Bamlak Getnet - ማን ጣለ ወርቅ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2019
  • Ethiopian Music : Banchiamlak Getnet - ማን ጣለ ወርቅ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited,
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ ከዛ የደዉል ምልክቱን ይንኩት
    / @henitube3560
    Copyright ©2017 Heni Tube
  • Zábava

Komentáře • 826

  • @tiggesttamlo3430
    @tiggesttamlo3430 Před 5 lety +19

    ዋው አማራ በመሆኔ እኮራለሁ ለዘውም ጎንደሬ♥♥♥♥♥🇧🇴🇧🇴

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 5 lety +73

    አማራ የአባቶቹን ታሪክ ያድሳል!!✊✊

  • @moonlaity7872
    @moonlaity7872 Před 4 lety +10

    I am from Comoros island 🇰🇲🇰🇲🇰🇲but i like Ethiopia songs

  • @servant_symm
    @servant_symm Před 4 lety +6

    አማራዎች ባላችሁበት ተነሱ
    እኔ የሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ ለዛውም የሸዋ ሮቢ ግን
    ጎንደር ውድድድ ነው የማደርጋችሁ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 5 lety +41

    ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር 💚💛❤ ገራሚ ኪሊፕ 👍

  • @mytune3979
    @mytune3979 Před 5 lety +37

    ደስ የሚል የሚገርም ድምፅ ነው ያላት እስኪ ጎንደርን የናፈቀ ወጣ ወጣ በሉ
    ተከዜን አልፌ ሊማሊሞ ስደርስ
    ያስጋልበኝ ጀመር በትዝታው ፈረስ...

  • @Fallacia_Konstantinos
    @Fallacia_Konstantinos Před 3 lety +18

    I love Ethiopia, Amhara people & your music!!! We are brothers!!! Love from Greece!!!

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +574

    ጎንደርን የምትሉ እስኪ የት ናችሁ ስወዳችሁ እኮ👏👏👍👍👍

  • @muhheademii3373
    @muhheademii3373 Před 5 lety +50

    ኩራቶቼ ስወዳችሁ እኮ አማራነት ይለምልም ወለየዋ ነኝ ውድድድ ደሞቼ ያዝ ጎንደር እስክስስስ💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤

    • @user-gh8gf1oh1q
      @user-gh8gf1oh1q Před 5 lety

      ደማችን አንድ ነው ውድድድድድድ እኛምም😘😘😘😘😘

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety

      እኛም ዉድድድድ አንድ ነን ደማችን

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety

      አንድ ነዉ ደማችን ማርየ

  • @nardos2417
    @nardos2417 Před 5 lety +178

    ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር።😍ውስጤ ናችሁ🇦🇹🌹

    • @user-it4iw8vw8v
      @user-it4iw8vw8v Před 5 lety +6

      በጣም ጎንደር ጎንደር የፍሲል ሀገር

    • @zendrozebder6713
      @zendrozebder6713 Před 5 lety +2

      Nardos mar አማራ ባልሆን ይቆጨን ነበር በይ እስኪ?

    • @gezatilahun6093
      @gezatilahun6093 Před 5 lety +4

      ኑሩልኝ ጎንደሪዎች ከእነባህላቹሁ እኔ ጉራጌ ነኝ ከመሀል አውሮፖ

    • @nardos2417
      @nardos2417 Před 5 lety +1

      @@gezatilahun6093 አሜን ሁላችንም ያኑረን🙏እናመሰግናለን😘💚💛❤

    • @user-jg6xk7sd8e
      @user-jg6xk7sd8e Před 5 lety +1

      Gf

  • @sisaykasa7592
    @sisaykasa7592 Před 5 lety +48

    ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኛል ነበር እናታለም ጎንደር ለዘላለም ትኑር 😊😊😘😘😘

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u Před 5 lety +7

    አማራ ደሜ አማራ ክብሬ አማራ ኩራቴ ዘራችኩ ይብዛ ጠላታቹ አይኑ ይፍስስ ጅግኖቼ ባንድነት ወደፌት........

