ከኪራይ ውል በፊት መታወቅ ያለበት የኪራይ ገቢ ግብር መረጃ | REAL ESTATE and House Property Tax (Making Money)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • ከኪራይ ውል በፊት መታወቅ ያለበት የኪራይ ገቢ ግብር መረጃ | REAL ESTATE and House Property Tax (Making Money) #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Komentáře • 87

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 9 dny +15

    ውይ ኬኔያዬ ድረሽልን ጉረቤታችን😢😢😢😢

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Před 9 dny +17

    ሰውን በግድ አከራይ የሚል ህግ ምን ይሉታል! ይሄ መርቅነው ያወጡት ነው👎

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 Před 8 dny +3

    በጣም ጥሩ አሰፈላጊ መረጃ ነው በተደጋጋሚ አከራይ ተከራይ እንዲያውቀው ሊደረግ ይገባል :እንደውም በአጭሩ ታትሞ ሊደርስ ይገባል

  • @WRKAMOGES
    @WRKAMOGES Před 9 dny +7

    ለቤት ግብር ተብሎ ከአቅም በላይ አመታዊ ግብር ተፈርዶብናል ይህን ገንዘብ ለማግኝት ኩሽናም ቢሆን አከራይተን እንከፍላለን ስንል ያላስብነው ዱብ ዕዳ ወረድብን ታዲያ ወዴት አቤት እንበል ግራ ገብቶናል።

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc Před 5 dny +4

    አይዟችሁ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ ዘጠኝ ሞት የለም የኋላ ሞታችንን ነው የምንሞተውአንድ ሆነን እንነሳ ዐቢይ የሚባል ጎግ ማጎግሃይማኖትና ታቦት ሳይቀር የሚያጠፋ አጥፊ ግራኝ መሐመድ ነው ጳጳሳቱን ሳይቀር ቀየራቸው እባካችሁ ተነሱ እንነሳ ያዲሳባን ያፍዝ አደንግዝ ዝምታን እንስበረው ድል ለነፃ አውጪው ና ነበልባሉ ፋኖ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Před 9 dny +8

    እነደ ኬንያዎች ሆዝቡ ያምፅ

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w Před 9 dny +7

    ቤተሰቦቻችን ዘና ብለው ይቀመጡበታል አለቀ ።

  • @kassueshete-gi1dj
    @kassueshete-gi1dj Před 9 dny +4

    ሀገር ማተራመሣችሁ አንሶ አሁን ደግሞ የሠፈር ሁከት በመፍጠር አከራይና ተከራይን ለማናከስ የጀመራችሁት ሴራ እናንተንም አዋጅና መመሪያችሁን ጠራርጎ ይወስዳችኋል!!! ሰው ሰለም እንደነሳችሁ እግዚአብሔር በናንተ ላይ መዓቱን ያወርዳል!!

  • @geteumerova7999
    @geteumerova7999 Před 7 dny +1

    በጣም የሚያሳዝኑኝ ከቤት አከራይም ተከራይም ይልቅ ማርም የማይጥማቸው ወሪ አራጋቢዋች ናቸው

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před 9 dny +11

    እና ቤቴን ላቃጥለው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlemneshGeremew
    @AlemneshGeremew Před 4 dny +2

    ከባንክ,ተበድረን,ለሰራነው,አዋጅ,ምን,ይላል,

  • @alemutsegaye
    @alemutsegaye Před 9 dny +3

    ተከራይ ባለመገኘቱ ቤት ተዘግቶ ለወራት ቢቆይ ?ይህም ያስቀጣልን?

  • @user-dn4vv5ey2j
    @user-dn4vv5ey2j Před 8 dny +2

    አለማከራየት።

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před 9 dny +7

    ወይ ጣጣ 😢😢😢

  • @millioncr7538
    @millioncr7538 Před 9 dny +7

    ጥያቄ ኣለኝ፤ ባለ ቤቱ ለሌላ ሰዉ ካካራየ ብኋላ ከተወሰነ ጊዜ ቤቴ በራሴ እገባለሁኝ ከለስ የተካራየው ሰዉ መውጣት ይችላል ወይ?

