Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V10

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 03. 2024
  • PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    WhatsApp / Telegram +251901133636
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    Yesamintuche...
    Ii 📌Join our facebook group!
    groups/30806...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuonFanaTV
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs CZcams, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ
  • Komedie

Komentáře • 1,2K

  • @zewdenshalitaye2908
    @zewdenshalitaye2908 Před 4 měsíci +22

    ምን አይነት አንጀት አርስ ነህ !! ተባረክ
    ይህን የተበላሸ ትውልድ ለማዳን ብዙ ትደክማለህ
    የሚሰማ ቢኖር

  • @yimenashuwendimgizaw6589
    @yimenashuwendimgizaw6589 Před 4 měsíci +219

    በቀደም አይቼው ልልክልህ እያሰብኩ ነበር ሰመሬዬ የኛ አንሶን ህጻናትን መማር መጫወት ባለባቸው ሰአት እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ከነዚህ ወገን አይደለሁም

    • @danielmekuria2212
      @danielmekuria2212 Před 4 měsíci +13

      esti enante endezi aynet yemtawkutn sw mkeru ena melsu , lela haymanot yalew swma sinager yetlacha nw mimeslew. esti mewekakes erasberas nw miyamrew , tebaberuna mkeruachew

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Před 4 měsíci +2

      እደው ወደሪሳችሁ ብትመለሱ

    • @yimenashuwendimgizaw6589
      @yimenashuwendimgizaw6589 Před 4 měsíci +4

      @@AlamYlima ወደራሳችን ሳይሆን ወደእግዚያብሄር ነው መመለሰ ያለብን ወደራሳችነማ ከተመለሰን እኔም ነገ ሌላ ሀሳብ ይዤ ተነሰቼ ተከተሉኝ እላለሁ ወደ ፈጠረን አምላክ ሰንመለሰ መፍቴ አለ

    • @be8cab
      @be8cab Před 4 měsíci +2

      እኔም

    • @minassie
      @minassie Před 4 měsíci +1

      እስኪ አንብቡ ጠይቁ ፥ ቆይ አዕምሮ ለመቼ ነው ። ከውቀት ነፃ መሆን ከባድ ነው

  • @wuedaaweke3202
    @wuedaaweke3202 Před 4 měsíci +28

    አድዋ ዘላለማዊይ የኢቲዮጲያ ኩራት እምዬ ምኒሊክ ዘላለም የወርቅ ታሪክ ሰሪ

  • @aseyahassen6566
    @aseyahassen6566 Před 3 měsíci +23

    ሰመር እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ኑርልን በርታ

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 Před 4 měsíci +103

    ይቺን ጫልቱ የተባለች "ጨ "ፊት ልኳን እንድታውቅ የነገርክበት መንገድ አንጀቴን አራስከው ተባረክ ገራሚው እኮ ድፍረታቸው

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Před 4 měsíci +131

    ጫልቱ ቦንጋሴ 😂 በነገራችን ላይ ዶር ብላ ራሷን በራሷ የሰየመች የፓርኪንግ ሠራተኛ ናት

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Před 4 měsíci +41

    በ አሁኑ ግዜ አይኑ የማያይ እና ጆሮው የማይሰማ ብቻ ነው ሰላሙን አግኝቶ የሚኖረው 😐
    ያሳዝናል ።

    • @mmh4991
      @mmh4991 Před 4 měsíci +2

      That's exactly what my mom said.

  • @adugnaweldemichael6616
    @adugnaweldemichael6616 Před 3 měsíci +13

    ሰመረ እድሜ ይስጥህ እራሳቸው አዋርደውአገርና ህዝብን የሚያሳንሱት በደንብ አጥረግርግልኝ።

  • @lamlamlamlam273
    @lamlamlamlam273 Před 4 měsíci +69

    ስወዴክ ሰሜ እረጂም እድሜ ይስጥክ እሽ እንዳንተ አይነቱን ያብዛለን❤❤

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 Před 4 měsíci +89

    ወንድሜ ሰሜ እኔም ልክ እንዳንተ ነው እየተሳቀኩ ትንሹን ልጅ ያየሁት እጅግ በጣም ያሳዝናል:: በዚህ ዘመን እንኳን ትንሹ ልጅ ትልልቆቹም አብዛኛዎቹ imitate ነው የሚያደርጉት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው

  • @user-yu7rn2un5o
    @user-yu7rn2un5o Před 4 měsíci +28

    ሰምየ ሁሌም የልቤን ስለምትናገርልኝ በጣም አመሠግናለሁ እደዉ ምነዉ ሚድያዉ ያተ ብቻ በሆነ ብየም አመኛለሁ .እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይብክህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ue3fr1gk1c
    @user-ue3fr1gk1c Před 4 měsíci +12

    ኡፍፍፍፍ ሰሜ አንጀትህ ይራስ ይህችን ደንቆሮ ዶክተር ተብዬ ልኳን ነገርክልኝ

  • @benben3820
    @benben3820 Před 4 měsíci +61

    አይ ጫልቱ የበታችንት ሰሜት

  • @ethiopiadinku9881
    @ethiopiadinku9881 Před 4 měsíci +27

    Am so happy that there is one person that single out/criticize all these Non Sense or BS videos! You are one in a Million i agree with all your reaction of this video! Keep it up

    • @user-px7vw5su6b
      @user-px7vw5su6b Před 3 měsíci

      Yes he is so important!!!!He's giving a great service!!!I love what he is doing.Let us keep on appreciating his hard work.

  • @meserachbekele5368
    @meserachbekele5368 Před 4 měsíci +7

    እደው ሰመረ በምን ቋንቋ ላመስግንህ አንተን ማየት የጀመርኩበትን ቀን በጣም ነው የማመሰግነው እደዚች አይነታን ደነዝ ልክ ልዃን የሚነግራት ነበር የሚያስፈልጋት ተባረክ የኔ ወድም

  • @begnatube9402
    @begnatube9402 Před 4 měsíci +7

    ሰሜ ባርያው ሁሌም ምትመቸኝ ምርጥ ሰው። የሚድያ ሀላፊ እና ተቆጣጣሪ ፕሬዘዳንት ብሆን ኖሮ ይሄኔ ስንቱን ሚዲያ አካባቢ እንዳይደርስ አደርገው ነበር ።

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Před 4 měsíci +49

    ጠላትሽ ዶክተር ይሁን 😂😂😂😂😂ተመቸኝ

  • @izon3614
    @izon3614 Před 4 měsíci +10

    የ አደዋ ታሪክን ለማንቋሸሸ የተናገረችውን ባንዳ በማየቴ ውስጤ ተቃጥሎ ነበር እንኳን አየሀት

  • @stouttaaddis989
    @stouttaaddis989 Před 4 měsíci +12

    Anchin belo doctor....Dr Denkoro bilush yeshalal....maferiya....hagerachin be endenante aynet kehadiwoch mechem atansim...Ethiopia lezelalem tenur! Thank you Semere!!

  • @misraktadesse2752
    @misraktadesse2752 Před 4 měsíci +11

    ሰሜ “ጫ” ን ልኳን ነዉ የነገርክልን እድሜህን ረጅም ጎዳና ያድርግልን አቦ

  • @lilyyalemzwed1476
    @lilyyalemzwed1476 Před 4 měsíci +8

    I am protestants I think you have a point but I always love you you are a best my blessing brother God bless you

  • @jaspertom9527
    @jaspertom9527 Před 4 měsíci +44

    ትንሹን ልጅ አይቼ “ፕሮቴስታንት ነኝ” ለማለት አፈርኩ! በርግጥ ሚናገረው ደስ ይላል አሜን ማለታቸውም ወደው አይደለም ሚናገረው እውነት ነው መጽሐፍቅዱሳዊ ነው በልሳን ከመለፍለፉ በቀር! ግን “ተለማምዶ” እንጂ የሚያውቀው ነገር ኖሮ አይደለም! የሚያናግረውም መንፈስ የኢየሱስ መንፈስ አይደለም! ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነው! ቀልሎ ቢመጣ አናቅልለው! ሰሜ እንዳለው የሕጻኑ ቦታ ሰንበት ት/ቤት እንጂ መድረክ ላይ መስበክ አይደለም ቢታሰብበት መልካም ነው! ተባረኩ ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @NebiyatGirma
    @NebiyatGirma Před 4 měsíci +18

    የአድዋ ተንታኟ ---ወይኔ ለሷ አፈርኩኝ! ጭራሽ ሞሶሎኒ ጊዜ 🙈🙉🙊 ስትታይ እኮ ምዑር ትመስላለች 😂😂😂😂😂

  • @FikirWorku-ng9bn
    @FikirWorku-ng9bn Před 4 měsíci +55

    Lju betam ድንቅ ነው ይህን ሁሉ ከነ acting መሸምደዱ ወድጄዋለሁ ህዝቡ ግን ትልልቆቹ ግን ሙዋለ ህፃናት ቢውሉ ይሻላል ለአምሮ ብስለት

