Ethiopia - ለአሜሪካ እጅ የመስጠቱ ጉዳይ በአሜሪካ ቁጥጥር ስር እንዴት ገባን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 136

  • @Aschenakii
    @Aschenakii Před měsícem +6

    Feta መርዶ እንዲት እንዲት መች ይሆን ስለሀገርክ በጎ እምታወራው ብድር እኮ ሁሉም ሀገር ይበደራል ከተጠቀሙበት ለሀገር እድገት ቀላል እንዳይመስልክ ምንዛሬ መውደቅ ህንድ እና ኢንዶኔዢያን ሀገሮች እያቸው ግን ኢኮኖሚ ስንተኛ ናቸው አሉ ተባለ ........

  • @InnocentChefHat-kb8kk
    @InnocentChefHat-kb8kk Před měsícem +7

    እኛ ለአሜሪካ እጅ አልሰጠንም። ሁሌም የምናስቀድመዉ የኢትዮጵያን ጥቅም ነዉ። ይህን ጥቅም ለማስቀደም ደግሞ የፖለቲካ ጨዋታ መጫወት የግድ ነዉ። እኛ ብርክሶች ነንና ዶላርን በሌላ ገንዘብ ለመተካት እየሰራን ሲሆን አሁንም ከአንዳንድ ሀገራት ጋር በዶላር ሳይሆን በእኛ ብር ሽጠን በነሱ ገንዘብ ለመግዛት ተስማምተናል። ዱባይና ጂቡቲን ማየት ይቻላል። አሁንም ለወደፊት ሀገራችንን መተ ፐርሰንት የሚያንደረድር ጥቅም ለማግኘት ትንሿን ችግር ችለን አስር ቢልዮን በላይ ዶላር ወስዶ ዕድገቱን ማፋጠን ብልጠት እንጂ እጅ መስጠት አይደለም። ለምሳሌ አንዴ ከግብፅ ጋር በግድቡ ዉሃ ሙሊት ዙሪያ ከግብፅ ጋር አሜሪካ ሂደን እንዲንደራደር ስንጠየቅ የሚለቀቅ ዶላር ነበር። በወቅቱ አንሄድም ብለን ዶላሩን ከማጣት ሥራችንን እየሰራን እሺ ብለን ሂደን ልዑካን ቡድኑን ልከን ዶላሩን ተቀብለን ግን ዉሃችንንም ሞልተን እነሆ ዛሬ ልጠናቀቅ ከ96% በላይ ደርሰናል። ያኔም ጩሀቱ እንዲሁ ነበር። አሁንም ስትራቴጁዉ ጥቅማችንን ያስቀደመ እንጂ እጅ መስጠት አይደለም። አባካችሁ አፋችንን ሳንከፍት ሁለቴ ሶስቴ ቆም ብለን እናስብ .....

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls Před měsícem +4

    ቀን እስኪያልፍ ያባትህ ባሪያ ይግዛህ።ለቀን መውጫ መሻገሪያ እንጂ ለዘለቃው ወዳጅ እንዳትሆነን ልባችን ያውቃል ከዚህ አጣብቂኝ ለመውጣት ግን ሙያ በልብ ይሉ የለ አባቶቻችን ብዙ ማውራት አይጠቅመንም።

  • @haylebiniyam5990
    @haylebiniyam5990 Před měsícem +6

    ሰላም ለሀገራችን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናንተ❤❤❤❤

  • @aeideatube
    @aeideatube Před měsícem +12

    አገራቺን ሰላሟን ይመልሰልን የምትሎ ሁሎ ለአገራቺሁ ችግረና ሰላም የምትጨነቁ ሁሎ በላቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ

    • @user-wd2ej5bt8z
      @user-wd2ej5bt8z Před měsícem +2

      @@aeideatube አሜን አሜን የኔ ዉድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👑👑👑👑❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺👌👌👌👌🙏🙏100/100😭😭😭😭😭🌹🌹❤❤🌺🌺👑👑🇪🇹🙏

    • @dadidad4572
      @dadidad4572 Před měsícem +1

      Bexolot mimeles rahab na dhnet yelem besrana endezi aynet mengst bemetal bcha new

    • @user-up6nf2fg2f
      @user-up6nf2fg2f Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር በቃችሁ ይበለን ፈጥኖ ይድረስልን።