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v Před 5 lety +109

    ሀገሬ ባንዴራሽ ከፍ ይበል እናታለም ጎንደር ሁሌም ሙሽራ ነሽ ውድድድድድድድድ ቤተ አማራዎች እህ ደሞቸ

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k Před 5 lety +108

    ዲምፃን ስወዲላት ይችን ልጂ😍
    እስይ አማራወች አቦ ከአራቱም አቅጣቻ ብቅ በሉና በጎንደር እናስነካው እልልልልል💚💛❤😍💋💋

  • @user-db9re2fk3p
    @user-db9re2fk3p Před 5 lety +86

    አማራ መሆን እደት ደሥ ይላል ጎደሬወች ውድድድድድድ በአጠቃላይ አማራ ፍቅር ነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-it4iw8vw8v
    @user-it4iw8vw8v Před 5 lety +55

    በማተቡ አዳሪ ሰው አምኖ እማይከዳ ጎንደር ያውቅበታል ሲቀበል እንግዳ 💘💘💘💘💘💘❤❤❤ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 🇪🇹🇪🇹

  • @fatumayimer2708
    @fatumayimer2708 Před 4 lety +7

    ውበት ሲለካ አማራ ነው ለካ ሁለነገራችን ደስ ይላል

  • @Duchess-T
    @Duchess-T Před 4 lety +5

    አገሬን አስናፈቃችሁኝ !!
    💗💗💗 ጎንደር የማንነቴ መሰረት !! እስካይሽ በድጋሜ አገሬ ሰላም ሁኝልኝ💗💗💗

  • @diwethanna410
    @diwethanna410 Před 5 lety +9

    ዋዋዋው ተባረኪ ውልቃይት ጠገዴ ይተወለድኩበት ትዝኣለይ ኣገሬ

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes1907 Před 5 lety +19

    የኔ ቆንጆ እህት በርችልኝ በጣም ያምራል ጎንደሬ ባልሆን ኑሮ ይቆጨኝ ነበር የኔ አስተዋይ

  • @johnkuma152
    @johnkuma152 Před 3 lety +7

    I give standing ovation to ethiopian music. This is really good . Fast and with rushing blood🇰🇪

    • @esteemikhael5118
      @esteemikhael5118 Před 3 lety +1

      Love you back kenya our good neighbor and real brother;)

  • @tamrtiagobzie16
    @tamrtiagobzie16 Před 5 lety +6

    ጎንደሬ ሁኘ እዲህ የተመሰጥኩት ባልሆን ግን ምን ልሆን ነበር አሳድጄም ቢሆንም ጎዴሬ አገባ ነበር ጎንደር ውስጤ ነሽ ውድድ💚💛💖💎👌

  • @igo1071
    @igo1071 Před 5 lety +10

    Beautiful song nice. 💚💛❤️🙏🏼የሚወደድ ሙዚቃ ቆንጆ አለባበስ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 Před 5 lety +41

    ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ ሀገር
    ያንዲት ኢትዮጲያ ዋልታ እና ማገር
    የአማራ ፈርጥ ጎንደር
    የአማራ የጀርባ አጥንት
    አማራ ዘራችን ይለምልም

  • @tgweyneye1944
    @tgweyneye1944 Před 5 lety +17

    Proud to be Amhara 🇨🇬♥️

    • @fikresbezabih1039
      @fikresbezabih1039 Před 3 lety

      Ethiopia symbols of African resistance great respect to Ethiopia I am proud of you

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před 10 měsíci +1

      God bless 65 million Amhara❤🙏❤️...Fano forever❤💪

  • @abaynsheketema6334
    @abaynsheketema6334 Před 5 lety +22

    አሜራካዊ ነኝ ብለህ አትኩራ ጎንደሬ መሆን አለእና ።

  • @user-ei4yx1vm6u
    @user-ei4yx1vm6u Před 4 lety +17

    From the perspective of Japanese(outsiders of Ethiopian culture),
    I think her singing and video convey Gonder's charms well.

    • @genetmessalie6041
      @genetmessalie6041 Před rokem

      yaa! It's gonderian cultural music Amhara Ethiopia& thank you for your invitation.

