Ashenafi Geremew - Lke Lke - ልኬ ልኬ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ashenafi Geremew | lke lke |new Ethiopian music 2019, produced by Nahom Records.
    አሸናፊ ገረመው - ልኬ ልኬ - አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ከናሆም ሪከርድስ.
    #EthiopianMusic #Amharicmusic #Nahomrecords
    Nahom Records Inc.is the ultimate next-generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributor, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Subscribe: / nahomrecordsdc
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
  • Hudba

Komentáře • 442

  • @mitaakele3906
    @mitaakele3906 Před 4 lety +4

    የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለህ ወይኔ ሞዴሏ ስታምር ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም ለጆሮ ለስለስ ያለ ነዉ እስኪ Likeee ግጩኝ

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro Před 4 lety +2

    እና እኛ ሀበሾች ዘፈን እናዳምጣለን ነው እምትሉኝ ከሆነ የት አለ የተሰማው እንደዚህ ምርጥ ድምፅ ግጥሙ አንደኛ ኪሊፑ ዋው ነው የት አላችሁ ታድያ ነው ለነሳቾ እያሽቃበጣችሁ ነው 😂😂

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz Před 4 lety +1

    የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አይድል አሸናፊው አሹ
    ምርጥ ሥራ ነው

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 4 lety +11

    ዋው ይገርማል በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ ሀገራችን ኢትዬጵያንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ህዝቧንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera Před 10 měsíci +1

    ኣድናቂህ ነኝ በአጭር ቃላት! ወደር የለውም የኔ ትሁት መልካም!

  • @haregyemane6518
    @haregyemane6518 Před 4 lety +2

    በርታ የኢትዮጵያ ልጅ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v Před 4 lety +28

    ዋው ሰንሰለት ድራማ ላይ በቅርቡ የመጣችው የጥቁር ቆንጆ የኔ ቼኮሌት ስታምሪ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 4 lety +2

      ለቁንጅና ፡ የቆዳ ቀለም መመዘኛ አይደለም 🤔 ።

    • @xhjfgoid5985
      @xhjfgoid5985 Před 3 lety

      ያምራል

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 Před 4 lety +3

    የት ነበር ይኸ ሙዚቃ የእኔ የሙዚቃ ልኬ ይኸ ነው።ግን ሚክሰሩ የስራህን ይስጥህ እያንቀዠቀዥክ የጥቁር ቆንጆዋን በደንብ እንዳናያት አደረከን ።

  • @samerasamera9323
    @samerasamera9323 Před 4 lety +2

    የ ልጄ ሥም ፍ ር ቱ ና 💓💓💓ልኬ ው ድ ድ 💞

  • @misaelmulugeta264
    @misaelmulugeta264 Před 3 lety +1

    Ashiye betammmmmmmm nw miwedk

  • @letarikmekonen6878
    @letarikmekonen6878 Před 4 lety +20

    ዋው ምርጥ ስራ ከምርጥ ድምጽ ጋር ጠፍተክ ነበር እረ ምቾት ትጠላለክ አምሮብካል ብሮ

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 Před 4 lety

      ምርጥ ሰራ

    • @kenademe7848
      @kenademe7848 Před 4 lety

      አሜሪካ እኮ ነው ነገሩ ምቾት ባትጠላ ይገርማል

  • @Birtunamulaw2119
    @Birtunamulaw2119 Před 4 lety +2

    I personally knew Ashenafi in person, he is one of the most well displined and best singer. If you can see him on the stage, you will be highly surprused how a tallented singer is he on his stage performonance. We have to use his intellectullity on our social events.