    • @zenebenegash2315
      @zenebenegash2315 Před měsícem

      መንግሥት ለብቻው የሀገሪቱን ሠላም መጠበቅ አይችልም። ሕዝብ ሀገርን ካልወደደ እና ሠላም ካልወደዱ ሠላም መስፈን አይችልም። አንዳንድ ነጋዴ ስግብግብ ከሆነ ተቃዋሚ ፖለቲከኛው ፅንፈኞችን ከደገፈ አንዳንድ ባለስልጣናት ሌቦች ከሆኑ ሕዝቡ በሐሰተኛ ጋዜጠኞች ከተወናበደ ምንም ሠላም አይመጣም። ለሰላም ማጣቱ አምስት አመት ስንጮኽ ኖርን ግን የራሳችንን ሀገር አፍራሽ አመለካከት አደብ ማስገዛት አልቻልንም። ወሬኞች እንዲ ሠርተን መለወጥ አሌፈለግንም። ድህነት እንዴት ይጥፋ የሠላም ማነቆዎች በዝተው እያለ።

  • @fuadahmed5384
    @fuadahmed5384 Před měsícem

    ጠፍተሃል አድናቂህ ነኝ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před měsícem +1

    የአፍሪካ መሪዎች ያለአቅም ፍጠፍጥ ሲሉ ፍጥጥ መጣባቸው ብልጥ መሪ እስራኤልንና አሜሪካን መወገን ነው

  • @yonitube9584
    @yonitube9584 Před měsícem +3

    ከኒጊቲቨ ዘገባ እና አሰተሳሰብ እኑጣ አለም ለኝ የሞያሰብ አንድም አገር ተቆም የለም ሁሉም ጥቅሙን ለማሰጠበቅ የሚገርመኝ የኝ በዘር በጉጥ መበላላታችን እና ለሚፈጠረዉ እያንዳዱ የመንግስት ወሳኔ በመጥፎ መመልከት እና መተንበይ መተንተን ከሙህር እስከ ተራ ግለሰብ እኖዳለን ለአገራችን መልካም የምናስብ ከሆነ መጥፎ እዱሉችን በመልካም ጉኑ ተመልክተን የየራሳችን ጥረት እናርግ የመንግስት ሰህተት እደተጠበቀ ሆኖ

  • @user-pi1yf4pb4r
    @user-pi1yf4pb4r Před měsícem

    ከዚህ በላይ እጅ መስጠት አለ ጎበዝ

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Před měsícem

    ድህነት እጅ እንድትሰጥ ያረጋል

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Před měsícem +4

    እስቲ መልሱልኝ አሜሪካ እና አወሮፓ በእኛ ብር መዳከም ሚጠቀሙት ምንድነው ስለ ማላውቅ ነው?

    • @nebah_media
      @nebah_media Před měsícem +3

      ጥሩ ጥያቄ ነው መጠየቅሽም እንደዚያው እይውልሽ ብር ያላቅሙ ከዶላር ጋር ትከሻ እንዲለካካ ነው ያደረጉት ልክ ነብስ ያላወቀን ልጅ እንደ ፈለክ ሁን ብሎ እርግፍ አድርጎ እንደመተው ነው ያኔ ብር ኩምሽሽ ሲል አቶ ዶላር ሆዬ እንደፈለገ ለመንጎባለል ይመቸዋል ከዚህ ደግሞ ይጠቀማሉ

    • @eyobalemu-g8w
      @eyobalemu-g8w Před měsícem +3

      የነሱ ብር የኛን ምርት በርካሽ ይገዛዋል ባርነታችንን ያሰፋዋል ድሀ ያደርገናል መኖር ያቅተናል እንባላለን ገባህ

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq Před měsícem

      ዶላር ከመጨመሩ በፊት ምዕራባውያን ወደ ኢትዮጵያ ገብተው ቡና ሰሊጥ ወርቅ ወደ ውጭ እንዲልኩ ከውጭ ሃገርም የፈለጉትን እቃ እንዲያስገቡ ተፈቀደላቸው። በኢህአዴግ ጊዜ የውጭ ሃገር ዜጋ በኢትዮጵያ ውስጥ የወጪና ገቢ ንግድ ላይ መሳተፍ ክልክል ነበር የውጭ ባንክም ወደ አገራችን እንዳይገባ ታግዶ ነበር። እናም የኢትዮጵያ ብር ሲዳከም አገሪቷ ድሃ ስለምትሆን ነጮቹ እድሜ ልካቸውን የአገሪቷን ሃብት ያለከልካይ መዝረፍ ይችላሉ ማለት ነው። ዶላር የጨመረው የመጀመሪያው ዙር ነው ቀጥሎ ከወር በውኃላ ይጨምራል የዛኔ ሙሉ በሙሉ እጅ እንሰጣለን የዕለት ጉርሳችንን እንጂ ነጮችን አንመለከትም ለማስወጣትም ሆነ ለመወዳደር አንችልም ማለት ነው።