    • @genetmessalie6041
      @genetmessalie6041 Před rokem

      yaa! It's gonderian cultural music Amhara Ethiopia& thank you for your invitation 0:48

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +5

    ዋውጎንደር።የጀግኖችአገራ።አማራዩ

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 Před 5 lety +8

    ያፄወቹ ባልሆን ይቆች ነበር 😘💖

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety +22

    እኔም ናፍቆኛል ግንቡ ፋሲለደስ

  • @alaamalaam8861
    @alaamalaam8861 Před 5 lety +25

    አማራ ሴት ውንዱ ጀግና ነው ።

  • @daor91
    @daor91 Před 5 lety +16

    ደስ ስል ድምጣ 👍👍👍ቪድዮ በጥምቀት ነዉ የተቀረጠ መስቀል አደባባይ ነበረሁ ስቀረጥ በጣም ደስ ምል ነበር

    • @FfFf-oc8yy
      @FfFf-oc8yy Před 5 lety

      Meskel adebabay adis abeba new ende

    • @daor91
      @daor91 Před 5 lety

      ጎንደር ነዉ ከፒአሳ አጠገብ 🇪🇹👌

    • @girmagetaneh9244
      @girmagetaneh9244 Před 4 lety +1

      ጎንደር ጎንደር ...... ዘላለም ጎንደር

  • @user-hp9zr2iu3y
    @user-hp9zr2iu3y Před 5 lety +37

    እስኪ ጎንደሬ ባል ፈልጉልኝ እንደው ስወዳችሁ ደሞቼ አማራ ዘራችሁ ይባዝ የኔ የዋህ ህዝብ

  • @kidistmame7364
    @kidistmame7364 Před 5 lety +7

    ጎንደሪ በመሆኔ በጣም ኩራት ይስማኛ የስው ዘር መገኛ ልዩ ጎንደሪሪ

  • @mrkella3
    @mrkella3 Před 3 měsíci

    I don't understand the language but I like to listening 🎧 I am from Tanzania 🇹🇿🇹🇿🇹🇿🇹🇿🇹🇿🇹🇿🇹🇿🇹🇿🇹🇿🇹🇿🇹🇿

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 4 lety +1

    አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ ሰላማችሁ ይብዝ

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 Před 2 lety +2

    ክብር ለኢትዮጵያ አፍሪካ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል፤ እኛ ወታደራዊ ኃይል ነን

  • @user-wg1dm5ij2u
    @user-wg1dm5ij2u Před 5 lety +8

    ደሥ ደሥ እረ ጎንደር ሥደርሥ የሚለኝ ደሥ ደሥ ጎንደርየ ክፉ አይንካሺ

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w Před 4 lety +2

    ኧረ ገዳዬ ከንጉሥ ሚካኤል ከቤተ አማራ ወሎዬ ነኝ አቦ አማራራራራራዬዬዬዬዬዬዬዬ ከፍፍ ይበል 💚💛❤

    • @yezenaalemu5559
      @yezenaalemu5559 Před 3 lety

      मतपय्तीव्क़्वीएर्क़्रेफ्फ्इ6लेकिन पर ऊ

  • @user-ww3zs8sm5l
    @user-ww3zs8sm5l Před 6 měsíci +1

    እናት አለም ጎንደር❤❤❤

  • @amarechmamo8410
    @amarechmamo8410 Před 5 lety +119

    ጎንደርን የላቹህ እስኪ እንያችሁ ላይክ ግጩኝ ❤🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹❤

    • @user-ik4rg8ot1r
      @user-ik4rg8ot1r Před 5 lety +1

      Amarech Mamo እኔ ወለዬ ነኝ ግን ጎደሮወች ልክ ወሎ ነው የምወዳችሁ

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety +1

      አድ ነን ማሮችየ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አማራየ በሙሉ ዉድድድድድ

    • @yengusietesfahun8337
      @yengusietesfahun8337 Před 4 lety +1

      :-\ :-\ :-\ :-\ :-\ :-\ :-\ :-[ 🚾🚫

    • @abielsisaykefyalew7328
      @abielsisaykefyalew7328 Před 4 lety +1

      ጎንደርትኑር

    • @marwaayach4882
      @marwaayach4882 Před 4 lety +1

      I The only one first 09865ltime in @@abielsisaykefyalew7328 is the

  • @genetmollageny4256
    @genetmollageny4256 Před 5 lety +4

    ፀጥ በሉ ይላል ያስደምማል
    ዋው ጀግናየ በርቺልኝ
    ምጡቅ ወፈን
    ሀገሬ እንከን የለኝም ስወድሽ
    አማራ ነኝ የባህርዳር ቀበጥ ❤❤😘😘😘😘😘

