Ethiopian music- Senedu Alee - Seladari(ስላዳሪ) - New Ethiopian Music 2016(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 10. 2016
  • Ethiopian - Senedu Alee - Seladari(ስላዳሪ) - New Ethiopian Music 2016(Official Video)
    Google+ :plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook : profile.php?...
    Subscribe: / @minewshewatube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    © Copyright: Minew Shewa Tube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Zábava

Komentáře • 787

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 Před 5 lety +80

    አማራወች ውስጤ ናችሁ😍😍መገን ወሎ ውበት አለ💔

  • @aemrozelalem1088
    @aemrozelalem1088 Před 2 lety +6

    AMHARA WOLLO RAYA RAYUMA.....BEST SONG

  • @user-mn1gc1gh8e
    @user-mn1gc1gh8e Před 3 lety +5

    اغانى جميله جدا. وانا. احب. الا غانى. الاثيوبيه. شى. جميل. مبدع مع شكرى. وتقديرى. على. هذا .الادا. الراءع

  • @auwalusaidu1318
    @auwalusaidu1318 Před 4 lety +14

    I am a Nigerian and I really like Ethiopian musicians!!!.

  • @bawabbawab6769
    @bawabbawab6769 Před 5 lety +5

    የወሎ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ስንዱየ በርቸ ያገር ልጅ አላ ገዶን ስታነሽ ደስ አለኝ ❤❤

  • @user-nf6hu4mz5j
    @user-nf6hu4mz5j Před 4 lety +4

    😭😭😭አይ ትዝታ የዛሬን ያርገውና ዘና በለንበት ነበር አይስደት ይኑይጥፋ

  • @user-mo6oz4ur6k
    @user-mo6oz4ur6k Před 5 lety +6

    አይታሰስም ምጣድ ባለሎ የፍቅር አገር የቆንጆ መፍለቃው እደነው ወሎ😘😘😘😘😘😘😘ወሎየ ነኝ ለዛውም የራያ ቆቦ😘😘😘😘😘😘

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox Před 4 lety +3

    ያዝግድህ።ወለየነኝ።ያውም።የደሴ።ልጅ።።ዘፈን።ሀራምነው።ግን።ሀገሬን።ያስታውሰኛል።በናፍቆት።በሰውሀገርነው።ያለሁት።የሀገሬልጅ።አብሽሩ።ኢትዮጰያውይ❤👏👏👏👏👏👏👏💃💃👍🎓🌷

  • @ncbcbc8123
    @ncbcbc8123 Před 7 lety +10

    ወይኔ ሀራን ስታነሳ ልቤ መታች ታምራላችሁ ማሮች እኔም መቸነው አገሬ ሀራ ገብቸ በሽርጥ እማጌጠው ናፈቀኝ

  • @zrfedemse5835
    @zrfedemse5835 Před 7 lety +20

    አቤት ድምጽሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ወሎየ በመሆኔ ኮራሁ

  • @meriamwoloyewa3263
    @meriamwoloyewa3263 Před 7 lety +17

    ልጁ ለኔ ተመችቶኛን ውሎ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @frezer9222
    @frezer9222 Před 7 lety +8

    የራያ ቆቦ ልጅ ባሎንይቆጨኝ ነበር ውይ ስደት

  • @user-fc3wu6pw8g
    @user-fc3wu6pw8g Před 5 lety +132

    እራያ ውስጤ ናቸው እስኪ እራያን የምትወዱ በላይክ አጨናንቁኝ በጣም አሪፍ ነው በርች😍😍😍😍😍😍😍💓💓💓

    • @user-ix6ju8vm5b
      @user-ix6ju8vm5b Před 5 lety

      እራያ።)ሁኖአገሬ

    • @benaflo4941
      @benaflo4941 Před 4 lety

      Merci pour votre réponse rapide mais je n'ai pas reçu votre merci bon clip

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 Před 4 lety

      👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @user-gh8cn1fi3i
      @user-gh8cn1fi3i Před 4 lety

      ማርርር ውጤ ነሺ

    • @sahalmusbax9254
      @sahalmusbax9254 Před 4 lety

      @@talalalazemi7195
      .
      .