    • @Easylife-2024
      @Easylife-2024 Před měsícem +1

      እንዳንወራቸዉ ስለሚፈሩ ነዉ

    • @user-zi5ig8tt8q
      @user-zi5ig8tt8q Před měsícem

      ​@@nebah_media ሚሻኘላህ ምርጥ አገላለፅ ነው

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Před měsícem +1

    እንደት ምዕራብያዊያን ጋር ይንሆናለን ምዕራብያዊያን እኮ ኢትዮጵያ ለይ ጫና ስያደርሱ አልነበረም እንዴ ኢኮኖሚ ጣልቃ ዘልቆ እስከ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት እኛን እኮ እሱ ነዉ የገረመን አንድ ሰዉ እኮ ከምወሴን የትኛው ነው ምጠቅምኝ የትኛው ጎን መሆን አለብኝ የምለው ማሰብ አለበት ከጣልያን ግዜ ስንጀምር በጣልያን ግዜ ኢትዮጵያ የረዳችና ለኢትዮጵያ የደረሰችላት ሀገር 1ኛ ታላቋ ራሺያ ነች ክብሯ እስሷ እንጂ, እናየኢትዮጵያ መንግሥትና ህዝብ ከአጋር ሀገሮች ጋር መሆን መቻል አለበት,❤❤❤❤ ድል ለኢትዮ ሩሲያ 👍👍👍👍👍👍👍👍👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧👩‍👩‍👧

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před měsícem

    እኔ የሀገሬ ነገር በጣም እያሳሰበኝ ነው ሰው እሚበላው ካጣ ሀገር ማፍረሱ አይቀርም

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Před měsícem +1

    ከውጭማስገባት ያለብን መዳኒት ብቻ ነው

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před měsícem

    አሜሪካን መወገን ለዶላር ሲባል እስራኤልን መወገን ጀግም የኢያሱ ፀሃይና ጨረቃ መብራት እነዳያጠፉብን ነው በአድማ

  • @_Famous_Ethiopia
    @_Famous_Ethiopia Před měsícem +1

    ማዳከሙ እኮ ይሁን ግን መገበያያውን ለነፃ ገበያ ሸጠው

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 Před měsícem

    አይመስልም በደንብና በቀና አሰብ ፖለቲካ በጊዜ ውስጥ የሚከወን የሀገር ጥቅም ለማስከበር ስትል ከማንኛውም ወዳጅ ጋር የምትከውነው ሁነት ነው።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Před měsícem

    ጀመረ ምንም ትንሽ በሆነ ፍፀሜ የሚራ ይሁን😢😢😢 እርሱ በውጋዬ የቀጠለሃል መጀመሪያ ሰላም የቀድሞ ለኢትዮጵያ እኔ ግን የትምህር መንግሥት ወዴት ሂድ ነው😢😢😢 እሰት ነገረን

  • @surefiel
    @surefiel Před měsícem

    የአብቾ እስትራቴጂ አይታወቅም።
    ሁለተኛ ምርጫ ብሪክስ አለን።

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Před měsícem +2

    አሁን ብልጥግና ብያንስ ለ 30 አመታት ይነግሳል። አቢ ፎጋሪም ፎካሪም ነው። ካለምእራባውያን እንዴት ለወርም ቢሆን ሊቆይ ይችላል። አማተር ፖለቲከኛ ስለሆነ ይበልጥ የቁልቁለት ጉዞ ሊፋጥነው ነው። ከቢልዮኖች ዶላር ጀርባ ጨዋታው ሀ ብሎ ተጀምሯል ።

