Bamlak Getnet | Lbam Negni |-ባምላክ ጌትነት ልባም ነኝ - New Ethiopian music 2024 -{official video}

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 06. 2024
  • #abyssiniarecordsam #gojammusic #bamlakgetnet #ethiopianmusic :
    Bamlak Getnet Lebam neng -ባምላክ ጌትነት ልባም ነኝ - New Ethiopian music 2024 -{official video}
  • Hudba

Komentáře • 221

  • @bamlakgetnet
    @bamlakgetnet Před 22 dny +71

    ሁላችሁንም እጅግ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤🙏

    • @Abichusam4444
      @Abichusam4444 Před 5 dny +1

      አቤት ድምጽ አቤት ውበት ምርጥ ስራ ልክ እነደሌሎች ስራዎችሽ በርች ያማራን ትግል የሚዳስስ ስራ እንጠብቃለን

    • @getachew90
      @getachew90 Před dnem

      በጣም ግሩም ሥራ ነዉ በርች ከሞጣ ቤት ሠምቼ ነዉ የመጣሁት 👏👏

    • @akliluethiopia
      @akliluethiopia Před dnem

      ቲክቶክ ላይ አግኝቸሽ ፎሎው አድርጊኝ ብልሽ ዝም አልሽ ለማንኛውም በርች ምርጥ ስራ ነው ድምጽሽ ያበደ ነው

  • @TarekegnMesele
    @TarekegnMesele Před 24 dny +14

    አቤት አማራ መሆን መታደል ነው እኮ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 Před 25 dny +16

    የጀግኖች መፍለቂያ የነዘሜ አገር የኔምድረገነት አገር ጎጃምዬ 💪🐅😍🤗🔥💙

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz Před 9 dny +7

    ልዩ እና የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ የአማራን ባህል በትክክል ስላሳየሽን እናመሰግናለን።
    በርቺ

  • @girma834
    @girma834 Před 18 dny +9

    እሚገርም ባህል ወግ እሴት መገለጫ ያለው ጎጃም ማለት ይሄ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018 Před 24 dny +5

    ድምፅዋ ራሱን የቻለ ሙዚቃ ነው ❤
    የማኛው ሀገር ጎጃም ❤አማራ ❤

  • @TigistMengistu-ze2sx
    @TigistMengistu-ze2sx Před 24 dny +1

    Betam yemgerm sera new ❤❤❤❤

  • @ashenafiworku917
    @ashenafiworku917 Před 24 dny +3

    የኔጀግና የሚያምር ስራ ነዉ ባምላክዬ በርቺልኝ

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 Před 24 dny +3

    ዋው ምርጥ ሥራ ነው በርቸ እህታችን መልካም ዕድል እንኳን ደህና መጣሺ❤

  • @saray766
    @saray766 Před 25 dny +4

    የበላይ ዘር ነኝ ጎጃም አማራየ ❤❤💪💪❤❤💪💪❤💪💪💪❤❤💪💪❤❤💪💪❤❤💪💪❤❤💪❤❤💪💪❤❤💪💪❤💪💪❤❤💪

  • @TEWDEROSSAMUEL-xr5kt
    @TEWDEROSSAMUEL-xr5kt Před 22 dny +2

    በጣም የተለዬ ግሩም ሙዚቃ ነው

  • @AbelYegebreyes
    @AbelYegebreyes Před 24 dny +2

    ልባም ነኝ እውነትም ልባም የበላይ 🥁💪🥰

  • @yoftahetazie6624
    @yoftahetazie6624 Před 22 dny +3

    ምርጥ ሥራ ነው ሁልጊዜ ጥረትሽን አደንቃለሁ

  • @Wonders_win
    @Wonders_win Před 13 dny +4

    ❤❤❤ባምላክ ሁሌም የእኔ ምርጥ❤❤❤ ቅላፄሽ ልቤን ቅልጥ.... ያደርገኛል።

  • @kerya649
    @kerya649 Před 8 dny +1

    የኔ ዉድ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነዉ♥️♥️👌

  • @user-oh4kt1td5e
    @user-oh4kt1td5e Před 23 dny +1

    Thank you beamlak!
    l realy appreciate your nice music!