    • @fikresbezabih1039
      @fikresbezabih1039 Před 3 lety

      Ethiopia symbols of African resistance great respect to Ethiopia I am proud of you

  • @nourahmad3791
    @nourahmad3791 Před 4 lety +1

    አቤት መታደሌ አባሬ ጎንደር እናቴ ወሎ እድገቴ ባህርዳር ኑፁህ አማራዊ

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j Před 5 lety +5

    ጎንደር😘💚💛💓

  • @user-ru5qp3jj6t
    @user-ru5qp3jj6t Před 5 lety +7

    ዋውውውውውውው ጎንደርነቴ ኩራቴ ጎንደር ሰላምሽ ብዝት ይበል ዉዷ አገሬ

  • @user-ir5ic2os4n
    @user-ir5ic2os4n Před 5 lety +2

    ጎንደሬወች ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያን ሃገሬ ብሎ ባንድራውን የሚጣላ ባናቱ ይተከል

  • @fikir3782
    @fikir3782 Před 5 lety +5

    አቦ ዘርሽ ይባረክ ጎንደር

  • @seniseni9214
    @seniseni9214 Před 5 lety +26

    ዋዋዋዋ ምግርም ድምፅ እና ምግርም ብቃት አለሽ በርቱ ጎንደርነቴ ኮራቴ😍😍😍😘😘😘

  • @marylove3388
    @marylove3388 Před 5 lety +16

    Amhara power 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤

    • @fikresbezabih1039
      @fikresbezabih1039 Před 3 lety

      Ethiopia symbols of African resistance great respect to Ethiopia I am proud of you

  • @ashenafimiskir7286
    @ashenafimiskir7286 Před 5 lety +4

    In my life nothing is impressed me more than yeGonder Eskista. Abo yimechish Banchiamlak

  • @__-517
    @__-517 Před 5 lety +5

    ዋውውውው ድምፅ ተሰቶሻል በቃ ጎንደር ውስጤ ነው ጥሎብኝ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 5 lety +13

    የጀግና አገር ሲነሳ ይነሽጠኛል ጉንደሪ እኮ ፍቅር ነው ለማዕተቡ ሞች ዘራቹህ ይብዛ

  • @JasonGitheko
    @JasonGitheko Před 4 lety +11

    Unique and massively talented team. Kindly do an English blog to give the story of this performance. Many many people would want to know more about this unusual production. I do not know the language but I get a sense of an ancient and righteous tradition, worshipers of YAHWEH?

  • @gassking6849
    @gassking6849 Před 5 lety +68

    ጎንደር❤💚💛 ሰላምሽ ይብዛ በደንብ ባላቀውም በናቴ ጎንደሬ ነኝ ስሙ ሲነሳ ልዩ ስሜት ይሰማኛል

    • @user-uj3go1qt9x
      @user-uj3go1qt9x Před 5 lety +1

      Me to

    • @user-qg3sz9xx7q
      @user-qg3sz9xx7q Před 5 lety +1

      Betam

    • @belkosangare7721
      @belkosangare7721 Před 4 lety

      Nice

    • @banchiamlaka9667
      @banchiamlaka9667 Před 4 lety

      አይዞን አንድ ቀን ታዮታላችሁ የቅዱሳን ምድር ናት ብዙ የቅዱሳን ደም የፈሰሰባት ከኖህ ጀምሮ አቡነ ተክለ ሀይማኖትን የብዙ ቅዱሳን አፅም ተቀብሮ የሚኖርባት የቃልኪዳን የኢትዮጵያ የጎን አጥንት እኔም ከተለየሗት እየው 13 አመት አለፈኝ በናፍቆት አለኩኝ

    • @user-ch3fq7tc4z
      @user-ch3fq7tc4z Před 3 lety

      የናትሽ።(ክን) ሀገር እየው ይገባታል ጎንደር

  • @ethionairobimoha4194
    @ethionairobimoha4194 Před 5 lety +5

    ዋው የኔ እህት ድሮም አቅም እንዳለሽ አቅ ነበር ኦህ ያውም በጎንደር መጣሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቂኝ የነፍጸኛ ልጅ ነኝ ያውም የጎንደር

  • @user-xz5ii7wk6r
    @user-xz5ii7wk6r Před 5 lety +9

    እናታለም ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety

      ፋሲል ከነማ የጎንደር አርማ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍

  • @njj1555
    @njj1555 Před 4 lety +6

    Love you so much panchia..lm sudanese doctor female..am addicting listening to your singing it makes me so happy..hope one day meeting you..lots of love to you and Ethiopia