    • @coolwasty9723
      @coolwasty9723 Před 4 lety

      I can see that his talented and blessed by his voice pls pls if his ur friend let him come to Switzerland to make concert 👌👌👌😊😍😍 i just want say god bless him more and more yene konjo we love him me and my friends 😍

    • @coolwasty9723
      @coolwasty9723 Před 4 lety

      Pls can he make a concert in Switzerland we love me and my friends his talented and blessed ashuyeeeeeeeeeeeeeee🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-kk1qk3zl9l
    @user-kk1qk3zl9l Před 4 lety +2

    ውይ ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት ይመችህ

  • @bsjsj8974
    @bsjsj8974 Před 4 lety +1

    ዋው ነው
    ስንት የማይሰማ ሙዚቃ ስንሰማ እየዋልን

  • @btnyacooltube2742
    @btnyacooltube2742 Před 4 lety +2

    WOWWW NAW DEMSEK GEN LEGTWA ATMHGEM 😏😏😏😏

  • @mastewalaysheshm8975
    @mastewalaysheshm8975 Před 4 lety +2

    ለጀሮ ተስማሜ የሆነ ሙዚቃ👯‍♀️👯‍♀️👯‍♀️

  • @fasikaroane7284
    @fasikaroane7284 Před 10 měsíci +2

    ድሬ ዘግሬት on tiktok😂❤

  • @ssrrr5610
    @ssrrr5610 Před 4 lety +1

    ሞደሏ አንሳለች በደንብ አልታየችም ለጨፋሪወቹ ከምትከፍል ለሞደሉዋ ዳጎስ አድርገህ ከፍለክ በዛ ብታደርጋት ተመልካች አይቶ አይጠግብም ነበር ። ሀሪፍ ስራ ነው

  • @yohannestuffa52
    @yohannestuffa52 Před 4 lety +2

    በጣም ፡ በጣም ፡ የሚገርም ፡ ሥራ ፡ ነው ፡ አሹ ፡ ምርጥ ፡ ሥራ ፡ ነው ፡ በርታ ፡ በርታ ፡ ጋና ፡ ብዙ ፡ እንጠብቃለን ፡ ምክንያቱም ፡ ከብዙ ፡ ዘመን ፡ በኋላ ፡ ጋና ፡ ምርጥ ፡ ሥራ ፡ ሠማን ፡ ተባረክ ፡ በርታ ፡ ቀጥልበት። 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏾🙏🏾

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Před 4 lety +4

    Wow ስሜት አለው በጣም ደስ ይላል ቆንጆ የተዋጣለት ስራ ነው 👍😘

  • @youlovemy1698
    @youlovemy1698 Před 4 lety +40

    ምርጥ ሰራ ነዉ በርታ ?ሰላም ለሀገራችን ይሁንላት የኔ ልኬ የሀገሬ ሰላም ነውና ያለንበት ነገር በጣም ያሳስባል ለሁላችንም ሰላሙን ያብዛልን ሰላም ለኢትዮጵያ🙏💚💛❤👍👈

  • @user-gs4sj6xj2g
    @user-gs4sj6xj2g Před 4 lety +4

    በጣም ቆጆ ነው የኔም ልኬን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @ariamtube7943
    @ariamtube7943 Před 4 lety +4

    የድምፅህ ከለር በጣም ነው የሚያምረው ትልቅ ብቃት ያለክ ድምፃዊ ነህ ዜማውን የሰራው በጣም አሪፍ ነው መሳሪያ ያጀቡት ድምቀቶችህን ግን ስም አልፆፍክም ለሌላ ግዜ ይስተካከል ደግሜ ደግሜ ሰማሁት አይተገብም

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 Před 4 lety

    አሽዬ ትችላለክ አይገልፀውም ምርጥ ነው ድምፅህ በርታልን ብቻ እንዳትጠፋ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የኔ ምርጥ

  • @Lezemen
    @Lezemen Před 4 lety +9

    The natural vibrating voice of this uprising vocalist will lead him to be one of the best soon.

  • @kgmanofficial
    @kgmanofficial Před 4 lety +4

    ጀግና!!!

  • @majedaleb7532
    @majedaleb7532 Před 4 lety +1

    ዋዉ ደስ ይላል እቼ ልጅ ምናልባት የስላም እህት ዎና የምትስራዋናት ስም ስልት ድራማ ላይ ተሳሳትኩ

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 Před 4 lety +5

    ልኬ ልኬ should be the top 10 songs of 2020. Keep up the good work my man!