    • @elsatilahun5241
      @elsatilahun5241 Před 9 dny +2

      አይችልም ከሁለት አመት በፊት ተከራይ ማስወጣት አይቻልም መጠበቅ አለበት ማለት ነው አከራይ ነኝ ብሎ በፈለጉበት ጊዜ ውጡልኝ ህጉ አይፈቅድም አከራይ መጠበቅ አለበት

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Před 9 dny

      😂😂😂እርፍ ማለት አሁነው!!​@@elsatilahun5241

  • @eyasuadne87
    @eyasuadne87 Před 9 dny +34

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ይህ መንግስት ባሪያ ላረግህ ነው የመጣው መፍትሄው እጅህ ላይ ነው ተነስ

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 Před 8 dny +2

      በሌላ መንገድ አልሳካ አለ? አይ ተስፋ መቁረጥ!!😂😂

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 Před 7 dny

      ሌባ ሁላ

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 Před 9 dny +2

    Rent annual tax calculation
    Let the annual rent income be: A
    Annual rent for annual income >
    Ax65%x35%-18,000 birr

    • @Face12561
      @Face12561 Před 9 dny

      This is wrong calculation. It should be (A-18000)×35%. Assuming A is yearly rent income above 150K

  • @eyasuadne87
    @eyasuadne87 Před 9 dny +9

    ባርነት ይሎሀል ይሄ ነው

  • @retasa7652
    @retasa7652 Před 7 dny +1

    Ahunesa brzasa Tecemelalkusa Bewnetu

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq Před 9 dny +2

    ይከዉሻምግስትለምንአይተወንምመቸነዉየምንገላገለዉ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 9 dny +2

    Daru yegl bet beyetm alem yegl bet lay mengest ayagbawem gebr yalenew

  • @user-sw6tn5hk2h
    @user-sw6tn5hk2h Před 8 dny

    የቤትና የቦታ ኪራይ የተከፈለው ክፍያ ለመኖሪያ ቤት ኪራይ ግብር ታሳቢ ይደረጋል ወይ?

  • @Meketafasel
    @Meketafasel Před 5 dny

    አከራይ ማላይ ቁጭ ብለሽ ነው የምትፈነጭው?

  • @alemneshalemumelese4474

    Ebakachehu Oromia kilele lay wele Ale ende?

  • @shimelistesfaye4560
    @shimelistesfaye4560 Před 9 dny

    Yenebere wul kaleke behuwala endegena senewawal chemari madreg yechelalu ende ebakachehu kebele yalu sewoch mnm mels mestet ayechelum

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga Před 9 dny +8

    የአከራይ ግብር ከምታገኝው 50 ፐርሰቱ ላይ ብቻ ነው ያለ እውቀትህ አታውራ እዛ ነው የምሰራው

    • @edenelias1795
      @edenelias1795 Před 9 dny

      malet 50 % setel gemashun mengest liwesd new?

    • @YesuefeBehaga
      @YesuefeBehaga Před 9 dny

      @@edenelias1795 ለምሳሌ በወር አምስት ሺ ብታከራይ በአመት ስልሳ ሺ ታገኛለህ ሰላሳ ሺ ላይ ግብር አይጣልበትም ስለዚህ የሰላሳ ሺ ብር ላይ ግብር ይጥላል ግማሹ ላይ ማለት ነው20 ፐርሰት ትከፍላለህ 1720 ብቻ አንድ ሺ ሰባት መቶ ሀያ ብቻ በ ዓመት

    • @tigistmelakehiwot163
      @tigistmelakehiwot163 Před 5 hodinami

      ምሳሌ ቢሰጡን
      ለምሳሌ በወር 25,000 የሚያከራይ ስንት መክፈል አለበት?

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Před 9 dny

    Tekerayu berasu fekad selekes?

  • @user-ub2qr3qv9s
    @user-ub2qr3qv9s Před 9 dny

    Burayu li yeserel wy awju ?

  • @akberetkassaye6958
    @akberetkassaye6958 Před 9 dny +1

    Kondomniyemin chemiro new?

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 5 dny

    Vegetarier Bete
    Mengist minqirit Stege WWW ⁉️⁉️

  • @user-ub2qr3qv9s
    @user-ub2qr3qv9s Před 9 dny

    Ye Gabi gibiru sint parsnt new?

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 Před 9 dny +3

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በሉ ዝምታውተመቸን

  • @Mule0411
    @Mule0411 Před 9 dny

    የመኖሪያ ቤት ግብር ቢቻል exempt ማድረግ ካልተቻለ ደግሞ በጣም አንስተኛ ምጣኔ መሆን ነበረበት

  • @user-nw4xw7dd6g
    @user-nw4xw7dd6g Před 9 dny +2

    ገና ምን አይተን ይህማ መጀመሩ ነው

  • @AtsedeWeldearegaye
    @AtsedeWeldearegaye Před 9 dny +6

    ተቀናሽ የሚደረገው ብር ከወሩ ነው ከአመቱ

  • @bisratyetbarek7103
    @bisratyetbarek7103 Před 9 dny

    እኔ የምለው ህጉ ከሁለት አመት በታች ለሆነ ጊዜ ቤት ማከራየት አይቻልም ሲባል ተከራዩ ለአንድ አመት ብቻ ንው መከራየት የምፈልገው ቢልስ?