  • @abaymolla8944
    @abaymolla8944 Před 7 lety +10

    ወይይይ ወልደያ ዶሮግብር ሀራ ዋሻዉ ኸረስቱ ……አዬ ስደት

  • @oneethiopia2850
    @oneethiopia2850 Před 7 lety +7

    I am addicted of this music. Wow!!!!!!! Nice.

  • @natnaelwondafrash5840
    @natnaelwondafrash5840 Před 3 lety +2

    ያገር ልጆች አቤት ለዛ ፡፡ አቤት ጨዋታ ሲያምርባችሁ፡፡

  • @ethioshife6685
    @ethioshife6685 Před 6 měsíci +1

    ምርጥ ዘፈን ባህሉን የጠበቀ የልጁን ስልክ የሚተባበረኝ 😅😅😅😅 ወደድኩት😊

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 Před 5 lety +7

    ይሄነው ምርጥ ስራ ወሎየን የሚገልፅ

  • @tgwolloyewa2429
    @tgwolloyewa2429 Před 6 lety +14

    ስንድየ ስወድሽ መገን ወሎ ያውም ወልድያ የጅ ገነት

  • @user-lc2ye4ef2b
    @user-lc2ye4ef2b Před 7 lety +2

    ላሉማ ላሉማ.... ስንድየ የኔቆንጅየ በጣም ትናፍቄኛለሽ ገና ብዙ እጠብቃለሁ በርች። በጠመም ውድድድድ አደርግሻለሁ
    ተስፋየነሽ ነኝ ከጄካርታ ኢንዶነዥያ

  • @tigstyemane404
    @tigstyemane404 Před 7 lety +8

    በጣም ነው የሚያምረው ትክክለኛውን የወሎ ባህሉን ነው ያቀረብሽው በርቺ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ

  • @asteralemu7899
    @asteralemu7899 Před 7 lety +14

    ዋውውውው እነዚህ ናችው ያገር ልጀወች ስታምሩ

  • @zinabumolla5442
    @zinabumolla5442 Před 4 lety +44

    አገሬ አገሬ ናፈቀኝ እደኔ አገሩ የናፈቀው ለዛውም ራያ lik ግጩኝ ዋጃየ ነኝ

  • @awekesee3900
    @awekesee3900 Před 5 lety +4

    ዋሽት ወስጤ ነው 👍😍😍😍

  • @tuhftgsyz5509
    @tuhftgsyz5509 Před 3 lety +2

    ሥል አዳሪ ምነው ሥለዳሪ
    ራያ ራዩማ ሥወዳችው ከምር
    ኑሩልኝ በደሥታ የራያ ልጆች ውሥጤ ናቸው

  • @abebawtesafa2911
    @abebawtesafa2911 Před 4 lety +1

    One raya noooooo two raya oneraya forever

  • @adanechpowlos9146
    @adanechpowlos9146 Před 7 lety +6

    አገሬን አስናፈቅሽኝ thank you so much you are great!!!

