Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
Thank you ጥሩ አገላፅ ነዉ።
አናመሰግናለን ተባረክ ሰው ባለማወቅ እዳውስጥ ከሚገባ አውቆ ቢገባ ጥሩ ነው
በጣም ግልጽ ነው። እናመሰግናለን።
በጣም ጥሩ ግልጽ ያለ ነዉ የነገርከን እናመሰግናለን
ሙዝቃው ምንድነው ምናለ ብትተወው አንተን እንስማ ወይስ ሙዚቃውን
ለምሳሌ እኔ በወር 17000ሺ አከራይቼ ለተከራየሁት ቤት 12000ሺ ነው የምከፍለው። በወር ለውሃ 200፣ ለመብራት 400 አወጣለሁ። በምን አይነት መንገድ ነው መክፈል የምችለው። ስንት ነው በዓመት የምከፍለው እባክህ ልትነግረኝ ትችላሉህ
እናመስግናለን! ጥሩ መግለጫ ነው!
Thankyou very much you explain very clear
Lamnorya yetkrya betim
እናመሰግናለን
ሰላም ወንድሜ በቅድምያ አመሰግናለሁ።የእኔ አንድ ቤት በወር 4000 ነው የማከራየሁና ስንት እከፍላለሁ
ተከራይ ይዘን ከመኤድ የተዋዋልንበት የበፊት ውል ይዘን ኤደን ሊፀድቅ ይችላ
በብድር የተገዛ ቤትሲሆንኮንዶምኔም የእዳ ክፍያ ያለበት ሲሆንማብራሪያ
ያልገባኝ የልጆች የት/ቤት ክፍያ የአፈርግብር የመብራትና የውሀ ማለት ነው ታክስ የማንከፍልባቸው ወይስ እነሱን ያካትታል
ወይ እንግሊዘኛ ወይ አማርኛ ተነገር።
የ18000 ስንት እንደሆነ ካላሰቸገርኩ ብትሰራልን፡፡
Bank debt shall considered as cost and deduct for home rental
thanks,
thanks
የኔ አመታዊ ገቢ 500000 ስለአለፈ 500000x65% = 325000x35% =113000.75 ሆኖ ተቀናሽ 18000=95000 ሲደመር ቴብር ቀረጥ 5000 = ብር100000 ክፈል ተብየ ውዝግብ ላይ ነኝ እባክህ መፍትሄ ህጋዊ ነውን ፈጣ..ን መልስህን እጠብቃለሁ.
Tot or withholding tax የሚጨመረው
የመኖሪያ ቤቶች እንደ ኮንደሚኒየም እንዴት ነው
Thanks!
መጀመሪያ ከጠቅላላ ገቢው 10% TOT ይቀነሳል ። 300,000×10% = 30000 ----- 300000-30000= (270000÷2 ×35 ÷100 )-18000 = rental tax ይሆናል ። አከራይ በውሉ ውስጥ TOT ተከራይ በህጉ አግባብ መክፈል እንዳለበት ካልገለጸ ራሱ ስለሚከፍል ስሌት ውስጥ መግባት አለበት ።
Thank you
@@mussamekonnen3823 ይሄ አሰራር ትክክል አይመስለኝም ይሄ ለሱቅ የተከራየ ሲሆን ይመስለኛል እባክህ ባለቻናሉ /ቃልኪዳን/ ብታርመን ??
nice
ጥሩ ነው ግን ቋንቋውን አማርኛ ወይም እንግሊዝኛ አንዱን ተጠቀም
ሰላም እኔ በወር 110000 ሺ (አንድ መቶ አሰር ሺ አከራያለሁ በአመት የተከራይ አከራይ ስንት ነዉ የምከፍለው
110,000*12=1,320,000*50% =660,000*35%-18,000=213.000 I Think you pay 213,000
VAT OR TOT ይከፍላል ወይስ አይከፍልም
Isthere a tot 10%added if the rental property is for business ?
Tesastehal ebkeh 35% new yemikenesew 65% new generation emiselaw
Ayeweru mkifel aichlim
Thank you can you pls switch the music we cant listen
what about for residents rent
የመኖሪያ ቤትሴ የሚያከራይ
አገላለጡ ጥሩ ነውግን ስንቶቻችን ነን እንግሊዘኛ የምንችለው በአማርኛ ብታብራራልን መልካም ነው አመሰግኔሐሁ
well thanks
😂@@kidanmedia2324
How is the Deduction calculated ?
Please explain what the deduction is ? And how did you arrive to the deduction figure. Or is it just a given figure for each range?
