Banchiamlak Getnet - Tekegnilet | ተቀኝለት - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Banchiamlak Getnet | ባንቺአምላክ ጌትነት - Tekegnilet | ተቀኝለት - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
    Subscribe: goo.gl/vdthqb
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Google+ : plus.google.co...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #HopeEntertainment
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Hope Entertainment

Komentáře • 895

  • @hayatwedajo3639
    @hayatwedajo3639 Před 2 lety +23

    ገረሚ ሥራነው አማራ ኢትዩጲያ መሆን መታደልነው
    ነፍጠኛ ነኝ በነፋጠኛ ልጂ
    ደሞቸ
    ጎንደር +ጎዳም+ ሸዋ +ወሎ [ አማራ🇪🇹💪
    ]

  • @mekditube1787
    @mekditube1787 Před 2 lety +258

    በጣም የሚደነቅ ስራ ነው ነፍጠኛ መሆን ነፍጠኛ ማግባት ከነፍጠኛ መወለድ እኮ መታደል ነው💚💛❤️

    • @tomaskasa2555
      @tomaskasa2555 Před 2 lety +14

      ነበር ግን በፍለጋ ጫማዬን ጨረስኩ እንጅ

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 Před 2 lety

      😘😘😘💪💪🇪🇹

    • @mikiwedihumera7095
      @mikiwedihumera7095 Před 2 lety +1

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @mikiwedihumera7095
      @mikiwedihumera7095 Před 2 lety

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @helenmelese1444
      @helenmelese1444 Před 2 lety

      ❤❤❤

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g Před 2 lety +24

    አማራ መሆንኮ መታደልነው እደውጠላታችን ድብን ይበል ዘራችን እዳሻዋ ብዝትይበል ደሞቸ ኑሩልኝ እኛ ከውበት ውበት ከጀግንነት ጀግንነት እደው ምንብየ ልግለጽ ብቻ ውድድድድድ ነኝየራያቆቦዋ ነፍጠኛ የፋኖልጅ አማራየየየየየየ😘😘😘😘😘

  • @mekuanintanmew771
    @mekuanintanmew771 Před 2 lety +16

    ሆሆሆሆሆ ጉድ እኮ ነው!!! እንዴት እንዴት ነው የተቀኘችው አቤት ሲሰጥ እኮ
    ከድምፁ ድምፅ ከወኔው ወኔ
    አቦ እድሜና ጤናውን ያጅብሽ

  • @user-ui8vk3gm2i
    @user-ui8vk3gm2i Před 2 lety +26

    አማራ አማራ አማራ ነገም ዛሬም አማራነት!!!💚💛❤

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi Před 2 lety +66

    እግዚአብሔር ይመስገን ነፍጠኛው ነፍጡን አነሳ የኢትዮጵያም ትንሳኤ ደረሰ ቀና በል አንተ ጀግና አማራ💚💛❤️👈

  • @asmarina1123
    @asmarina1123 Před 2 lety +156

    አቤት ድምጽ ያምራል ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት ❤️🙏🏼

  • @Goh1216
    @Goh1216 Před 2 lety +179

    ዋው ባንችየ በጣም ውብ ስራ ነው በጣም ወደጀዋለው እስቲ የወደዳችሁት በላይክ አሳዩን
    💚💛❤

  • @elsi251
    @elsi251 Před 2 lety +19

    ዋው ይህ ሙዚቃ ለኔ ሰው የተዘፈነልኝ የኔ ወቶ አደር ፈጣሪ ይጠብቅልኝ

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +44

    እሰይይይይ አማራየ ውድድድድድድድድድድድ እካንም የናተ ሁንኩ 💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    የነፍጠኝዋ አማራ ኢትዮጵያ ኩሩ አቤት ዉበት

  • @Filipos_woldeyohannes
    @Filipos_woldeyohannes Před 2 lety +48

    ብታም ያምራል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 Před 2 lety +42

    አማራ በመሆኔ ምኮራው እኔ ብቻ ነኝ ወይ??? እረ ጎበዝ አማራ አማራ በሉ >አፋርም አሞተ ኮስታራው አቦ ስወዳቹ!!!

