Mulu Wubet - Sekota (Official Video) | ግኻ ግርድ ሳቁጠ - Ethiopian Music 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Music 2019 by Mulu Wubet. Official music video for the traditional Wollo Sekota song "ግኻ ግርድ ሳቁጠ".
    © 2019 Admas Entertainment / Dixiom Inc. All Rights Reserved.
    Subscribe: smarturl.it/Adm...
    Facebook: www. Adm...
    Twitter: / admasmusic
    Website: admasmusic.com/
    #AdmasMusic #AdmasAmharic #AdmasEthiopia #EthiopianMusic #Wollo #WolloMusic #TraditionalEthiopianMusic #Eskista
  • Hudba

Komentáře • 376

  • @tec6117
    @tec6117 Před 5 lety +17

    እይ የምን ማካበድ ነዉ አማራ ብቻ ወሎ ብቻ የምን መከፋፈል በጣቃላይ አበሻ መሆን መታደል ነዉ እኛ ኢትቢያዉያኖች ከድህነታችን ዉጭ ሁሉን ያደለን ነን ማለቴ እኔም ወሎየ ነን ያዉ አበዛችሁት አማራ ዉስጤ ነዉ ምናምን አይባልም ሁላቸዉንም ዉስጣችን እድሆኑ እንጣር ዘረኝነት እናጥፋ እወዳችሆለሁ የሀገሬ ልጆች በስደትም ያለነዉን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 5 lety +44

    ለእኔ ታላቁ ስጦታየ ፣
    ከእምነት - ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    ከነገድ - አማራነቴ
    ከዜግነት - ኢትዮጵያዊነቴ
    በአጠቃላይ ሁሉም ለራሱ የእኔ አይነት አመለካከትና እምነት ሊኖረው ይችላል ፣ ላይኖረውም ይችላል ፣ ሆኖም ግን ሁላችንም አማራው ፣ ኦሮሞው ፣ ደቡቡ ፣ አፋሩ ፣ ሶማሌው ፣ ጋምቤላው ፣ ቤኒሻንጉሉ ፣ ሀረሪው ፣ ትግራዩ ፍቅር ነው ።

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f Před 5 lety +20

    ዋውውውውውውውውው አይ አማራ እድሜያቸው ያርዝመው እንዴት ታምራላችሁ ዋው ድምፅ ብሎ ዝም ነው ባህል እምነት ያለው አማራ አማራ አማራ አማራ ሁሌም አማራዎች ውድድድድድ ድምፅ መረዋ ነሽ ቁንጅና የግላችሁ ነው 👌👌👌👌👌💚💛💛💛💚💚💝💝💝

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r Před 5 lety

      @seid Abdu seid Abdu ኧረ ሰቆጣ ነው

    • @user-sg7vb6eq1s
      @user-sg7vb6eq1s Před 3 lety +1

      የሰቆጣ ህዝብ ወሎየ ነው በብዛት የሚኖሩት ራያ ደሴ መርሳ ወልዳያ ነው

    • @robeleshetu333
      @robeleshetu333 Před 3 měsíci

      😮😮😮😮😮😮😮nn6666 1:45 😮

  • @adenhabeshawit7767
    @adenhabeshawit7767 Před 5 lety +63

    የወሎ ሸበላወች በቁንጅናኮ ማንም አይበልጠን በጣም ያምራል

  • @user-bo1yg6mx1q
    @user-bo1yg6mx1q Před 5 lety +18

    የስቆጣ ልጆች ስወዳቹህ ቆንቆው ባይ ገባኝም አሪፍ ነው በርች

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r Před 5 lety +5

    ከውዝዋዜ ወደ ዘፈን ደስ ይላል የሙሉ አለም ባህል ማእከል ልጆች ስታምሩ

  • @abcdsra5060
    @abcdsra5060 Před 5 lety +4

    አገው ውውውውውውውውውው አገው አገው ውድድድድድድድድድድ ሰቆጣ ውስጤ ነው፡፡ ሙልየ አይዞሽ በርቺ ከአንቺ ገና ብዙ እንጠብቅሻለን ድምፅሽ ዜማው ግጥሙ ሁሉም በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ የኔ ቆንጆጆጆጆ. This people are the founder of Zaguwe dynasy and the sons of saint lalibella

