ብዙዎችን ያስቆጣው የአዲስ እና ቃልዬ ያልተጠበቀ ጉዳይ | ፓስተር ቸሬ እና ፖሊሱ ይቅርታ ጠየቁ | ግጥም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 11. 2023
  • Welcome to my channel.
    This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    እናመሰግናለን
    .#Subscribe#Like#Share#ያድርጉ
  • Zábava

Komentáře • 1,7K

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před 8 měsíci +179

    ሲጀመር እነ አዲስና ቃል ጠግበዋል በመዳም ቅመሞች ነው ያደጉት ሲጀመር እነሱን ብሎ ቆራቢ አስመሳይ ናቸው እኔ ምንም አረብሃገር ባልኖርም ሁሉም ስራተኛ ነው 😢😢 ልቤ ነው የተስበረው ለስራተኛ ያላት ዝቅ ያለ አስተሳስቧ ባለጌ ናቸው ይቅርታ ማለት ሲቻል ጭራሽ

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 Před 8 měsíci +6

      እኔም በጣም ነበር የምወዳቸው ግን አሆን 😥

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m Před 8 měsíci +2

      በትክክክል

    • @hfem3901
      @hfem3901 Před 8 měsíci +1

      😢😢😢😢👍👍👍

    • @MitkeAsfaw
      @MitkeAsfaw Před 8 měsíci +7

      ጠገበዋል ሰበሰክራይበ ማነሳት ነው

    • @mbet1840
      @mbet1840 Před 8 měsíci +7

      አስመሳዮች መፈሳዊነን ብለው የሰርጋቸው ሻሽ ሳታስር ነጠላ ሳትለብስ እኮነው የተዳሩ መፈሳዊ አዳዳር ማለት እንደ ናሂ እና ውብየ ነው

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Před 8 měsíci +82

    ሲያስጠሉ እኛ አይደለን ያሳደግናቸው ተላላጡብንጂ አብሽር እህቶቸዋ

    • @gedam.youtube8866
      @gedam.youtube8866 Před 7 měsíci +2

      እኔ ሰለሰራተኝቸው በተናገሩት አልተከፋሁም ነበረ በሁለተኝው ቀን ይቅረታ ሊጠይቁ ሲመጡ የይቅረታ አጠያየቃቸው በትቢት የተሞላ ዛቻእና ክደትነው ከነሱ የማይጠበቅ ጭቃጭቃ የሜል ንግግረ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 8 měsíci +24

    ወድማችን እናመስግናለን እነሱንም ልቦና ይስጣቸው ❤❤❤😢

  • @tibeyibmola4834
    @tibeyibmola4834 Před 8 měsíci +15

    ድንቃድንቅ ብርቅየው ወንድማችን ስለማዳም ቅመሞች የገጠምከው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም እናመሰግናለን ከልብ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 8 měsíci +86

    እናመሰግናለን ወንድማአለም ❤❤ለኛ ለቅመሞች ግጥም ስለገጠምክልን ድንቃችን ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aseobiafhdjs5408
      @aseobiafhdjs5408 Před 7 měsíci

      ❤❤❤(100=%)💪💪💪💪💪🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆

  • @user-kn3pc2qo4d
    @user-kn3pc2qo4d Před 8 měsíci +34

    እኛ የመዳም ቅመሞች ስንወድ እንጅ ለጠላነው ኮሶ ነን ማሪያምን😢😢

  • @user-xh9ye1hb6d
    @user-xh9ye1hb6d Před 8 měsíci +2

    ለግጥሙ እናመሰግናለን 🌺

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 Před 7 měsíci +11

    ውንድማችን እናመስግናልን ቃል እና አዲስን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ነግግራቸው ብጣም ነው ልብ የሚነካው 😢😢😢😢😢😢

