የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር | Semere Bariyaw | yesamntu chewata

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 34

  • @user-zx3zc2dx1d
    @user-zx3zc2dx1d Před 3 měsíci +4

    ሰሜ ምርጥ ሰው

  • @AminatYimem
    @AminatYimem Před měsícem

    ትክክል ነህ አቦ ቀን ይውጣልህ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት❤❤❤❤❤

  • @Betty-tv6qy
    @Betty-tv6qy Před 3 měsíci +2

    ውይ ሰምየ ስወድክ ኮ ባህልና ሃይማኖት ማታስነካ ንፁህ አትዮጵያዊ ኮ ነክ ስትናገር የልብ አድርስ ነክ ❤️

  • @endaletessema9744
    @endaletessema9744 Před 3 měsíci +1

    ሰሜ በጣም ነዉ የማከብርህ ለአገር ተቆርቋሪ እንዳንተ አላየሁም ለልጆቻችን አስተማሪ ነህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @oneday269
    @oneday269 Před 3 měsíci +2

    ድምፁ ይስተካከል ሰሜ

  • @nafqotha1
    @nafqotha1 Před 3 měsíci +4

    የዘወትር ተከታታይህ ነኝ፣ በየጊዜው የምታቀርበው ማኅበራዊ ሂስና ዕይታህ ያስደንቀኛል፤ አክባሪህ ነኝ!
    ግን ከጀርባህ የሚታየው "የሳምንቱ ጨዋታ" ለሚለው ተንቀሳቃሽ ምስል የተጠቀምከው font 'ጨ'ን በተገቢው መንገድ አልጻፈልህምና ብታስተካክለው ባይ ነኝ። ስለምታነበው አመሰአግናለሁ።

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 Před 3 měsíci +1

    Semereye my hero!

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz Před 3 měsíci +2

    ሰመረ እንኳን አደረሰህ አንተ ፅኑ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @BbFff-wr2hr
    @BbFff-wr2hr Před 3 měsíci +5

    ጨ ን አስተካክሉ ከ ጀርባህ

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 Před 3 měsíci

      እሚገርመው ነገር እጅህን ሰው ላይ አትጠቁም ይባላል ከዚህ በፊት ስለ ሌላ ማስታወቂያ እሱ እራሱ ሰዎችን ነቅፎ ሰርቷል ። ፈጣሪ እኮ የሚያስተምራቹ ሰው በሚሰራው ጥፋት ነው ።

  • @abrham426
    @abrham426 Před 3 měsíci

    ከኃላ ያለው ጨዋታ የሚለው ፊደል ልክ አይደለም 😂 ይስተካከል

  • @user-wk8tr9ow7u
    @user-wk8tr9ow7u Před 3 měsíci +5

    በጉጉት ምጠብቀው ፍሮግራም ቢኖር ሰመረ ባሪያ እና ዘጠነኛው ሺ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci +1

      ዝግጅት = [ፕሮግራም] ✅

    • @user-md9rh7kz5k
      @user-md9rh7kz5k Před 3 měsíci +1

      ፍሮግራም😂ዉይ የወሬ ጉጉት😂

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 3 měsíci

    ሰምየ ክበርልን❤❤❤❤❤

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 Před 3 měsíci

    👍

  • @user-tb7zo6ug5y
    @user-tb7zo6ug5y Před 3 měsíci

    እድሜ ይስጥቅ🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      እየስጥህ ✅
      ይስጥቅ ❌

  • @Adeymedia0
    @Adeymedia0 Před 3 měsíci

    የኢትዮጵያ ፖሊስ ለመጀመሪያ ጊዜ ቁም ነገር ሰራ

  • @GetyeDemeke
    @GetyeDemeke Před 3 měsíci

    good!!!!!!!

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 Před 3 měsíci

    ሰሜ "Happy Akfay"

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 měsíci

      መልካም አክፋይ። ✅

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 3 měsíci

    It is wise and productive to teach kindness in a respectful and polite way since kindness has a learned component. It is wrong to assume that all Ethiopians are brought up in similarly decent families because there are millions who grew up in dysfunctional families. According to gemini of google:
    According to psychologists, social scientists, and other researchers, kindness is both innate and learned. Humans are born with a natural tendency and predisposition to be kind, but they can also increase their capacity for kindness throughout their lives.

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Před 3 měsíci

    👍👍👏👏👏👏🙏🙏🙏💯

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 Před 3 měsíci

    ጨካኝ ስለሆነ እኮ ነው የልጁን ብር ወስዶ ሞራሉን ወስዶ የነገ የመዳን ተስፋውንም ነው እኮ የወሰደው የማይድን መስሎኝ ነው ብሩን ያጠፋሁት ያለው መታሰር አለበት

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 3 měsíci +1

    There are thirty million Ethiopians starving. Let the help move smoothly. No need to give unnecessary attention to few individuals who show off their help to the needy.

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @mekibibmengistu6230
    @mekibibmengistu6230 Před 3 měsíci +1

    ጨ ን ጨርሳት እንጂ

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 3 měsíci

    Seme tefah eko🤷🏿‍♂️

  • @Picapico99
    @Picapico99 Před 3 měsíci

    ኣነተ ዘይት ኣሰልፈህ ቪድዮ ለቀህ ኣልነበረም ወይስ ህልም ኣይቸ ነው

    • @wonshetmokonnen
      @wonshetmokonnen Před 3 měsíci

      አዎ ለማመስገን ለቋል ህልም አይደለመ፤ እያለ ያለው የሚሰጣቸውን ሰዎቸ አውጥታቹ በመስጠት አታሳቁ፤ የምትሰጠውን ሰዎች ካላዩልኝ ብለህ አትድከም፤ የምትሰጠው እንዲታይልህ አይሁን ነው የሚለው። እሱ ያሳየው የሰበሰበው ብር ምን ላይ እንደዋለ እና ለማመስገን ብቻ ነበር የለቀቀው ተጨማሪ አላወራም።

  • @kidushaile2211
    @kidushaile2211 Před 3 měsíci

    ere ebakachu soundun manew yemiseraw, ehen tutorial eyut czcams.com/video/Jx9O_F-OnX4/video.html

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 3 měsíci +1

    No, there are millions of Ethiopians going to sleep without eating. No use to deny or hide this fact since it may have consequences on people donating help to the needy. Words save lives and words bring death. A media personality needs to be careful of his words, particularly with sensitive issues..

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Před 3 měsíci +2

    መሪው ባለጌና ውሸታም ሲሆን፣ ወጣቱ እንየዚህ ቤሆን ምን ይገርማል። አዳነች አቤቤን ፡አላያሀትም እንዴ፡ወሬ።😅😅