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Před 2 lety +103

    ግሩም ስራ ነው 👌💚💛❤
    ክብር ለመከላከያ
    ክብር ለፋኖ
    ክብር ለዓማራ ልዩ ሀይል
    ክብር ለሚኒሻ
    ለሀገር ፍቅር ሲባል ለተዋደቁ ጀግኖች

    • @abebe1001
      @abebe1001 Před 2 lety +2

      እባካችሁ ፡ ኢትዮጵያን ፡ አትከፋፍሉ ፡ የሞቱቱተ ፡ ሁሉም ፡ አይነት ፡ ጎሳ ፡ ነው ፡ ስህተት ፡ አይደግ ም

    • @beniambay5603
      @beniambay5603 Před 2 lety

      @@abebe1001 come again ! It's true Amaharas are paying more price than anybody else... plus, how about the Innocent people of Amhara, Innocent women , kinds whom are been abused and killed the last 5 months. Yes we will continue our appreciation to Fano, Amahara spical force and off course Ethiopian military personnel. So if you think this the division amoung the rest of Ethiopian then you are so ignorant .

    • @beniambay5603
      @beniambay5603 Před 2 lety

      @@abebe1001 like you said at the end of your none sense comment , (let's us not to repeat again like before ) . I would disagree with that statement . In the past we amharas are tried to live with others and not to offend other Ethiopian, we didn't not unity or organized as an Amhara, we lost a lot of Amharas life and paid a price for it . Now the time is change . Now the time for us to be One Amhara . Help and protecting all Amharas to one Amhara and one Amhara to all Amharas . We will stand all together! if u don't like it go somewhere find you own kind ! WORD!!!

    • @beniambay5603
      @beniambay5603 Před 2 lety

      @@abebe1001 am just curious, why you watching Amhara song in the first place ? If u like to watch it then please stop tell us what kind of comment we should write ... we didn't come to you , again please stop come to us and bothering us .

    • @stephenformission8411
      @stephenformission8411 Před 2 lety

      @@abebe1001 extremly ignorat

  • @user-iq1op3zw9r
    @user-iq1op3zw9r Před 2 lety +14

    ኢትዮጵያዊ ባልሆነ ሲጥጥጥ ነበር የምል ጌታን🥺🥺🥺🥺
    💚💛❤ ምርጥ ስራ💚💛❤💚💛❤💚💛❤ 👸👸👸👸

  • @user-tb7bw7jc6b
    @user-tb7bw7jc6b Před 2 lety +24

    አማራ ጀግናን ማድነቅ ሁሌም ይችልበታል አማራዬ

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 2 lety +13

    አማራነት ቅኔ ነው ባንችየ እናመሰግናለን ።

  • @asghadfd4929
    @asghadfd4929 Před 2 lety +4

    ይግባቸዋል። ለጀግኖቻችን። 🐅🐆🏆🕌⛪🕌⛪🕌⛪🕌⛪🕌⛪🕌👈🐅🐆👍🦁🐯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🐯🦁🐯🦁🐅🐆🇹🇷🏆🇹🇷🏆🏆🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇹🇷👈

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 Před 2 lety +40

    ባንች አምላክ ጌትነት የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ 🥰አማራነት ወደፊት 💚💛❤️🙏💕

    • @hshjsssj1582
      @hshjsssj1582 Před 2 lety

      የየት ሀገር ልጂ ናት ??