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Před rokem +1

      Well come to Ethiopia 💚💛❤️👍🏾

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety +3

    ልዩ ነሽ እናታለም ጎንደር ዉድድድድድ አማራየ በሙሉ ደሜ ነዉ

  • @user-ws1ck3hy7l
    @user-ws1ck3hy7l Před 5 lety +19

    ዋው ያምራል። ሁሊም ተወደሸልኝ አገሪ ውይይይይይይ ጎንድር ባልሁን እንዴት ይቆጨኝ ነበር ሰላምሽ ይበዛልኝኝኝ

  • @zemenhabeshawit3882
    @zemenhabeshawit3882 Před 5 lety +6

    ዋዉ ድምፅሸ በጣም ያምራል እናም ተወዛወዞቹ ❤🎶❤🎶

  • @abebaserebehailu7667
    @abebaserebehailu7667 Před 5 lety +2

    ኢትዮጵያዊ ባልሆን ብሎም አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @zemenayabje2155
    @zemenayabje2155 Před 5 lety +5

    የኔ ውብ ❤❤❤❤❤❤
    የኔ ፋለቅለቅ እንዴት ድምታምሪ የኔ ወርቅ ቅጥይብት ❤❤❤❤❤

  • @user-ur6yc1xg8v
    @user-ur6yc1xg8v Před 5 lety +4

    ወሎየ ነኝ ግን ጎደር ውሥጤነው💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💖💖💘💘💖💖💖

  • @yameralbefikadu6428
    @yameralbefikadu6428 Před 2 lety +1

    አቡ ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ ውዴ አምላክ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ልጅ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety +1

    አማራዬ💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @alamaslm6313
    @alamaslm6313 Před 5 lety +2

    ጎንደር የፍቅር ሀገር ጎንደሬ ወች ውስጤ ናቸው እኔ የሰሜን ሸዋ ልጅ አማራ

  • @user-qp6hd1we7p
    @user-qp6hd1we7p Před 5 lety +30

    እናት አለም ጎደር ክፉሽን አልስማ

  • @kinduzewdu7432
    @kinduzewdu7432 Před rokem +1

    የጎንደር ሙዚቃ እና ጭፈራው በጣም ደስ ይላል

  • @mohammad222100
    @mohammad222100 Před 5 lety +8

    تحيه وتقدير للشعب الاثيوبى من البلاد التى نحبها واعتبرها بلادى الثانى تربطنا علاقات متينه اتمنى لكم التقدم والرخاء والازدهار اخوكم من السودان

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 4 měsíci +1

    አማራዬ እንኳን ከናተ ተፈጠርኩ፡፡ ❤❤❤❤❤

  • @user-qg3sz9xx7q
    @user-qg3sz9xx7q Před 5 lety +5

    ትርታየ ጎንደር የናፈቀው ማነው ላይክ ግጩኝ

  • @user-ij3mr1pd3c
    @user-ij3mr1pd3c Před 5 lety +16

    አማራ ሁሌ ማሸነፍ ነው ወኔው በቃ ጊዜውን ጠብቆ ታሪኩን ያድሳል

  • @sisuguitar2077
    @sisuguitar2077 Před 5 lety +5

    ኮመንት ሰጪዎች እስኪ ተደራጅተን አዋተን አማራን ክልል በልማትና በሰላም ዘርፍ እናሳድጋት

    • @user-hh5wo8yg9v
      @user-hh5wo8yg9v Před 3 lety

      ዮሴፍ ይጥና ቤት ብቅ በል ወንድምዬ። አማራ ፋውንዴሽንን ተቀላቀል።

    • @mrvip1547
      @mrvip1547 Před 3 lety

      Tekkle

  • @user-mv7rb5ek2t
    @user-mv7rb5ek2t Před 5 lety +22

    ወሎየነኝ እኮ ግን ጎንደር ፍቅር ያዘኝ ይመቻችሁ ግን አሁን የምንዘፍንበት ስአት አይደለም ተያይዘን መዋጋት አለብን

  • @user-zj5hv9pu7x
    @user-zj5hv9pu7x Před 5 lety +2

    ዋዉዉዉ በጣም ያምራል እኔ ወሎየ ነኝ ግን ጎንደሬወች ውሥጤ ናችሁ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 3 lety +5

    You are not only talented, beautiful, and love, you are Ethiopian treasure. In your age, you are giving Ethiopian people happiness, love, and unity. Your saying words, voices, expressions, and love to Ethiopia tells a lot. I call you treasure. Thank you!

