የመብራት ውል በፍጥነት አድሱ! ቅጣትስ አለው? Business Contract
Vložit
- čas přidán 7. 07. 2024
- የመብራት ውል በፍጥነት አድሱ! ቅጣትስ አለው? Business Contract #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv
ደሞ በዝህ መጡ 😢😢😢😢
በጣም ያሳዝና መብራት ኃይል ግዴታውን ሳይወጣ አለሁ ማለት ምን ማለት ከምን ጊዜው በከተማው ውስጥ በቀን አምስት ጊዜና ከዚያ በላይ እየጠፋ የሚውል ከነጭራሹም ጠፍቶ የሚውል መብራት መ/ቤቱ አለሁ ለማለት ነው???
ወይ ይች ጉደኛ መንግስት 😢😢😢
አይ መብራት እያንዳንዱ ደንበኛ ክፍያ የሚፈጽመው በደረሰኝ ነው ካርድ እንኳን ሲምላ ደረሰኝ ይሰጣል ሰው በግንባር ሄዶ ተንገላቶ ለሊት ወጥቶ ወረፋ ይዞ ሕዝብ ከማንገላታት ውጪ ምንም ፋይዳ የሌለው ድርጊት ነው በሳምንትም ሁለት ቀን ወስኖ ነው ለእንግልቱ ዋናው መንስኤም ይኼው ነው አስፈላጊ ከሆነ ሳምንቱን በሙሉ አገልግሎት ቢሰጥ ሕዝብ ባልተንገላታ አንዴ ተሰቃይ ያለው ሕዝብ ሁሉም በየቦታው ብቅ እያለ አበሳውን ያሰየዋል በቃችሁ ይበለን ።