    • @user-ql6je8ez3g
      @user-ql6je8ez3g Před 2 lety

      @@hshjsssj1582 አማራ ናት ምነው

    • @hshjsssj1582
      @hshjsssj1582 Před 2 lety

      @@user-ql6je8ez3g ምንም የማቃት ሰለመሠለኝ ነው የየት ሀገር ልጂ ነች ያልኩት።አማራ መሆኖማ ደሟ ያስታውቃል 💚

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      🙏👌👍👍👍

    • @bertukandawud6099
      @bertukandawud6099 Před 2 lety +1

      @@hshjsssj1582 የሰሜን ጎንደር የደባርቅ ልጅ ናት

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před 2 lety +74

    የወታዴር ልጂነኝ ፍቅር ሀገርን ከእራሥበላይ መውደድን ያሥተማረኝ ጀግና አባቴ ክብር ለወታደሮች ለእናት ሀገር መከታወች

    • @shdjjsjb1362
      @shdjjsjb1362 Před rokem +1

      እሙ.ሀውለት.እፍልግሻለሁ

  • @user-ku4ml8kx3d
    @user-ku4ml8kx3d Před 2 lety +54

    ምርጥ ስራ ነው ለባሌ ከድል ሲመለስ ይጋበዛል 😍😍😍

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před 2 lety +5

    እውነትሺነው በክፉ አይዮብን መከላከያ ልዮ ሀይል ፋኖ ሚኒሻዎቻችነን 🇪🇹🇪🇹

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 Před 2 lety +56

    ዘንድሮ የሚወጡት ሃገራዊ ዘፈኖች አልቻል ብለዋል አገሬ ኢትዮጵያ ለዘለዓለሙ ኑሪልኝ 💚💛❤️

  • @gojamewmelie693
    @gojamewmelie693 Před 2 lety +72

    ዋውውው ገራሚ ስራ ነው። ይገባዋል ለፋኖ አዚሚለት ለጀግናው ተቀኝለት ለመከላከያው ፎክሪለት።💪💪💪💚💛❤

  • @user-mv8uu1mu9m
    @user-mv8uu1mu9m Před 2 lety +7

    በቃ ለባሌ ይሄንሙዚቃ ነዉ ምዘፍንለት ዋዉ ነዉ ክብርለመከላከያ

  • @netsanetworku3616
    @netsanetworku3616 Před 2 lety +19

    የነዚያ ዘር አማራ ፋኖ
    በጣም የሚነዝር ሙዚቃ ነዉ ብርች የኔ ነፍጠኛ የሴት ፋኖ💚💛❤️💪

  • @tube4700
    @tube4700 Před 2 lety +7

    በጣም ደስ ይላል ውዴ እኔም ባለቤቴ መከላከያ ነው ልፎክርለት እንዴ ወኔየን ቀሰቀስሺው ወይኔ ባሉበት ሰላም ያድርጋቸው አላህ ይጠብቃቸው ወላሂ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 Před 2 lety +38

    እንኳንም የእናንተ እህት ሆንሁኝ አማራ መሆን ውበት ኢትዮጵያዊ መሆን ድምቀት ደስ ሲል 💚💛❤😍😍😍😍💪💪💪💪💪

  • @mengeshagebreegziabher1961

    ባንችአምላክ - በእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ። የዘፈንሽ መልዕክት ፥ ዜማሽና ውብ ድምፅሽ ተዋህደው እንኳን ጀግናን ቀሚስ የለበሰ ወንድን ይቀሰቅሳሉ።

  • @marrykuwaitmarrykuwait9198
    @marrykuwaitmarrykuwait9198 Před 2 lety +21

    ዋው ባንችዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው አማራዎች ደሞቸ ኑሩልኝ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ ውድድድድድድድድ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 Před 2 lety +9

    ዋዉዉ ነፍጠኛ መሆኔን ስወደዉ የኔ እንቁ ነፍጠኛ 💪💪✌ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +44

    ባንቺዬ የኔ ድምፀ መረዋ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ለጀግኖቻችን ይገባቸዋል እኔም በቻልኩና ባዜምኩላቸው 💚💛❤

  • @vgrasma9292
    @vgrasma9292 Před 2 lety +7

    ክብር ለፋኖ@ለልዬ ሀይል@ለመከላከያ😥😥😥💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪

  • @zyefat
    @zyefat Před 2 lety +27

    ባነች የኔ ቆንጆ ምርጥ ዘፈን የገባቼዋል የእነ ጀግኖች እንደገና በወለድ ወታደር ነበር የገባው💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌹🌹💖