  • @tigistwoldeyes4006
    @tigistwoldeyes4006 Před 4 dny

    ድምፅሽ እኮ ዋው ነው ሚሊዋኖች ላይክ ይገባዋል እሄ ስራ ❤❤❤

  • @gojameabebe2185
    @gojameabebe2185 Před 21 dnem +3

    አንችን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ❤❤❤❤😊😊😊 ጀግናነሽ ባህልሽን ወግሽን የማትልቂ ስራዎችሽ ሁሉ ይመቹኛል የኔ ደጉ ህዝቤ አማራየ ይህም፡ቀን ያልፍና እናየዋለን ❤😢😢😢🎉🎉

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 2 dny

    ዋው ምርጥ ስራነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MolaBekalu-nx3pd
    @MolaBekalu-nx3pd Před 24 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤wow

  • @addisbeyene6829
    @addisbeyene6829 Před 16 dny +1

    አውነትም የበላይ🔥💪💪

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx Před 20 dny +1

    አሪፍ ነው በጣም አሪፍ ባአምላክ

  • @user-oh4kt1td5e
    @user-oh4kt1td5e Před 23 dny +2

    Wow!
    Amazing music video!
    God bless you our dear positive thinker camaraman & director Seyfu negash, because this is the out put of you!!!
    Thank you our hero for your amazing creativity!

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 Před 5 dny

    መረዋው ድምጽሽ ሀገሬን ያስታውሰኛል በርች።

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 Před 11 dny +1

    ኡፍፍፍፍፍ ይሄን ደህ ህዝብ ነው ሊያጠፍት ሚታገለቱ አማራነቴ ኩራቴ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 7 dny

    WOW ምርጥ ሥራ ነው ባምላክዬ ❤❤❤

  • @asregidchanie9773
    @asregidchanie9773 Před 20 dny +1

    ባምላክ ጥሩ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @joshuajoshua255
    @joshuajoshua255 Před 23 dny +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው እውነት ድምፅሽ ዋው ነው ❤❤❤❤

  • @BereketKebede-ot2wl
    @BereketKebede-ot2wl Před 23 dny +2

    ❤❤❤❤❤በስመአብ እንደዚህ ያለ ክሊፐ አይቸ አላቅም ድምጿስ ዋዉ የኔ እናት

  • @VoiceOfEthiopia24
    @VoiceOfEthiopia24 Před 24 dny +1

    thanks dear wow ሚገርም ስራ ከሚግረም ቀረጻ ከምርጥ ድምጽና ዜማ

  • @amicony9403
    @amicony9403 Před 9 dny

    ባምልዬ የኔ ስርቅርቅ ድምፅ ዘፈኖችሽን ሁሉ ስወድልሽ❤❤❤ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ😊😊😊

  • @Amelmal___
    @Amelmal___ Před 13 dny

    Yessssss, love Banchi’s voice and the visuals ♥️🔥🔥

  • @Hiyawsim
    @Hiyawsim Před 24 dny +1

    yaz gojjam ... like 1k

  • @MarakiAyenew-re3wi
    @MarakiAyenew-re3wi Před 23 dny

    Gobz ehitwa❤❤❤

  • @MenaleFikru
    @MenaleFikru Před 24 dny

    በአምላክ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ሀገርንና በሀልን የሚገልፅ በርችልን

  • @zrihunkfelegn
    @zrihunkfelegn Před 25 dny +1

    የኔ ጀግና እህት ባምልዬ ምርጥ ስራ ነው በርቺልኝማ❤👌

  • @wudiealesewu5735
    @wudiealesewu5735 Před 4 dny

    Bachiye hulgze mrchaye yene Gerager achin sademt meza mged Hulu aykeryeym behasab aychew stmeles ewodschalhu yegonderau kebettttt😘😘😘😘😘😘

  • @user-hz6im7tl3n
    @user-hz6im7tl3n Před 23 dny +1

    ሁሉ ነገር ሙሉ😊😊😊😊ትችያለሽ በጣም እንቁ ነሽ በርች😊

  • @WagDinku
    @WagDinku Před 24 dny +2

    ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ።ዋው ዋው ዋው ምንም ማድረግ አይቻልም።

  • @EFREMMelkamu-yq4lm
    @EFREMMelkamu-yq4lm Před 23 dny +2

    ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @WondimuAyalew
    @WondimuAyalew Před 8 dny +1

    ዋው ዋው ዋው በምን ልግለፅሽ ሁሉም ዘፈኖችሽ በጣም በጣም ነው የሚመቸኝ ደጋግሜ ነው እማዳምጠው በርቺ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠሽ ፡፡

  • @enatyewebe1866
    @enatyewebe1866 Před 22 dny

    Sweet good job 💚💛♥️💚💛♥️

  • @WubAlem-vs9mz
    @WubAlem-vs9mz Před 5 dny

    Wooooow Amezing video

  • @yeneworkamare2448
    @yeneworkamare2448 Před 11 dny

    waw!!! I love it!

