልሚ የመድሃኒያለም ልጅ ሀይ

    • @glh888
      @glh888 Před 5 lety

      Dodo Jasser ሀይ

  • @user-dt7ji6zn2z
    @user-dt7ji6zn2z Před 6 lety +41

    በሂወታቹ በትዳርም ሆነ በጓ ደኝነት ሠው ጣልቃ አታሥገቡ ሂወት የግል ነች የሠው ወሬ መሥማት ቦታ መሥጠትም አያሥፈልግም በቃ 1እና 1

    • @user-vm8mj2ux7c
      @user-vm8mj2ux7c Před 5 lety

      ትክክክል ነሺ ማር

    • @nazarali7563
      @nazarali7563 Před 5 lety +3

      ትክክል ሰሞኑን እኔም ገጥሞኝል የቤተሰብ ጣልቃ ዱአ አርጉልኝ

    • @mostafahariri8410
      @mostafahariri8410 Před 5 lety

      Del

    • @user-fx1su3pe7s
      @user-fx1su3pe7s Před 5 lety

      روعه الاغاني الاثيوبية انا من اشد المعجبين بيها برغم اني لم افهم لغة اثيوبا😍😍😍🇩🇿🇩🇿🇩🇿

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety

      ምን ደርሶብሽ ይሆን?

  • @user-fx8ry9dx5o
    @user-fx8ry9dx5o Před 5 lety

    ኡፍ አሑንሥ እዴት እዴምኖረዉ ቸግሮኛ ወላሒ የሠዉን ነገር ሠምቶ ወይ ኑሮዉን ይዠዉ አይሑን ወይ ጎደኛ ብየ ያሥኩት ሑላ ሊሖን አልቻለልኝ ወላሒ ማን እዴብቸኝነት ነዉ ምርጫ ብቸኝነት ፀጋነዉ ከንግድሕ
    አላሕ ብቻ በአለንበት ሠላማችን ብዝት ይበል ዉድ የሥዴት እሕት ወድምቸ አብሽሩ ያልፍ እሻአላሕ

  • @user-fu4dc1sj2o
    @user-fu4dc1sj2o Před 7 lety +1

    ዋው ደስ ይላል ድምፅሽ

  • @aalamibetochderailheregood1384

    ቆንጆ ያገሬ የጎንደረ ልጅ
    ብረቴ ማር በርችበረች ቀጥይበት ቀጥይበት

  • @madfikr6728
    @madfikr6728 Před 8 lety +4

    አሁንስ እኔም እረስቸው የነበረውን አስታወሽኝ ከምር እንዳልሽው ይከፋኛል እኔም

  • @samerawit4415
    @samerawit4415 Před 7 lety +12

    ማርር ደስ ይላል የሠው ነገር ያስገርማል

    • @hfgg5954
      @hfgg5954 Před 6 lety

      samerawit የማርያም ልጅ ቲያትር

    • @hfgg5954
      @hfgg5954 Před 6 lety

      ኔት ሚሊየን ሚኒስትር ሙከራ ጡረታ

    • @hfgg5954
      @hfgg5954 Před 6 lety

      samerawit የማርያም ልጅ ነው ባለፉት

    • @user-go1wi6cn8t
      @user-go1wi6cn8t Před 5 lety

      አይፍቅር ጉደኛ ያርገው የለ

    • @dodojasser472
      @dodojasser472 Před 5 lety

      Mrryame.dsbloonli💝💝💝

  • @rubabarubaba4916
    @rubabarubaba4916 Před 6 lety +1

    አይዞሽ ጥርግይበል ወንዶች የስራችሁን አላህ ይስጣችሁ

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 Před 4 lety

    አቤት አማራ ልጅች ውብ ናችሁ ያልምንም ሜካብ

  • @sumiafikre3557
    @sumiafikre3557 Před 8 lety +1

    ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምረው

  • @ayshaseid4207
    @ayshaseid4207 Před 8 lety +3

    ቀጥይበት በጣም ይመቻል የኔ ማር

  • @birtuknadagnaw5407
    @birtuknadagnaw5407 Před 8 lety +1

    yenes fikar enat ena abet nchuw gn wdd adrgolshe

    • @gfdvs1127
      @gfdvs1127 Před 6 lety

      ላኪልኝ0501633198በዋሳብ

  • @hirutlisanework8795
    @hirutlisanework8795 Před 2 lety +1

    Swedes I love

  • @onialsubaie158
    @onialsubaie158 Před 8 lety +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል የኔ ሟር ውድድድድ

  • @sasosaso8028
    @sasosaso8028 Před 5 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሠወሬ ኡፍፍፍ

