Mekuanent Melese & Daniel "Weynoye" መኳንንት መለሰ ft ዳንኤል ሃ/ስላሴ "ወይኖየ" New Ethiopian Music 2019(Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Music : -Mekuanent Melese & Daniel "Weynoye" መኳንንት መለሰ ft ዳንኤል ሃ/ስላሴ "ወይኖየ" New Ethiopian Music 2019(Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #MekuanentMelese #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.
  • Zábava

Komentáře • 866

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 Před 4 lety +183

    ኢትዮጲያ መሆን እኮ መታደል ነው
    ውብ አርጎ የሰራን
    እግዚያብሔር ዘረኛችን ያጥፋልን

    • @Abdifkdu
      @Abdifkdu Před 4 lety +3

      Ya lek neh bro esk Subscribe gecugn

    • @user-nl7uf6iz1y
      @user-nl7uf6iz1y Před 4 lety

      መዝሙር

    • @hiwotyout7908
      @hiwotyout7908 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ለዚች አጭር እድሜ ውይ መበላላት ፍቅር ያውርድልን

    • @user-xr6pr2ir5t
      @user-xr6pr2ir5t Před 4 lety

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i Před 4 lety +2

      በጣም. መታዴል ነው ግን ፐለቲከኞች ሊያባሉን ነው😢😢😢😢😢

  • @MiMi-xh8ve
    @MiMi-xh8ve Před 4 lety +31

    እውነት ልንገራችሁ እኔ ኢትዮጵያውያን በመሆኔ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ጭራሽ ደስታዬን የምገልፅበት ቃላት እንኩዋን የለኝም ወይኔይ ወይኔይ

    • @noorkawok1619
      @noorkawok1619 Před 4 lety +2

      🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🥀🥀🌷،،

    • @salam5113
      @salam5113 Před 4 lety +1

      ግን እኔስ ይህ ዘርኝነት አስጠላኝ እፍፍፍ ለሃገራችን እንፀሊ ወገኖቼ

    • @MiMi-xh8ve
      @MiMi-xh8ve Před 4 lety

      እንኳን ደስ አለሽ ውድ እህቴ Salam ፈጣሪ በምህረቱ ሀገራችንን ያስብልን

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety

      ኢትዮጵያዊነት ከአጋንንት ጎግ ማጎግ ማላቀቅና ሰለም አንድነትና ፍትህን ወደቦታዉ መመለስ ያስፈልጋል።

    • @sarasrilanka6297
      @sarasrilanka6297 Před 3 lety

      እኔ ደግሞ ኢትዮጵያ ዊበመሆኔ ይነደኛን

  • @HagerTigray
    @HagerTigray Před 4 lety +21

    እንበሳ መኳንንት ሓወይ!!!
    ይህችን ዘፈን ከወደዳችሁት ላይክ ስጡኝማ👍🏼👍🏼👍🏼

  • @user-ed7js4ev5f
    @user-ed7js4ev5f Před 4 lety +56

    ማኳንንቲ መለስ ኣቤት ምስ ተጋሩ ዘለካ ፍቅሪ ኣምላክ ምሉእ ይግበረልካ ፅሩይ ዓለም ማራ ኢና ንፈትወካ

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 Před 4 lety +100

    ዉብ የሆነ ሙዚቃ እና በህል ወይ ኢትዮጵያዊ መሆን መባረክ ነዉ

    • @Abdifkdu
      @Abdifkdu Před 4 lety

      Lek nsh boni lane demo esk Subscribe argugn

    • @user-im2kg3zc4c
      @user-im2kg3zc4c Před 4 lety

      ከላላ

    • @selamnkulu2541
      @selamnkulu2541 Před 2 lety

      ምን አስሬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትላላችሁ አረመኔዋች ሁሉም ተባብሮ ነው ተጋሩን ከምድር ገፅ ለማጥፋት የዘመተው : ለተጋሩ ኢትዮጵያዊነት አክትሟል ሰው ከገዳዩ ጋር አነድ አይሆንም ይህ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ለ100 አመትም ሀዘኑ አይበርድም: ደግሞም በተደጋጋሚ በየ 20 አመት አካባቢ ለ150 አመት ተፈፅሟል: "የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም" ትሉ የለ ይሄው ነው። ኢትዮጵያችሁ ለራሳችሁ አንቀልባ አርጋችሁ እዘሏት። ኢትዮጵያ ዊነት ሞት እና ድህነት እንጂ ለትግራይ ያበረከተችው ነገር የለም።