  • @wudaefikremariam4649
    @wudaefikremariam4649 Před 10 měsíci +1

    ዋው ወንደርፉል

  • @mcanaslantass5893
    @mcanaslantass5893 Před 4 lety +1

    Ethiopia ♥️ from turkey

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 4 lety +3

    I listen to it 5times love itttt

  • @tube3397
    @tube3397 Před 4 lety +2

    ውይኔ ልቤን ስቅዬ ያየውት ሙዚቃ ቢኖር ይሄ ነው አንደኛ ብየዋለሁ የልጅቱ አቋም ልብ ስቃይ ነው በሁሉም አንደኛ ነው

  • @hiruthirut5378
    @hiruthirut5378 Před 4 lety +1

    ይኸ ስራ በጣም ምርጥ ስራ ነው ግን ለምን hope ላይ አይለቀቅም ነበር

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv Před 4 lety +1

    ወይ ፈጣሪ የበርገር ውጤት ነው አይደል 😂😂😂 ወረተኛው የሚለው ዘፈን ላይ ጪጫ ይመስል ነበር ወይ አሹ

  • @asratasha1015
    @asratasha1015 Před 4 lety +1

    ያምራል የተደበቀ ድምፅ ወጣ

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 Před 3 lety

    አሸናፊ
    እውነትም አሸናፊ
    i like it.top

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y Před 11 měsíci

    ❤❤ዋዉዋዉዋዉ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 Před 2 lety +1

    What amazing voice you are the best.

  • @user-id4lk8ns2r
    @user-id4lk8ns2r Před 4 lety +1

    ልቤን ሻጥ አረከው ምርጥ ዘፈን ነው።

  • @kokobiafentakokobiafenta6528

    ዋዉ አደኛ ነህ ትችላለህ😘😘😘

  • @Fano1122
    @Fano1122 Před 4 lety +2

    ፀዴ ነው brother💯✔

  • @hayathekk1891
    @hayathekk1891 Před 4 lety

    ዋውው ያምራል ያበዴ ነው ግን መሀላይ የሚላት ነገር አለች ብቻ ያምራል ቀጥልበት እሽ ድምፅ አለ

  • @user-xc4ym6ys8r
    @user-xc4ym6ys8r Před 4 lety +3

    ውይ ድምፁ ሲያምር

    • @mohammadsekho2451
      @mohammadsekho2451 Před 4 lety

      ምድረ አሽቃባጭ ሁሉ ይህን የመሰለ ሙዚቃ ያልተሰማ ሌላ ምን አለ ስንት የማይረባ ሙዚቃ እየተለቀቀ ነው አሹየ አቦ ይመችህ በርታልኝ ወድሜ በጣም አሪፍ ነው

  • @lidiarezene4153
    @lidiarezene4153 Před 5 měsíci

    Hi Dire the great 🎉🎉

  • @tyedengellej3648
    @tyedengellej3648 Před 4 lety +1

    Wow wow abet demts abet clip minem yemayotalet yabede sera100% nw berta nice 👌🖒💚💛❤

  • @zizgualmihrey6912
    @zizgualmihrey6912 Před 4 lety +1

    Waw dmtsun des sil hulem zifen 👍👌👍👍👍

  • @zamzammohamed7803
    @zamzammohamed7803 Před 3 lety

    ዋው ሠያምረ ይጎደለ ንገረ ይለም 🌹👂

  • @GOONMOTORSPORT
    @GOONMOTORSPORT Před 4 lety +1

    Luv it from France 👍

  • @coolwasty9723
    @coolwasty9723 Před 4 lety +1

    Ashuye u r really talented yene mert sew 🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌😘😘😘😘😘

  • @godbless7978
    @godbless7978 Před 4 lety

    Yo your the best

  • @ephremhassenahmed5946
    @ephremhassenahmed5946 Před 4 lety +1

    ashu min libelih yanten dikam awkewalehu enam geta yelfatihin wute yasayahal..........berta guada