  • @DanielWorku-bh6vq
    @DanielWorku-bh6vq Před měsícem

    ከአንገቴ ለካራ ወደ እንኳን ደስ አላችሁ ብድር አገኘን ዘመቻ ከከከከከከከከ

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 Před měsícem +1

    Ethiopian politicians they’ve never been independent unfortunately

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Před měsícem +1

    እኔ ከዚህ ሚዲያ ጠብቄ የነበረው ግልፅ ያልሆነው ብድሩ ታርጌት ያደረገው ምንን ተግባራዊ ለማድረግ እንደሆነ ማሳወቁ ላይ ነበር። ከዚያ በመነሳት ብድሩ እንደተባለው ተግባራዊ ቢሆን መሻሻል ያመጣል አያመጣም ብሎ መወያየት ይቻል ነበር። ሌላው አብይ ለአሜሪካ እጅ ሰጥቷል የሚባለው ትክክል አይደለም። መንግሥት የፖለቲካ ድርጅት ነው። በዓለም ላይ ካለ ከሁሉም ሕጋዊ መንግሥት ጋር ተመካክሮ ለጋራ ጥቅም ይሰራል። በፖለቲካ መርህ አንፃር ቋሚ ጠላትና ቋሚ ወዳጅ የለም። አሜሪካ በጣም የዳበረች አገር ስለሆነች ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ብዙ የምትጠቀመው ጉዳይ ስላለ የተሻለ መቀራረብ መቻል ያስመሰግናል እንጂ አያስቅስም።

  • @fuadahmed5384
    @fuadahmed5384 Před měsícem

    በጣም ነው የምወድህ አንተ ጋዜጠኛ

  • @abdi6588
    @abdi6588 Před měsícem +1

    በፋብሪካ የሚመረተውን እቃህን አንገዛም ብለው ፋብሪካህን ካዘጉህ በኃላ ኢኮኖሚህ እንዲያድግ ብድር እንስጥህ የሉሀል። እነዚህ ሰዎች አንድ ግዜ አይጥመዱህ እስከምትወድቅ አይለቁህም። አብይ ስልጣኔን አራዝማለሁ ብሎ ከሁለም ጋር ሲናከስ እዳ በዳ ሆኖ አነሱኑ ልመና ገባ። የሚያሳዝነው እኛንም ይዞ መሞቱ ነው። ሙት ይዞ ይሞታል ነው።

  • @user-wk6qv5zh5y
    @user-wk6qv5zh5y Před měsícem +1

    ድሮም ከመናፍቅ ምኝይጠበቃል😢

    • @zenebenegash2315
      @zenebenegash2315 Před měsícem +1

      የሀይማኖት ፅንፈኝነት ለህዝብ ሠላም ፀር ነው። ሀገር የኦርቶዶክስ ብቻ እንዳልሆነች እወቅ። እኔ ከሞትሁ ሰርዶ አይብቀል እርግማን የበቅሎ አመለካከት ነው። ሀገር የምትፀናው በሀገር( ሕዝብ) ወዳድነት ብቻ ነው። መሳደብ የስጋትና በታችነት መንፈስ ነው።

  • @IeJee-xg1ku
    @IeJee-xg1ku Před měsícem

    ኦረሞ እምየ ሚኒሊክን እደተ ጠሉ ብየይገርመኚነበር ላኪን ባራያው ባራነው ወራዳወቺ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před měsícem

    አዉነት. አዉሩ. እስኪ.

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n Před měsícem +3

    13. ቢሊዪን ዶላር🤔😱😱. መቼ ተከፍሎ. ይልቅ ይሏሆን

    • @zenebenegash2315
      @zenebenegash2315 Před měsícem +1

      ወሬ ትተን ሥራ ስንሠራ ለመንግሥት ሳይሆን ለሀገር ስናስብ ዕዳውን እንከፍላለን። ግብር ነጋዴው ከደበቀ፣ ግብር ሰብሳቢው ለሆዱ እንጂ ለሀገር ካላሰበ፣ መንግሥት ገንዘቡን ለልማት ብቻ ከተጠቀመ፣ በውስጡ መዥገሮችን ካላስወገደ በምንም መልኩ ዕዳው አይከፈልም። ለወሬ መሮጡን ትተን ለሠላም እንሩጥ።

    • @MuhmmadMuhmmad-u8n
      @MuhmmadMuhmmad-u8n Před měsícem

      @@zenebenegash2315 ምንግስት አለ የሚባለዉ. ቅድሚያ ለጦርነት. 24 ሰአተ የሚዘጋጅ. ሳይሆን. ለሰላም. ና ለራሱ ዜጎች. ትልቅ ቦታ ሲኖረዉ ነዉ