  • @user-tn2hh4vr1d
    @user-tn2hh4vr1d Před 5 lety +14

    አቤት! ውበት ውበት ሲለካ ወሎ ነው ለካ
    ውበት ሲነካ ኢትዮጵያ ነው ለካ
    ስናምር እኮ

    • @Tube-rs1ps
      @Tube-rs1ps Před 5 lety

      ءومو ج وا no welo !sekota maletikinee

    • @user-jj6kb7ny8p
      @user-jj6kb7ny8p Před 5 lety +4

      @@Tube-rs1ps ዝበል ሌባ አወ ወሎነን እኛ አገወቺ ወሬኛ ለመለያየት ትሞክራለህ

    • @mee1788
      @mee1788 Před 5 lety +2

      +ቅማንት Tube እኛ አማራ ወሎ ነአን

    • @yonasgebre1250
      @yonasgebre1250 Před 2 lety

      @@user-jj6kb7ny8p ha ha ha you are right.

  • @servant_symm
    @servant_symm Před 4 lety +19

    የትግሬ እና አማራ ቅልቅል ነኝ። አገው ትግራይ አማራ አንድ ነን ሰላማችሁ ይብዛ ውዶች 🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před 2 lety +2

      ክክክ ቅልቅል ነሺ እሺ ሠላም ለሀገራቺን

    • @shibefente937
      @shibefente937 Před rokem

      gosh,woyane ketefa tilik hiziboch nen

  • @sabatibeb7641
    @sabatibeb7641 Před 5 lety +38

    We the Agaw peoples are proud successors of Zagwe dynasty.

    • @hash8944
      @hash8944 Před 4 lety +5

      SABA TIBEB I’m agew blina from Eritrea 🥰💪🏾

    • @user-ll6uv5vg8x
      @user-ll6uv5vg8x Před 3 lety

      እኔየሰቆጣልጅነኝግጥምናዜማመልክናቁመናሽሙሉነበርውንድየው ይዘጋል።

    • @lionla5328
      @lionla5328 Před 3 lety +1

      SABA TIBEB : Tinib Tigre JUNTA tegelagelin Gondaren Kimint ena Gondar bilachihu kefafelachihu degmo Wollon Sekot ena wollo blo mekefel amareh

    • @sabatibeb7641
      @sabatibeb7641 Před 3 lety +4

      @@lionla5328 የራስህ ጉዳይ!ላንተ ብዬ ታሪኬን ላላወራ ነው ታዲያ?ከፈለግክ ገደል ግባ!

    • @lionla5328
      @lionla5328 Před 3 lety +2

      @@sabatibeb7641 ena Agew negn eyalish nw❓ Agew Enes emikorabet adelem ❓ degmos anchin Agew enen Agewneten manew eminetikegn❓ Agewneten Lene teylign, gin anchi JUNTA JUNTA Shetetshign✔ Ewunet Agew kehonish Sekota University endinoren chuhi, Ke Wollo yeteleue Maninet yelenem Corem wollo Raya nw TPLF Kemewusedu befit ahun kenetsanet behuala Ofla Corem endedrow be Wag awuraja enhun eyalu anchi tekefafyalesh tuuuuu minaynet nesh❓

  • @hayatmohammedhayatmohammed5235

    ከ አማራ ልጅ ጋር አብረዉ ቢሰደዱ
    እንኳንስ ፍቅራቸዉ ስንቅ ነዉ መንገዱ
    አማራን የሚወድ ብቻ like.