Wel i will do it
ሰላም ወንድም 3000 የማከራየው ቤት አለኝ ግብር እከፍላለሁ ወይ ንገረኝ እባክህ
ሰላም እንዴት ዋልክ የዲዳክሽን 60 ብር እንዴት ተሰርቶ ነው የመጣው
ምንም ዓይነት ወጪ ያልመዘገቡ 50 % ታክስ ይደረጋሉ፡፡ ሁሉም ግብር ከፋይ ነዉ?
3oo,ooo*35%_18000 ብለን መስላት አይቻልም ወይ
What are you saying is some one doesn’t have experience total annual income, 50% Tax?
Brother this is bout rental tax....it is not employment income tax
በጣም አመሰግናለሁ እባክህን በወር 16000 ብር ከክራይ ገቢ አገኛለሁ ስንት መክፈል እንዳለብኝ ከእነ አሰራሩ ንገረኝ
5475
በወር 19000 አከራያለሁ እኔ ደሞ 10000 ተከራይቼ እኖራለሁ በዛ ላይ ደሞ የልጅ ትምህርት ቤት እከፍላለው ከሱ ላይ ምክንያቱም የቤት እመቤት ነኝ የጣራና ግርግዳም በአመት 6300አካባቢ እከፍላለው እና አጠቃላይ ስንት ይመጣል
3000
የልጅ ት/ቤ ክፍያ ነው
Lemen geber yetekfelew casabe yehonal wey? Tru mabrarya nuw Amesgnalhu
Lemerat geber yetekfelew yetasebal wey?
Awo
ምንድንነው የምንዘፈን ከፍተነው ታንቡራችንን ልትበጥስ የደረስከው ጬኸቱን እናዳምጥ ወይስ የንተንንግግር 😡
Sorry
Hi Freind..y are talking about the old approach . The new one stated the tax is applicable on 65% of their income (not on 50%)
Thank you for giving me this information
ግብር ከፋይ ደረጃ ሀ እና ለ ለሆኑት 65% ነው፣ደረጃ ሐ ለሆነው ደሞ 50% ነው ተቀናሽ የሚደረገው።
Can you give us the list of all deductables.
300000 X 0.05 = 1500 + 34500 = 36000 የመጨረሻው ውጤት ኢሄ ነው ምንጊዜም ጠቅላላ የአመቱ ግብር 0.05 ተባዝቱ አንተ ያገኘህው ላይ ይደመራል
ሰለም እኔ ለባንክ ነዉ የማከራየዉ 110,000 እና የ VAT ደረሰኝ እቆርጣለሁ 15 ፐርሰንት ስለዚህ ሰንት ነዉ የተከራይ አከራይ የምከፍለዉ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
በወር ነዉ 110,000 ሺ የማከራየዉ
ሰላም መልስህን እየጠበኩኝ ነዉ
ውይ በመጀመሪያ ተዘጋጅተህ አቅርብ ሲቀጥል ደግሞ ጉሮሮህን አፅድተህ ቅረብ፡፡
thank you
ስታስረዳ ሙዚቃውን ቀንሰው እንዲሰማነረ
I will thanks more
Thank you ጥሩ አገላፅ ነዉ።
አናመሰግናለን ተባረክ ሰው ባለማወቅ እዳውስጥ ከሚገባ አውቆ ቢገባ ጥሩ ነው
በጣም ግልጽ ነው። እናመሰግናለን።
በጣም ጥሩ ግልጽ ያለ ነዉ የነገርከን እናመሰግናለን
ሙዝቃው ምንድነው ምናለ ብትተወው አንተን እንስማ ወይስ ሙዚቃውን
ለምሳሌ እኔ በወር 17000ሺ አከራይቼ ለተከራየሁት ቤት 12000ሺ ነው የምከፍለው። በወር ለውሃ 200፣ ለመብራት 400 አወጣለሁ። በምን አይነት መንገድ ነው መክፈል የምችለው። ስንት ነው በዓመት የምከፍለው እባክህ ልትነግረኝ ትችላሉህ
እናመስግናለን! ጥሩ መግለጫ ነው!
Thankyou very much you explain very clear
Lamnorya yetkrya betim
እናመሰግናለን
ሰላም ወንድሜ በቅድምያ አመሰግናለሁ።
የእኔ አንድ ቤት በወር 4000 ነው የማከራየሁና ስንት እከፍላለሁ
ተከራይ ይዘን ከመኤድ የተዋዋልንበት የበፊት ውል ይዘን ኤደን ሊፀድቅ ይችላ
በብድር የተገዛ ቤትሲሆን
ኮንዶምኔም የእዳ ክፍያ ያለበት ሲሆን
ማብራሪያ
ያልገባኝ የልጆች የት/ቤት ክፍያ የአፈርግብር የመብራትና የውሀ ማለት ነው ታክስ የማንከፍልባቸው ወይስ እነሱን ያካትታል
ወይ እንግሊዘኛ ወይ አማርኛ ተነገር።
የ18000 ስንት እንደሆነ ካላሰቸገርኩ ብትሰራልን፡፡
Bank debt shall considered as cost and deduct for home rental
thanks,
thanks
የኔ አመታዊ ገቢ 500000 ስለአለፈ 500000x65% = 325000x35% =113000.75 ሆኖ ተቀናሽ 18000=95000 ሲደመር ቴብር ቀረጥ 5000 = ብር100000 ክፈል ተብየ ውዝግብ ላይ ነኝ እባክህ መፍትሄ ህጋዊ ነውን ፈጣ..ን መልስህን እጠብቃለሁ.