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 7 měsíci

      የመምህር ተማሪ እዚህ አይነቱ ተራ ወሬ ላይ ምን ይሰራል ሳናዉቀዉ ያሰናክሉናል

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Před 8 měsíci +115

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 8 měsíci +108

    እረ በቃ የመዳም ቅመም አትበሉን 😡😠እኛ የመዳም ልዩ ሀይል እናም የሄወት ቅመም ነን።

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 Před 8 měsíci +10

      የራሳችን የህየወታችንን ቅመም ነን ❤❤

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 Před 8 měsíci +4

      የቤተሰብ ቅመም ነን ያገር እንቁነን

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez Před 8 měsíci +1

      ትክክል😢❤❤❤❤

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko Před 8 měsíci +4

      የመዳም ቅመም የሚባል ስም እንደት እንዳስጠላኝ መዳም እንኳን ቅመም ቀርቶ ሰው ፊት ስትሆን ስማች እይጠፋቸዋል መሰል ሸቃላየ ከዳማየ ነውየሚሉት🤓

    • @housemaid3260
      @housemaid3260 Před 8 měsíci

      🤣🤣🤣

  • @AliAli-xt6me
    @AliAli-xt6me Před 8 měsíci +2

    dayipar Ayilayih balut Amen😢😢😓😓😓😓

  • @bedilshzewdi6922
    @bedilshzewdi6922 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤ ኑርልን ዎድማችን

  • @meditube9018
    @meditube9018 Před 8 měsíci +11

    ግጥሙ እውነት በቦታው ያለነው እናውቀዋለን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před 8 měsíci +48

    ቃልና አዲስ በጣም ስተት ሰርተዋል ልጅቷ አሳዘነችኝ 😢😢😢😢ማጣት ክፉ አበሻ ጋር ያስኖራል 🤕🤕🤕🤕

    • @haregnegusu6432
      @haregnegusu6432 Před 8 měsíci

      ከምር አዎ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ልጁቱ

    • @gedam.youtube8866
      @gedam.youtube8866 Před 7 měsíci +1

      እናዋጣላት ከነዝጋ ተቀጥራ ከምሰራ😂

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 7 měsíci +1

      በ እናትሽ ሀበሻ እያልሽ ራስሽን ዝቅ አታድርጊ ምነዉ ደም ተፍተሽ እንደ ባሪያ በመስኮት ተቀባብለዉሽ አይደል የምሰሪዉ ሰዉን በግለሰብ ደረጃ ተናገሪ የሀበሻን ትርጉም ሳታቂ አታውሪ ደግሞስ አረብ ሰዉ ሆኖ ነዉ? ኢሰብአዊነት ከ እነሱ በላይ ላሳር እንደሆነ በኑሮሽ ታዉቂያቸዋለሽ ስንቱ ነዉ አደጋ የሚደርስበት ደግሞስ ራስሽ ያላከበርሽዉ ማንነት ፈረንጅ አያከብርልሽም መቼስ ሀበሻ እንጅ ፈረንጅ አይደለሽ ቃልየ ላያየሽዉ ባህሪ የአበሻ የ ኢትዮዽያዊነት መገለጫ አይደለም ልትወክልም አትችልም የጥንቷን ሀገርሽን አስቢ ያቆዮልን በዚህ ዘመን ያጠፋናትን ግን የምትነሳዉን አስቢ እዉነት ስለ ኢትዮዽያ ታሪክ ብታነቢ የፈረንጅን ማንነት ብታዉቂ እንደ እኔ ያስቆጣሻል

    • @gedam.youtube8866
      @gedam.youtube8866 Před 7 měsíci

      @@Kidist-rn2xcወሬ አለብሺ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 7 měsíci

      @@gedam.youtube8866 ከሁሉ ጋ ተናድፈሽ ትዘልቂዋለሽ ልብ ይስጥሽ

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን ወድማችን 🙏 አይ ሰደት የሚያቅ ያቀዋል😢 ብቻ ተመስገን🙏

  • @user-gs5cd9gc1d
    @user-gs5cd9gc1d Před 7 měsíci +2

    እናመሰግናለን ድቅዬ❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 8 měsíci +39

    አንዳንድ ሰዎች ተወዳጅ ሲሆኑ ጥጋባቸው መከራ ነው

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm Před 8 měsíci +33

    ትክክል ድንቃድንቅ ሀበሻ ሲጠግብ ድህነቱን ይረሳዋል ! ከፈጣሪ በታች ደግሞ መልካም ሰዎች አሉ ሰዎችን ያላመሰገነ ደግሞ ፈጣሪን አያመሰግንም ❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před 7 měsíci +9