  • @dawaaurgeessaa6595
    @dawaaurgeessaa6595 Před měsícem

    ፋታ ደሊ የሀጋር ጠላት ነወ

    • @user-te7cx4en3p
      @user-te7cx4en3p Před měsícem

      Menu nw yehager telatentu beweyane bhone Yi wsaene yene lela let nager nw zergnet market Yi nw dollar bechemer sat eco nw haun negrhoche eychemeruyalhut

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n Před měsícem

    የሱዳን ጀነራል ቡርሃን. ተመቷል እይሉ ነዉ እዉነት ነዉደ

  • @abdi6588
    @abdi6588 Před měsícem

    ከኮሌጅ ተመርቆ ሥራ የሚቀጠር ልጅ በደርግ ግዜ የሚከፈለውን ደወወዝ ለመክፈል 12404 ብር (347÷2.07 ×74) መከፈል አለበት። በጥቁሩ ገበያ ካሰላነው 20115 ብር (347÷2.07×120).

  • @masterseattlea
    @masterseattlea Před měsícem

    Just for your information, the NOMORE movement was established by young eritrean doctors, not by ethiopian, hermela were supporting these doctor

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před měsícem

    እነ ሽመልስ ሳያፍሩ ነቀዝ ለበላው ስንዴያቸውም ብሎ ነበር ይኽው ተዋረደ ሀገር ሸጠ።

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Před měsícem

    ተላላክ

  • @munamohammed9841
    @munamohammed9841 Před měsícem

    Henok I tot you good guy but to day is not good DK he knows what is doing 💪♥️ agera shach athuan

  • @bettynegest8571
    @bettynegest8571 Před měsícem

    Tliku ye Ethiopia chgir Le mirabawyan tenberkiko hagern asalfo metet new❤

  • @natetadesse758
    @natetadesse758 Před měsícem +1

    What kind of journalism is this? flat out lies, very brif and surface level explantion on complex topics. shamefull, respect your job and deliver the truth.

  • @abdiadem7966
    @abdiadem7966 Před měsícem +2

    የተዋጋን ቀን ነው ለአሜሪካ እጅ የሰጠነው

  • @Abubeker11
    @Abubeker11 Před měsícem

    አቅም ያስፈልጋል ዝም ብሎ መፈጨርጨር

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před měsícem

    ዶላር በባንክ ባንዴ ከ80 ብር አለፈ

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Před měsícem +2

    ድሮምኮ የኢትዮጵያ የአሜሪካና የስራኤል አሽከሮች ናቸው ሌሎች ጎረቤት ሀገር አንገዛም ሲሉ ኢትዮጵያ አድዋ አሸነፍነ ባፍሪካ እያሉ ይሸልላሉ ግን በውስጥ የስራኤልና ያሜሪካ የምዕራቢዋን አሽከሮች አጎብዳች አምላኪ ናቸው ሌሎችን አፍሪካ ሀገራትን ግን ይሳደባሉ

  • @kasimmuzemil3153
    @kasimmuzemil3153 Před měsícem

    መኖር ይቀጥላል👿

  • @EthiopiaNile
    @EthiopiaNile Před měsícem

    ነው በልንጅ የምን ማስመሰል ነው አሁንስ ፋናን መሰልከኝ

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 Před měsícem

    Hagerin memrat inna ,yallutin chiggiroch meggafet , Medea lay kuch bilo critisize madreg aydellem .

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 Před měsícem

    ዝም ብለህ ስትለፈልፍ አላዋቂወች አዉቀህ ይመስላቸዋል።

  • @aberamolla6136
    @aberamolla6136 Před měsícem

    If the civil war in Ethiopia does not stop. He will be use to buy war weapons.

  • @user-wd2ej5bt8z
    @user-wd2ej5bt8z Před měsícem

    ፈታዬዬዬዬ❤❤❤👑👑👑🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před měsícem +1

    በውሸትና በሌብነት የመጣ ከዕውቀት ነጻ የሆነ ሰው ምን ይጠበቃል። የኦሮሞ ብልጽግና ራሱን ለማዳን የፈለገውን እርምጃ እንደሚውስድ ነግሮናል። ፈታ መሃይሙ ውሬ ብቻ።