    • @shali5043
      @shali5043 Před 4 měsíci +1

      🎉🎉🎉🎉ቃላት ያጥረኛል የጌታ ቤት ተደፈረ ተቀለደበት ምህረት ይብዛላቸው።በርታ ሰመረ ወንድሜ።

    • @Horn_of_Afrika
      @Horn_of_Afrika Před 4 měsíci +1

      መውዓለ ደደቦች ቢውሉ በል እንጂ:: መውዓለ ህጻናትማ የጤናማ ልጆች መዋያ ነው::

  • @yeshichalla4651
    @yeshichalla4651 Před 4 měsíci +40

    ከእውቀት ነፃ መሄን መብቱዋ ነው ዶክትሩዋ🤣🤣

  • @mulugetatilahun7076
    @mulugetatilahun7076 Před 4 měsíci +8

    ሰመረ ተባረክ ሙዚቃ ስሰማ እንደምደሰት ሁሉ አነተ ባለጌዎችን
    ስትዘረጥጥልኝ በጣም ነወ የምደሰተው
    ተባረክ አድናቂህ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @jics297
    @jics297 Před 4 měsíci +12

    ቆቅ መሰሎ መጥቶ
    ውርደት ዘንጦ
    ማፈሪያሽ ተበጥሷል
    😂😂😂😂😂😂😂😂
    ኡይ በሳቅ ሞትኩ
    በጣም ወረድክባት ግን ሰምዬ

  • @user-cv1ms8ke6o
    @user-cv1ms8ke6o Před 4 měsíci +10

    ወይ ሰሜ መነገር ያለበትን ነገር አታልፈውም ምርጥ ነህ ጎበዝ በርታ

  • @bezaunique6975
    @bezaunique6975 Před 4 měsíci +15

    I can’t stop laughing benatachu 😂😂😂 the little pastor…..

  • @efut901
    @efut901 Před 4 měsíci +24

    አይ ሰሜ ትመቻለክ እኮ ይመችክ።
    የብዙሃኑን የጨዋ ኢትዮጵያዊ ስሜትን ምትናገረው በርታ አባቴ ‼
    Reaction video በየ ቀኑ ብትሰራ

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 4 měsíci +9

    ሰመረ ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 Před 4 měsíci +10

    ወይ ጫልቱ😅😅😅😅😅 ተመራምረሽ እዚህ ደረስሽ እስከአሁንን በአለም ፊት ቀና ብለን እንድንሄድ ያደረጉንን አባቶቻችንን ውለታ መርሳት ውለታ ቢስ አንቺን ብሎ ዶክተር

  • @firaoletefa8852
    @firaoletefa8852 Před 4 měsíci +4

    የመጨረሻ ዘመን ሃሰቴኛ ነብያቶች ገና ብዙ መጥፎ ነገሮች ያሳዩናል እግዛብሔር እንደ ቃሉ ያኑረን እንጅ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 4 měsíci +5

    የአፄ ምንሊክ ጥላቻ ሲነገራት ያደገች ድፍን አእምሮ ያላት ሴት።

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 Před 4 měsíci +29

    በዚህ እና በመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ ህፃናት እና ወጣቶች ሚኒስተር የሆነ ነገር ቢለን ደስ ይለኛል 🙏🏿

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 Před 4 měsíci +6

    ተባረክ አቦ ህፃኑ በዚህ እድሜው እንዳይሆን አድርገውት በጣም ያሳዝናል። ዓለም ያመነውን የተገረመበትን የአድዋ ድላችንን መካድ እውነትም ጤነኛ አያስብልም ታሪክሽን እወቂ መጀመሪያ ማነው ዶክተሬቱን የሰጠሽ😒

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před 4 měsíci +10

    ዋውውውው ጫልቱ ( ከባድ ጫልቱ ነሽ ) መነፅር የማልወደው ለዚ ነው, ገልብጦ ነው የሚያስነብበው

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 Před 4 měsíci +8

    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አቦ አንተስ

  • @marthadebouch8657
    @marthadebouch8657 Před měsícem +2

    ሰመረየ ተባረክ ምን ልበል በርታ እናመሰግናለን ይሄን ትውልድ እንደዚህ ታደጋቸው

  • @alembeyene6574
    @alembeyene6574 Před 4 měsíci +6

    "የጀርመን ውሻ ይከተልሽ" በጣም ነው የተመቸኝ

  • @sshalom395
    @sshalom395 Před 4 měsíci +7

    ጎበዝ ደቆሮች አገሪቱዋን ሞልቱዋት የለም እዴ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 4 měsíci +7