    ሰላም ላገራችን ሰላም ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢

  • @Geni810
    @Geni810 Před 8 měsíci +2

    ተባረክህ ወንድማችን🎉ልዑል እግዚአብሔር ፍቅርን ነዉ ያስተማረን❤❤ እነቃልኪዳን እና ሐዲስ የቤተክርስቲያን ሰዉ ነኝ ትላላችሁ😢 ታዲያ ፈጣሪ ሰዉን አስቀይሙ ሰዉን እንደፈለጋችሁ ተናገሩ ይላል እንዴ❤ይቅርታ ጠይቁ😢ዛሬ ሀብት ንብረት ብታገኙ😊ፈጣሪ ካላለዉ ይወድማል ይህን እወቁ😢

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 Před 8 měsíci +20

    አዲስና ቃል ልቦና ይስጣችሁ ወድማችን❤❤ እናመሰግናለን በርታ ❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 8 měsíci +12

    የሳቄምጭ ድቃድቅ አወየመዳምቅመምነኝ❤❤❤

  • @Geeztube21
    @Geeztube21 Před 7 měsíci +6

    በዚ አለም ሰው ሁኖ የሚሳሳት የለም ሁላችንም እንሳሳታለን ይቅር ያለ ሰው ደሞ እግዚየንሔር ይቅር ይበለው ዋናው ፍቅር ነው ሰላም ለሃገራችን❤😢

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taibakeiak
    @taibakeiak Před 8 měsíci +5

    ይሄሰውእናሣድገውቅመሞችየ❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 8 měsíci +23

    ይሄ ፖራክ የሚባል ነገር እኔ አላይም በጣም ነው የሚያስጠላኝ አይይይይይ ዘመን 😢😢❤❤❤ለግጥሙ እናመሰግናለን ድቃድቅ 🥰🥰🥰🥰

  • @selamberahane
    @selamberahane Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለግጥምህ እናመስገናለን🙏🙏

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 8 měsíci +11

    በጣም ተሳስታለች በጣም አይ ስው እንዲህ ነን እኛ ሀበሾች ሲያገኝ እንዲህ ነው ማን ስለሆንች ነው አላለችም ስው ሆኖ ይሳሳታል ቃል በጣም ክፉ ናት ቱ እናመስግናለን ወድም 😢😢

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před 8 měsíci

      የራስሽ ልጅ ቢሆን ምን ታረጊ ነበር

  • @SakenaJmal-vp4nj
    @SakenaJmal-vp4nj Před 8 měsíci +13

    😥😥 ግጥሙ ኡፍ ብቻ 🙏እናመሰግናለንንን🙏

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 8 měsíci +28

    በዚህ አለም ላይ እንደ ሰዉ መጥፎ ፍጥረት የለም የሚባለዉ በምክንያት ነዉ የምናቃቸዉ የሚመስሉንን ሁሉ አናቃቸዉም የሆነዉም ይህ ነዉ ከምንም ዝም የተሻለ አማራጭ ነዉ🤐

    • @user-xo2ig4fs6b
      @user-xo2ig4fs6b Před 8 měsíci +1

      ደስታዬ ጣፋጭ ከረሜላ ጥሩ ብለሻል እህታለም❤❤❤

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 Před 8 měsíci

      @@user-xo2ig4fs6b የኔ ዉድ❤❤❤🥰😘

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Před 8 měsíci +6

    ወይኔ በምን ፈርደብን የመዳም ቅመሞች
    ሁሉም እኛን ነዉ የሚሰድቡት
    ሰዉን አንነካም ጎበስብለን ስራን እጂ አይዞን እህቶቸ❤❤❤❤❤

  • @user-jf2ry1dt3x
    @user-jf2ry1dt3x Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤የኔህፃን እድግበይልኝ

  • @user-vx6xy7hq9m
    @user-vx6xy7hq9m Před 8 měsíci +20

    ዚፍጥ ነገርናችው😢 በናተ እጅ አንኖር ያላል እኛ መችወጣን ተበላጠጠ ብን እማይርባ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 8 měsíci +2