  • @mhiretayalew220
    @mhiretayalew220 Před 4 lety +34

    በምኔ ልስማዉ ኡኡኡኡኡ የትርጉም ያለህ።ግን እንቅስቃሴዉ ደስ ይላል።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety +2

      አማራዎች ሁልግዜ ኢትዮጲያዊንት የምትዘምሩት ታሺንፋላችሁ ለውድቀት ለዘረኞች በተለይ ለህውሀት ለውድቀት የምትመኙ እስቲ አሳዮኝ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety

      ድለትግራይ የህዝብ ለቁምእስረ ነኛው ለውድቀት

    • @user-nw5qc7uq4o
      @user-nw5qc7uq4o Před 4 lety

      @@AaaBbb-tn8bo ክክክክክ

  • @afeworkgebrehiwot4590
    @afeworkgebrehiwot4590 Před 4 lety +67

    ውብ ሙዚቃ የአገውና የትግራይ ጥንታዊ ትስስር የሚያሳይ ተወዳጅ ሙዚቃ በተወዳጅ ሙዚቀኞች ።

  • @weldushstudio5890
    @weldushstudio5890 Před 4 lety +76

    ዋውውው ደስ ክትብሉ
    ስፕፕፕፕፕፕፕፕፕ እስከ ላይክ ወቅጡ ብዙም መኳንንት ሳብስክራብ ከፍ እም ብዓብዩ ኣየከፍልን እዩ ንዓይ ግን ብጣዕሚ ጀማሪ እየ ኣበራታቱዑኒ❤❤❤❤❤

  • @tegenalemu4743
    @tegenalemu4743 Před 4 lety +5

    ሁለቱ ክልሎች ማስታረቅ የሚችሉ ቁልፍ ሰዎች ናቸው ምናለ እንደናንተ ኣይነት ቢበዛልን እድሜ እና ጤና ያብዛላቹ ኣንበሶቸ I LOVE ETHIOPIA ethiopia lezelalem tnurrrrrrrrrrr

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety +106

    ኢትዮጵያን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 🇪🇹🇪🇹👍👍

    • @aydaargo5479
      @aydaargo5479 Před 4 lety

      ምርጥሥራነውበርታ

    • @hulye3079
      @hulye3079 Před 3 lety

      💚💚💚💚❣️❣️❣️❣️❣️💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hulye3079
      @hulye3079 Před 3 lety

      ሀገራችን ዘላለም ትኑር

    • @GetalewDemas-ny3jd
      @GetalewDemas-ny3jd Před 3 měsíci

      የትል ኢ/ት ሜለው ቃል

    • @CalmDolphin-gl3tx
      @CalmDolphin-gl3tx Před 2 měsíci

      ትግራይ በ ኣራት(4) ቢሄሮች የሞቀች ታሪካዊት ስፍራ💊❤😍ተጋሩ ኩናማ አገዉ ኢሮፕ❤️💛❤️❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety +248

    እስኪ የመኳንንት አድናቂዎች ላይክ👍👍

  • @drambaexpress
    @drambaexpress Před 4 lety +16

    በጣም የሚያኮራ የሀገር ባህል ህዝብ ለህዝብ የሚያስታርቅ ፍቅርን የሚጨምር ለመጀመሪያ ጊዜ አስገራሚ ስራ ያየሁት በናንተ ነው እና ቀጥሉበት በርቱ ከጎናቹ ነን ምን ጊዜም ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላም ትሁንልን

  • @cyrug4021
    @cyrug4021 Před rokem +2

    Am a Ugandan 🇺🇬 but interested in learning Tigrinya of because this song, This type of music soothes my troubled soul, I love you both Ethiopia and Eritrea .