  • @BalaBala-ze1bn
    @BalaBala-ze1bn Před 8 dny

    ድምፅ ብሎ ዝም❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vp2cp3nx3n
    @user-vp2cp3nx3n Před 2 hodinami

    ዋው ❤️👌

  • @aysheshmyaregal7941
    @aysheshmyaregal7941 Před 11 dny

    Banchi thank you the best music 🎉🎉❤

  • @tazabialem
    @tazabialem Před 25 dny

    አሪፍ ስራ ነው በርች እህቴ።

  • @user-cv9kg5zb2j
    @user-cv9kg5zb2j Před 2 dny

    የሚገርም ድምፅ ❤️

  • @enkenniguse1677
    @enkenniguse1677 Před 23 dny

    በጣም ቆንጆ ሰራ ባምላክዬ👏

  • @user-fu5rj7mf2y
    @user-fu5rj7mf2y Před 3 hodinami

    Wow wow wow ❤❤❤

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 Před 24 dny

    ❤❤❤❤ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ወቅቱን የጠበቀ ፍኖ ፍኖ ጎጃም አባይ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቃት ሰላም

  • @user-kv3ns6gs1k
    @user-kv3ns6gs1k Před 23 dny +2

    አቤት አቤት ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ እግዚአብሔር ከፍያለ ደረጃ ያድርስሽ እንጠብቃለን የበለጠ😊

  • @selammersha2196
    @selammersha2196 Před 25 dny +1

    የኔ ጀግና እህት ምርጥ ስራ በርችልኝ❤❤❤

  • @KiyaHagos-ys7sb
    @KiyaHagos-ys7sb Před 23 dny

    Yene ehtt konjo sra nwwww berchilgn banchye kanchi bezu entebkalnnn wowwww getmum zemawmm andegna new

  • @KiyaHagos-ys7sb
    @KiyaHagos-ys7sb Před 23 dny

    Good luck banchiye❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtewoldDesalegn
    @HabtewoldDesalegn Před 24 dny +10

    በማንነቱ እና በባህሉ የሚኮራ ኩር ህዝብ ጎጃም💪💪አማራ💚💛❤

  • @esubalewmuche81
    @esubalewmuche81 Před 23 dny

    አንደኛ ነሽ የኔ ቆንጆ ባንቻምላክዬ❤❤❤

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf Před 12 dny +2

    ምርጥ ድምፃዊት ነሽ ።ትናንት በቲክቶክ እስከ መጨረሻው ነው የተከታተልሁሽ
    ከመቶ እሽዎቹ የኔ እጅ አለበት።ሀሀሀ በርችልን

  • @habtishk
    @habtishk Před 24 dny +1

    This is a truly captivating piece. The artist expertly captures the essence of Gojam's raw culture through a beautiful melody. It's a powerful and unadulterated presentation of rural Ethiopian culture, making for a truly stunning performance. Kudos to the Singer👏👏

  • @Kids-rk9ky
    @Kids-rk9ky Před 25 dny

    Wow Banchiye 1degna

  • @yohannesambachew7325
    @yohannesambachew7325 Před 9 dny

    banchiye its best cultural music be loved

  • @firanedi8729
    @firanedi8729 Před 23 dny

    Nzret yehone sra wowww😊😊😊

  • @user-wd6vh7xu1g
    @user-wd6vh7xu1g Před 7 dny

    Wow betam arif sra new fbrchln ayzosh

  • @samuelreskay2004
    @samuelreskay2004 Před 24 dny

    wow ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Boldmind12
    @Boldmind12 Před 8 dny

    በርችልን እህታችን👑

  • @habtegemeda395
    @habtegemeda395 Před 4 dny

    ❤አምላክጤናሽን ይባርክ፣ ሌላማ፣ ሆድይመስክር፣ ምርጥ አርቲስት።ሰላምለሕዝባችን።

  • @tsegeshkushunashow842

    Wowow yana jegani❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zdrayarayuma
    @zdrayarayuma Před 24 dny

    በርች የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless Před 23 dny +1

    ባምላክ ጌትነት, your voice is truly impressive! 'ልባም ነኝ' is an amazing song, and your talent shines through every note. Keep up the great work!
    @Habtex_The_Great👌🏿

  • @bayeteshager3038
    @bayeteshager3038 Před 24 dny

    በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው። በርቺ!!