    ድንቃ ድንቅ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @waantiya12tube
    @waantiya12tube Před 8 měsíci +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ግጥሙ ቅንቃችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 Před 4 měsíci

    ❤❤❤ወዲሜዋ ኑርልኚ ዝቅ ለሚረጉን ልቦና ይስጣቸዉ ገረዲ ባይሉን ደስይላል😢

  • @samiraeshetu8581
    @samiraeshetu8581 Před 8 měsíci +3

    ኑርልኝ ወንዲማችንን ❤❤

  • @dubairak1164
    @dubairak1164 Před 8 měsíci +4

    እናመሰግናለን የኛ አስተዋይ አዎ እኛ የመዳም ቅመሞች ጠንካሮች ለሰዉ የምንተርፍ እንጂ ከሰዉ የማንፈልግ ጅግናዎች ነን

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Před 7 měsíci

    የመዳም ቅመሞች እደነዚህአይነቶቹን. ለመዳምቅመሞች ክብርለለላቸዉ ሰወችንፎሎአችሁን አሱባቸዉ. ያኔበይቶብአለመተዳደራቸዉ ይገባቸዋል

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s Před 8 měsíci +1

    ወንድማችን ኑርልን 🥰🥰 ይቅርታ መጠየቅ ሲገባቸው ጭራሽ በናተ እጅ አይደለንም ይበሉን አንዳንድ ሰው ክብር አይወድለትም. ለማንኛውም እግዚአብሔር ይቅር ባይ ልብ ይስጠን

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw Před 8 měsíci +295

    ሢጀመር አዲስና ቃል የሚባሉ ሠዎች ያስጠሉኛል

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c Před 8 měsíci +5

    ወንድማችን እነመሰግነለን ለነሱም ልቦነ ይስጣችው

  • @NajatALI-jd2zd
    @NajatALI-jd2zd Před 5 měsíci +1

    ግጥምህ ተመቸኝ እንወድሀለን ወንድማችን ኑርልን

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 Před 7 měsíci

    በጣም የምጠላቼው ውቹበሮች ናቼው የማይስቦኝ ምናቼውም አስቡም ተመልካቻቹን ያላከበሩ ለራሳቼው ክብር የላቼውም

  • @faiskamarkos6145
    @faiskamarkos6145 Před 8 měsíci +8

    እንኳን ደስ አለህ ድቃድቅ ወድማችን ሁለት መቶ ሰብስክራይብ ከዚህ በላይ እጠብቃለን ወድማችን

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 8 měsíci +11

    ውዶችዬ የኔ ልእልቶች ምንም ብትባሉ አይክፋቹ ስሙ እኛ መዳም ቤት ሰርተን የምናገኘው አፋቸው የሚከፍቱብን አያገኙትም አብሽሩልኝ

  • @Rahema-nq1ue
    @Rahema-nq1ue Před 5 měsíci

    ለግጥምህ በጣም እናመሠግናል

  • @DIRIBITESFAYE-rj4wq
    @DIRIBITESFAYE-rj4wq Před 7 měsíci

    የሚስቁትንልጆችስወዳቸው❤❤❤አንተምምርጥነህ

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 Před 8 měsíci +5

    ዋርያ''ይቅርታ ይቅር ማለት ሰው ሙሉ ሲሆን ነው*እንደአማኝም እንካን በድለህ ተበድለህ ይቅር ሰትል ፈጣሪ ይቅር ይልሀል ቸር ተመኘሁ ለሀገራችን

  • @addsu-xz
    @addsu-xz Před 8 měsíci +3

    ብሮየ ይመችሽ🎉🎉🎉🎉 congregation 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Před 7 měsíci

    እናመሠግናለን ለግጥሙ ወድማቺን

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o Před 7 měsíci

    ይቅር እንድላችሁ ይቅር ተባባሉ ይላልና ቃሉ ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን ሰዉን ሳይሆን ፈጣሪን ነዉ የምናሳዝነዉ አምላክ አስተዋይ ልቦና ያድለን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ለሰዉ ያለህ ክብር ደስ ይላል በእዉነት የይቅርታ ልብ ያለዉ ሰዉ የተባረከ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @tzxcb8657
    @tzxcb8657 Před 8 měsíci +4