    • @Face12561
      @Face12561 Před 9 dny

      የኪራይ ውል ነው ለሁለት አመት ግዜ የሚፃፈው እንጂ ተከራዩ አንድ ወር ተከራይቶ መውጣት መብቱ ነው

  • @mogesbeyene4712
    @mogesbeyene4712 Před 9 dny

    በአመት 50000.00 ገቢ ቢያገኝ በ 25000.00 ላይ ነው የሚስላው 25000*.0.15-1710=2040 ይሆናል

  • @alemneshalemumelese4474

    Koye Feche lay Tewawalu yilalu Mereja setun

  • @idristofik1142
    @idristofik1142 Před 9 dny +3

    የቆርቆሮ ቤት በ3500 በወር አከራይቻለሁ ይመለከተኛል ወይ?

    • @user-nw4xw7dd6g
      @user-nw4xw7dd6g Před 9 dny

      የተከራየ ከሆነ የማይቀር ነው በግዜ ማስመዝገብ ይቻላል

    • @tesfayechenfa4947
      @tesfayechenfa4947 Před 9 dny

      በአመት 40000 አካባብ ማለት ኮ ነው ።ያው ከ 18,000*.15=???

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 9 dny

    Gebr yebet balebet new yasaznal manew 600 ber yetkerayew bet gezth lecture tahofalh lemengst kehone eelk hagere bet algezam sew zem belo amen

  • @user-ip2le5be1w
    @user-ip2le5be1w Před 4 dny

    የቤት እቃም ሞልተውነው።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 9 dny +1

    ውሉ በአመቱ ሲታደስ የሁለት ወር ቅድሚያ መቀበል ይቻላል ወይ? ❤❤❤

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Před 9 dny +1

    ማነው የተከራይ አከራይ ማለት ?የቤት አከራይ እና ተከራይ ነው በቃ ሶስተኛ ወገን ያለው አስመሰልከው አከራይ የቤቱ ባለቤት ነው ከዛ ንብረቱን አከራየው ሌላ ታሪክ አለው

  • @teshometilahun3890
    @teshometilahun3890 Před 7 dny +1

    You are wrong.
    1. The taxable amount is 50% of the annual rental amount.
    2. In addition the deduction is from the calculated tax not from the rental amount.
    Please don't confuse people.
    It's totally wrong information.

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před 7 dny +1

      please go and check with Ministry of Revenues of Ethiopia. I got every information from their website. Thank you for subscribing 👌🏼👌👌👌

    • @AlemKassa-nl7vv
      @AlemKassa-nl7vv Před 7 dny

      ​@@addisbusiness😮

  • @Meketafasel
    @Meketafasel Před 5 dny

    የተወሰነ ቤታቸውን በውሸት ውል የተዋዋሉ።፣የተወሰነ ቤታቸውን ያለ ውል የሚያከራዮ አሉ። እስከ መቼ እግዚአብሔር በፈጠረው ና በመንግስትና የህዝብ መሬት ላይ እንደፈለጉ የሚሆኑት። ትርፍ ቤት ያለው ትርፍ መሬት የያዘ አከራይ ማከረየት አለበት

  • @teshometilahun3890
    @teshometilahun3890 Před 7 dny +1

    እባክህን የምትናገረው የሂሳብ ስሌት ትክክል አይደለም

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před 7 dny +1

      እኔ መረጃውን ያገኘሁት ከገቢዎች ሚኒስቴር ድረገጽ ነው ስህተት ካለውም ወይ ሳነብ ተሳስቼ ነው ካልሆነም የተሳሳቱት እነሱ ናቸው። ስህተት ካለው ይቅርታ

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Před 7 dny +1

    አከራይ ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ሳይሆን ካከራየው ገንዘብ ታክስ መክፈል ግዴታው ነው ታክስ ሳትከፍል ልማት ከሰማይ ይወርዳል እንዴ???