Tot or withholding tax የሚጨመረው
የመኖሪያ ቤቶች እንደ ኮንደሚኒየም እንዴት ነው
Thanks!
መጀመሪያ ከጠቅላላ ገቢው 10% TOT ይቀነሳል ። 300,000×10% = 30000 ----- 300000-30000= (270000÷2 ×35 ÷100 )-18000 = rental tax ይሆናል ። አከራይ በውሉ ውስጥ TOT ተከራይ በህጉ አግባብ መክፈል እንዳለበት ካልገለጸ ራሱ ስለሚከፍል ስሌት ውስጥ መግባት አለበት ።
Thank you
@@mussamekonnen3823 ይሄ አሰራር ትክክል አይመስለኝም ይሄ ለሱቅ የተከራየ ሲሆን ይመስለኛል እባክህ ባለቻናሉ /ቃልኪዳን/ ብታርመን ??
nice
ጥሩ ነው ግን ቋንቋውን አማርኛ ወይም እንግሊዝኛ አንዱን ተጠቀም
ሰላም እኔ በወር 110000 ሺ (አንድ መቶ አሰር ሺ አከራያለሁ በአመት የተከራይ አከራይ ስንት ነዉ የምከፍለው
110,000*12=1,320,000*50% =660,000*35%-18,000=213.000 I Think you pay 213,000
VAT OR TOT ይከፍላል ወይስ አይከፍልም
Isthere a tot 10%added if the rental property is for business ?
Tesastehal ebkeh 35% new yemikenesew 65% new generation emiselaw
Ayeweru mkifel aichlim
Thank you can you pls switch the music we cant listen
what about for residents rent
የመኖሪያ ቤትሴ የሚያከራይ
አገላለጡ ጥሩ ነውግን ስንቶቻችን ነን እንግሊዘኛ የምንችለው በአማርኛ ብታብራራልን መልካም ነው አመሰግኔሐሁ
well thanks
😂@@kidanmedia2324
How is the Deduction calculated ?
Please explain what the deduction is ? And how did you arrive to the deduction figure. Or is it just a given figure for each range?
Wel i will do it
ሰላም ወንድም 3000 የማከራየው ቤት አለኝ ግብር እከፍላለሁ ወይ ንገረኝ እባክህ
ሰላም እንዴት ዋልክ የዲዳክሽን 60 ብር እንዴት ተሰርቶ ነው የመጣው
ምንም ዓይነት ወጪ ያልመዘገቡ 50 % ታክስ ይደረጋሉ፡፡ ሁሉም ግብር ከፋይ ነዉ?
3oo,ooo*35%_18000 ብለን መስላት አይቻልም ወይ
What are you saying is some one doesn’t have experience total annual income, 50% Tax?
Brother this is bout rental tax....it is not employment income tax
በጣም አመሰግናለሁ እባክህን በወር 16000 ብር ከክራይ ገቢ አገኛለሁ ስንት መክፈል እንዳለብኝ ከእነ አሰራሩ ንገረኝ
5475
በወር 19000 አከራያለሁ እኔ ደሞ 10000 ተከራይቼ እኖራለሁ በዛ ላይ ደሞ የልጅ ትምህርት ቤት እከፍላለው ከሱ ላይ ምክንያቱም የቤት እመቤት ነኝ የጣራና ግርግዳም በአመት 6300አካባቢ እከፍላለው እና አጠቃላይ ስንት ይመጣል
3000
የልጅ ት/ቤ ክፍያ ነው
Lemen geber yetekfelew casabe yehonal wey? Tru mabrarya nuw Amesgnalhu
Lemerat geber yetekfelew yetasebal wey?
Awo
ምንድንነው የምንዘፈን ከፍተነው ታንቡራችንን ልትበጥስ የደረስከው ጬኸቱን እናዳምጥ ወይስ የንተንንግግር 😡
Sorry
Hi Freind..y are talking about the old approach . The new one stated the tax is applicable on 65% of their income (not on 50%)
Thank you for giving me this information
ግብር ከፋይ ደረጃ ሀ እና ለ ለሆኑት 65% ነው፣
ደረጃ ሐ ለሆነው ደሞ 50% ነው ተቀናሽ የሚደረገው።