    • @heassefa3975
      @heassefa3975 Před rokem

      This song agew and tigr

    • @lizaaization
      @lizaaization Před rokem

      @cyrugThis is not Eritrean music. The languages you are hearing in this song are Agew and Tigrinya from Tigray, not Eritrea. ✌️

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 4 lety +1

    አቤት እኮ ፍቅራችን ትቧ ባህላችን አቤት ሲያምርብን መታደል እኮ ነው እንዲያው ይህንን ትስስር ሊፋልስ የመጣ የጥልቁ ዘንዶን ቅዱስእግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን በሉ ዎገኖቼ

  • @user-nv3be2vd1q
    @user-nv3be2vd1q Před 4 lety +44

    ሀገሬ ልገባ ነው ከስንት አመት በሆላ ተመስገን አምላኬ👏

  • @MiMi-xh8ve
    @MiMi-xh8ve Před 4 lety +45

    ሰላም ሰላም ፈጣሪ ሰላማችንን እስከ ሀገራችን ከፍቅር ጋር ያብዛልን በለው ዘፈን ትግረኛ በጣም ነው የምወደው እስኪ ትግሬዋች እንያችሁ

  • @leonaamlak9748
    @leonaamlak9748 Před 4 lety +14

    I am from Alaje and Inda Mokonny
    the truth is historically, proudly to say the majority of Tigray had the blood of Agew

  • @kushpharoah4159
    @kushpharoah4159 Před 4 lety +17

    I am from Eritren side....bravo... peace and love... we are one...❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tsitatsi9909
    @tsitatsi9909 Před 4 lety +20

    እውነት ኢትዮጵያዊ መሆን መመረጥ ነው የሚያምር ሀገር የሚያምር በሃል እኮ ነው ያለን አመላክ ሆይ ኢትዮጵያን💚💛❤ባርካት ሰላም እና ፍቅር አውርድባት ሀገራችንን ለመከፋፈል እጃቸውን የዘረጉ ዘረኞችን እጃቸውን ስበርልን

  • @alemalem7997
    @alemalem7997 Před 4 lety +39

    ተጋሩ፣ኣገው፣ቅማንት ውቦች የማይነጣጠሉ የኣንድ ሳንቲም ገፅታ ናቸው።ኣቦ ይመቻቹ

    • @habibachanie3980
      @habibachanie3980 Před 4 lety +1

      Kebatari

    • @emuhabeshawit7656
      @emuhabeshawit7656 Před 4 lety +6

      አገው እና ቅማንትን ለቀቅ የምን ተጋሩ ነው ሌቦች እኛ ቅማንት ጥረት ያልን አማራ ነን ይሰማል አጋሚወች

    • @emuhabeshawit7656
      @emuhabeshawit7656 Před 4 lety +4

      @@Salma21274 እኝኝኝ በይ ዝም ብለሽ የስድብ ድግሬ አላቹ አ 😂😂😂😂😂yeah we Are Amehara✌✌✌ ገልቱ ነገር ነሽ ልበል በግድ ትግሬ ሁኑ ብላቹ ልትሞቱ ነው እንዴ😝😝😝😝

    • @user-zs8tj2hd5b
      @user-zs8tj2hd5b Před 4 lety +4

      ቅማንት ነኝ ትግሬዎች ጋ ምን አገናኘን

    • @user-jn5nb7fe2p
      @user-jn5nb7fe2p Před 4 lety

      😂😂😂

  • @seadi536
    @seadi536 Před 4 lety +20

    የናፈቀኝ ነገር ቢኖር የሀገራችን ሰላም የምትሆንበት 🇪🇹💚💛❤

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 Před 4 lety +12

    ባህላዊ ሙዚቃ ደስ ይለኛል ምንም ቋንቋው ባይገባኝም

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 Před 4 lety +135

    ወይኔ ቋንቋአለማወቄ ትግራይ ደስ እሚል ሀገረነዉ ገደሉ በጣም ደስ ይለኛል ምናለ ቋንቋ እሚያስተምረኝ ባገኘዉ

    • @user-xi4fg5ft6y
      @user-xi4fg5ft6y Před 4 lety +9

      የኔ ቆነጆ እኔ ኣስተምርሻለው

    • @teshomegislasei9279
      @teshomegislasei9279 Před 4 lety +2

      My sweet if you try you can learn easily because tigrigna and amharic are close language. We tigreans love you sweet heart the way you are. You are our dear sister.