  • @user-xy2hg4bp9q
    @user-xy2hg4bp9q Před měsícem

    ብንችል እንደ ኬንያ

    • @zenebenegash2315
      @zenebenegash2315 Před měsícem +1

      አንተ ውጣና ተቃወም እኛ ቆመን እናይሃለን። ስምህን ደብቀህ ጎተራ ውስጥ ተሸሽገህ እንዴት እንውጣ አደባባይ ትለናል።

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Před měsícem

    ልክ አማካሪ ይመስል 24 ሰአት ይለፈልፋል

  • @cnne5932
    @cnne5932 Před měsícem

    bengerachin lay imf ye rothchild family bank nw ye beseseb iseral nachew ye alem 50%yemzewerut enazi nachew imf gud serachu

  • @sameTy-pb7cj
    @sameTy-pb7cj Před měsícem

    ቆየን 6 አመት ሆነን

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Před měsícem

    ኢትዮጵያውያን ከሰጡ ቆይተዋል

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 Před měsícem +1

    ዶላር ነዋ ወዳጄ!

  • @ashebirtarikayehu3801
    @ashebirtarikayehu3801 Před měsícem

    ፈታ ዴይሊዎች ዜና በምታቀርቡበት ወቅት በአንድ ሐገር የወሰን ክልል ውስጥ ሁለት ሐገር ነው እንዴ ያለው?ኦሮምያ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ከሆነች ኦሮምያ ብሎ መግለጽ አያስፈልግም ምክንያቱም ሌሎቹን ክልሎች ያላካለለ በመሆኑ ነው ኢትዮጵያ ብሎ ሌሎቹን በኢትዮጵያ ውስጥ አካሎ ኦሮምያ ደግሞ ራሷን የቻለች ሉአላዊት ሐገር እያስመሰላችሁ ይመስላል።

  • @DawitEthiopia4391
    @DawitEthiopia4391 Před měsícem

    የጋዘጤኛው የፖለቲካ እውቀት የ5ክፍል ነው የሚመስለው የምንዛሬ መጨመር የራስህ ህዝብ ከባንክ ገንዘብ ሲያሸሽ በብላክ ሲቸበችብ የመጣ ነው በብላክ የሚጠቀመው ጠቅላላ ህዝብ ነው ማለት ይቻላል ከባንክ ወሰድኩኝ የሚል ሰምቼም አላውቅም አሜሪካ እጅ አንሰጥም ሲባል ይሄን መንግስትን ሲዋጉ ለነበሩት ድጋፍ ሲቀርብ የተሰጠ መልስ እንጂ አሜሪካን መቋቋም የሚችል ኢኮኖሚ እና ጦር አለኝ እያለ እንዳልሆነ ማንም ያውቃል እና ለሀገሩ የሚገባው ዶላር ለማንም ግለሰብ እና ጐረቤት ሀገር ሲሰጥ የከረመ ሁሉ ተነስቶ የኢትዮጲያን ጥቅም አሳልፌ አልሰጥም ብሎ ነበር እያሉ ለማውራት ሞራል የለውም አሳልፎ የሰጣጥት የራሱዋ ህዝብ ስግብግብነት ነው

  • @RamadanHayat
    @RamadanHayat Před měsícem

    እንዳንተ ፋኖ ምናምን ኦነግ ሸኔ ብላቹ ጦርነቱ ስታባብሱ ሀገሪትዋ ጨለማ የሆነ ጦርነት ገብታ ታድያ አንድ ሶው ምን ያርግ ።

  • @AfddAdse
    @AfddAdse Před měsícem +3

    ምን የሰጡ ይመስላል ሰጡጅ እንኳን እጁን እግሩንም ሀገሪቱንም ሰጥቷል ምላስና ዛቻ ብቻ ነው አብይ

    • @zenebenegash2315
      @zenebenegash2315 Před měsícem +1

      አንነስ ጭንቅላትህን አፍህን ሰጥተህ የለ። ይህ የምታወራው ንግግር ምዕራባውያን ወደጭንቅላትህ በምትደግፋቸው አክቲቪስቶች እነ ደረጀና መሳይ የሚተረትሩልህ ወሬ ነው። ከቻልህ በሌላው መጠቀሚያ አትሁን። ጠልቀህ ሀሳቦችን መርምር!! ለምን ይህን ተናገሩ ብለህ ፈትን። መንግሥትም ሲናገር ዝም ብለን መዋጥ እንደሌለብን ሁሉ

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Před měsícem

    እሺ ምርጫው እንዴት ነበር

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 Před měsícem +1

    Wegen we are sold

  • @talitalefa6169
    @talitalefa6169 Před měsícem

    ዶራል ቅዠት ዬሆነበት ጨቅላ መሪ ወደሚብለጨለጭበት ለጨእንዳዬ በሬ መሮጡ ያለ ነው!!