    • @fruegarden3836
      @fruegarden3836 Před 5 lety +5

      አገውኛና አማርኛ አትለዪም እንዴ? የማይረባ አስተያየት መስጠት ደግነቱ አገደብም።

    • @yeabsratube3802
      @yeabsratube3802 Před 5 lety +1

      @@fruegarden3836 ይገርማል አይደል ደደብ ናቸው

    • @fruegarden3836
      @fruegarden3836 Před 4 lety +3

      አገውኛና አማርኛ አትለይም እንዴ። ማፈሪያ ነህ።

    • @moreomdubai9511
      @moreomdubai9511 Před 4 lety +1

      አገውምድነው. አማሪአይደልደ. አናቅምአትሉም

    • @betiyoutube6798
      @betiyoutube6798 Před 4 lety +5

      @@fruegarden3836 ደደብ አጋው አማራ ነው እኮ ጅል

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 Před 5 lety +16

    ሰቆጣዎች ስወዳችሁ ማር ነገር

  • @user-zh2yc9hk9b
    @user-zh2yc9hk9b Před 4 lety +1

    muluya konjo betam new yemuwodsh yene wub habesha amhara (agew)

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 Před 5 lety +6

    እፍፍፍፍፍፍ የሰቆጣን ሸበላ ወድጅ እመገድላይ ቀርቻለሁ መኳንንት መለሰ አቦ በሰቆጣ ልጅ መፈቀር ምንኛ መታደል ነው እስይ እሰይ እሰይ እሰይ ያዝ እንግዲህ

  • @wendimuchekole7352
    @wendimuchekole7352 Před 5 lety +7

    ሙሉየ በርችልን ።ሁሌም ባንች ስራዎች እደሰታለሁ በሙዚቃ ረገድ የመጀመርያው ዘፈንሽ ቢሆንም በምትሰሪያቸው ክሊፖች የሀገርሽን ባህልና ትውፊት በሚገባ አስተዋውቀሻልና ክብር ይገባሻል ። ይህ ጅማሮሽ ቢሆንም የሚደንቅ አቅም እንዳለሽ ስለማውቅ እኛም በምንችለው ሁሉ ለማገዝ እንጥራለን በርች ማሬ።
    ሸገ ኽምረ ትቑረ እቀጘዝ ዲስ ሽረይ
    ጝር ሚልክድ እምጥጝዘው እቀጘዝ ቓቒስረይ
    የርኩን ያልም

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 Před 5 lety +10

    የዋግኽምራ ቋንቋ አሪፍ ነው በርቺ

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k Před 5 lety +8

    የኔ ቆንጆ ዋውው በሙዚቃ መጣሽ 😍😍ውዝዋዛሽን ስወዲልሽ 💚💛❤💋💋💋😍😍

  • @user-oh1br3fs3m
    @user-oh1br3fs3m Před 4 lety +1

    ካገር በሰላም ብገባ
    ሰቆጣ ነው ምሄድ
    ስወዳችሁ ሰቆጣዋች
    ከጎንደር

  • @dawitabiy4421
    @dawitabiy4421 Před 5 lety +2

    ወሎየ በጣም ነው ምወደው ከሸዋ አማራነት ውበት

    • @servant_symm
      @servant_symm Před 4 lety

      አገውኛ ነው ወንድም

    • @user-iv3fn8tp1w
      @user-iv3fn8tp1w Před 3 lety +2

      @@servant_symm የወሎ አገው ነው ደግሞ ብዙ አማራ አለ ዋግ ሰቆጣ ላሰታ ላሊበላ መቄት ዋልዳ ደላንታ ቦረና ወልደያ ደሴ ኮንበልቻ ወሎ ነን