  • @user-mj7li5vu6w
    @user-mj7li5vu6w Před 2 lety +89

    ክብር ለመክለክያችን
    ክብር ለልዩ ሀይል
    ክብር ለሚኒሻ
    ክብር ለፋኖችን
    ክብር ለናተ
    የኢትዮጵያ ይቁርጥ ቀን ልጆች

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube Před 2 lety +13

    ድንቅ ስራ ነው ባንቹየ የኔ ጀግና ድምፅሽን እንደምወደው ደግሞ አልነግርሽም ምክንያቱም ታውቂያለሽ

    • @user-ql6je8ez3g
      @user-ql6je8ez3g Před 2 lety

      አተም አድልቀቅጅ ዝምአላችሁ ኮ አተጀግና

    • @Lasta-tube
      @Lasta-tube Před 2 lety +2

      @@user-ql6je8ez3g ከፈጣሪ ጋ ነገሮች ሲሰተካከሉ እንመለሳለን

  • @vgrasma9292
    @vgrasma9292 Před 2 lety +9

    ከክብር ለሁሉም ተጋይ ለኢትዮጵያ ለሚሞትሏት😥😥😥😍😍😍😍

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 Před 2 lety +91

    አቤት ድምፅ ግርማ ሞገስ ውበት ስታምሪ የአማራይቱ!

  • @dawitdawitdawit1218
    @dawitdawitdawit1218 Před 2 lety +7

    አማራ ነት መታደል ነው አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @yim8458
    @yim8458 Před 2 lety +11

    የባለከዘራው እስክስታ/ጎንደር ላይ የጨፈረው/ ቢጨመርበት የበለጠ ጥሩ ነበር

  • @zemedudemsis5155
    @zemedudemsis5155 Před 2 lety +10

    ጥሩ ስራ ነው። በጣም ነው የወደድኩት። የጀግና ሚስት ለቆራጥ ወታደር ባሏ የተቀኘችው ውድ ስጦታ!!!

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 Před 2 lety +9

    ግሩም ሰራ። አቦ የግጥሙ ማማር ቃላት አደራደሩ ምርጥ ነው።

  • @portmulat8362
    @portmulat8362 Před 2 lety +3

    አማራ ከነፍጠኛ መወለድ መታደል ነው 💚💛❤️

  • @user-rv2fl8ug5s
    @user-rv2fl8ug5s Před rokem +21

    I love so much Amharic music from brother Eritrea.

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji Před 2 lety +12

    አለባበስሽ ከድምፅሽ ጋር ተዋህዶ ሙዚቃውን እጅግ አሳምሮታል እናመሰግናለን ባንቺዬ

  • @kerya5102
    @kerya5102 Před 2 lety +6

    በቺ ቆጆ ሙዚቃ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🔥🔥

  • @carterkob4468
    @carterkob4468 Před 2 lety +4

    I come from Mali🇲🇱 but I can't wait to visit Ethiopia because we are told that our ancestors come from Ethiopia

  • @fhfy5716
    @fhfy5716 Před 2 lety +10

    ክብር ለጀግኖቻችን🇪🇹🇪🇷💪💪💪💪💪💡💡💡💡💡

  • @aregugemal4089
    @aregugemal4089 Před 2 lety +16

    ይነዝራል ዲምፅሽ😍😍😍😍🇪🇹❤🇪🇷👈

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f Před 2 lety +6

    አጀብ ነው ዋውውው ድምፅ መረዋዋዋ ያበደደደደደደደደደደ ነው

  • @marutadese
    @marutadese Před 2 lety +2

    ባችየ ግጥሙ ካንች ድምጽ ጋር ዋውውውው ጠጣም አሪፍ ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ!!