    ሲጀመር እህት ብትሆን እደዚህ አትይም ነበር ብቻ ሁሉም ይድረስበት እኛ እኮራለን በስራችን

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Před 8 měsíci +6

    አቅም ያለኝ የምሰራ መሸነፋን የማልፈራ ሰርቸ እማልደክም እዳዳዱ ያልሆንኩ የቤተሰብ ሸክም ማንም ምንም ቢለኝ አልበረከክም ❤❤❤❤

  • @selambh6041
    @selambh6041 Před 8 měsíci +1

    የመጨረሻዋ ግጥም ዋዉ እናመሰግናለን እኔ ሆደባሻ ነኝ እባየ ን መቆጣጠር አቃተኝ አይ ስዴት❤❤❤

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim Před 8 měsíci

    እናመሠግናለን ድንቃድንቅ
    አንተኮ ልዩ ነክ ለመዳም ቅመሞች ያለክ ክብር

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 8 měsíci +10

    ቃል አዲስ❌ የሰው ክብር የላቸውም ሰብስክራይቤ ላነሳ ነው🙅

    • @user-gx7nk4yu3q
      @user-gx7nk4yu3q Před 8 měsíci +2

      ወላሂ እኔ አንስቻለሁ. ቆሻሻ እሷ ማናት. ታሬኳን እረሳችው.

    • @zebu4271
      @zebu4271 Před 8 měsíci +2

      @@user-gx7nk4yu3q እኔም አንስቻለሁ እንኳንም አነሳሽ🌷

    • @user-lx6vd2iz2h
      @user-lx6vd2iz2h Před 7 měsíci +2

      እኮ ቆሻሻ ናቸው😏😏😏😏😏🤣

    • @user-gx7nk4yu3q
      @user-gx7nk4yu3q Před 7 měsíci

      @@zebu4271 እኔንም አነሳሽ

  • @natandane4047
    @natandane4047 Před 8 měsíci +3

    አንተም መልካም ነህ መልካምነት መልሶ ለእራስ ነው አየህ አሁን እኛ ያጣነው ይቅር መባባል ነው ለሁሉም ነገር thanks

  • @bezawitbelayneh9616
    @bezawitbelayneh9616 Před 8 měsíci

    የኢትዮጵያ የመዳም ቅመሞቸም አይዞን እስኪ አይ መቸም እንደመሸ አይቀርም ይነጋል

  • @AyelechBebe-zf7ry
    @AyelechBebe-zf7ry Před 7 měsíci

    ❤❤❤ የኔ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ 😢 እግዚአብሔር አክብር ልክ ❤❤❤

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Před 8 měsíci +11

    ወደዳቸሁም ጠላችሁም የገቢ ምንጫችሁ የማዳም ቅመሞች ነን,✅

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 8 měsíci +20

    እደምን አለህ እንኳንም ከች አልህልን ወድማችን ❤❤❤❤ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @user-ul5nf4pm6c
    @user-ul5nf4pm6c Před 8 měsíci

    ኑርልኝ.ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jrresadleedas8876
    @jrresadleedas8876 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወድማችን ድቃድቅ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Před 8 měsíci +15

    ወይኔ ፈጣረ በነሱ ሰናደዲ ባንተ እጠገናለሁ
    ዲንቅየ ሁላችሁም ከእነዚያ ቅንቅናሞች ሰብሰክራይብ አንሱ የማዳም ቅመሞች
    ልካችንን ይወቁልን።

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před 8 měsíci +3

    ድንቃድንቅ እኮ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤

  • @aass5403
    @aass5403 Před 8 měsíci +2

    እናመሰግንለን ወድማችን

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Před 8 měsíci +1

    እናመሠግናለን ድቄ እኛ ከራሣችን አልፈን ለወገን ደራሽ እኛ የመዳም ቅመሞች ነን የኔ ጀግኖች የእኛ ጀግንነት በተግባር ነው የኔ ልእልቶች ኑሩልኚ 🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 8 měsíci +4