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa5702 Před 5 lety +79

    በቃ ምን ልበላችሁ አማራ ማለት ሁሉ የሚያምርበት ነው እስኪ ተሳሳትኩ እዴ እስኪበ like አግዙኝ ቤተ አማሮች ውድድድድድ

  • @fatumayimer2708
    @fatumayimer2708 Před 5 lety +6

    ዋው ደስ ይላል ግን ካሁን በፊት ውዝዋዜ ነበር ስትሰራ ያየሁት

  • @ghhggg4269
    @ghhggg4269 Před 5 lety +6

    አባባሉም ባይገባኝም ሰቆጣ ውስጤ ነው

  • @user-gz7mq1up3q
    @user-gz7mq1up3q Před 5 lety +7

    ፈለቅለቃ ቆንጆ ማን እንደ ሙሉ ወበት ቀጥይበት ጥሩና ትልቅ የባህል ቱፊት ነው ያሳየሽኝ በቀጣይ ምን እጠብቅ

  • @user-go7lf3yn3v
    @user-go7lf3yn3v Před 5 lety +3

    አቦ ሰቆጤዎች ስዎዳችሁ ❤💛💚

  • @ethiopawit3454
    @ethiopawit3454 Před 5 lety +92

    ትርጉም ባይገባኝ ሰቆጣ ውስጤ ናቹ
    እህታቹ ነኝ የትግራይ ልጅ

    • @emuyewayeju7651
      @emuyewayeju7651 Před 5 lety +1

      Wuy siyamr eht berch

    • @ethiopawit3454
      @ethiopawit3454 Před 5 lety

      @@emuyewayeju7651 yess

    • @user-wi3tf8pi8k
      @user-wi3tf8pi8k Před 5 lety

      +Ethiopăwit ኢትዮጵያዊት #💚💛❤👌💋💋💋😍

    • @sunsuni5152
      @sunsuni5152 Před 5 lety

      Woww

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 Před 5 lety +3

      የኒ ቆጆ እኔ ትግሬ ዉስጤ ናችሁ ስወዳችሁ ስደት ስንት ምርጥ ምርጥ የትግሬ ጓደኛ ሰጦኛል😘😘😘❤❤ እኔ አማራ ዉሎ ደሴ ነኝ ዉድድድድድ😘😘😘 ኢትዮጵያ ትቅደም❤❤😘

  • @darin2502
    @darin2502 Před 5 lety +4

    Ow my god enante ye Ethiopia ligoch dess sitilu😍😍😍😍,.Hey guys you're such a wonderful..god bless you all❤

  • @aaalsh5162
    @aaalsh5162 Před 5 lety +1

    እኛ ወሎዬወች ቆንጆ እኮ ነን😘😘😘

  • @amethiopianandiloveethiopi6459

    ዋው የቆንጆዎች መፈልቀቅያ ሳቆጣ😘😘

  • @selemonmekonen538
    @selemonmekonen538 Před 5 lety +2

    I like this song to be continuou love sekota....................

  • @KorneshA-lz9sq
    @KorneshA-lz9sq Před 24 dny

    ያገሬልጀች,ሰወዳችሁ

  • @Vs-yb5zp
    @Vs-yb5zp Před 5 lety +4

    Nice Peace great resection to you
    So much I like the traditional Amhara music

  • @dengel4983
    @dengel4983 Před 5 lety +2

    Beka Tewezawazochi Hulu Dimitsawiyi Honachihu Eko Ere Legnam Atirifuln .

  • @mogesgetachew855
    @mogesgetachew855 Před 3 lety

    God bless some Ethiopian Genius Oromo Childen who make us proud like you too.God bless Ethiopian real son like you General Berhanu Julla.