    • @nigusgorfow4054
      @nigusgorfow4054 Před 4 lety +2

      if you want i can help you

    • @foryou6930
      @foryou6930 Před 4 lety +1

      astemrshalew yaniya Konjo Hacho

    • @deutstrau5165
      @deutstrau5165 Před 4 lety +1

      Swedsh eneye lastemrsh marye

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Před 4 lety +20

    ባህላችን ውበታችን
    ኢትዮጵያዊነት ደግሞ ኩራታችን ነው::
    እናመሰግናለን ምርጥ ለሆነ ባህላዊ ጭፈራ::

  • @mengstabrezene5484
    @mengstabrezene5484 Před 4 lety +12

    መኳንንት መለሰ ሂወት ሁለት ግዜ ይፈጥራል። የኣገዉ ታላቅ ህዝብ በባሀሉ የሚያኮራ እንዲሁም የትግራይ ህዝብ ባህል እኩል ተፈጥሮዉን የተቃባ ጀግና ህዝባችን ሁሌ በድል የማንፀባርቅ ጀግና ስራዉ ተወዶለታል ክብር ይገባሃል መኳንንት ፍቅር ነህ በእዉነት።🌺💛❤🌲

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 Před 4 lety +1

    መኳናንት መለስ ወዲ ዓደይ አነለ ካብ ቦራ ስለዋ ገረብ ፃና ዓደቦይ ማዓራት ሲወዳቹ ቆልዑ ቆላ ትንቤን ንበርልና ደቂ ጀጋኑ ማዓረይ ሃምዝይ እልና ክንፍቅር ክንደይ ይጥዕመልና

  • @user-pg7gd4pi8s
    @user-pg7gd4pi8s Před 4 lety +6

    ምን እንደሚሉ ባለሰማም ተመችተውኛል

  • @user-jj5tu7ck2l
    @user-jj5tu7ck2l Před 4 lety +35

    በጣም ደስ የምል ስራ ያገሬ ልጃች ፀላእኩም ዓይኑ ይፍስስ

    • @mouzatsbaha3668
      @mouzatsbaha3668 Před 4 lety

      Ewa amhrga deyum zedefeu zelu atey seb besemam bely be tigrigna xehfey ewa

    • @bamlakesubalew1975
      @bamlakesubalew1975 Před 4 lety +2

      Wowo ❤️❤️❤️

    • @A.A-ec2gu
      @A.A-ec2gu Před 4 lety +1

      ሮዳስ ጋል ዛም ብሽጉጥ ዝላፅዮ amen 😘

    • @tedrosmahari9555
      @tedrosmahari9555 Před 4 lety

      @@mouzatsbaha3668 😂😂😂

  • @zekariyasbirhanie500
    @zekariyasbirhanie500 Před 3 lety +3

    ክብር ለአገው ክብር ለኽምራ ክብር ለቅማንት ክብር ለኩሽ ህዝቦች

  • @MimiMimi-zq3xs
    @MimiMimi-zq3xs Před 4 lety +11

    እንድተጠበቀው ምርጥ ዘፈን new ዋውውው ሀገር እንዴት እንደምታምር

  • @kakamhari1433
    @kakamhari1433 Před 2 lety +1

    Agew our brothers it time to return to your tigrian brothers. Kimant and agew our brothers. U v many tigrinja,tigre and agew speaking brothers in eritrea

  • @gebresilassiezerai8846
    @gebresilassiezerai8846 Před 4 lety +6

    የዕስ……ንዕይ ዙሪ…..ፅቡቕ ስራሕ
    ካብ ከሉ ንላዕሊ ንቱሪዚም ተምቤን ከምዝጠቅም ገይረኩም ምስራሕኩም ይበል ዘብል ስራሕ እዩ
    ነገር ግን ከመይ እዞም አሕዋትና ከምንድግፎም ንሕሰበሉ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +33

    ልጂቱ ስታምር ግን ምን እንደሚሉባይገባኝም ግን ያምራል ሀበሻ መሆን መታደል ነው እስኪዩት ቦታው ሲያምር

  • @zlionm.367
    @zlionm.367 Před 4 lety +1

    ኧፈ ሳቁጠጠጠወወወወወ!!! አውም ሽጭር ግዝቃ!!...ምርጥ ሙዚቃ ነው፣ ክብረት ይሀበለይ!!!