  • @natytube3604
    @natytube3604 Před 2 lety +2

    Woww liyu nesh amarawa enku👌

  • @sada-pe2hg
    @sada-pe2hg Před 2 lety +10

    ዋው ድምፅ አላህ ይጠብቅሽ ለኢትዮ ጀግኖች ይገባል ሙዚቃው ከዚበላይም ይገባቸዋል ለጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃቸው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን አላህ ይመልስን

  • @natopiaentertainment
    @natopiaentertainment Před 2 lety +8

    ገራሚ ስራ ነው ግን ቀደም ብላችሁ ማስታወቂያ ባለመስራታችሁ ምንም አልታየም
    ለታዋቂ ሰው ብቻ ነውዴ በቅርብ ቀን የሚል ማስታወቂያ የምትሰሩት??
    መልካም እድል እህቴ🙏

  • @abassynwa8916
    @abassynwa8916 Před 2 lety +39

    I don't understand the language but peace and blessings to Ethiopia 🇪🇹💓 from Ireland we love you Ethiopia

    • @mikiwedihumera7095
      @mikiwedihumera7095 Před 2 lety +2

      No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ

    • @mikiwedihumera7095
      @mikiwedihumera7095 Před 2 lety +2

      No more ነፍጠኛ ። 🦓
      No more ለሐጫም።🦓
      No more ደብተራ።🦓
      No more ብዳ። 🦓
      No more ጠንቅይ።🦓
      No more መጤ።🦓
      No more ኣህያ።🦓
      No more ኣድጊ።🦓
      RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦

    • @user-yj3vk2yk2y
      @user-yj3vk2yk2y Před 2 lety +3

      Respect and love. We thank you... from Ethiopia

    • @sweetethiopia446
      @sweetethiopia446 Před 2 lety +1

      Bulishit weyana game over leba leba lit techi leba geday oromo endenanta chekagi ayedelm bravo abiy ufff ye zingero menga atefalen

    • @bewketubelete5099
      @bewketubelete5099 Před 8 měsíci

      ​@@mikiwedihumera7095`

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Před 2 lety +8

    አቤት ድምፅ ከኦኔጋር አብሮ ይጎዛል ውድድድበርችልንን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-pj7xp6km3l
    @user-pj7xp6km3l Před 2 lety +3

    ኢትዮጵያዊይ መሆን መታደል ነው 🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @carterkob4468
    @carterkob4468 Před 2 lety +26

    I'm looking for Ethiopian friends. I come from Mali🇲🇱. I love Ethiopia too much, the country of my ancestors❤️

    • @TamiratAsefa-hs7hi
      @TamiratAsefa-hs7hi Před 11 měsíci +2

      Wow we thank you our family country mal❤

    • @Samaritan_Law
      @Samaritan_Law Před 5 měsíci

      Thank you brother, We love you too❤️One Africa❤❤❤💪But We don’t need individual bully’s from Nigeria who are not represent Great Nigerian. We love All African that are respect our Tradition, culture, history, people, values and norms. Again,We love All Africans, One Africa💪

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 Před 6 dny

      ❤❤❤ thanks our brother Malian's are always a good friend of Ethiopia 🇪🇹

  • @user-bs6vi8ei5q
    @user-bs6vi8ei5q Před 2 lety +6

    ዋው ይገባቼዋል ለኛ ጀግኖች

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety +17

    ምርጥ ስራ ነው ምችት ይበልሽ ለጀግኖቻችን የአገር መከታ ለሆነው መከላከያችን ይገባዋል
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክልን ሞት እና ውርደት ለጥላቶቻችን ይሁን

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 Před 2 lety +39

    ልዩ ነው ባንቺዬ ጀግናችን እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤️

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +5

    ዋውው ነው ባንችየ የኔ ቆንጆ እስኪ እንደኔ ወታደር ማግባት የሚመኝ እዳሠድቡኝ ምኞት አይከለከልም 😀😀😀

  • @user-sy5ml8ww6x
    @user-sy5ml8ww6x Před 2 lety +1

    ይህ ቀን💔😭💔ናፈቀኝ💔😭ሠላምም😭💔ናፈቀኝ ኡፍፍፍ💔😭መቸነው በነፃናት😭💔ወተን💔😭የምገባው😭💔ዋ!ወገኔ💔😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 2 lety +1