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Před 3 lety +1

    ዋው መርጥ ስራ ነው ውዝውዝ

  • @user-po9up8by6k
    @user-po9up8by6k Před 3 lety +1

    አሸንፋለሁ ብለሽ እንዳሰብሽው ምርጥ ዘፈን ዘፈንሽ/የዚችን ልጅ ህይወት የለውጠ የእኛንም ይለውጥልን የሰው ፊት የሚገርፈንን አቦ ሰልችቶኛል ብቅል)

  • @anuzam
    @anuzam Před 3 lety +1

    ባንቺአምላክ አቤት ደስ የሚል ስም ነዉ

  • @user-kx2sg2my4k
    @user-kx2sg2my4k Před 5 lety +6

    እምየ ሀገሬ ክፉሽን አልስማ ሁሌም ደስ ይበልሽ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety

      መቅዲ የድንግል ልጅ መቅዲ የድንግል ማርያም ልጅ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Před 4 lety

      ዋውዋውዋው💚💛❤💚💛❤

  • @mosesaleugarang4223
    @mosesaleugarang4223 Před 3 lety +1

    Good music

  • @foziah1152
    @foziah1152 Před 5 lety +22

    ኢትዮቢያውይነት ደምቆ የሚታይበት ጎደር

  • @enatearsema692
    @enatearsema692 Před 4 lety +1

    እረ ሀገሬ ስምሽ ሲጠራ እንዴት እንደምሆን ፍቅር እኮነው ጎንደር ከደስታየ ብዛት እንባየ ይፈሳል በእውነት ፍቅር ነሽ ሀገሬ ጎንደር እንኳንም ተወልጀ አደኩብሽ ሽቅርቅር ነሽ ጎንደር😘

  • @yohannesberhane2532
    @yohannesberhane2532 Před 3 lety +1

    Wow, what a breathe taking voice, lovely people, simply the best. From the USA!

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 3 lety +3

    ድምጿ ወኔን ይዞ ሰርፆ የሚገባ፣ የሚያስረቀርቅ፣ ጠልቆ የሚገባ፣ ስሜትን ይዞ በጥፍር ገብቶ ልብን አሸብሮ የሚሰርፅ፣ የማይረሳ ስሜት በውስጥ አስገብቶ የሚያሸፍት፣ በአድናቆት ውርር የሚያደርግ፣ ማምለጥ የማይቻል፣ እስክስታውን አይቶ ድምጿ ሲሰርፅ በገነት ያለሁ እንጅ ከክፍሌ ያለሁ መሆኔን አስረሳኝ። ያምራል። ለመዝፈን የተፈጠረች እፁብ ድንቅ መሆኗን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው። ድምጿ ወኔ ያጀበው ከመሆኑም በላይ ማመን የማይቻል ስበት አለው። የጎንደር ፍቅሯ ተወራራሽ ነው። አድናቆቴን በቃላት መግለፅ አስቸግሮኛል። አመሰግናለሁ።

  • @mesi5687
    @mesi5687 Před 5 lety +8

    አማራነት ይለምልም

  • @anasmuhammed6297
    @anasmuhammed6297 Před 5 lety +3

    I am from oromiya but I love Ethiopian music

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Před 5 lety

      Stupied

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 Před 5 lety

      😀😀😀😆😆😆😆

    • @user-lu7tl7vk8h
      @user-lu7tl7vk8h Před 5 lety +2

      I am from ማዳጋ ስካር ብትል

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 Před 5 lety

      @@user-lu7tl7vk8h Oromo ke Madagascar ke metaa Amhara innaa leelooch ye Ethiopia behere beheresebooch ket new yemetuut.?? Any history books.??? Lemehoonuu Amharas behere yemibaalis alee.??? Amhara malet min malet new.??? How did 84 Ethiopian tribes came to Ethiopia in the first place or were originated from Ethiopia I need history books please 😀😀😀😀😀😆😆😆😆

    • @tequadatequada1338
      @tequadatequada1338 Před 3 lety

      በለው 😜😜😜😜😫😫🙄🙄🙄😄😄😄

  • @user-mb9tt2fv1o
    @user-mb9tt2fv1o Před 5 lety +6

    ምናለ. እኔም. ጎንደር. ላይ. ተወልጄ. ቢሆን. እስቲ. ማነው. ጎንደርን. የሚያስጎበኘኝ. ከምር. በዝና. ብቻ. የምመሰጥባቸው. ከተማዎች. ጎንደር. እና. ባህርዳር.