  • @aynadisshamble1466
    @aynadisshamble1466 Před 5 lety

    እፍፍፍ አይበለው በፍቅር ውስጥ ስው ሲገባ እውሀ እውሀ ይላል እኔ ደርሶብኛል ያውም የሱ ያክስት ልጅ ናት ልጅ የመጀመሪያ ፍቅርኛ ክብሬን አሳልፈ የስጠሁት ነው እናም ክሱ ሌላ ውንድ ያለ አይመስለኝም ስወደው እግዚአብሔር ይወቀው እሱም እደሚወደኝ አውቃለሁ ታድያ ልጅ የህቱን ውሬ ባይስማም እኔን ግን በጣም ታቃጥለኝ ነበር እግዚአብሔርም መልስ አለው የጅን ያፍን ይመልሳል ቢዘገይም እሷም አፍቅራ አገር ላገር አብርው እየዞርች አልሳካ ብሏት ቀር ያፈቀርችው ወንድ

  • @user-jz4mi2gl5x
    @user-jz4mi2gl5x Před 6 lety +7

    ሰውማ ማለያየት እጅ ማግባባት አቅቶታል

  • @uaekfn8693
    @uaekfn8693 Před 6 lety

    በጣም ያምራል ዘፈንሺ ቆንጆ

  • @fikrywollolijyawmywoldiya9372

    ay demtsss wawwww ayzosh yenem gedwal.

  • @user-eo9gw1zp1l
    @user-eo9gw1zp1l Před 6 lety +15

    ምናባቱ ይሂድ እባክሽ

  • @ksa2arar
    @ksa2arar Před 8 lety

    Wow Dimitish Betam Des Yilal Yene Mar Bexihew Ketiyibet

  • @habtamubimr3405
    @habtamubimr3405 Před 8 lety +2

    i like nerviouslly

  • @zadizadi2820
    @zadizadi2820 Před 6 lety +1

    ውይይይ ድምፅሽ ሰምራ የኔ ቆንጆ

  • @user-mw3ez1li3j
    @user-mw3ez1li3j Před 6 lety

    የሰው ነገር .................

  • @sasosaso8028
    @sasosaso8028 Před 5 lety

    አይይ የሰው ነገር ከፍቅርኛዬ ተለያይሁ አይይይይይይይይይይይይይይይይይ

  • @AhmedAbaamrane
    @AhmedAbaamrane Před 2 lety

    Tooôooooooooôoôop

  • @nznndns4388
    @nznndns4388 Před 8 lety +4

    ዋዉዉዉ ቀጥይበት ማሬሬሬሬ

  • @user-hc5wc4bk3i
    @user-hc5wc4bk3i Před 2 lety

    ትዝታአለብኚ በዚህሙዚቃ

  • @yordanostedla6897
    @yordanostedla6897 Před 9 lety +1

    Best traditional music. Even though you don't have many songs, I like your songs a lot. Thanks and keep it up

  • @bhvhvvvbvjjv2759
    @bhvhvvvbvjjv2759 Před 8 lety +1

    wawwwwww Betam yamral yenekonjo

  • @emebrehanenatieemebrehanen185

    Yenemare,enem,getemongal,ayzoshe, sister, fetari,yawekale

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 Před 8 lety

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍በጣም ደሥ ትያለሽ😍😍😍😍😍

    • @user-ct3tx5jy2o
      @user-ct3tx5jy2o Před 8 lety

      በጣምማር

    • @dodojasser472
      @dodojasser472 Před 5 lety

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍bitami.dses.tye.alsh😍😍😍😍💝💜💜💔

  • @banchayeuyibltapkatema7054

    ጥርግ ይበል ተይዉ የሚጠላሽ ቢሔድ የሚወድሽ ይመጣል እሺ ቡርቲየ የኔ ቆንጆ

  • @somam6576
    @somam6576 Před 7 lety +1

    ዋው ማር ውድድድድድድድ

  • @ebrahemyasen9542
    @ebrahemyasen9542 Před 9 lety

    መሻላ ቆንጆ ድምጾ አለሽ

  • @mekimeki373
    @mekimeki373 Před 4 lety

    በሰው ውሬ ካጣሁት ሁለት አመቴ የምውዴውን ልጅ አውቆ የሚለያይ በቀር.......

  • @fgftyrc4621
    @fgftyrc4621 Před 6 lety +6

    ዉይይይይይ እኔምየሰዉነገር ሰምቶከዳኝ፡አሁንእሱ፡አግብቶ፡ትዳሩን፡እየመራነወ፡እኔግንወዲ፡ለአይኔ፡አስጠላኝ፡በጣምነበር፡ያፈቀርኩት፡ኡፍፍፍ፡አይስዴት፡በስዴትላይ፡ፍቅር

  • @zainadmuhammadzainadmuhamm5403

    ወይሰውዳችሁ ይመቻችሁ🌷🌷🌷🌷❤❤🌷🌷🌷.

  • @gsgsgsgsgsy6449
    @gsgsgsgsgsy6449 Před 4 lety

    አይይይይ.