  • @somgedi
    @somgedi Před 5 lety +12

    *admas bast videoclip from somalia 🇸🇴 ilike ethoipia music thats why igive u subscribe 3years ago for ever subscribe admas🙏*

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p Před 5 lety +9

    ህምረ ጉለሼ ያን ድቁጨር ወሼ
    ንገሪው እንግዲህ

  • @user-kv7wd1ec1m
    @user-kv7wd1ec1m Před rokem +2

    እኔ ግን ይገርመኛል እኛክልላችን ነው አማራ እንጂ ብሔራችን አገው ነን አንዳንዶች ሙዚቃውን ወደው አገው ለማለት ተፀይፈው አማራ ይላሉ እኛ ሠቆጣዎች አገው ነን እንጂ አማራ አይደለንም

    • @humanitypage4039
      @humanitypage4039 Před 4 měsíci

      CHINGAF ENE AGEW AMARA NEGN ANTE GIN AGEWM AMHARAM ADELEHIM

  • @pubg__gangs519
    @pubg__gangs519 Před 2 lety +2

    Agews are the proud of wello !❤❤🔥 much love and respect

  • @mogesgetachew855
    @mogesgetachew855 Před 3 lety

    God bless Ethiopia it has children. Like youmake us proud. Foreignes watch you and like you too.

  • @wendimuchekolle7978
    @wendimuchekolle7978 Před 5 lety +2

    በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነው ፡፡ በተለይም ኬሮርጋፊው እና ግጥሙ እንዲሁም ዜማው ውብ ነው፡፡

  • @zelalem6666
    @zelalem6666 Před 5 lety +32

    ምን እንደሚሉ ባላቅም ትክሻየ ግን ስራውን ቀጥሏል!!

  • @mekedesmalove9884
    @mekedesmalove9884 Před 5 lety +1

    ስወዳችሁ ኢትዮጵያ ትለምልም❤❤❤❤

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p Před 5 lety +3

    ነንስ ይኩ በንዙ ይሀግር ሳቁጠ ተጨመ ይስንወ

  • @lijalemhiluf5569
    @lijalemhiluf5569 Před 3 lety +1

    hageru skota malet new nhagred skute

  • @user-kj4xf1kp2h
    @user-kj4xf1kp2h Před 5 lety +9

    wow አንደኛ ነኝ ላይክ እዳታልፉኝ እወዳችኋላሁ ሰቆጣወች ቁንቁው ባይገባኝም 💚💛❤

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 Před 5 lety +1

    ዋው ethiopa ዘርሽ ይብዛ ዘረኛ አትሁኑ አማር ምናምን አተበሉ ቆጆ ያልተበረዘ ስራነው

  • @ebefekadu898
    @ebefekadu898 Před 5 lety +9

    የኢትዮጵያ ውበት💖

  • @meseretabebe483
    @meseretabebe483 Před 5 lety +3

    ዋውውውውው
    ማር ሀገሬ ስቆጣ

  • @user-zb5yw3dl8c
    @user-zb5yw3dl8c Před 5 lety +4

    ሠቆጣ፡የቆንጆዎች፡መፍለቂያ፡ሥወዳችሁ፡ሀገሬ፡ነበር፡አሁንአሁን፡ቀረ፡

  • @abuyemeda
    @abuyemeda Před 4 lety

    tarik yemayishire w yesekota bahlawi muzika ,betam arif new,betam enamesegnalen mulu wubet

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Před 5 lety +9

    Bete Amhara love you

  • @tibebuhaffetom233
    @tibebuhaffetom233 Před 5 lety +1

    Wooow abejeshi yena konjo ketiybete

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 Před 5 lety

    She is beautiful,this is the mother land of ethiopia yes

  • @betitube12
    @betitube12 Před 5 lety +87

    ው በት ሲለካ አማራ ነው ለካ ::

    • @mu-ue1gs
      @mu-ue1gs Před 5 lety +2

      Qmant ko new beqa halu amara new

    • @henokfentahun7677
      @henokfentahun7677 Před 5 lety +1

      ውበታችን አማራወች

    • @user-hd1sj5tx5f
      @user-hd1sj5tx5f Před 5 lety +5

      @@mu-ue1gs እና ምንድናቸው ወሎ ኡማሓራ ናቸው ክክክክክክክክ

    • @tionb4764
      @tionb4764 Před 5 lety

      mom mom love U abet gura ye adame zer hulum wube ena denke fiterat new almawek bezu nager yaregal

    • @tionb4764
      @tionb4764 Před 5 lety

      yonatan abrha 😁😁😁😁

  • @destahalayu5692
    @destahalayu5692 Před 5 lety +4

    ድሽረንድ ያልም ይኻግር ሰቁጠ በንዙ

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před 5 lety +5

    Yassssss! We need raw culture like this!!!!Habesha love it!

