መልስ ሰጠ.. "እርዱኝ" ብሎ የለመነው ወጣት ሳይታሰብ ፍምስናን ተቀላቀለ | ድንቃድንቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2023
  • Welcome to my channel.
    This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    እናመሰግናለን
    .#Subscribe#Like#Share#ያድርጉ
  • Zábava

Komentáře • 401

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem +32

    💔💔💔 ሰዉኮ ለብሶ ሲወጣ የተማላለት ይመሰለናል የጎደለባችሁ የቸገራችሁ ወገኖቸ ቤታችሁን እግዚአብሔር ይሞላላችሁ 💔

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před rokem +45

    ፍትህ ለገዳማታት እና ለመስጊዶች😢😢😢😢😢😢😢

  • @aster.youtube2859
    @aster.youtube2859 Před rokem +36

    ከመሰርቅ ይሻላል አይዙህ ውንድሜ😢😢😢

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před rokem +38

    ፍተህ ለቤተ ክርሰቲናችን⛪⛪😥

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 Před rokem +1

      ምን ሆነ ደሞ ቤተ ክርስቲያን

    • @user-nc3om7qy5o
      @user-nc3om7qy5o Před rokem +2

      @@sadaahmed2576 መጀመራ እምነትሽ ምደነዉ መቸም ኦርቶደክሰ ሁነሸ እየተሰራ ያለዉን አላይሁም አልሰማሁም እዳተይኝ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před rokem

      ​@@user-nc3om7qy5o ምን ችግር ተፈጠረ ደግሞ ለሁላችንም ስላማችንን ይስጠን ያሳዝናል

    • @meklit2710
      @meklit2710 Před rokem +4

      @@user-nc3om7qy5o እውነት ነው ፍትህ ለገዳማቶቻችን ፍትህ ለተዋህዶ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +17

    ዘመናዊ ልመና በዚህ ከቀጠለ ከባድ ነው ምክንያቱም ሐገራችን እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስልን ከባድ ነው 😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Před rokem +2

    አንተ ራስህ አታጨብጭብ ከረዳህ እርዳ አትለፍልፍ አሁን የጠረረበት ሁሉ እየመጣ እርዱኝ በቃ ወገናችሁ አይደለሁም ሲላችሁ እርዱ ሀሳቡን ያልደገፈውን ግን የመናገር መብት የላችሁም እረፉ አንተም እረፍ 👉👏👏👏👏

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 Před rokem +8

    አይዞህ ማጣት ክፉ ነው 😢

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Před rokem +12

    ክብር ለፈጥኖ ደራሽ ወንድም እህቶቻችን ማንም አይጣ ዘመድ

  • @frezerkbret8135
    @frezerkbret8135 Před rokem +7

    ትክክለኛውን አድራሻ ሰናገኝ እንረዳዋለን እዴ ግልፅነቱ ብቻ ይበቃል እንረዳለን ከጌታ ጋር❤

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 Před rokem +1

    በአሁኑ ዘመን ቤተሰብ ለቤተሰብ እንኳን እየተካካደ ሰዎች መጠጊያ እያጡ ስለሆነ ይህ
    ልጂ ቢረዳ መልካም ነዉ፡፡

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Před rokem +5

    ዘንድሮ ሌብነት ቀርቶ ወደ ልመና የሚቀየርበት ዘመን ያርግልን

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před rokem +17

    ሰዉ አግኝቶ ያጣል እኮ አግኝቶ ማጣት ደግሞ ሐጥያት አይደለም ።

  • @user-hn8ln2fb6g
    @user-hn8ln2fb6g Před rokem

    ትክክል ነው ያደረገው! ለመረዳት ኩላሊቱን መታመም ወይም ሌላ አደጋ ሊደርስበት አይገባም! ችግራቸውን ሳይናገሩ ራሳቸውን ያጠፉ ብዙ ናቸው!

  • @melaab7381
    @melaab7381 Před rokem +7

    እውነቱን እኮ ነው አለመስራት ከጎዶሎነት አይተናነስም የወጣት ጡረተኛ መሆን ከባድ ነው በእውነት ያየው ያቀዋል ያለው ይስጥ ከሌለን ዝም ማለት ክፉ ከምንናገር መስራት መች ያቅታል እሚሰራው እንጂ

  • @user-yc7yh6gl2x
    @user-yc7yh6gl2x Před rokem +6

    ግልፅነቱ በጣም ደስ ይላል የምር

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před rokem +24

    😂ሰው አለኝ ማለቱ እራሱ ትልቅ ነገር ነው

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu Před rokem +16

    በዚህ ልጅ ዉስጥ የኔን ወንድም ነዉ የዬሁት የምር😢😢 አይዞህ

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Před rokem +26

    ፍትህ ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ🙏🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před rokem +4