  • @user-jr8gj4hk6d
    @user-jr8gj4hk6d Před 4 lety +6

    ኣስይይይይይይይ ምቁራተይ ብጣዕሚ ፅቡቅ ስራሕ ይብል ምሕዝነት ደቂ ዓደይ ማዓረይ ፍቅሪ ስላም ራህዋ ንዓካትኩም ፍትውትውውው 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳💪👈🌷🌷🌷🌹🌹🌻🌹🌻🌹❤👍

  • @user-sq4uk6ie8n
    @user-sq4uk6ie8n Před 3 lety +1

    በአገውነቴ እኮራለሁ በኢትዮጵያውያነቴ እመካለሁ!

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 Před 4 lety +4

    ሰላም ውድ የለገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ❤❤❤
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 Před 4 lety +5

    I don't speak Tigrigna, but I really enjoy Tigrigna music, and this song is one of my favorites. Godbless Tigray/ Ethiopia

    • @selamgebirehaweriy1642
      @selamgebirehaweriy1642 Před 2 lety

      alasm rhaset

    • @heassefa3975
      @heassefa3975 Před rokem

      this agew song evan fam

    • @lizaaization
      @lizaaization Před rokem

      @@heassefa3975 it is also Tigray, specifically Tembein. Agew and Tigary share a lot of culture and history together. This song is sung both in a Agew and Tigrina the dances are Awres from Tigray and socketa from Wello Agew.

  • @sollfunnyvideos3050
    @sollfunnyvideos3050 Před 3 lety +4

    እገዚያብሄረ ዘረኘነትን ከኢትዮጵያ ብሎም ከአለም ያጥፋልን፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eeesss7012
    @eeesss7012 Před 4 lety +8

    ወይኔ መኬየ ናፍቅህኝ ነበር ምርጥ ስራ ነው ደስ ይላል💃💃💃💃💃💚💚💚💚💚😘😘😘😘😍😍

  • @rchiwizhabeshawit1752
    @rchiwizhabeshawit1752 Před 4 lety +2

    ሙችት ይበላቹ የኛ ምርጦች
    ኣሰይ ዒድመን ጥዕናን ይሃብኩም ምቅራት ፍጥራትእዋይ ዛትግራይና ክንደይናይ ትጽብቅ ትሃራፊት ሃገረይ ነበርለይ

  • @user-db8bc2vv9c
    @user-db8bc2vv9c Před 8 měsíci

    ደስ የሚል ስራነው ሁለቱን ወንድማማች ህዝቦች ለማገናኘት መሞከራችሁ በርቱልን
    ትግራይ አማራ ሠሜን ኢትዮጵያ !!!

  • @soliyanasoliyanayasin2459
    @soliyanasoliyanayasin2459 Před 4 lety +18

    አገወች ውስጤ ናችሁ

  • @yeshuhayill4071
    @yeshuhayill4071 Před 4 lety +7

    ደስ ብለኛል ባባቴ ኣገው ነኝ በናቴ ትግሬ ነኝ ግን እምኒ ነጋ ሪት በጣመ ነው እምወደው😘😘😘😘

  • @technosammsung7445
    @technosammsung7445 Před 4 lety +1

    ዋዉ ክጥዕም ሙዝቃ ኣሰይ ደቀዓደይ አብዛሃልኩም ሃልኩም አወነሰለማ ተምቤን ይሓልኩም ሙቁራተይ ኣምላክ ኣብ ስደት ዘለና እዉን ስደት አሕፀረልና ናብ መሬት ዓድና ኣርግፀና።

  • @user-bk1nu2ou8w
    @user-bk1nu2ou8w Před 4 lety +2

    ወይ የቋንቋ ችግር አገውኛ ነው ወይስ ትግረኛ ተቸገርኩ ብቻ ያበዳ ነው ወድጀዋለሁ የልጅቷውብት የልጆቹ ደምፅና ቁጅና ምንም ቃል የለኝም መኳንት በጣም ነው የምውድህ ድሮም

  • @merhawitatsbha
    @merhawitatsbha Před 4 lety +11

    Wow wow ybel harif srah one .love Tigray^ Agow❤💛

  • @zwagwag1403
    @zwagwag1403 Před 4 lety +19

    We love my agew ppl😍 and Tigray ppl

  • @tigistkalv7033
    @tigistkalv7033 Před 4 lety +10

    Mekuanent, the best singer, the best dancer, and the most beautifull man ever❤❤🇪🇹🇪🇹😻🥵🥵😻😻😘💔😍

