የኪራይ ውል ቅጣት ተጀመረ | ዶላር አሁንም ጨመረ | REAL ESTATE Rent and Forex Bureau Business
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- የኪራይ ውል ቅጣት ተጀመረ | ዶላር አሁንም ጨመረ | REAL ESTATE Rent and Forex Bureau Business #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv
ጡረተኞች ለምን ጭማሪ አይደረግላቸውም???? በኑሮ ውድነት እየተሰቃዮ ብዙ ስራ አጥ ይዘው እያለቀሱ የሚገኙ ጡረተኞች ለምን??? በደመወዝ ጭማሪ አልተካተቱም???? በረሀብ እየተሰቃዮ ምድሪቱን እየረገሙ እንዲሞቱ ነው የተፈለገ????
ለመንግስት ሁሉም ነገር ከአቅሙ በላይ ሆኖበታል
የራሱን ጥቅም እንጂ የነዋሪውን ችግር ከማባባስ ውጪ ያመጣው ነገር የለም ለዚህም ማሳያ በየሰፈሩ የቤት ኪራይ ጨምር ወይም ውጣ በመባል ከየቤቱ ሲወጣ የነበረውን ተከራይ ላየ በቂ ነው የሚገርመው አስፈፃሚ የተባሉት አካላት ችግሩ ለመፍታት የማይችሉበት በመሆኑ ያለው አማራጭ መጨመር ወይም መውጣት ብቻ ነው ያለው እድል ስትወጡም ውጪየሚጠብቃቹህ ዋጋ ዝም ነው ይባስ ብሎ የገበያው ሁኔታ ከማንም የተሰወረ አይደለም የትኛው አካል ነው እየተቆጣጠረ ያለው በመሀል ነዋሪው ያሳዝናል የእውነት ይሄሁሉ ያልፍ ይሆን?
What about Awash bank?
ሰው ጥሮ ግሮ ባፈራው ንብረት እንዲህ ያለ ፍርደ ገምድልና ኢፍትሃዊ አሰራር የፈጣሪን ፍርድ እንጠብቃለን::
68.96%~69% ጋሽቧል ባንክ ከአምስት ቀን በፊት የሸጥ ከነበረበት 58ብር ወደ 98 ብር በአዋሽ ባንክ ግበቷል ይህ ማለት የ40 ብር ልዩነት ሲሆን በፐርሰንት ደግሞ 68.9655~69%የብር የመግዛት አቅም ተዳክሟል ።
መንግስት የገንዘብን ስር እያፈነፈነ አናፍጦ ሲቀበል ህዝብ ለሚአነሳው ጥያቄ መልስ መስጠት ግን ፈቃደኛ አይደለም በዘፈቀደ የሚሰሩት ገቢዎች አቤቱታ እንኳን ሲቀርብ አይደለም መቀበል መስማት እንደማይፈልጉ እያዬንም እየሰማንም ነው
It will be 1 to 2000 soon
Ye nuro gjfet yastelakl
ቅጣቱ ክፍለ ሀገርን ይመለከታል ወይ
እስከ 3 ወር ድረስ ማለት ከዚህ በሁዋላ ነው?
ኧረ አንተ ለሌላው ጨምረ በቤት ኪራይ የሚተዳደረው የኑሮ ውድነቱ እሱን አይነካም ማሰቢያህን ተጠቀም ፡ሰውዬው