    መቸም ቢሆን በሀገራችን የቤት ሰራተኛ ሁኘ በዶላር ከሚከፈለኝ በአረብ ቤት በነፃ ብሰራ ይሻለኛል አላህም አይቶ ነው ሀገራችንን ከድህነት አላወጣ ያለን የኔ መዳም የኔ ጨዋ የኔ ምግባረ ሰናይ ምንም ባጠፍ በፈገግታ የምታልፈኝ ሽ አመት ኑሪልኝ አረቦች መጥፎም ቢኖሩ ከሀገራችን አሰሪወች ጋር ሲነፃፀሩ ሰማይና ምድር ነው የመዳም ቅመሞች አላህ የደስታ ኑሮ ይስጥልኝ በሀገራችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር አሚን

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 Před 8 měsíci

      ትክክል እኛ ግን በልቷ ካጂ ነን ከማማረር በቀር ምንም መልካም አናወራም

    • @user-rb9rm5yl6r
      @user-rb9rm5yl6r Před 8 měsíci

      ሳህ ልጅነቴን ቅጭ አድርጌ የጨረስኩበት በ14አመቴ😔😭ዛሬ አልሃምዱሊላህ

  • @djhdrjru1561
    @djhdrjru1561 Před 8 měsíci +1

    እነመሰግነለን ወንድመችን

  • @user-uj4zn9il1w
    @user-uj4zn9il1w Před 7 měsíci

    በጣም የሚመስጥ ግጥም ነዉ ወንድማችን እናመሰግናለን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉሀ እያስረከፈከፍኳት ነዉ

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement Před 8 měsíci +6

    ድንቃድቅ የሳቄ ምንጭ ላይከ አርጌ ቪዶህ የምጀምርዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistyoutube9274
    @tigistyoutube9274 Před 8 měsíci +3

    ክበርልን ድቃድቃችን ስለግጥምሕ❤😢😢የማይወርድብን የለም እኮ

  • @user-tr5sk6xc2v
    @user-tr5sk6xc2v Před 7 měsíci

    Wow thatlooksgreat👍thanks

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ማር ቃለ ሂወት ያሰማልን እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢

  • @islamispeace9612
    @islamispeace9612 Před 8 měsíci +3

    አቦ አንተ ልጅ ትመቸኛለህ ኑርልን መግቢያህ ላይ የሞኬ ማናባክ ስለሆንክ ነው የምትለዋ በጣም ነው የምታስቀኝ😂

  • @Feta_show
    @Feta_show Před 8 měsíci +2

    WOW 🎉 congratulations 200k🎉🎉🎉

  • @Rrrr-nx3ii
    @Rrrr-nx3ii Před 7 měsíci

    ጎበዝ የኔ ወድም እናመሰግናለን❤❤😢

  • @user-in4ft6uo5v
    @user-in4ft6uo5v Před 7 měsíci

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před 8 měsíci +4

    እናመሰግናለን ወድማችን ድንቃንቃ አወ ሰደተኛ ነኝ የምትሉ 😥😥👍አወ አረበ ሀገረ ይኑርልን😢

    • @samsom4361
      @samsom4361 Před 8 měsíci

      አዎ አረብ ሀገር ይኑርልን

  • @genetgenet-me3dl
    @genetgenet-me3dl Před 7 měsíci +4

    እኛው አሳድገን ዞሮው እኛኑ ይሳደባሉ ውርደታሞች እሽ እንተያያለን ሁልሽም ዩውቲባቸውን አንሱቤቸው ያድስን እና የቃል ተብየው 😢

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Před 7 měsíci

    Wow that looks great 👍 thanks

  • @zinasheaberaashine
    @zinasheaberaashine Před 7 měsíci

    ኡፍፍፍ ግጥማው ተቅብያለው ተባረክ ዎንድም ❤️❤️❤️

  • @zamanaybelet5021
    @zamanaybelet5021 Před 8 měsíci +7

    ተለላጡብን እጂ 24 ስአት ሰብስክራይብ አደርጎኝ እያሉ ሲጩህ እዳልነበር ዛሬ አለፍላቸው😏 ወድሜ በርታ❤❤❤❤

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee Před 8 měsíci +17

    እናመስግናልን.ውድማችን ❤
    ኑ.የምዳም.ቅመሞች እና ቃለዬ.እና አድስ.ስብስክራይብ እንሳ ምክናቱም.ክድውናል😢😢

    • @user-pj2yk6gz3k
      @user-pj2yk6gz3k Před 8 měsíci

      😅😅

    • @user-ne2rs7xt9r
      @user-ne2rs7xt9r Před 8 měsíci

      እኔ አንስቻለሁ😂😂😂😂

    • @JfKfk-qb6ho
      @JfKfk-qb6ho Před 8 měsíci +1

      ምነዉ ሽታችን ሚርዳ ይሁን አላችሁ የመዳም ቅመሞች እኔም የመዳም ቅም ነኝ ግን አንድ ነገር ልገራችሁ ይቅር በሉ ይቅር ትባላላችሁ

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Před 7 měsíci

      ወረኛ አንቺም ብትሆኚ የምታረጊው ነው ቀዳዳ

  • @AynalemTeshome-ck2lm
    @AynalemTeshome-ck2lm Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን. ለግጥሙ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 8 měsíci

    ወንድማችን በጣም እናመስግናለን❤❤❤😢😢😢

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 8 měsíci +3

    ይቺ ትንሽ ልጅ ግን እድግ በይ አባ ገብረ ኪዳን ያስተማሩት ትምህርትን ነው ቁርጥም አድርጋ የበላችው አባቶቻችን ሲያስተምሩ ስሟቸው ፕሊስ 🙏💕💞

  • @hfem3901
    @hfem3901 Před 8 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰቦች እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤😂

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 7 měsíci

    Thanks very much brother information

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናሌን ድንቃድንቅ❤❤❤❤❤

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 Před 8 měsíci +3

    ሲጀመር በጣም ጠግበዋል ለተመልካች ክብር የሌላቸው እየተቅለሰለስች እንዴት እንደምታስጠላኝ በጣም ስለሚያካብዱ ከሰርጋቸው ጀምሮ ጥፋት የሚሰሩት እኛ እነሱን አለማየት

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před 8 měsíci +6

    unsubscribe ማድረግ ነው እነዚህን ጠግበዋል በዩትብ ብር ቢዝነስ ከፈቱ ስው አደረግናቸው እድሜ ለአረብሃገር ልጆች ማለት ሲቻል ጭራሽ ይሳደባሉ እነሱን ብሎ ቆራቢ ይቅርታ እንኳ የማያውቁ ባለጌ ሐበሻ እራቱን ጠግቦ ከበላ ይጠግባል

    • @MitkeAsfaw
      @MitkeAsfaw Před 8 měsíci +2

      እኔ አነሰቻለው

    • @user-oq9uq4zj9f
      @user-oq9uq4zj9f Před 8 měsíci +2

      ​@@MitkeAsfawእኔምአንስቻለው

  • @abdulkadarbabukizisseri3130
    @abdulkadarbabukizisseri3130 Před 8 měsíci

    ድንቃድቅ የእኛ አፅናኝ እናመሰግናለን

  • @user-bp5sm4dt4p
    @user-bp5sm4dt4p Před 8 měsíci

    ❤ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 Před 8 měsíci +3

    ውዶቸ ሰላማችሁይብዛ በስደትያላችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ😊
    ደምሩኝ

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 Před 8 měsíci +3

    ቃልና አዲስ ድሮም አልወዳቸውም ነበር አስመሳይ ናቸው

    • @edomedom4858
      @edomedom4858 Před 8 měsíci +1

      ትክክል መንፈሳዊ ነን፣ ዘማሪ ይላሉ ተራ ዉሏቸውን ሲያሳዩን ይውላሉ

  • @user-fh8iw8ir4t
    @user-fh8iw8ir4t Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ወንድሜችን ድንቃድንቅ ሠላምህ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 8 měsíci

    እናመስገናለን ወድማችን

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Před 8 měsíci +4

    አዲስና ቃል ዛአሬላይ እነሱ አብታም ስለሆነ ሰራተኛን የበታች አርገው እደሚያስቡ ታየባቸው ማንነታቸውነው ያሳዩት የምር እኔ ልጃቸው በሰራተኛ ይመታ ማለቴ አይደለም ግን የነሱ ንግግርና ንቀትነው የታየባቸው😮😮