    • @Sw-jz6kq
      @Sw-jz6kq Před 7 dny +2

      ይህን ስትል ግን አንድ ሰው ቤቱን ሲሰራ ስንት ውጣ ውረድ አይቶ ነው፣ ልክ መንግስት ሁሉን ነገር አመቻችቶለት ህዝቡ ቤቱን የገነባ አስመሰልከው:: እያንዳንዱን ፕሮሰስ በዉጣ ውረድ እና ጉቦ ካልሰጡ ምንም አይነት የግንባታ፣ ካርታ ፈቃድ አይሰጣቸዉም፣
      እግዚአብሄር ይቺን አገር ዞር ብሎ ያያት ቀን ምድረ ከርሳም ሁላ ጉዳችሁ ነው፣

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 Před 6 dny

      @@Sw-jz6kq አንተ ያልገባህ እኔ ወይም ሌላው የዛች ሃገር ዜጋ ድሃ ዜጋ ብሃገሪቱ ህግ በምንሰራው ስራ ከምናገኘው ደሞዝ የሚቆረጥብን ታክስ እንዳለ ይታወቃል ትርፍ ቤት ያከራየም ታክስ መክፈሉ በኢትዮጵያ የተጀመረ ሳይሆን አለም ያወቀው ነው እንደውም ትርፍ ቤት በሌላው ሃገር ጭማሪ ታክስ ይከፍላል እኔና አንተ ብቻ ሳይሆን አከራዮም ባለ ትርፍ ቤት ከመንግስት መብራት ውሃ መንገድ እንዲሟላለት ይፈልጋል ታክስ ሳትከፍል ከየት እንዲመጣ ትጠብቃለህ ???

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 Před 6 dny

      @@Sw-jz6kq ሌላው የሃገራችን ሌባውም እራሱን ነፃ አድርጎ ሲከስ ይሰማል ዋናው ነገር እኔ ማነኝ ለሃገሬ ምን ሰርቻለሁ ብሎ ቢያስብ ጠንክሮ የመንግስት ባለስልጣን ህግና አሻጥር ባለበት ሃገር ጠንካራ ሰዎች ለምሳሌ እንደ ጉራጌ ሰርቶ ማደግ ብንማር ይሻላል ቁጭ ብሎ ለቅሶ ማልቀሻ መፈለግ ጥቅም የለውም

    • @selamyeshi9871
      @selamyeshi9871 Před dnem

      ካንተ ጋ መመላለስ አያስፈልግም አ ሪ ስለሆንክ​@@Redseaafar00

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Před 9 dny +7

    ምንም አልገባኝም እንደገና ብታብራራልን 😂 እውነት ይሄ መንግስት እልም ያለ ዘራፊ ሆኗል

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Před 9 dny

      😂😂ከመረረክ ኬንያ መሄድ😂😂

    • @nunitsegaye159
      @nunitsegaye159 Před 9 dny

      ለማን ደስ ይበለው ብዬ ነው ኬንያ የምሄደው ህዝብን በህግ ሰበብ የሚዘርፉትን ነው እንጂ ኬኒያ መላክ 😂😂 ከዛ ህዝቡም እርፍ ይላል

    • @sarahbahru8807
      @sarahbahru8807 Před 6 dny

      ሣያከራዩ መቀመጥ

  • @abealex1702
    @abealex1702 Před 9 dny

    Ethiopia weste bet makerayete tisdke new ye 10milion birr bet 25,000biir aleraytehehe 35% gibirr keflehe, Bethune achelalelkew yestuhale security deposit yelem, Le mentinace sint yekbluhal …..
    If it is in USA 100k$ apartment can be rented 1500$ after tax’s u could make 900$ a month a least after expenses, am selling if you know someone

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m Před 9 dny

    Ksrdhe bed

  • @Mule0411
    @Mule0411 Před 9 dny

    ምን አይነት የተጋነነ የግብር ምጣኔ ነው?? ምን ያህል እርግጠኛ ነህ?

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 6 dny

    በቃ በየቤቱ እራሳችሁ አከራይ እያመጣችሁ አከራዩና ውሰዱ የስራ እድል ቢፈጠር እያልን እንመኛለን ሌላ ታሪክ ውስጥ ገባ ኤጭ

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709

    እሄ መንግስት መወገድ አለበት

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709

    ፈጽሞ የአገሪቱን ኑሮ ያላገናዘበ የሌቦች ህግ

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před 8 dny +1

    አሁን ቀበጣችሁ

  • @vofbtsofficial
    @vofbtsofficial Před 8 dny

    አንተ ልጅ እውቀት ሳይሆን ሽብር ነው የያዝከው?አከራይ ተከራይ ድሮም ያለ የእራሱም እሬት አለም ልክ አሁን የመጣ እደረከው

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Před 9 dny

    ሳይገባህ አትዘባርቅ

  • @user-db7xm5qo8l
    @user-db7xm5qo8l Před 6 dny

    ኢትዮጵያ መኖር ሲኦል መኖር ማለት ነው እግዚአብሔር ይሄንን የቀን ጅብ የሆነ መንግስት ሞት ይንቀልህ 😡😡😡😡