  • @user-up3tl3hx7u
    @user-up3tl3hx7u Před 7 lety +9

    ዋው ሥወዳቸው የራያና የመርሣልጅ ውድድድድነውየማደርጋችሁ ነገርግን አገሬንወረባቦንምእንዳረሣ

  • @amad-rx2hu
    @amad-rx2hu Před 7 lety +143

    የኔ ውብ ወሎየ ስታምርይ ወሎየወች ሴቱ ወይዘሮ ወዶቹ ሽግየወች ቃላት ያጥረኛል ለወሎሰው

    • @dfsdgdgg7861
      @dfsdgdgg7861 Před 7 lety +2

      የኔ ልዩ ታዳ ምን ዋጋላው እይፕስዳቡን ነው ያሉት እኔመችም።መድርሻ አጥች አለሁ

    • @alemneshasefa3631
      @alemneshasefa3631 Před 7 lety

      Dfsd Gdgg

    • @user-lt7xp9oh6v
      @user-lt7xp9oh6v Před 7 lety

      Dfsd Gdgg ምነው መድረሻ አጣሽ ማምየ

    • @user-yd3no6ge4t
      @user-yd3no6ge4t Před 7 lety +3

      a7mad 1 ወሎባሎንይቆጨኝነበረ

    • @user-yd3no6ge4t
      @user-yd3no6ge4t Před 7 lety

      Dfsd Gdgg ለምን

  • @user-yh3tk1zo8o
    @user-yh3tk1zo8o Před 7 lety +1

    ዋው ነው ድምፃሽ ተወዛዋዢዎቹ ግን መመናጨር ምነው አበዙ 😍😍😍 ስታምሪ

  • @qaaliabdi8597
    @qaaliabdi8597 Před 6 lety +8

    I am fron somalia form jubalnad we love music itobiya

  • @amaresisay3365
    @amaresisay3365 Před 7 lety +2

    So Good in Heart Speaking!!! From Mersa Abagetye.

  • @user-zq9hr8us1s
    @user-zq9hr8us1s Před 5 lety +33

    ወሎየወችና ጎንደሪወች ጥርሳቸዉ ገዳይ ነው

  • @nancyethiopia2148
    @nancyethiopia2148 Před 7 lety +10

    ወሎ ፍቅር ነው ውስጤ ነች እኔ ግን ሽዋ ነው አገር

  • @shoshoel-smany1024
    @shoshoel-smany1024 Před 6 lety +5

    I LOVE THIS MUSIC SOOOO MUCH

  • @adanechpowlos9146
    @adanechpowlos9146 Před 7 lety +2

    wow!!! very nice thank you.

  • @sebliyemariyamlij282
    @sebliyemariyamlij282 Před 7 lety +4

    ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ♥♥♥♥

  • @user-xg3ee7lt2r
    @user-xg3ee7lt2r Před 5 lety +4

    ዋው ምርጥ ሙዚቃ 😘😘

  • @almazmelese6508
    @almazmelese6508 Před 7 lety +2

    ውይ ሰንድየ ያገሬ ልጅ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ቀጥይበት እወድሻለው

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 Před 6 lety +3

    እዳው ስወዳችሁ የመርሳ ልጅ ባልጠብስ ይቆጨኝ ነበር ውድድድድድ

  • @naemaahmed3133
    @naemaahmed3133 Před 7 lety +10

    የምትዘፍንለት ልጂ ተመቸኝ በጣም በተለይ ሲስቅ አቤት ቁንጂና

  • @benchalemmknen5784
    @benchalemmknen5784 Před 7 lety

    ዋው የገሬ ልጂ በጣም ቆንጆ ነው በርች ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 😘😘😍😍😍😍😍

  • @mamila295
    @mamila295 Před 2 lety +2

    ዋው ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @user-ji8xh1tv4f
    @user-ji8xh1tv4f Před 5 lety +6

    እኔስ ለወሎ ልጆችምን ልሁንላችሁ እደው ስታምሩኝ እኮ በርቱ በስደትላይያላችሁእህትወድሞች ስላማችሁይብዛልኝ በተርፍ እወዳችሁ አለሁ

  • @adanechpowlos9146
    @adanechpowlos9146 Před 7 lety

    Thank
    you yena konjo.

  • @selinaselam6547
    @selinaselam6547 Před 7 lety +2

    wowww arife new
    endat endaasnkaut eskisa

  • @BirukYoutub
    @BirukYoutub Před 25 dny

    Amazing sound!

  • @nahomabebe3582
    @nahomabebe3582 Před 7 lety

    sendu betam yameeral yene ehit konjo musca new i am proud of you yimer chekole form U.S.A

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 Před 3 lety +1

    የኔ ሽቅርቅር የየጁ እንቁ ካሳው መንገሻ ወንድሜ

  • @user-ht1nt1im1i
    @user-ht1nt1im1i Před 7 lety +2

    wow nice music I love it wollo people

  • @alibli4124
    @alibli4124 Před 7 lety +108

    ያለምንምሜካፕ የሚያምሩት ባብዛሀኛውወሎዎችናቸው ወሎየስለሆንኩብቻሳይሆን ሀቅነው

  • @meronlove2411
    @meronlove2411 Před 7 lety +1

    ምርጥ ወሎየ የገዶ ልጅ የጉባላፍቶዋ ሽጋ በርች

  • @adinotarekgen9539
    @adinotarekgen9539 Před 7 lety +7

    my favorite wollo music ....wow!!!
    from California

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki Před měsícem +1

    አማ ራ ዴሜ ነው❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋💋🎉🎉🎉🎉💞💞👍👍💋💋💋👍👍💞💞💋

  • @user-uk5uw7nc5w
    @user-uk5uw7nc5w Před 7 lety +2

    ዋው ቆጅት ትዝታየን ቀሰቀሽው መገን ጆሮ ግብር

  • @akliluhabte3178
    @akliluhabte3178 Před 4 lety +3

    Yes Weldiya is home of beauty!