    • @maryambrahim82
      @maryambrahim82 Před 4 lety

      Tigist Kalv all of his songs are beautiful such a lovely man and talented🥰

  • @shshaynega3151
    @shshaynega3151 Před 4 lety +2

    ዋውውውው ብጣዓሞይ ፅብቅ ስራሕ እዩ እዋይ አውርስ ዓድና ደስ ክብለካ መኮነን ሽኮር አብ ብባሃሉ ዝሕበን ንሕብረተሰቦ ዘክረዕ ተፍተውቲይ ፍጥረት

  • @user-hi5wm6kh9y
    @user-hi5wm6kh9y Před 4 lety +60

    ባሌ ትግራይ ነው እኔ አማራ ግን እኔ ትግረኛ አልችልም ውዶቸ በጣም እንዋደዳለን ዘረኝነው የለብንም ናፍቆኛል 3 አመታሽን ነው በርቀት ፍቅር እፍፍፍፍፍፍፍ አሁን ግን ሦስት ወር ቀረኝ

    • @user-nb7yp4tj2y
      @user-nb7yp4tj2y Před 4 lety +1

      ትለምጃለሽ ማማየ ቀላል ነዉ

    • @user-vm1qv9sr3p
      @user-vm1qv9sr3p Před 4 lety

      ደረሰሻ በርቺ

    • @roozkiros6065
      @roozkiros6065 Před 4 lety +1

      እግዛእብሄር ፍቅርቹ እግዛእብሄር ይባርክላቹ እህቴ

    • @abebaabebehailu4943
      @abebaabebehailu4943 Před 4 lety +1

      edmen na tena bicha enji 3 wer kirb new ok

    • @teshomegislasei9279
      @teshomegislasei9279 Před 4 lety

      God bless you and your loved my dear sister. We tigreans love you too sweet heart. God bless your marriage and be happy and strong together.

  • @user-mk6zk9ec1n
    @user-mk6zk9ec1n Před 3 lety +4

    ኢትዮጵያ አገራችን ሰላምሽ ይብዛልን💚💛❤️

  • @samriesamra317
    @samriesamra317 Před 4 lety +14

    ደስ ክብልካ ሙቁራት ዓድመን ጠዕናን ይሃብኩም

  • @user-qn1rb6zv8s
    @user-qn1rb6zv8s Před 4 lety +43

    መኮንንት የኔ ምርጥ በጣም ደስ ይላል 🇪🇹😍❤❤❤❤❤❤

    • @SalamSalam-bb6qx
      @SalamSalam-bb6qx Před 4 lety +2

      አሳየ ደስ ክብለ መኮንን ዕድመን ጥዕናን ይሃብኮ

    • @karatangle9589
      @karatangle9589 Před 4 lety +1

      That's My Grandparents come from.

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 Před 4 lety +2

    አይ ደምፀ አይቁመና አይ ዜማና ግጥም አይ ሀገር ሁሉም ውብና ድቅ ነው አይ አበሻ ቢዜምለት ቢነገረው አይሰማም ከዚህ በላይ ምን እደምንፈልግ አይገባኝም ሀገሬ ሰላምሸ ይመለሰ

  • @delinahailu8123
    @delinahailu8123 Před 4 lety +5

    ተምቤቤ ዓደይ ተወረስ ወይኖ ወይየ ወይኖ እዚ ባህልና ክጥዕም

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f Před 4 lety +4

    እሰይ የዛሬ ደሞ ልዩ ነው እናመሰግናለን እንወድሃለን

  • @SaraSara-ot4zt
    @SaraSara-ot4zt Před 4 lety +75

    እስኪ ሞኬ ንእንደኔ ሚውደው በተለይ እስክ ታውን የሚወድ ላይክ አርጉኝ

    • @MaryMary-wq9iy
      @MaryMary-wq9iy Před 4 lety +1

      💖💖💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AaAa-hu9qg
      @AaAa-hu9qg Před 4 lety

      OR

  • @getachewkebede2651
    @getachewkebede2651 Před 4 lety

    ሞኬዋይ ዕድመን ጥዕናን ኣብዝሕ ኣቢሉ ይሃብኻ ኣታ ግርማ ዓዲ

  • @taibataiba.youtube4045

    መኮንትን የሚወድ ማን ነው ኢትዮጵያ እስላም እና ክርስቲያኖች ን ፈጣሪ ፍቅሩን ይስጠን አሜንንን በሉ ውዶቼ

  • @user-op6st6sn2w
    @user-op6st6sn2w Před 4 lety +5

    እንኳዕ ብሰላም መፃእኩም ፁቡቃተይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qs9op4of5l
    @user-qs9op4of5l Před 4 lety +1