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 Před 5 lety +3

    Agew enji amara ayidelem. Huletum andi hizb bihonim zoro zoro. Ye amara zerwgnoch agewun endataskefu rega belu. Ethiopiawinet yishalachihuwal.

  • @queenladanmohamud2978
    @queenladanmohamud2978 Před 5 lety +8

    What a beautiful song nice music

  • @sweetgetu3805
    @sweetgetu3805 Před 5 lety

    የወንዜ ልጅ ሀሪፍ ነው ቀጥይበት!!! ይኻግር ዝቋለ ይጭስም በንዝር ኩች።

  • @tigistchekla6863
    @tigistchekla6863 Před 5 lety +1

    A really beautiful song does not stop hearing

  • @mikiydagnew5310
    @mikiydagnew5310 Před 5 lety

    1gnaye kojoooooo woy wobet .....ewnetim artist mehon yalebat lijiii"nat litberetata yigebal hilman manm endayasenakilat""amreeeeeeeee

  • @hailegebreslasie3149
    @hailegebreslasie3149 Před 5 lety +13

    Beautiful, I love Agew.

  • @birhanhagos2606
    @birhanhagos2606 Před 5 lety +1

    ስታምሪ የኔ ማር ወሎዬ ነኝ

  • @ameleworkbezabib7047
    @ameleworkbezabib7047 Před 5 lety +2

    Ethiopia yemtgermi ager nesh. Ljochsh gn mn endenekachew mawk aktonal.

  • @thinker3146
    @thinker3146 Před 3 lety +1

    ግጥም 100%✅ ዜማ 100%✅ ድምፅ 100%✅🎤 Video 100%✅🎥 🎵📯🎸 ፈጣሪ ላገራችን
    ❤️ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር
    ❤️ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን🙏🙏

  • @eliasakoury4258
    @eliasakoury4258 Před 5 lety +1

    ዋው ነው በርች ውድ የሀገር ልጅ ቆንጆ ነሽ

  • @user-xq9we2kg2l
    @user-xq9we2kg2l Před 5 lety +3

    መገን ወሎ የኔ ማርወች ያምራል

  • @tsegayegebreab8728
    @tsegayegebreab8728 Před rokem

    this music is one of the ethiopian culture very nice

  • @fatimafeker5544
    @fatimafeker5544 Před 5 lety +3

    ሥታመረ በፈጣሪ እኔም የወሎ ቆጆ ነኝ ሠቆጣወች ዉሥጤ ነቼዉ

  • @habeshaanimation7355
    @habeshaanimation7355 Před 4 lety

    mar yehonshi lij...bal alesh gin ..lagbash ebakish

  • @iselamselam3999
    @iselamselam3999 Před 4 lety

    የኔ ውብ ወሎየ ደሜ አማራነት ልዩ ነው ውድድ

  • @alam5901
    @alam5901 Před 5 lety +2

    ቋንቋ ቀይሪ ወይ ተረጉሙልን ወሎየ ነኝ ግን አልገባኝም

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 Před 5 lety +17

    ስታምሪ የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-uk4xw8sl9s
    @user-uk4xw8sl9s Před 5 lety +1

    ያለም ያለም ወይ
    ያለም ያለም ወይ
    አሀይ ላልየ
    አሀይ ላልየ
    ለልይ
    ለልየ እሽክም እሽክም ያዝ እግድህ እስክስስስስ