  • @ZuriashAlemayehu
    @ZuriashAlemayehu Před 25 dny

    ዋው በጣም ምርጥ ሥራ ባምሊ የኔ አንደኛ💪💪

  • @leulamlaku8307
    @leulamlaku8307 Před 24 dny

    ያምራል ትችያለሽ ❤❤❤❤

  • @user-wl7wq9nx5g
    @user-wl7wq9nx5g Před 24 dny

    konjo sira new bamlak berichelgn

  • @Abnet-kasa
    @Abnet-kasa Před 25 dny

    Yene jegna yemigerm sra new bewunet 🎉🎉🎉🎉

  • @mekonnenlimenh
    @mekonnenlimenh Před 24 dny

    ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ቀርፃ ጋር ባንችየ በርቺ

  • @dessabebaw8269
    @dessabebaw8269 Před 24 dny

    ቀዝቅዞ ጀምሮ ወደ ላይ የሚወጣ ምርጥ ስራ❤

  • @sebilishaseblishow3646

    ባምላክየ የኔ ባለመረዋ ድምጽ በርቺልኝ❤❤❤

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895 Před 24 dny

    ምርጥ ስራነው አወ ልባምነኝ በለሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GiasBd-gz7he
    @GiasBd-gz7he Před 24 dny

    ይለያል ጎጄወች💚💛❤️💪💪💪

  • @ermiasaschalew6056
    @ermiasaschalew6056 Před 24 dny

    ምርጥ ስራ ነዉ እህቴ !!ዝንተአለም አምሀራ ያሸንፋል❤❤❤❤❤

  • @aynegdaabye7645
    @aynegdaabye7645 Před 25 dny

    በርች ምርጥ የጎጃም ሙዚቃ ነው

  • @Metadel2Mathewos
    @Metadel2Mathewos Před 24 dny

    ጀግናዬ በጣም ትችያለሽ

  • @MohmmedMahmud-jc7eb
    @MohmmedMahmud-jc7eb Před 21 dnem

    Yeni konjo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever314 Před 12 dny

    ዋው 🥹🥰

  • @geremewgualu
    @geremewgualu Před 25 dny

    ዋው ዋው በጣም ቆንጆ ስራ !!

  • @BirukG-op7ej
    @BirukG-op7ej Před 25 dny

    Amazing music Video

  • @user-zh6lv1vz8p
    @user-zh6lv1vz8p Před 4 dny

    አማራየ💚💛❤💪🎉❤❤❤❤

  • @liya_amen
    @liya_amen Před 24 dny

    ❤❤❤As always it is a beautiful music Bamelak

  • @saloanabas
    @saloanabas Před 5 dny

    ዋው ❤❤❤❤❤

  • @yonaschekol-ln3tn
    @yonaschekol-ln3tn Před 25 dny

    ዋዉ ባንቺየ ቆንጆ ስራ ነዉ

  • @user-rh5fk8ld8s
    @user-rh5fk8ld8s Před 24 dny

    የኔ አማራየ my gojam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwisol8015
    @hiwisol8015 Před 25 dny +1

    በአሸናፊነት ማግስት ሌላ ድል እንኳን ደስ አለሽ መልካም ዕድል

  • @abyssinia-ui8md
    @abyssinia-ui8md Před 24 dny

    Konjo sera nw berchi ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yenetube-tube3913
    @yenetube-tube3913 Před 25 dny

    በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ባሙ

  • @sewyalewtadele4456
    @sewyalewtadele4456 Před 24 dny

    I Amhara!!!. እህህህህ..

  • @user-hu6wv5eq2j
    @user-hu6wv5eq2j Před 22 dny

    Betam yamral

  • @danieltesfaye6325
    @danieltesfaye6325 Před 23 dny

    ጎበዝ ነሽ ❤❤

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.3 Před 24 dny +1

    እውነትም ልባም ነሽ❤❤

  • @NxuhShimels-cq9sh
    @NxuhShimels-cq9sh Před 24 dny

    Bachu kojo sranewu melkam edl❤❤❤