    ሰላምህ ይብዛ ድቃድቅ ወድሜ ሰላም ለሚገፋው ለአማራ ወገኔ❤❤❤❤❤

  • @bezibezi4697
    @bezibezi4697 Před rokem +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ እኔም ስደት መሮኛል ምንም ጠብ አይልልኝም😢😢😢😢😢

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h Před rokem +56

    ቲክታክ ላይ በዘር ከሚባሉ. በሱ ቢባሉ ይሻላል የቲክታክን ግርግር ቀይሮልናል.

  • @𝖋𝖎𝖐𝖆𝖉𝖚𝖇𝖊𝖑𝖆𝖈𝖍𝖊𝖜1227

    በጣም ያሳፍራል በእውነቱ መርዳት ያለብንን እንኳን የማናውቅ ማህበረሰብ እዚያ ቤታቸው ፈርሶ እናት አባታቸው ታርደው ከወለጋ የተባረሩ ስንት የሚረዱ አሉ በእውነቱ ያሳፍራል ፈጣሪ ይየው☝💚💛💖

  • @asnakechgashu5389
    @asnakechgashu5389 Před rokem +1

    ልክ ነህ የለበሰ ሁሉ ያለው አደለም የቆሸሸ ሁሉ ያጣ አደለም ውስጡ ሌላነው ወተው መናገር ያቃታቸው ብዙ ሉ፡፡

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Před rokem +1

    እባካችሁ ሰንት ልጆች አሉ በየ አረብ አገራት ታመው ማከሚያ ያጡ ! በርግጥ ተቸግሩ ይሆናል አዋ በየቤቱ ብዙ አለ እሱም ምንም ማለት አይደለም ቢረዳ ለቁምነገር ከሆነ ! ግን ወጣት ነህ ተነሰ ብዙ ነገር ሊኖር ይችላል ለመሰራት !

  • @user-cd9pn6xo8r
    @user-cd9pn6xo8r Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይስጠው እሄንንም ማለቱ እንደዚህ ዘንጡ ያረብ አገር ሴትን ልጀንጅን ቢል ትለቅበታለች ፣ግፍን ስላልሰራ ነው

  • @SerkalemdagimDani-rv7jn

    ሀበሻ ምቀኛ ስለሆነ ነው ማያልፍለት ወንድማችን እንኳን አለፈለት

  • @user-hr7rm1cv8w
    @user-hr7rm1cv8w Před rokem +1

    አይዞክ ወንድሜ ብዙ እህት ወንድሞች አለክ ወንድሜ አይዞክ ማሪያምን

  • @zaitunamaisapi183
    @zaitunamaisapi183 Před rokem

    ትክክል የለበሰው ሁሉ ደሰተኛ አይደለም

  • @ayushtubez8534
    @ayushtubez8534 Před rokem +11

    ኧረ እኔንም እርዱኝ እህታችሁ አይደለሁ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před rokem +1

    ጥሩ ተዋናይ ነህ አቦ ብዙ ሰው አግኝታሀል የሚረዳህ በል አንግዲህ ጨቤውና ጭፈራው ጅፍጀፋው ይመችህ ቂማ ላይ ግን በዱአ አትረሳኝ. ።

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Před rokem

    እኔ ግን በጣም አሳዝኖኞል ወላሂ እባየ ነው የመጣው አይዞህ አቡ ልስራ ነው ያለው የስው ልጅ ደግሞ መስራትም እየፈለገ

  • @user-bn3lc3re4o
    @user-bn3lc3re4o Před rokem +1

    ሰለ ልጁ የሰጠኸው አስተያየት ደስየሚል

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před rokem +2

    በነገራችሁ ላይ ሁለት አይነት እረዳታ አለ ገንዝብ እያለን ሰው የናፍቅን ስንት ሰዎች አለን እኔ አንድ ጊዜ በጣም ተክፍች ነበር የተክፋሁበት ደግሞ ገንዝብ አጥች አልነበርም ሰው አጥች ቤት ዝግች ከቤት አልወጣም ነበር

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před rokem +2

    እደመለመን የሚያሳፍር ነገር የለም ቢጠናበት ነው

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před rokem +4

    እኔንም እርዱኝ እ ድክም ብሎኛል እህታችሁ አይደል ተስኖኝ ነዉ እምሰራዉ

  • @tsiondejene4340
    @tsiondejene4340 Před rokem

    ልክ ንው የኔ ውድ እግዝያቤር ይርዳህ አይዞህ ብፅሎት አስብሃለው

  • @tebenegash7933
    @tebenegash7933 Před rokem

    Endezi lje yaslkesegn yelm.
    Egziabiher yasalflet amlak hasab lbken yasamrelka 🙏🙏🙏🤲