  • @selamawitloveyegonderlgi9427

    አገወች ፍቅር ናቹህ በርቱ

  • @amarekiros6576
    @amarekiros6576 Před 5 lety +1

    berchilign yenie kooonjooo eht

  • @alexhaileyesus5888
    @alexhaileyesus5888 Před 2 lety

    This woman is blessed with natural beauty

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +2

    ምርጥ

  • @thiernoaliouseydi9780
    @thiernoaliouseydi9780 Před 5 lety

    I m sénégalese Boy but i love éthiopia musique

  • @dawitawi7741
    @dawitawi7741 Před 8 měsíci

    Ow sokota wendemoche selamta ke Tigray yedredachu

  • @elyosman9934
    @elyosman9934 Před 5 lety +1

    አች ልጅ ተወዛዋዥ ነበርሽ አሁን ምርጥ ሙዚቃ እለለይ ለለየ እለለይ ለለየ

  • @sofiwollo5725
    @sofiwollo5725 Před 5 lety +1

    ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ ይመችሽ ቀጥይ

  • @leagostadesse7171
    @leagostadesse7171 Před 5 lety +1

    yalbewe betam shege musica serashru himrewe ayzho bertak yekun ynehagrt ligis matn

  • @yonasgebre1250
    @yonasgebre1250 Před 2 lety

    Arif new, des ylal Sekota .

  • @workubirhanu7049
    @workubirhanu7049 Před 5 lety +3

    BEST AGEW MUSIC

  • @user-yr3oh4lu3f
    @user-yr3oh4lu3f Před 5 lety +4

    ጥሎብኝ ስወድሽ!!!

  • @hidayamoh6044
    @hidayamoh6044 Před 5 lety +3

    Belew shekeshekut😍😎😙

  • @solomongetawoy
    @solomongetawoy Před rokem

    Himrew ynaqmtuq
    🥰🥰🥰🥰

  • @ytemeghlngeralmawu1816

    የሰቆጣ ዘፈን ውስጤ ነው ስወዳችሁ

  • @user-xp5wr9fl7s
    @user-xp5wr9fl7s Před 5 lety +2

    ዛሬ ሁተኛ ነኚ ተመስገን ሰቆጣቹ ገባ ገባ በሉ እሲት ዋው ምረጥ ነው☜

  • @ameleworkbezabib7047
    @ameleworkbezabib7047 Před 5 lety +1

    Salawkachu benafkotachu lmot new. Pure culture

  • @michaelhabte6068
    @michaelhabte6068 Před 5 lety +1

    Amhru dergi zexli like yehbni dergi yedug zey natom zidlu

  • @yaziemulie2838
    @yaziemulie2838 Před 5 lety

    i cannnot know the languege but its classical and dance style is good .it is traditional musics of sekota

  • @danitube8639
    @danitube8639 Před 5 lety +1

    ሰቆጣ ዎች አቤት ስወዳቹ

  • @tsegiyegabreal7070
    @tsegiyegabreal7070 Před 4 lety +1

    አማራዎች💚💛❤️

  • @abelgebreyes7471
    @abelgebreyes7471 Před 5 lety +3

    እኔ ሀገሬ ይፍት ግን ዘፈኑን ወድጀው ልሞት ነው ባይገባኝም

  • @shambelkiros2339
    @shambelkiros2339 Před 3 lety

    kitm yizend fisru.... himre tihur!!

  • @user-sg7vb6eq1s
    @user-sg7vb6eq1s Před 3 lety

    ወሎ 💙💚💛

  • @elyosman9934
    @elyosman9934 Před 5 lety +2

    መቸነዉ እደዚክ ሹርባ ተሠርቸ የማየዉ ዉይ ስደት

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +2

    የኔማርስታምሪዋው።😍😍😍😍😍💜💛💙💙💙💙💙💙💙

  • @kirosteka9267
    @kirosteka9267 Před 5 lety

    በእውነት ኣጎዎች እንወደቸዋለን