    ስደትና የሕፅሮ ኣምላክ ከማይ ዓዱ ዝናፈቀ ስደት ዝመረሮ ላይክ

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Před 7 měsíci

    ያኔ በጥሩው ጊዜ ከላሊበላ እስከ ትግራይ የተሰራው ክሊፕ😢😢😢 ኸረ አላህ ሆይ የሰሜንን አንድነት መልስልን ልባችን በስቃይ ነዴዴ😢😢
    ጥር 5 2016 ዓ,ም

  • @user-ed7js4ev5f
    @user-ed7js4ev5f Před 4 lety +4

    ዕድመን ጢዒናን ይሃብኩም ፅሩያት ቀፅልሉ ደቂ ዓደይ ማዓረይ ከመይ ድኩም መክርዐቲ

  • @medigalltigray9742
    @medigalltigray9742 Před 4 lety +5

    ኣታ ክንደይ ደስ ይብሉ ትግራወይቲ ምኳነይ ዕድለኛ እየ

  • @user-sj7fq6nz4q
    @user-sj7fq6nz4q Před 4 lety +2

    ዘረኝነት ይሁደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @sarazabrabruk1055
    @sarazabrabruk1055 Před 2 lety +1

    ዓደይ ፀላእኪ ዓይኒ ይደፈኒ

  • @princesss7977
    @princesss7977 Před 4 lety +5

    እንኳዕ ናይና ኾንኹም ኣስልታት💖💖💖

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 Před 2 lety +1

    ጅግና ሓውና መካንንት ቃል ብተግባር ጅግናና

  • @fataumyassin8947
    @fataumyassin8947 Před 3 lety +1

    ይገርማል አማራእና ትግሬ አለባበሳሳችው አንድ ነው

  • @atsedeg.8105
    @atsedeg.8105 Před rokem +2

    We love you Agew people from tigray. Respect

  • @bnyamhadush4505
    @bnyamhadush4505 Před 4 lety +12

    Love you temben adey dani arkey ata jgna wedi alula❤❤❤

  • @almazalmiye4335
    @almazalmiye4335 Před 4 lety +7

    Ata deki tigray bejakum share &like nageberna fkrna ngletselom😍😘
    We love u mokannt hawna & daniye

  • @user-fe1xo9ru2f
    @user-fe1xo9ru2f Před 4 lety +2

    ዋውውውውው መኳንንቲ ከመይ ዲና ንፍትዉካ ኣጆኩም ሕጂ ተራኪቦም ደቂ ባህሊ

  • @seniyetwahidoliji83
    @seniyetwahidoliji83 Před 3 lety +1

    ትግራይ ዓደይ ባንች ሁሉም አይተኙም ሰላምሽ ተመልሶ ያሳየኝ እህህህ

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 Před 4 lety +1

    ብጣዕሚ ደስ በሃሊ ዕድመን ጥዒናን ይሃብኩም ደቅትግራይ

  • @user-xj3lu1fu8v
    @user-xj3lu1fu8v Před 4 lety +2

    እሰይ ደስ ክትብሉ ዕድመን ጥዕናን ንዓኩም

  • @mahirtube8754
    @mahirtube8754 Před 4 lety +3

    ከዘፈኑ ይልቅ ልጂቷ ቆንጂየ ነገር ናት 😍😍😍

  • @amber-ik6nb
    @amber-ik6nb Před 3 lety +2

    Beutyful, Beutyful ❤💚💯

  • @kirossyrgaembaye1592
    @kirossyrgaembaye1592 Před 4 lety +1

    ዕደመን ጥዕናን ይሃብኮመ ደቅ ዓደይ ምዓረይ

  • @selamberhe6255
    @selamberhe6255 Před 4 lety +2

    ዋው ብሓቂ ደስ በሃልቲ ዕድመን ጥዕናን ይሓብኩም (ዝሓፍተይ ድማ ብጣዕሚ ቆንጆ ተፈታዊት ኢኪ)