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g Před rokem

    ተሜ ደረቅ እዉነት ስለሆነ ደካማ ነህ

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Před rokem +8

    ኑሮ ዳገት ሆኖብኛል
    ይህ የሁሉም ወጣት ችግር ነዉ

  • @alamualamu325
    @alamualamu325 Před rokem +7

    አንትንማ ላይክ እና ሼር እያድረገንህ ነዉ እየርዲንህ እኮ ነዉ😂😂

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Před rokem

    በትክክል የሰው ልጅ ውስጡን የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ፍትህ ለቤተእምነቶቻችን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +3

    እንኳን ሰላም መጣሕ ድንቁ ግን ከዚህ በሗላ ትልቅ ደረጃ ደርሶ በኛ ገንዘብ እያሉ አያኖርሕም ወንድም ለማንኛውም ሰው ሑኖ የማይቸገር የለም የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሕዝብ ደግ ነው 🙏

    • @yonasfikre694
      @yonasfikre694 Před rokem

      esu ayasasbish ke 2t wer behuala yemiyastawisew yelem

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před rokem

    I don’t think people understand why some of us felt a heartfelt for this guy …because he was honest he was out there and he was lost and he was heartbroken and he was out there crying out loud for help. So I am glad people heard he’s crying for help. I’m glad they are people who helped him and I’m glad he spoke exactly. What is really going on inside.

  • @tsehayababaw2126
    @tsehayababaw2126 Před rokem +4

    ኧረ እኔንም እርዱኝ ጋይስ እህታችሁ አደለሁ😂😂

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před rokem

    ሚስት እንልክልሃለን አይዞህ በርታ 😂😂😂😂

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před rokem

    አይዞህ የኢትዬጵያ ህዝብ አዛኚ ነው

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před rokem +3

    እንኳን ይህን የመሰለ ሸበላ ማንም ብራችንን በልቶታል ነው ያልሽው ዘረጦ ሳሀን አጥበሽ ያመጣሽው ወይስ እየተበዳሽ የሰበሰብሽው ብር. ? በገዛ ፈቃድሽ ሰጠሽው እንጅ መች አስገድዶ ብርሽን በላው ንፍጥ ጭንቅላት. ካለፈው ንፍጣምነትሽ ካልተማርሽ ይሀው ይህም ለማኝ ይብላሽ ብርሽን ሀያ ብር ይዘሽ ብር ካላቸው እኩል ብራችንን ብለሽ ታወሪያለሽ ንፍጦ

  • @emano5974
    @emano5974 Před rokem +4

    ስወድህ ድንቅዬ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před rokem +1

    እግዝአብሔር ያግዝክ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem

    እግዚአብሔር እንኳን ደጋጎችን አስቀመጠ ይኸው ተረዳ ያማረበት ሁሉ አለው ማለት አይቻልም ውስጡን እሱ ነው የሚያውቀው

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Před rokem +11

    አበሻ አይቀልድ ከምር የመዳም ቅሞች እንዴት ናችሁ😁😁😍

    • @user-yc1jk5lr6z
      @user-yc1jk5lr6z Před rokem +5

      እኛ የመዳም ቅመሞች ስደት መሮናል ድያስፖራዎች ይርዱንና አገር እንግባ የምሬን ነው እህታቹ አይደለም መከታ ናት

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před rokem +1

      ❤😂😂😂

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem +1

    ተመስገን❤❤መልካም❤ወድሞች❤እሕቱችአሉን❤❤

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam7194 Před rokem +9

    እርዱት እኔ ግን ውላሂ 7አመቴ ያለ እረፍት እይሰራሁ እናቴን እንካን ከቤት ኪራይ አላዳንካትም ብቻዬን በሰራም አመት ባሰቆጥር ፋይዳ ቢሰ ነው በቻ አለሃምዱሊላህ ለሁሉም ነግር