    😂😂 ጠላትሽ ዶክተር ይሁን አላለም
    ይመችህ ሰሜ ኑርልን ❤

  • @ErmiasBlood
    @ErmiasBlood Před 4 měsíci +5

    ብልግና መዝናኛ ሆኖ ኣያቅም ያልከዉ ነገር ልክ ነዉ ። thank you brother 🙏

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před 4 měsíci +7

    እንደው ሰሜ ባሪያው አንጄቴን እንዴት እንደምታርሰው፥፥ ፈጣሪ ይስጥልን፥፥ ሰው በሌለ ቀን ሰው የሚሆን ሰው ነው ሰው ማለት፥፥ አንተ የምታደርገውን የስነ ምግባር ግሰጻ በሚኒስቴር ደረጃ መስሪያቤት ተቋቁሞ ሊሰራ የሚገባው ትልቅ ተግባር ነው፥፥ ብቻህን መሆንህ ያሳዝናል፥፥ ትምህርት ቤት ብትከፍት ሁሉ ደስ ባለኝ፥፥ አለም ይሄ ገብቶት ይሄንን ስራ በትልቅ ደረጃ እና በብዙ ሪሶርስ፣በጄት ነውእየሰሩት ያሉት፥፥ እናከብርሃለን እንወድሃለን፥፥ በርታልን፥፥ ብትቺል አንድ ሁለት ሰወች አሰልጥነህ ብዙ ከስነምግባር ውጭ የሆኑ ነገሮችን እንዲህ ብትገስጽልን ደስ ባለን፥፥ በርታልን፥፥ እናከብርሃለን፥፥

  • @selamrifu5585
    @selamrifu5585 Před 4 měsíci +4

    ሰመረን የሰጠን አምላክ ይመስገን ለዶክተሯ የሰጠከው አስተያያት ማንነቷን ግልፅ አርገህ ስለነግርክልኝ ተባረክልኝ ።

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 4 měsíci +6

    ሰመረ የውነት ምነው ዘመዴብትሆን ወኔህብቻ ይበቃል ኑርልን እሺ❤❤❤❤

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 Před 4 měsíci +3

    ወንድሜ ተባረክ ጥሩ አይታ አና ትንታኔ ነው ያለህ 🙏🏽በ አውነት ይህ አዝብ ግራ ገብቶታል ማስተዋሉም ተወስዶል አግዚአብሔር ምህረት ያርግልን 😭😭አግዝዮ ማርህነ ክርስቶስ 🙏🏽

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 Před 4 měsíci +29

    ወይ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት የወረደ ማህበረሰብ ላይ መድረሳችን ያሳዝናል ለነገሩ ችግሩ ከላይ ነው ፈጣሪ ይታደገን

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 Před 4 měsíci +10

    የመጨረሻ ደንቆሮ ዶክተር ማፈሪያ

  • @blienbayu7775
    @blienbayu7775 Před 4 měsíci +13

    ሰለ አድዋ ያወራችው: ጎበዝ ደነዝ ናት! ስታስጠላ። ሀጢያት ባይሆን ኖሮ "ደደብ! " እላት ነበር።

  • @millionzeleke4708
    @millionzeleke4708 Před 4 měsíci +2

    ሰሜ በዚህ ልጅ እድሜም ያሉ ልጆችም አሉኝ። የቤተ እምነቱ ተከታይም ነኝ። ግን ልጆቼን እንኳን እንዲህ በመድረክ ሶሻል ሚዲያ ላይ አልፖስታቸውም። ነጥብህን ከመቼውም ጊዜ በላይ ተረድቼዋለሁ። ስለ አድዋ ደግሞ የኔ የ7 አመት ልጅ ከጫልቱ በላይ ያውቃል።