  • @MessiSebani
    @MessiSebani Před měsícem

    እሰይይይይይይይ የኢትዮያ ባንዳዎች ጠርንት ይቅርባቹ ስራ ስራታቹ አገራቹ አብልፅጉ ስላቸው እንቢ ብለው ጦርንት ይምርጣሉ ሁሉም ስልጣን ለምያዝ አገር ያፈርሳሉ የትዮጵያ ህዝብ ችግር አለበት ስራ ከምስራት ጦርንት ይመርጣል በቃ ምራዋዊ ወደኛ ጎራ ይበሉ አስተናግዶቸው

  • @user-bc8jo7qk7l
    @user-bc8jo7qk7l Před měsícem

    Gira gebtohal bak

  • @MimiGet3450
    @MimiGet3450 Před měsícem

    America yinchik tsinfegnaw

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 Před měsícem

    ታዲያ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወጥቶ እንደ ኬንያ ይጨፋጨፍ ብለህ መቀስቀስህ ነው?

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 Před měsícem +3

    ወሬ ታውቅበታለህ ለፍላፊ ሃገር መምራት እንዳንተ መሉፍለፍ አይደለም አብይ ምርጥ መሪ ነው

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 Před měsícem

      እሺ ክክክክክክክ 😂😂😂😂

  • @be-liever
    @be-liever Před měsícem

    እናነተ ፈታዎች ቋሚ ጥቅም እነጂ ቋሚ ወዳጅምሆነ ጠላት ዬለም ሲባል አይገባህም🤔 የNo more ጊዜ ሌላ ኢሄ ሌላ።

  • @masterseattlea
    @masterseattlea Před měsícem

    Is it a surprise for wedi beshasha filp flapping? I can list a ton of lies about this guy.

  • @user-bc8jo7qk7l
    @user-bc8jo7qk7l Před měsícem

    Haha yiheko ij mesxet aydelem

  • @mes3777
    @mes3777 Před měsícem

    ከአሸባሪው ወያኔ ጋር የተፈራረመ ቀን ነው እጁን የሰጠው

  • @ETAA267
    @ETAA267 Před měsícem

    1st Viewer

  • @berhanugonfa5738
    @berhanugonfa5738 Před měsícem

    አብይ ለአሜሪካ እጅ ሸጠ ማለት ምን ማለት ነዉ? ዶክተር አበይ ለሀገራችን የሚያስገኘውን ጥቅም ሊያመጣ ከሚችለው ጉዳት ጋር አመዛዝኖ የሚበጀውን የሚወሰን ነው። የወጣው ፖሊሲ በትክክል ከተተገበረ የሚያመጣውን ውጤት ከስድስት ወር በኋላ ትታያላችሁ

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 Před měsícem

    Yehe jezba sheten afe kebe hodu cube

    • @zenebenegash2315
      @zenebenegash2315 Před měsícem

      ጭፍን አመለካከት ምንጩ አለመማር ነው። ወንድሜ በአይንህ ውስጥ ያለውን ምሰሶ ቀድመህ አውጣና በሌላው ሰው ውስጥ ያለውን ጉድፍ ማውጣት ትችላለህ። ያንተን ማን አየልህ!!! ከእርሱ የባስኽ ከሆነሳ¡¡¡¡

  • @user-gq1ev3is2z
    @user-gq1ev3is2z Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂😍😍

  • @Azebyared
    @Azebyared Před měsícem

    Sema laba mh un atkem weshtam nawe lemon adese honke

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 Před měsícem

    ​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před měsícem

    ዳስፎራዉን፣፣፣አስጭሆ፣፣፣አሰለፍቶ፣፣መጨረሻዉን፣፣፣፣እጂሰጠናአረፈዉ፣፣፣አብዪ
    ደላላዉ፣፣በኢትዪብያሰም፣፣፣ዪህሆዳም

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 Před měsícem

    አብቹ ለማንም እጅ አይሰጥም ሀገሩንም አሳልፎ አይሰጥም የራሱ አካሂድ ስላለው እንጅ ዝም ብላችሁ ህዝቡን አታደናግሩት ይቱበሮች እረጋ በሉ አብቹ የሚሰራውን ያውቃል