  • @selamgualtembien7376
    @selamgualtembien7376 Před 4 lety +1

    ኣገው ተምቤን ሕጂውን ከም ቀደሙ ክልምልም እዩ😘😘😘😘

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 4 lety +3

    ዋውውውው መኮንንት ምርጥ ስራነው አድናቂህ ነኝ ያገርህልጅ ከወሎ

  • @user-fz5nl6xh9z
    @user-fz5nl6xh9z Před 4 lety

    ወየየየየየው በጣም ማረከኝ እየደጋገምኩ ነው የማዘፋነው

  • @zdtube1386
    @zdtube1386 Před 4 lety +87

    በኢቶጲያነቱ የሚኮራቤቻላይክበሉኝ

  • @user-xd1gg9km5i
    @user-xd1gg9km5i Před 4 lety

    እይይይይ መኳነንት ሺ ብሆንክ መጫረሻላይ ደስ በሚል ዜማ ዘጋሃው ሲያምር ዋውውውው።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před 4 lety +19

    ውብ ባህል ሠላማቹህ ይብዛ ውድ ኢትጵያዊን 💚💛💓🙏

  • @selamnkulu2541
    @selamnkulu2541 Před 2 lety +2

    ደስ የሚል አቀራረብ በርቱ ሰላምና ጤና ይስጣ ችሁ።

  • @user-ed7js4ev5f
    @user-ed7js4ev5f Před 4 lety +3

    ኣሰይይይይይይይይይ ትግራይ ዓደይ ዓዲ ልቃዉንቲ ዓድዞም ጀጋኑ

  • @user-zp3ts9ji1v
    @user-zp3ts9ji1v Před 4 lety +28

    እስይይይይይይይ ሸኮሪናታት ደቂ ዓደይ ማዓረይ ስላም ቅሳነት ናዓኻም ደቀዛ ሓላል መሬት ከመይ ዲኹም መቅስነይ

    • @badelaburhan5660
      @badelaburhan5660 Před 4 lety

      በጣም ደስ ይላል ውድዋ ሃገሪ በጣም ትናፍቀኛለች እንደዝይ ሳያት ኣለቅሳለው💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-zp3ts9ji1v
      @user-zp3ts9ji1v Před 4 lety

      @@badelaburhan5660 ኣይዞሽ የኔ መልካም

    • @helentmariam1990
      @helentmariam1990 Před 3 lety

      @@badelaburhan5660 ዳንኤል በልጽጉ ስብ ይጥቁም ኣሎ አሎሞ 😥

  • @user-gd1ii1jw1u
    @user-gd1ii1jw1u Před 2 lety

    ወይኔ መኳንት መለስ በጣም ነው የምወደው ግን ቋንቋው ሊገባኝ አልቻለም ምናባቴ ልሁን😭😭😭😭

  • @melatg6907
    @melatg6907 Před 4 lety +1

    Sey deki Tembien kurat Tigrayna I love you so much❤💛💛. Deki adey shikorat😘😍Danu Keep going nay awrse young star❤💛

  • @user-xm8jb7ll3f
    @user-xm8jb7ll3f Před 4 lety +8

    ዋዉ ነዉ ደቂ ዓደይ ትግራይ ኣዲ ጀጋኑ 😘😘😘😘

  • @devintaylor8702
    @devintaylor8702 Před 2 lety +1

    Shalom my Brothers and Sisters 😇🙌👐😇

  • @user-wq5xu1zh8z
    @user-wq5xu1zh8z Před 4 lety +1

    መኳንንት ሽኮር ፍትውትውውውው 🇻🇳😘

  • @A.A-ec2gu
    @A.A-ec2gu Před 4 lety +1

    2 wonderful brothers they make my blood pressure in balance 😘😘😘

  • @abebahafetayadejudam2950
    @abebahafetayadejudam2950 Před 4 lety +1

    Wawwww edmen tenan yhabkum habayb temti muzic

  • @user-ev3qn4ox3z
    @user-ev3qn4ox3z Před 4 lety +2

    ስታምሩ ስላማቹ ብዝት ይበል የጀግኖች ዘር

  • @deguadegua3745
    @deguadegua3745 Před 2 lety +1

    We miss you Mekanynte

  • @hanahana4246
    @hanahana4246 Před 4 lety +2

    Tigray hagirey selamki yebzah ❤💛❤🇻🇳🇻🇳🇻🇳