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru Před 2 měsíci +2

    ክክክክ ለዶክተር ጫልቱ ጎመን ስጧት ትቀንጥስ😂😂😂

  • @rado7282
    @rado7282 Před 4 měsíci +14

    አይ ጫልቱ ጐራ ተቀላቀለብሽ 😂

  • @DailyWord3832
    @DailyWord3832 Před 4 měsíci +25

    "የልጁን ህይወት ነው የቀማሽው" ትክክለኛ ሀሳብ ነው ያነሳኸው።

  • @binitadesse504
    @binitadesse504 Před 4 měsíci +6

    እኔ እኮ የወንጌል አማኝ ነኝ እነዚህ ሰዎችን ልጄ እንዳታይ እንዳትበላሽብኝ ጭንቀቴ እንኴን አሳይቼ ላሸመድዳት የትውልድ እርግማን ናቸው እነዚህ

  • @YH-su7os
    @YH-su7os Před 4 měsíci +5

    በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ አንዳንድ ጊዜ ግን እነዚህን ቅራቅንቦዎች ስታቀርብ የልብ ልብ የሚሰማቸው ይመስለኛል። ስለዚህም ነው የማንም ጣሳ እየተነሳ የሚዘላብድብን። ለማንኛውም ግን ይመችህ። በርታ።

  • @N33Natty
    @N33Natty Před 4 měsíci +8

    ሰሜ በጉጉት ነው የምጠብቅህ፣መቼ ይሰማሉ፣ከዬት ነው የሚመጡት ግን😅

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 Před 4 měsíci +17

    This "dr.Chaltu" is lost😂

    • @tenagneworqtenu448
      @tenagneworqtenu448 Před 4 měsíci

      እንዳነቺ አይነት ነጭ መሀይም ነው ሀገሪቷን ሚያተራምሰው አቤት ዱክትርና

  • @messia8257
    @messia8257 Před 4 měsíci +4

    አዳራሽ ሞልቶ ህፃን ሲያዘልለው ማየቴ አልም መፈፀሚያዋ መድረሱ ታአኝ 😂😂😂አሜን በሉኝ

  • @AdaneMekonn
    @AdaneMekonn Před 3 měsíci +1

    ሠሜ በጣም ነው የምታነሣቸውን ሐሣቦች የምወድልሕና የማከብርልሕ የአንተን አይነት ቀናነት መልካም መልካም ሀሣብ የሚያመጡ መጥፎ ነገር ሲያዩ በግልጽ የሚቃወሙ ለህብረተሠባቸው የሚያስጠነቅቁትን አምላክ ያብዛልን

  • @SemereH
    @SemereH Před 4 měsíci +8

    ሰሜ ለነገሮች ያለህ እይታ ይመቸኛል 💪

  • @almazakalu
    @almazakalu Před 4 měsíci +3

    ሰሜ በጣም አድናቂህ ነኘ እነኝሀ ቅዘናመችነ ሲቀዝነ አፍአቸውን ስለምታሲይዝልኝ ደሶ ይለኛል። አድናቂህ ነኝ።

  • @kidistadane6554
    @kidistadane6554 Před 4 měsíci +3

    ወድቀሽ የተገኘሽ Well said!!!!😂😂😂

  • @kumelgeremew9335
    @kumelgeremew9335 Před 4 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ,,....ከሰማይ እንዳልሆነ እናተም ታውቁታላችሁ ከየ ቴሌቨዠኑ የተለቃቀሙ ቃላቶችን ነው የተናገረው እውነት ነው ተባረክ ወንድሜ ለነገሩ አጠገቡ የቆመውም ትልቁም ነብይ ነኝ ባዩም ምዕመኑም ሁሉም ያው ናቸው እያወቁ የሚሸዋወዱ

  • @birukteketel4632
    @birukteketel4632 Před 4 měsíci +5

    seme u make my day always bruh.
    kibrilgnnnn

  • @user-ms6zz9xo5s
    @user-ms6zz9xo5s Před 4 měsíci +12

    እውነት አይህን ህዝብ ተጫወቱበት በትልቁ አልበቃ አላችሁ ሳትቀባው እኮነው መቀባጠር የጀመረው, በቃ ፍሬን የበጠሰ መኪና በሉት ,አረ ለህፃኑ አስቡ በተግሳፅ አሳድጉ !!