    ድምፅሽ ከፍቅር አዲስ ጋር ይመሳስላል ሀሪፍ ግጥም እና ዜማ ከሚያምር ድምፅ ጋር 💋💋 ደግሞ የፍቅር አዲስ ምትክ ነሽ👌 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይለኛል ሀኪሜ ዝፈኝለት 💃💃💃💃💃💃

  • @tamer8965
    @tamer8965 Před 2 lety +4

    ዋውውውውው ባችአምላክ የኔ ለግለጋ ግስላ አቤት ድምፅ እፍፍፍፍፍ። በርችልኝ ቅመሜ ስንጠብቅሽ ነበር

  • @obreezy6181
    @obreezy6181 Před 2 lety +9

    i am in love with amharic music
    peace and love forever for Ethiopia
    from sudan
    Sudan 🇸🇩 Ethiopia 🇪🇹 Eritrea 🇪🇷 Somalia 🇸🇴 S sudan 🇸🇸

  • @avolatube_8253
    @avolatube_8253 Před 2 lety +4

    Thanks ባንቺ

  • @user-gt3uy2ns6p
    @user-gt3uy2ns6p Před 7 měsíci +1

    Wow so good song❤❤❤ I' m from in Rwanda 🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼 l love your music and l love your country❤❤❤

  • @sseqota6300
    @sseqota6300 Před 2 lety +4

    ጎሽ ሸጋዋ አቦ ተባረኪ ድምፀ ስርቅርቅ ነሽ።

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj Před 2 lety +5

    ዋዉ እሰይ አማራየ ጀግኖች ወድድ💪🥰

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před 2 lety +1

    Wow betam mert sera nwe balmhtebwe setimre 😍😍😍👍👍👍💚💛❤🙏

  • @gebretasew117
    @gebretasew117 Před rokem +1

    She is TRUE Ethiopian. Way to go

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 9 měsíci

    ባንቻምላክ ጌትነት በአፏ, በድምጿ, በቃላቷ, በስሜቷ ብቻ አይደለም የኢትዮጵያውነቷ የጀግና አገላለጷ. ባንቻምላክ ጌትነት ውስጧ የሚንቀለቀል ትንታግ ነበልባል በዓይን ከሚታየውና በጀሮ ከሚሰማው በላይ ነው.
    ይች ትንታግ ተስፋ ነች. ፍቅር ናት. አንቂ ነች. የኢትዮጵያ አለኝታና መከታ የሚሆኑ ልጆች የምታፈራ ኢትዮጵያዊት እንቁ ናት.

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k Před 2 lety +6

    የኔማር አማራዩ ኢትዮጵያለዘላለም ትኑርየኔልዩ

  • @demsman2564
    @demsman2564 Před 2 lety +1

    Wowwwww yeminekenk sra newu berchi Ethyopiachin Kefkef Beyln

  • @afrahwoloyewa9782
    @afrahwoloyewa9782 Před 2 lety +9

    አማራ የኢትዮጵያ ድምቀት💚💛❤

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Před 2 lety

    Why always I like you. Yene mar.?
    1.The way your dress
    2.your song
    3.Zefen techyalesh.

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 Před 2 lety +1

    ዋው ቃላት አጠረኝ በቃ ዝም ማለት ብቻ እፍፍፍፍ !!!!!!