  • @abdibrownelief2862
    @abdibrownelief2862 Před měsícem

    Endt awek ante shuxam

  • @shitayeamdeamde3459
    @shitayeamdeamde3459 Před měsícem

    አንተ ሰውዪ ለይቱብ ብለህ ወይም ደግሞጃዊሳ እንዲደግፉህ ማስደስት ወይም ደግሞ አንተም ዝረኞ ንህ መስለኝ የቱ ነው አልገባኝም በፊት አብይ አህመድ አስረግጦ እውነቱን ነግራቸዋል አሁን እነሱም ሰላም ናቸው እሱም በስላም አብሮ ቢኖር ምን አለበት አንተ ስላምን አትፈልጋትም በቅርብ ቀን የኢትይጵያን ከፍታ ታያለህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-km3pv3hw5e
    @user-km3pv3hw5e Před měsícem

    Selew semtwal yeha weshtam keshtn koy eko

  • @tomk5529
    @tomk5529 Před měsícem +1

    እጅ መስጠት አይደለም: የተዘጋውን ገበያ ነው የከፈተው

  • @WaliaIbex
    @WaliaIbex Před měsícem

    ልክስክስ ሰዉ ጭራዉ አይጨበጥም አንተን ጨምሮ😂😂😂

  • @redseaeritrean7731
    @redseaeritrean7731 Před měsícem

    What a shameful country😂

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před měsícem

    አሁንም የበሻሻው የሚናገረውን ሲሪየስ የሚወስደው አለ 😂😂😂😂

  • @HjggFgdgh
    @HjggFgdgh Před 14 dny

    😂😂😂😂😂

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Před měsícem

    የደንቆሮ ትንታኔ

  • @user-ki1ck1sv4u
    @user-ki1ck1sv4u Před měsícem

    አብይ መቸ እዉነት ተናግሮ ያዉቃል

    • @zenebenegash2315
      @zenebenegash2315 Před měsícem

      አንተም እንደተቀድህ አስቸግረኸናል። ምን ተሽለህ

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 Před měsícem +3

    Ye youtuber were asafari new ante min chgr alebh were mawerat tchlaleh

  • @fuaab7866
    @fuaab7866 Před měsícem

    አብይ ኢትጲያን ካዳት so ኑሮው ከሚያሳብደን በፊት እደ ኬኒያ ሰልፍ መውጣት አሁን ነው አልረፈደም ሀገሪቷ የግሉ ነብረት መሰለው ይህ ቀው የሴጣን አባል 😢😢😢

  • @mzukisijonas6351
    @mzukisijonas6351 Před měsícem +1

    ኑሮ ውድናት ሠይሆን መንግስትን ያስጨናቀው የኮልዴሩ ልመት ነው ፡ ሞት ራሃብ ስደት ጦርናት መንግሥትን አይመለከትም አፉ ቅቤ ሆዱ ጩቤ

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese Před měsícem

    አንተ ሸለፈታም አህያ አንድ ነገር እወቅ እኛ ኢትዮጵያዊያን መቼም በጀግናው ጠ ሚ አብይ ላይ አናምፅም አንተ ሆዳም በክት

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare Před měsícem

    የውሸትማ ነገር አይነሣ ስንቱ ተወርቶ ያልቃል አቢይ ማለት ወጣዘጣና እንደሸንቨቆ ተንከባለለ እንሙቀጫ ተብሏል

  • @ahmedjama4637
    @ahmedjama4637 Před měsícem

    😂

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Před měsícem

    ተበዳ አንት ቆማጣ በቀን 99 እሳት ትሎክሳለህ

  • @abebechleta
    @abebechleta Před měsícem

  • @shitayeamdeamde3459
    @shitayeamdeamde3459 Před měsícem

    አንተ ሰውዪ ለይቱብ ብለህ ወይም ደግሞጃዊሳ እንዲደግፉህ ማስደስት ወይም ደግሞ አንተም ዝረኞ ንህ መስለኝ የቱ ነው አልገባኝም በፊት አብይ አህመድ አስረግጦ እውነቱን ነግራቸዋል አሁን እነሱም ሰላም ናቸው እሱም በስላም አብሮ ቢኖር ምን አለበት አንተ ስላምን አትፈልጋትም በቅርብ ቀን የኢትይጵያን ከፍታ ታያለህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gq1ev3is2z
    @user-gq1ev3is2z Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂😍😍