የቤት ኪራይ ግብር ይፋ ሆነ ! ሰነድ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ከዕቅዱ በላይ አክስዮን ሸጠ | Ethiopian Business Information

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 04. 2024
  • የቤት ኪራይ ግብር ይፋ ሆነ ! ሰነድ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ከዕቅዱ በላይ አክስዮን ሸጠ | Ethiopian Business Information #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Komentáře • 15

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu Před 3 měsíci +1

    Betam yemigerimi new yemenoriya bet gibir eyekefel adisew endet bandi karita hulet gibir yikebelal menigisti ya bet akerayi eko betun akerayito bekirayu yeminoribetin menigisti lemin kegurorowu layi yikomal betam liserabet yigebal biye asibalew akerayi yemitebekibetin yetarana gidigida gibir kekefel ayibekam woyi nuro erasu sew erasun ediatefa yemigefafa new yitasebibet...

  • @user-gy4nr8ty3s
    @user-gy4nr8ty3s Před 3 měsíci

    ይህ የኪራይ ገቢ የንግድ ቤት ይመለከታል ወይ?

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před 3 měsíci +1

    እቤቱን የሚከራይ ተከራይ ከጠፋስ አከራይ ለመንግሥት ማሳወቅ አለበት ወይስ ተከራይ ለጠፋበት ቤት የአከራይ ተከራይ ግብር ለባዶ ቤት መክፈል አለበት ?ለሚናርበት ቤት ለምን የአከራይ ተከራይ ግብር የመሰለ መንግሥት በያመቱ ፕሮፐርቲ ታክስ ብሉ ግብሩን ሰቅሎ ና የጭቃ ቤት ውስጥ በጤነት እኖራለሁ ብሎ የቡሉኬት ቤት ሲሰራ ለምን ደህና ቤት ኖርክ ብሎ ፕሮፐርቲ ታክስ ብሎ ግብር ይጭንበታል?ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ባሊቤት ግብሩ ይተሰራበትን ማቴሪያል አይቶ ከማስገበር በቤቱ ካሬሜትር ብቻ ቢያስክፍል የተሻለ ቤት ሰርቶ ለመኖር ግብር ለመቀነስ ብሎ የጭቃ ቤት ነዋሪዎቹን የተሻለ የሰለጠነ ቤት ውስጥ ለመኖር ያበረታታቸዋል እላለሁ።ስለዚህ የምቀኝነት የግብር ጭማሪ ላይ መንግሥት ቢያስበት መልካም ነው እላለሁ።የመንግስት ቤት የሚኖሩትም እንደ ወር ገቢ ተቆጥሮ በየወሩ ከደሞዛቸው ጋር ታስቦ ለም ንግስት የወር ገቢ ታክስ ከደሞዝ+የቢቱ ክራይ ተ
    ድምር =ታክስ ይክፈሉ በየወሩ የቤት ክራይ ባይከፍሉ።

    • @dagihaile5126
      @dagihaile5126 Před 18 hodinami

      ቨቨቨ፣ቨቨቨ፣፣ቨ፣ቨቨ፣፣ቨቨ፣፣፣፣፣ቨ፣ቨ

  • @ashenafinega2001
    @ashenafinega2001 Před 3 měsíci

    ቤት ለመስራት የሚወጣውን ገንዘብ አስቡት እና ግለሰቡ መቼም የማይተካው መሆኑን ተረዱ እስቲ።ማቴሪያል አስቀንሱልና

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography Před 3 měsíci

    mululemulu lmn batun mengest ayweresem

    • @abelgizawbekere7620
      @abelgizawbekere7620 Před 3 měsíci +1

      ጨካኞች ሰተት ብለው በየቤታችን ገቡ!!

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 Před 3 měsíci

    የገቢው ግማሽ ላይ ነው የኪራይ ታክስ የሚሠራው፡፡

  • @user-gy4nr8ty3s
    @user-gy4nr8ty3s Před 3 měsíci +2

    ለቤቱ የሚወጣው ወጪ ከጠቅላ ገቢ የሚቀነሰው እንዴት ነው?

    • @damtiemamo
      @damtiemamo Před 3 měsíci

      😊😊😊😊😊w😊😊😊,😊e,,,😊,,😊,😊,😊s,,😊,😊s,😊o,?.. ?. ?. 😊?. 😊xxxx?😊x😊x😊x😊xxx😊😊xex😊x😊😊😊x😊😊😊😊,😊😊😊😊... ... ... 😊. 😊😊! . 😊. 😊. 😊. 😊. . 😊😊: 😊. 😊😊😊i . . 😊😅፨ 😊: 😊. 😊😅😊😊😊😊😊: . 😊😊. 😊. 😅. 😊😊😊😊😊😊፨ 😊. ?።። ?።።። 😅😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊፨ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊፨ 😊😊😊😊😊😅😅😅😊😊😅😊: 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊፰ 😊😅. 😊😅😊😅😊😊. 😊😊😊😊😊😊😊😊: : 😊 😊😊😊😊😊😅😅😅i 😊😊. 😊. 😅😅😊. 😅😊 ?. 😊😊i 😊. 😊🎉😊😊😊a a 😊.
      r r l 😅😊. 😊? ?.

    • @getachewtadesse4871
      @getachewtadesse4871 Před 3 měsíci +1

      ያከራይ ተከራይ ግብር በፊትም ነበር

  • @abukimohammedbestfamily
    @abukimohammedbestfamily Před 3 měsíci

    ይሄ አዋጅ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው ወይስ ሌሎችንም ይመለከታል

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi Před 3 měsíci

    አይ መንግስት ተብዬው የተከራይ በይበልጥ የመንግስት ሰራተኛውን የደሞዝ ጭማሪውን ከልክሎ ለስልጣን
    ማቆያው መሳሪያ ገዝቶበት የግለሰብ ቤት ኪራይ አስቀነስኩልህ በማለት ለመነገድና ለማባላት ካልሆነ
    ግለሰብ አከራይ ቢቸግር ነው እንጂ ወጪውን 40
    አመት ቢያከራይ ወጪውን አይመልስም።ትክክለኛ
    አካውንቲንግ ሚሰራው ለመንግስት ወጪ አባካኞች ማወራረጃ ብቻ ነው።ማያዋጣ ስራ መሆኑንብታሰሉት
    ትደርሱበታላችሁ ።የህዝብ ጥላቻ ካለበትና ዘረኛና ምቀኛ መንግሥት ከዚህ የተለየ ነገር አይጠበቅም።
    ከፈጣሪ አይን ሚያመልጥ የለምና ሁሉም የስራውን
    ማግኘቱ አይቀርም!!ጡር መጥፎ ነው ለዘር ዘር
    ይተርፋል ዜጎችን ማቅጨጭ ምን ይሉታል!!