  • @toibasied8190
    @toibasied8190 Před 3 lety

    ይሂዲ ፈጣሪ አለሺ አይዞሺ አብሺሪ

  • @user-ox5ni2st2z
    @user-ox5ni2st2z Před 5 lety

    እደሤኮ ሣአት በዘደ ተሞልተህ ተው አንቆራረጥ የሠው ወሬ ሠምተህ 😢 ውደ

  • @user-vq3pc4jy6c
    @user-vq3pc4jy6c Před 7 lety +6

    በደሊን አስታወሽኝ እህት ወይሰው ነገር

  • @user-ox6kw5ss4b
    @user-ox6kw5ss4b Před 3 lety

    እህህህህህህ

  • @zenabmohammed6431
    @zenabmohammed6431 Před 8 lety

    በጣም አስታውስኩኝ

    • @user-fl7ud8pp5j
      @user-fl7ud8pp5j Před 7 lety

      Zenab Mohammedአይዞሽ እኔም እንዳንችው ነኝ

  • @user-hs6od6xd4o
    @user-hs6od6xd4o Před 5 lety

    ገደል ይግባ

  • @egziabhiarfikirnew2684

    ye gonder lji bathkgn ykocegn neber sweet swedshi!

  • @user-sk7cm4zi4p
    @user-sk7cm4zi4p Před 4 lety

    አየየየየየየየየ እንደው ምንይሻለኝ የስራችሁን ይስጣችሁወንዶች

  • @lLovyoukelala
    @lLovyoukelala Před 6 lety

    እእእእእ የሰውን ነገር አታንሽው። ገደለን እንደጉድ

  • @aalamibetochderailheregood1384

    አለምፀሐይ አገኝ
    ከሣውዴ አረቤያ ብረትየ ቆንጆ ቀጥይበት ውድድ ነዉማረግሽ ማረረረረረረረ ነሸ

  • @naimaanam8769
    @naimaanam8769 Před 5 lety

    ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ከፉኝ

  • @asterkefi7195
    @asterkefi7195 Před 8 lety +3

    wow des yemil zefen new

  • @tabetdubai9727
    @tabetdubai9727 Před 9 lety

    I'm glad to see you
    Yene konjooooo betam betam betammmmmmmm yamralllllll ketyibet♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @kiburalene9962
    @kiburalene9962 Před 4 lety

    ሰወድሸ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @user-un2sn6gx8s
    @user-un2sn6gx8s Před 9 lety +1

    የኔማርቀጥይበትአድናቂሽነኝ!!!♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c Před 8 lety

    beshetay kesekshew.berchi.marr

  • @fdshjddvgdjekhd4336
    @fdshjddvgdjekhd4336 Před 6 lety

    Sababe nw yazedero wanedochi tayiwa magadu qangi bayewu

  • @mimaschenekwole9083
    @mimaschenekwole9083 Před 5 lety +1

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-tj6gb2zi5t
    @user-tj6gb2zi5t Před 7 lety +4

    አይ እኔ ስድት ተምውደው አለያየኝ

    • @user-ps9ws5li9l
      @user-ps9ws5li9l Před 5 lety

      ይህንሙዚቃደጋግሜነውየምሰማሁእውነተኞነች

    • @sadamehemed7563
      @sadamehemed7563 Před 5 lety

      ጥርግይበልአታሰቢለት

  • @sadasideabate2532
    @sadasideabate2532 Před 9 lety

    very very nice I Love

  • @solllomontessema4391
    @solllomontessema4391 Před 7 lety

    Betame konjo demese alashe barche

  • @rabia2828
    @rabia2828 Před 8 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል ማር ቀጥይበት

  • @aishaendires462
    @aishaendires462 Před 9 lety +1

    የኔማርርርርርር

  • @samira7956
    @samira7956 Před 8 lety

    ዋው ድምፅሽ

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s Před 5 lety

    ሁሉምትቶመሄድ።እጂ አብሮመኖርን።አያቅም።ህህህህህህህህህ

  • @mekiaalemu9220
    @mekiaalemu9220 Před 9 lety +2

    ዋውውውውውው

  • @bgggbg7787
    @bgggbg7787 Před 8 lety

    የኔ ማር በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት ሳም አድርጌሻለሁ

  • @ammounahammoud1190
    @ammounahammoud1190 Před 5 lety

    iy yezemenu sew yesewn
    tdari cemtafatu mn alebet
    enin cemedam btafatugn

  • @samihajj4765
    @samihajj4765 Před 5 lety

    Yeenee kojoo

  • @bawabbawab6769
    @bawabbawab6769 Před 5 lety

    ጥርግ ይበል አይዞሽ እህት

  • @aalamibetochderailheregood1384

    እኔም ሣላጣ ያሠደደኝ
    ፈቅረ ነው

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 Před 7 lety +1

    ውይ ሥወድሽ ማር