    • @user-cj1jx1fy5m
      @user-cj1jx1fy5m Před rokem +2

      አብሽረአላህያሰብሽው ያሳካልሽ ድኒያአትሞላም

    • @Tube-rx8qg
      @Tube-rx8qg Před rokem +2

      አብሽ እህቴ አላህ ፍቃዱ በሆነ ሰአት ቤት ትገዛለሽ

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 Před rokem +1

      @@Tube-rx8qg ኢንሻ አላህ ዋናው ጤና ቤትሰቤን መርዳቱ አንድ ነግር ነው አለሃምዱሊላህ

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 Před rokem +1

      @@user-cj1jx1fy5m አሚን ሁቢ

    • @user-zh9wg6ww7s
      @user-zh9wg6ww7s Před rokem

      እኔን ጀባ ልበልህ😂😂😂😂 ሄይ እያቃለድኩነው 😂😂😂😂😂

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Před rokem

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ዕርዳታ ይሻል፣ ሠላም፣ምግብ፣ ጤና፣ ፍቅር አብሮነት፣ዕምነቱን ሁሉ ተዘርፏል። እግዝሐብሔር ምህረቱን ያውርድለት።
    * እኔ ፲ችግረኞች እረዳለሁ ከእነኝህ ውስጥ አባት እናታቸው በተላላፊ በሽታ የሞቱ፣ ትምህርት ጭርሰው ሥራም ቤተሰብም እረዳትም የሌላቸው ናቸው። ሰሞኑን የጡት ካንሰር ሕመምተኛ አባት አልባ ልጆች ጥላ አረፈች፣ አንጀት የሚበላ የልጆች ዋይታ በስልክ ውስጥ መስማት በጣም ያማል!
    ★እዚህ ላይ "እናቱ የሞተችበትም እናቱ ወንዝ የወረደችበትም" እኩል አለቀሱ እስቲ ከተረፋችሁ መቋቋሚያ ለሚፈልጉ ዕለት ጉርስ ብትችሉ ሁለት ልጅ ተረከቡና እርዱኝ!! እነሱስ ወንድም እህትቶቻችሁ አደሉምን? 😢😢😢

  • @aduethiopian
    @aduethiopian Před rokem

    ልጁ ግን በጣም ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነው ስው አግቻለሁ አለ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Před rokem +2

    እንዳንች አይነቱ ጉፋያ ከዚህ ሌላ ምን ልትይ ትችያለሺ ዲንጋይ እራስ

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před rokem

    የኔ ወድም ጀግና ነህ

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 Před rokem

    ወይ መልክ አይቶ ይብላ ያለው ሁሉ ያምራል ልብ ንጹ ብቻ ሰው ካለ ይበቃል

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před rokem

    Ewunt nw merdat kechalek meradt nw lala nger menager agebabe nw bya alasbeme ❤❤❤

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před rokem +2

    ያራድዬ ልጅ ይመቸው

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Před rokem +4

    እዉነት የሰዉ ዉስጡ አይታወቅም

  • @user-vt1yp6nc8u
    @user-vt1yp6nc8u Před rokem +11

    ፍትህ ለማስጊዶቻችን ፍትህ ለቁረአናችን 😢😢😢😢

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Před rokem

      ፍትህ ከአላህ ነው ውደ ኢንሻ አላህ ነስሩ ከሱ ነው

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Před rokem +2

    እኔኮ ግርም እሚለይ ለዚህ ወጣት እሚራዳዱት እሴቶች አፈር ብሎ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před rokem +1

    በትክከል ድንቃድንቅ

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d Před rokem

    አብሺሪ ወዲም

  • @bethlehembikis3177
    @bethlehembikis3177 Před rokem

    በትክክል 😢😢😢

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před rokem

    ይገርማል ብቻ የልመና እስታይላችን በየጊዜው እየረቀቀ ነው

  • @halimhandres6999
    @halimhandres6999 Před rokem +1

    አላህአይዞህ😢😢😢😢

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 Před rokem +1

    ድንቁዬ ትክክል

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před rokem +2

    ክክክክክክክክ ሙድ ያለው የዘመኑ ለማኝ 100/100 ተዋቶልሀል ተከራካሪ ማግኘት ለራሱ ቀላል ነው እዴ

  • @aleeeas9081
    @aleeeas9081 Před rokem

    😂😂😂😂አይ ዲቃዲቅ ጨዋታክ ተመቸኝ🥴😹

  • @emu4249
    @emu4249 Před rokem

    ክክክክክ አር ድንቃድንቅ የመጨርሽዋ ቅንብርህ ተመቸኝ ወይኔ ልቤ ትንሽ ዘና አልኩኝ ክክክክክክ

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d Před rokem +1

    ወይ ሴቶችየ ክክክክክ😂😂😂😂😂😂

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci Před rokem

    በጣም የሚደብር ሙድ ነው የእውነት የተቸገረን እንዳንረዳ እንዳናምን ያደርጋል ሙሉ አካል ይዞ መለመን ያስጠላል

  • @fiqeryoutube8273
    @fiqeryoutube8273 Před rokem +2

    በኮሜንቱ በሰቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Před rokem

    የምር ነው ያሳዘነኝ ከምር አይዞን የማያልፍ ነገር የለም ወንድሜ ያልፋል አንተን ሳይ ወንድሞቼ ናቸው ፊቴ የሚጡት ያው የሰው ሀገር ስላለሁ ምን እንደሚገጥማቸው በምን አውቃለሁ 😢😢😢😢😢ወንድሜ የማይነጋ ቀን የለም አይዞን ነገ መልካም ይሆናል