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 5 lety +15

    እየሞተ አለሁ የሚል ወረቃማ ህዝብ ሠላምህን ይመልሰው ፈጣሪ😭😭

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 Před 5 lety

      አሜን

    • @merhi8895
      @merhi8895 Před 4 lety

      አሜን

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety

      ወለተስላሴገብርፃዲቅ ወለተስላሴገብርፃዲቅ
      እየገደለም ጨርሷል።

    • @merhi8895
      @merhi8895 Před 4 lety

      @@BbBB-yv8vy 😡😡😡😡ምኑን ነዉ የሚጨርሰዉ ???

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 Před 2 lety +1

    For Africa Ethiopien Erythréen un indivisible vive l'unité de l'Ethiopien nous avons de la valeur humaine congratulations les Habeshas !!! 🦁 Habeshas !!! 🦁

  • @user-ct4ez7xr4m
    @user-ct4ez7xr4m Před 5 lety +12

    አማራ ውብ ፍጥረት ጎንደር ወሎ ጎጃም ሸዋ እደው ባጠቃላይ አማራ ውብ ውድድድድድድድድ ሀገሬ ነፍቀሽኛል

  • @user-pb2te8qy5j
    @user-pb2te8qy5j Před 5 lety +4

    ዋውውውውው የጀግኖቹ ዘር አማራ ለዘላለም ይኑር 💚💛❤

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety

      ጀግና የጀግና ዘር አሳምነው ፅጌ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ምርጤ👍

    • @user-wi3tf8pi8k
      @user-wi3tf8pi8k Před 5 lety

      አሜን💚💛❤💋

    • @user-pb2te8qy5j
      @user-pb2te8qy5j Před 5 lety +1

      @@user-zi1pu4wg7i እሽ የኔ ውድ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety

      ጀግና የጀግና ዘር አሳምነው ፅጌ አመሰግናለሁ👏👏👍👍👍

    • @user-pb2te8qy5j
      @user-pb2te8qy5j Před 5 lety

      @@user-zi1pu4wg7i ምንም አይደል

  • @yohannesseyoum4249
    @yohannesseyoum4249 Před 2 lety

    Gonder, the blueprint of Ethiopia!

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Před 5 lety +4

    አማራነቴ ኩራቴ

  • @Woldofbook
    @Woldofbook Před měsícem

    Endatedifin anchi!!!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mn7hg4uz5p
    @user-mn7hg4uz5p Před 5 lety +1

    ትዝ አለኝ ሀገሬ ብዙ ያየሁበት አማራ ለዘላለም ትኑር

  • @mekiyamengaw4877
    @mekiyamengaw4877 Před 5 lety +3

    እንኳንም ጎንደሬ ሆኩ ናፍቆኛል ሀገሬ ውድድድድድድ ጎንደሮች እስኪ ልያችሁ የትናችሁ እልልልልልልልልል

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Před 5 lety +2

    በጣም ያምራል በጣም ያምርብሻል ድምጽሽ ልዩ ነው ውዝዋዜው አንደኛ ነው ። 💚💛❤

  • @natnaelfantahun1994
    @natnaelfantahun1994 Před 5 lety +1

    waw. betam yamral. arif sira new.
    i love Gonder.
    berchi desss yilal.
    yigebatal emama Gonder.

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 Před 5 lety +1

    ሠላም ሄኖክ የወድምህን ሥራ ከበፌትም ጀምሬ አደቅለታለው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚሠራቸው ሥራዎች ደሞ የበለጠ እዳደቀው አረጎኛል
    በነገራችን ላይ አተ እና ወድምህ ለኢትዮጴያ ኪነጥበብ ትልቅ አሻራ አሥቀምጣችዋል ገና ብዙ እጠብቃለን እሚገርም ቀረፃ ነው