  • @SelomaSeloma
    @SelomaSeloma Před 4 měsíci +4

    ሰመረ በነገርህ ላይ አፄ ምንሊክ አሜሪካን ሃገር በስማቸው ጎዳና ተሰይሞላቸዋል ትጠይቅ🎉

  • @kuware5780
    @kuware5780 Před 4 měsíci +25

    አይ የአዳል ሞቴ ውርስ የመከነ ትውልድ ህፃናትን የሲኦል ሙሽሮች ባናደርጋቸው ጥሩ ነው በእውነት ያሳፍራል

    • @temesgentariku587
      @temesgentariku587 Před 4 měsíci +1

      የተጠቀምካቸው ቃላቶች ኣንተ በርግጠንነት የሲኦል ተጉዓዝ መሆንህ የሚያሳይ ነው :: በጣም የማዝነው ላንተ ነው :: የሂወት መንገድ አየሱስ ነው : ሌላው መንገድ ሁሉ ገደል እና ገድል ነው 🙏

    • @smoothdejavu
      @smoothdejavu Před 4 měsíci +1

      @@temesgentariku587 Yetiganaw Eyesus? Meches melaw yeEthiopia hizib yemiyaweikewin endematilegn new😀

  • @genigeni8130
    @genigeni8130 Před 4 měsíci +47

    ዓይ ጫልቱ ንፁ መሀይም መሆኖን ሀረጋግጣለች።ሰርተፍኬት ይዘጋጅላት

  • @Jennnnn-tf8rg
    @Jennnnn-tf8rg Před měsícem +1

    ልክ ነህ ሰሜ ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ወደ ምድር መጦ እንደ ልጅ ነው በስርዓት ነው ያደገው

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 Před 4 měsíci +2

    የኔ ምርጥ አንጀት አርስ እኮ ነው 🥰 አንጀቴን ነው ቅቤ ያጠጣህው 😂

  • @antenehyeshibelay2956
    @antenehyeshibelay2956 Před 4 měsíci +11

    መዝሙር ማስጠናት ጥሩ ነገር ነው ነገር ግን ይህን ህፃን እንደ መነባንብ የሰማውን ልሳን ብሎ ሲደግም ማየት ያሳዝናል ።
    ይልቅ እየሱስን ለብሶ እንዲያድግ አንፁት እባካችሁ ይህ ህፃን መስመር ማስያዝ የሁላችን ሃላፊነት ስለሆነ ቅር የሚለው ቢኖርም ደግሜ እላለሁ በልጁ ድራማ አትስሩ ነገን በሞገስ እንዲያድግ ዛሬ ክርስቶስን አልብሱት ።

  • @TOMuser-oz2he5no3j
    @TOMuser-oz2he5no3j Před 4 měsíci +11

    ሰሚ አትጥፋብን

  • @user-tj4im2lx1l
    @user-tj4im2lx1l Před 3 měsíci +1

    ሰ ሜ በቅድሚያ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ እንዳንተ ያለ እረኛ ቢኖራት ኢትዮጲያችን የት በደረሰች ኢትዮጲያ ትቅደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @meronbekele5370
    @meronbekele5370 Před 4 měsíci +3

    Semere I appreciate your content. It is really nice to have someone with a moral value. Keep up the good work and continue to teach others. Kudos to you!

  • @benben3820
    @benben3820 Před 4 měsíci +47

    ምን የዞርበት ህዝብ ነው አንድ ህፃን ልጅ ሲጫወትባቸው

  • @wendem739
    @wendem739 Před 4 měsíci +3

    ሰሜ በድንቁርናም እኮ ዶክትሬት መስጠት ተጀምሯል

  • @wudeayele3787
    @wudeayele3787 Před 4 měsíci +1

    ሰሜ እግዚአብሔር ይባርክህ !!ቆንጆ መልስ ነው

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye3365 Před 4 měsíci +1

    I have no word, Semere .your opinion is very reasonable, teaching and funny. Keep doing what you are doing, coz you are changing lots of people. Great work!!!!

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Před 4 měsíci +4

    Seme yene lib adres😂😂😂😂 tebarek❤

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 Před 4 měsíci +20

    ይሄ ልጂ በዚሁ ከተጓዘ መጨረሻው ጠንቋይ መሆን ነው ፈጣሪ ይርዳው

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Před 4 měsíci +5

    እስኪ በዚህ ፆም ለዶክተር ጫልቱ እንፀልይ;

  • @mekileet
    @mekileet Před 4 měsíci +1

    ሰሜ እንዳንተ ሶሻል ሚዲያን ለጥሩ ነገር፣ለበጎ እና ግበረ ገብነት ለማስተማር የሚጠቀም ሰው ቡዙ አላይም፤በርታልን ወድማችን፤ሁሌም ጠቃሚ ነገር ነው የምታስተላልፈው፡፡