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 4 lety +1

    ዋዉ የሰላም እህት ሆነሺ የሰራሺዉ ስታምሪ

  • @MrYo69nas
    @MrYo69nas Před 2 lety

    ቺኳ መለኛ ነገር ነች❤ ማነች የትነች😁

  • @sarakessete1494
    @sarakessete1494 Před 4 lety +2

    Plese come in Switzerland to do a concert!!❤😘🔥👏

  • @makiadugna9748
    @makiadugna9748 Před 4 lety

    Ashuye betam betam arefi naw bereta eshiii sew were tegna naw ahun lezi zefen min yewetaletal

  • @raheladenew6433
    @raheladenew6433 Před 4 lety +2

    Wow so beautiful Lovely music

  • @njfdjuyrd9330
    @njfdjuyrd9330 Před 4 lety

    ሙዚቃወችህ ይመቹኛል በርታ ምርጥ

  • @store8674
    @store8674 Před 4 lety +2

    ዋዉዉ ቆንጆ ድምሥ በርታ ግን ፍቅር ሚባለዉ በሙዚቃና በፍልም ሆኖ ቀር

  • @user-zp5eq1ix5i
    @user-zp5eq1ix5i Před 4 lety +1

    ጥሎብኝ ስወድህ ልታይ ልታይ የማትል ጀግና ነህ

  • @derejezegrat3839
    @derejezegrat3839 Před 2 lety +1

    Yimechih

  • @saidalouakhoumi7723
    @saidalouakhoumi7723 Před rokem

    🥺🇲🇦l3z 🎸🥁 onsr 🕺💃🇪🇷

  • @tigisttg4062
    @tigisttg4062 Před 4 lety +1

    ዋው ድምፅ በርታ 💘💘💘💘

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 Před 4 lety

    Waw dimt kemusicaw gar yamral . Bekety stimeta be Hope na bizu temelkachi taferalehe.

  • @sarakessete1494
    @sarakessete1494 Před 4 lety +2

    what vibrating smart voice OMG am in LOve with this song specially wiht a singer❤🙏💛💚👏👏👏👏🤴🤴🤴🤴✌✌✌😍

  • @yayoung6712
    @yayoung6712 Před 4 lety +5

    Wow what a beautiful song with a beautiful voice I love it keep going fam 🕺🕺🕺

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 4 lety +1

    የሚያምር ድምፅ አለህ አሪፍ ነው በርታ

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 Před 4 lety +3

    ምርጥ ስራ ነው በርታ 👍👍👍በዚህ ቁመቷ በሀበሻ ልብስ ቢሆን የበለጠ ውበት ይኖረው ነበር

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Před 4 lety +3

    ወይኔ ሲመች ሙዚቃ
    ሙሉ ቀኑን ነው ማዳምጠው

  • @natnaelbelayneh2162
    @natnaelbelayneh2162 Před 4 lety

    zefagnu zem belo lejituan benayat yeshal neber

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 Před 4 lety

    ዋው ምርጥ ብቃት እንዳለክ በመጀመያው ክሊፕክ ነው ያወኩት ይመቻል 😍😍👏👏

  • @dehabali8856
    @dehabali8856 Před 4 lety

    Abett voice mirte sew I am happy for you bettam konjo new Ashuyye ayzohe bertta!!