  • @user-cq6dd4ei8i
    @user-cq6dd4ei8i Před 2 lety

    አቤት ድምፅ ወሎየ ባልሆን ነበር የሚገርመኝ

  • @fatimaalblooshi9518
    @fatimaalblooshi9518 Před 7 lety +3

    ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ መኩ ማኛ አላህ ይጠብቅህ ወንድም

  • @user-sh3yl7th8t
    @user-sh3yl7th8t Před 4 lety +2

    الله لا تحرمنا من الطرب

  • @hayletube5897
    @hayletube5897 Před rokem +1

    Woldia. Ysmen waan ketmachinnn

  • @honeyfikerhoneyfiker8003
    @honeyfikerhoneyfiker8003 Před 7 lety +17

    ወሎ ላለሊበላ ወልድያ የኪነት ቡድን በርቱ አሁን ወጣወጣ እያላችው ነው በርችይ ስንድ♥

  • @tomparankewich1281
    @tomparankewich1281 Před 4 lety

    Great video, Thankyou

  • @abateminale1713
    @abateminale1713 Před 7 lety +2

    ዋውውውውው እህት አለም የኔ ልዩ በታም ሀሪፍ ነው አይዞሽ በሪችልኝ እንኳንም የኔ ሆንሽ አቦ ምን አባቴ ልሁንልሽ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +3

    አማራ መሆን ወበት ነው😍

  • @user-gc3og3ve5v
    @user-gc3og3ve5v Před 7 lety +1

    በጣምደስየሚልነው እግዛቤህር ይጠብቅሽ

  • @ko8264
    @ko8264 Před 7 lety +3

    ዋው በጣም ያምራል ስንዱ በጊዜው እኔም አብሪሽ ነበረኩ የዛሪን አያርገው እና ስደተኛ ሁኘልሻለሁበረች ጎደኛየ

  • @mesilovemami9466
    @mesilovemami9466 Před 7 lety

    ዋው ወሎዎች ስወዳቹ

  • @user-sn3sr8lc3i
    @user-sn3sr8lc3i Před 6 lety +19

    የሳንቃዋ ቆንጆ ያገሬ ልጅ

  • @merryaassaminew9988
    @merryaassaminew9988 Před 4 lety

    Wow yene wud abet dimx Marakiyee nesh Woloyee balhon yikochegni neber

  • @yebesrayebesra8749
    @yebesrayebesra8749 Před 7 lety

    wowwww dese setlue
    debru konjoo yamrbhal
    sendu thanks ehitachin kidamia tebkign sanka gebya laye I love it!

    • @oneethiopia2850
      @oneethiopia2850 Před 7 lety

      Yebesra Yebesra I. 💚you sweety. From Weldiya. Gedober 💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @user-po4by4wq2v
      @user-po4by4wq2v Před 4 lety

      ምነው

  • @AbCd-mc4qx
    @AbCd-mc4qx Před 6 lety +1

    ጥሩ ነው ያምራል ደስ። ይላል

  • @fasikadejen1489
    @fasikadejen1489 Před 7 lety

    ሁሉ ነገርሽ ያምራል የኔ ስልምልም ቆንጆ😘

  • @user-gk6vv8vt4s
    @user-gk6vv8vt4s Před 7 lety

    ምርጥ ነው መልክአ ምድሩ ዋው አገሬ ትዝ አለኝ

  • @user-jn2yy4os9i
    @user-jn2yy4os9i Před 4 lety +1

    የጀግናና የቆንጆ መፍለቂያ አይቀርም እመጣለሁ መርሳና የጅ የአባቴ አገር

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 6 lety +3

    አሪፍነው አማራ😍😍😍

  • @isalemisalem2960
    @isalemisalem2960 Před 7 lety +3

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-xo3uh8ni9t
    @user-xo3uh8ni9t Před 5 lety +23