  • @user-yi7fx1pg8l
    @user-yi7fx1pg8l Před 5 měsíci

    አይዞኝ ወንድም

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Před rokem +2

    ፍትህ ለኦርቶዶክስ እምነት ቤተክርስቲያን ፍትህ ለምዕመናን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ፍትህ በግፍ ለሚታረዱ

  • @atalaatala5419
    @atalaatala5419 Před rokem +1

    እውነትነው አንተንም ይርዱህ ወንድሜ እየቆየን ምን እንሰማ ይሆን😂😂😂😂😂

  • @maroa1426
    @maroa1426 Před rokem +3

    ዘንድሮ ምን ጉድ ነው ወጣቱ ሁሉ እርዱኝ ሆነ ትዳር ሊቀር ነዋ ወንዱ እርዱኝ ካለ በልመና ሊጦሩ ነዋ ወይ ትዳር በመመኘት ልንቀር ነዋ ወንዱ ልመና ከወጣ

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Před rokem

    Ewnet new yetnagrw kechgrw menm aydlm 👍👍👍

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Před rokem +1

    ሀሀሀሀ😂 የምር በጣም ያስቃል😅 አትጥፋ እንደዚ ሚስት ጀባ እንበልህ ከከከ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Před rokem

    ክክክክክክ ይች ዞላ እኮንም በላችሁ

  • @meronbaye-fz4lb
    @meronbaye-fz4lb Před rokem

    😂😂😂😂😂😂 በሣቅ ነው የሞትኩ

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g Před rokem

    ሰላምህ ይብዛ Bro❤

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 Před rokem

    😂😂😂😂ይመቼው የእውነት

  • @molanmolan6943
    @molanmolan6943 Před rokem +2

    አረ እኔም ስደትሰልችቶኝል እርዱኝ😊😊😊

  • @Mwa584
    @Mwa584 Před rokem

    ድቃድቅ ወንድሜ ለእኔም እርዳኝ👈👈😀😀😀

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Před rokem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ድንቅሠዉ ጠፋሕ

  • @netsib3805
    @netsib3805 Před rokem

    Yireda ewonetachewn new🎉🎉🎉

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Před rokem

    እኔ ምን እደምል እራሱ ግራ ገብቶኛል እርዱኝ አላለም ሰርቶ መብላት እዬቻለ እዴት እርዱኝ ይላል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z Před rokem +6

    አረ እኔንም እርዱኝ ስደት መሮኛል 1000 በዚ አካውት አስገቡል ምን ችግር አለው እህታቹ አይደለው

  • @user-hg2hd9uj3c
    @user-hg2hd9uj3c Před rokem +3

    ስቱ አጉል ብራችንን በልቶታል እንክዋን ይሄ አላለችም ዘልዛላ ማን ስጭ አለሺ

  • @nidaleturky4170
    @nidaleturky4170 Před rokem

    Beglt menagerun❤ wedgewalehu

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c Před rokem

    እውነትም ድቅድቅ ነህ እንከን ሰላም መጣህ እኔ የምለው አይቼዋለሁ እኔ ወስስጥ ስልኩ እድሰጠኝ በኮሜት ፅፋነበር መኪና የሚሰጠው እዲሰራ እያሰብኩነበር የኔጌት እኔ ወድሊጅ ስያለቅስ አልወድም

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +11

    አሰላሙ አለይኩም ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹👍👍

  • @yuliyaafewerke348
    @yuliyaafewerke348 Před rokem

    አሪፍ ልመና

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Před rokem +2

    ከአማራ ወንድ ውጭ ሌላ ወንድ ላናገባ ወስነናል ያለችዋ ልጂ ተመቸችኝ አው አናገባም😂😂

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Před rokem

    ችግር የምናውቅ የመዳም ቅመሞች ብቻ ነንምክንያቱም አግኝተን አተን አይግኝተነዋል አልሀምዱሊላህ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před rokem

    የቤታዮ መልስ አንደኛ😂😂😂 አንች ምች❤