  • @user-wb1vj6vh6k
    @user-wb1vj6vh6k Před 4 lety +4

    ሙዚቃውም ዋው አሪፍነው

  • @user-ky8sy5km4d
    @user-ky8sy5km4d Před 4 lety +1

    ዋው እደት ደሥ ይላል አይዞሕ በርታ

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 Před 4 lety +6

    መጨርሻ ነኚ እስኪ like አድርጎኚ

  • @mesiyearsilijii7207
    @mesiyearsilijii7207 Před 4 lety

    Wwwwwwwwooo Berta

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Před 4 lety +2

    ያበደ ነው💪

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Před 4 lety +1

    ልጅቷ ስታምር የጠይም ቆንጆ

  • @sisaybisetegn8150
    @sisaybisetegn8150 Před 2 lety

    Asay selam new

  • @sarabiru7479
    @sarabiru7479 Před 4 lety +2

    በጣም ያምራል ግን ለምን ሆፕ ላይ አልተጫነም አቤት ድምፅ እቤት ዜማ ሴትዋም ስታምር ደሞ የራሴና የህቴ ስም 😁😘

  • @user-qx5uv1fg2x
    @user-qx5uv1fg2x Před 4 lety

    እኔ እደምወደው እንጂ እደሚወደኝመቸም ማውቅ አይቻልም ዛሬ ላይ መተፉመን ጠፍቶል

  • @meronmamo6978
    @meronmamo6978 Před 4 lety

    BEST

  • @tamerintube6313
    @tamerintube6313 Před 3 lety

    በእውነት ነጮችን ልብስ አለባበስ እንበልጣቸው አለን እነሱ ጆኒያም ቢለብሱ ስለሚያምርባቸው ነው እንጂ!።

  • @makbelyam6708
    @makbelyam6708 Před 4 lety +1

    👌👌👌1ኛዬ

  • @user-th8ix5gk3v
    @user-th8ix5gk3v Před 4 lety +2

    ዋዉ በጣም ያምራል አወ ፈርቸ ነዉ ፎቃህ ከጠለፈኝ ሰነባበተብኝ ለሰይፉ ከመደወሌ በፊት ተመልካች ይፍረደኝ በፍቅርህ ጁስ ጠጥች እራሴን ላጠፋ ነዉ👈😍😍😍😂😂

  • @zenebezenebe6892
    @zenebezenebe6892 Před 4 lety

    Ashenafi very good music

  • @tomyplus7155
    @tomyplus7155 Před 4 lety +23

    nice job brother

  • @mimim9982
    @mimim9982 Před 4 lety

    Wowwww. በጣም ያምራል ድምፁ ይገርማል

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w Před 4 lety +5

    ሰሰለት ላይ የሰላም እህት ሆና የምተውነው ልጅ መሰለችኝ ሆ

  • @user-ft6td8xt4d
    @user-ft6td8xt4d Před 4 lety

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ያምራል ሁሉ ነገሩ

  • @mimishkurumimishikuru8425

    በጣም ያምራል በርታ ያገሬልጂ

  • @ersomafeworki9600
    @ersomafeworki9600 Před 4 lety +3

    እጅግ ውብ የሆነ ሥራ ነው። ሞዴሏ ባርችየ ምርጥ ልጅ ነሽ! ሠንሠለት ላይ ትመችኛለሽ የበለጠ እዚህ ክሊፕ ላይ ውብ ሆነሻል። አሼነፊ ጀግና የሆነ ሥራ ነው በርታ!!

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj Před 4 lety

      ሰሰለትላይ የሰላም እህት ሁና የምተውነው ናትደ

  • @abduabduabdu103
    @abduabduabdu103 Před 4 lety

    ዋው ልጂቷ ስታምር የፀይም ፍልቅልቅ ይመችሽ አቦ

  • @muhabawmitke6646
    @muhabawmitke6646 Před 4 lety +4

    nice one well done ashu👏

  • @tube3397
    @tube3397 Před 4 lety +1

    ያምራል ተው ኮሚንታተሮች የትልቅ መቀመጫ ሚስጥር ዱቅ በሉኝ ጥሎብኝ ሱስኛ ነኝ ያልውጣ ገንዘብ ያልባከነ ጊዜ የለም ግን ምንም ጠብ የለም

  • @zamzammohamed7803
    @zamzammohamed7803 Před 3 lety

    ልኬ ልኬ ይመችህ ደሠ ይሚል ሠረ

  • @mimimimi5413
    @mimimimi5413 Před 4 lety

    Wow beautiful Ethiopian song

  • @tegyquetegy4264
    @tegyquetegy4264 Před 4 lety

    Wawww merit music new bereta yegna adegna

  • @yatebeyakokebegoogle1018

    በርታ አቦቦቦ ወድዋ እህቴ ያገሬ ልጅ ቆንጅዬዋዋዋዋ

  • @tamerattafese7282
    @tamerattafese7282 Před 2 lety

    Anchen naw lebeleshe

  • @angienontando5490
    @angienontando5490 Před 4 lety

    Wowo betam yamirehli