  • @MMm-rh9bj
    @MMm-rh9bj Před 2 lety +12

    ዋው በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነው👌👌💋💋 በርች ክብር ለጀግኖቻችን

  • @bruckendale312
    @bruckendale312 Před 2 lety +5

    ይሄ ሙዚቃ እዛው ግንባር ደሞ ቢዘፈንላቸው ዋው ነበር

  • @dagiman2188
    @dagiman2188 Před 2 lety +8

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ድምፅሽን ተጠቀሚበት እጅግ በጣምምምምም ማራኪ እና ለጀሮ የሚመች መረዋ ድምፅ ነው❤

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před rokem

      በጣም ደጋግመው ቢሰሙት የሚይሰለች ድምጿ ለዛ ያለው ውበትን የተላበሰ ነው

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 Před 2 lety +10

    ባንችየ ሀሪፍ ሥራ ነው 💚💛❤ቀብራራዋ የአማራ ልጂ💚💛❤💚💛❤

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 2 lety +9

    ቤተ አምሀራ 💪❤️

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 Před 2 lety +1

    ባንችየ ድምፅ እኮ ታድለሻል አሪፍ ስራ ነዉ። ወላንሳየን ግን መቸም የማልሰለቸዉ አንደኛየ ነዉ ለኔ😍

  • @weynshet4854
    @weynshet4854 Před 2 lety +4

    የኔ ማር ደሜዋ ያበዴ ነው😍😍😍😍😍😘😘

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 2 lety +15

    I can’t stop crying because I love ❤️ Ethiopia 🇪🇹❤️🇪🇹💯🙏

  • @dr.tewodros4503
    @dr.tewodros4503 Před 2 lety +1

    አንደኛ ነሽ ማርያምን የኢትዮጵያዊነት ልክ እንደዚህ ነው

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 Před 2 lety +2

    Banche I cant have a word to express

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n Před 2 lety +6

    የኔዉም ጀግና ተዋጊ ነዉ በቃ የኔ ጀግና ግን ይናፍቀኛል ግባር ከወጣ 5 ወሩ በድል እደሚመለስ አምናለሁ

  • @temutube6717
    @temutube6717 Před 2 lety +6

    በውነቱ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ። ኑሪልን እህታችን

  • @tube2557
    @tube2557 Před 2 lety +2

    ሠላም እናፍቅር💚💛💓ለናትሀገሬ ክብርለመከላከያችን ፋኖ😍😍😍

  • @aistrmelese9539
    @aistrmelese9539 Před 2 lety +1

    በጣም ገራሚ ስራ ነዉ ዋዉዉዉዉ እስኪ እደኔ ደጋግሞ ያዳመጠዉ አለ

  • @alemalehenig7350
    @alemalehenig7350 Před 2 lety +4

    ዋዉ ምርጥ ሥራነዉ %100💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yonasgerma3354
    @yonasgerma3354 Před 2 lety +8

    Amharaye💚💛❤❤❤❤

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 Před 2 lety +6

    የድምፅሽ ምርኮኛ ነኝ 😘😘💋
    💚💛❤✌

  • @Dior768
    @Dior768 Před 2 lety +2

    ዘፈን፡ነው፡የሚባለው፣አንደኛ፣አድናቂሽ፡ነኝ።

  • @abebe1001
    @abebe1001 Před 2 lety +1

    ክብር ፡ ለአፋር ፡

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 Před 2 lety +12

    ለዘመነ ካሴ ጋብዙልኝ . ይህ ሞላጫ ልቤን በፍቅሩ አሽፍቶብኛል

    • @user-mk5nc4qh9d
      @user-mk5nc4qh9d Před 2 lety

      ፍቅር እና ስድብ ተመቸሽኝ ሀሀሀሀሀሀ

  • @yirgaderbew3148
    @yirgaderbew3148 Před 2 lety +3

    ተቀኝለት❤🙏

  • @mimitsegaye488
    @mimitsegaye488 Před 2 lety +2

    ባንቺአምላክ ሁኝበት ይመቺ በጣም ያምራል

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 2 lety

    ባንቺአምላክ ድምጿ ብቻ ሳይሆን አንዷ የኢትዮጵያ ቆንጆዎች ናት። ዘፈኗ ልብ መሳጭ፣ ስሜት አነቊቃቂ የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ እንቁ ሃብት ናት። በርቺ ወገኔ።