  • @antenehyeshibelay2956
    @antenehyeshibelay2956 Před 4 měsíci +17

    ጫልቱ ማንበብ ከቻልሽ መፅሃፍ ልጠቁምሽ?!
    ሲጀመር አድዋን አላወቅሽውም 1888 እና 1928---1933 ለይተሽ ሳታውቂ አደባባይ መውጣት አልነበረብሽም እናም የኔ እህት ጣሊያናውያን እራሳቸው ቢሰሙሽ ይሸማቀቃሉ ።
    በዚህ አጋጣሚ ፈቃደኛ ከሆንሽ 6መፅሃፍትን አጋራሻለሁ።

  • @habtamudanboba3456
    @habtamudanboba3456 Před 4 měsíci +4

    good advice keep going

  • @lamrotemelse3080
    @lamrotemelse3080 Před 4 měsíci +1

    ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሰሜ😊😊😊😊

  • @amiraklan9324
    @amiraklan9324 Před 4 měsíci +1

    Ewenatehen new , keep it up the good work, semere 🙏🏿

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 Před 4 měsíci +11

    እኛ ክርስቲያንኖች ይሄን የመድረክ ጨዋታ እንቃወማለን። መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።

  • @semegnbelew158
    @semegnbelew158 Před 4 měsíci +5

    😂😂😂😂 abeeeet amen byu gin 🤪🤪🤪🤪🤪

    • @atti13
      @atti13 Před 4 měsíci

      ምን አሜን ብቻ የሚያለቅሱ አሉ 😁😁😁😁

  • @godisgood1473
    @godisgood1473 Před 4 měsíci +2

    ሰመረ ይሄ እምነቱን እንደማይወክል አስረግጬ እነግርሀለሁ ንግድ ነው እግዚአብሔር መሀሪ አደል በቸርነቱ እድሜ ይጨምርላቸዋል ግን ዋጋቸውን ደሞ ይቀበላሉ በግዜው እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰሜ አንተ በጣም ነው ምታዝናናኝ, ምወድህ ለሁሉም ሰው እምነት ያለህን ክብር አደንቃለው ተባረክ!!
    ያማል ግን ስለጫልቱ ቃል አላባክንም 😂😂😂

  • @elizabethabate8751
    @elizabethabate8751 Před 4 měsíci

    I wish we had more people like you who are concerned about our culture and country. Thanks

  • @SosenaEshta-cv1pq
    @SosenaEshta-cv1pq Před 4 měsíci +5

    ይሄ ድምፅ ጠቅላዩን ይረብሻል😂😂😂

  • @endrismuhye4810
    @endrismuhye4810 Před 4 měsíci +7

    ሚስኪን ሰመረ ልጁ ሲናገር እኔም አንዳንተ ነው የተሣቀኩት

  • @adanemeneberu8087
    @adanemeneberu8087 Před 4 měsíci

    ሰመረ ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን !!የብዙሃኑን የጨዋ ኢትዮጵያዊ ስሜትን ምትናገረው በርታ አባቴ !!

  • @meronabraha3263
    @meronabraha3263 Před 4 měsíci +1

    I am proud of you. Thank you brother 🙏

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 Před 4 měsíci +4

    😅😅😅የጀርመን ውሻ ይከተልሽ ተመቼኝ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Před 4 měsíci +4

    ምላርግህ እንደዉ ንግግር ስለማልችል ስላድዋ ያለችዉን እንኳን አንደበት ሆንከኝ ይቺ ንገሩኝ ባይ።

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv Před 10 dny

    ወይ ጨዋታ ምናለበት ፊደል ቢቆጥር ያሳዝናል በጣም እየተጫወቱ ነው ውይ ድራማ አጥንቶ ነው

  • @user-to6hw5uo3p
    @user-to6hw5uo3p Před 4 měsíci +1

    አይ ሰሜ እንደው ምን ላርግህ እንደው ምን ልበልክ አንተ ባትኖር ኖሮ ውስጣችንን እንደዚህ ርር የሚያደርጉትን ማን እንደዚህ ልክ ልኳቸውን ይነግርልን ነበር? ኑርልን በርታ ሰሜ!

  • @amuye671
    @amuye671 Před 4 měsíci +3

    Seme Dr chaltu tebyewan likuan new yenegerkat angeten araskew nurilin❤❤❤