    የወልድያ ልጅ ነኝ እናቴን ናፋቂ

  • @hmahmd6642
    @hmahmd6642 Před 7 lety +1

    ዋው የኔ ቆንጆ

  • @user-qh7tc7zb4y
    @user-qh7tc7zb4y Před 4 lety +2

    ሀገሬ ከዝህ ከካሮን አወቶኝ በደህን በተገንኝነ

  • @user-is9xx6do5v
    @user-is9xx6do5v Před 4 lety +2

    እምጣልሁእያልክምነውቅርህብኝ

  • @user-co5jd2wy9b
    @user-co5jd2wy9b Před 7 lety +4

    ዋውው ♥♥♥♥♥♥♥♥
    ያምራል ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c Před 3 lety

    ስወዳት የኔ ቆንጆ ♥♥♥♥ በርቺልን ውብ

  • @sisayneshteka1067
    @sisayneshteka1067 Před 7 lety +2

    aha aha
    waaaw betam yamral
    swodsh wolloyewa konjo 💚💛❤👈👍

  • @user-hn7jf1jx6y
    @user-hn7jf1jx6y Před 7 lety +127

    መቸ ነው ሀገሬ እምገባው ወልድያ ናፈቀኝ😭😭😭😭

  • @mes725
    @mes725 Před 3 lety +1

    የኔ ደርባባ ሁሌም ብስማሺ አልስለችሺም እህቴ
    እስኪ ወልደያወች ጃርሳወች ገዶች ቃልሞች ግቡና ስብስክራይብ አርጉኝ አዳድስ ስራ ይዥ እመጣለሁ

  • @user-rj2rl8md7r
    @user-rj2rl8md7r Před 3 lety

    ያገሬ ልጂ ያውም የወልድያ የጁ ገነት

  • @yibeeyimer8895
    @yibeeyimer8895 Před 7 lety

    i love z song because, it is original and indigenous

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 Před 5 lety +4

    እኔ ኧልቅሸ ልሞት ነዉ መቸነዉ አገሬ እምገባዉ

  • @user-vr2pc8uy5t
    @user-vr2pc8uy5t Před 4 lety +2

    ayyyy edile kesew betachi argeh arokegni 😒😒😢
    Ybilagnilih sidet 😭

  • @matusalaeshetu7557
    @matusalaeshetu7557 Před 7 lety +1

    this Emebet Nice beautiful thank you I from yajo wollo

  • @sarachakole137
    @sarachakole137 Před 7 lety +1

    Wow Yene konjooo stamri des ylal

    • @zizifeker9297
      @zizifeker9297 Před 6 lety

      የባላባት ልጅ ነው የአገሩ ምስለኔ

  • @hiwotawoke6170
    @hiwotawoke6170 Před 7 lety +1

    ሥታምሪ የኔ ቆጆ አይገልፅሽም የኢትዮጵያ ቆጆ ቁጥር የለዉም ምን ዋጋአለዉ የሠዉ ሀገር በርሀ በላን

  • @rozatesfaye877
    @rozatesfaye877 Před 7 lety +2

    ዋውቆንጆድምፅሽያምራል

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 Před 6 lety

    ትክክል የማሽላው አገር አላ ገዶ ነው ጥቅሹን ወልደያ ምን አበቀለው 😘😘😘 እግዚአብሄር ይጠብቅሽ 😘😘😘

  • @hentaxtube4637
    @hentaxtube4637 Před 3 lety

    S yeeee yene konjoooo berichey marrr

  • @jawahrbintislam5789
    @jawahrbintislam5789 Před 7 lety

    betam arif sra new berchi

  • @maymoonay9215
    @maymoonay9215 Před 7 lety

    wawwww yamral konjo new ketybet

  • @kiyayekiyaye7597
    @kiyayekiyaye7597 Před 4 lety

    Raya wsta new

  • @almazlove3032
    @almazlove3032 Před 7 lety +1

    yamirale yene konjooo

  • @chekolworku9508
    @chekolworku9508 Před 7 lety

    harif nwe ehit berche👍👍👍