አነጋጋሪው የልጅ ቢኒ 5 ሚሊየን ብር መውሰድ ጀርባ ዮኒ ማኛ መልስ እና የዋንትያ ሌላ ታሪክ..ebs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2024
  • Welcome to The Funniest CZcams Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes
  • Zábava

Komentáře • 1,1K

  • @dinkadink
    @dinkadink  Před 5 měsíci +86

    ለማንኛውም አስተያዬት እና መረጃ በኢንታግራም አናግሩኝ
    instagram.com/dinkuman21/

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 5 měsíci

      ዲቅልጂይመቺህ😍😍

    • @user-oc9ec9uk1s
      @user-oc9ec9uk1s Před 5 měsíci

      ዮኔ እዳገየህ አትባካ እስከዛሬ ዝም ብየሃለው ሜዴያ ብዞም አይደለሆም አውን ግን አንተን ለመሳደብ እወጣለው ያለውት ቤሮት የሞህሮች አገር ነዬ ዘለህ የሀረብ ሴቶች አትበል አዳ ደደብ ከሆነች አይመለከተንም

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před 5 měsíci

      ቁርጭምጭሚታችንን ስመው አላልክም ሆ ቁርጭምህን ነበር ማለት ደፋረ😊😮😮

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 5 měsíci +1

      ኢንስተግራም* ብለህ አስተካክል🤷🏽‍♀️

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před 5 měsíci

      ይሄ ዮኒ ማኛ የሚሉት ድቃላ የድቃላ ልጅ ጅብ አፍ እሱ ብሎ የማዳምን ቅመሞች ዘላፊ ማናባቱ ስለሆነ ነው ግን ይሄ ደንቆሮ ምነው ወንድ ጠፋ አፉን የሚዘጋው ቲሽ ለማኝ የሶሻል ጡረተኛ😊 የማዳምን እሩዝ መቀቀላችን መቸም አያሳፍረንም ከሚሰርቅ ከሚያጭበረብር እና የሰውን ክብር ከፍ ዝቅ ከሚያደርግ ቦዘኔ እኛ ሺ ጊዜ ንፁህ ጀግኖች ነን ❤❤

  • @user-uz6iz8dr5v
    @user-uz6iz8dr5v Před 5 měsíci +57

    የወኒ ማኛ የሚባል መጋኛ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ያረብ።እኛ የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ያረብ

    • @hananradati5480
      @hananradati5480 Před 5 měsíci +2

      Wenituen new aygermshem beybotau meni yazerkerkatali lesra new yewtaniu arefa eruzuan atekeklim setsetiu egnan amaker new wergna hula😮😮😮

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před 5 měsíci

      Aameen

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 3 měsíci

      አዎ እናተየ አርባ አመት በላይ ሰው አይበስልም ኧረ

  • @user-ps7zu7jw3t
    @user-ps7zu7jw3t Před 5 měsíci +15

    ተባረክ ወድሜ አምላክ ይጠብቅህ የውናት ሚዛናዊ ሰው ነህ

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 5 měsíci +77

    ድምፁ ሲጀመር ቅንብር ነው ቢኒዬ ምርጥ ወንድማችን ነው ለቤተክርስቲያን ብዙ ዎጋ የከፈለ ቢያደርገው እንኳን ደግ አደረገ ምድረ ሰገጤ ለቤተሰቧ አትልክም ለማንም ልካ ዛሬ ሚዲያ ላይ ወጥተው የሚበጠረቁ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 5 měsíci

      👍👍👍👍👍👍

    • @user-yj5gh7vc6n
      @user-yj5gh7vc6n Před 5 měsíci +1

      ትክክል ብለሻል

    • @haymiyenihaymi2855
      @haymiyenihaymi2855 Před 5 měsíci +2

      ደግሞ ጀመሩ የቤ/ልጆችን በዚክ ሊነኩ ተባኖባችሃል.

    • @user-rm4qz6qm8u
      @user-rm4qz6qm8u Před 5 měsíci +3

      ምቀኛ ሁላ ሲጀመር ቅንብር ነው ቢኒ እንድህ አያደርግም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před 5 měsíci +3

      ይሄ ሁሉም ብር ብዙ ነው ሀረብ ሀገር ይሄሁሉ ብር ይከብዳል

  • @momlove3589
    @momlove3589 Před 5 měsíci +267

    እስቲ እሄ ልጅ ቀልድ ሚመቸዉ ላይክ አርጉ

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 5 měsíci +2

      የኔ ውድ ደምሪኝ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před 5 měsíci +3

      ዬሙስሊሙንቤትባዶአርገንምንምጥቅምዬማይገንበትቤትእናጨበጭባለንእይእኛሙስሊሞች😂

    • @Tuhin-ej5zh
      @Tuhin-ej5zh Před 5 měsíci

      ትክክል አድ አማኝ የማያገባውን ያኔ የማይመለከተውንመተው እስልምናው ከማማሩነው​@@fatimaabdlqw4374

    • @momlove3589
      @momlove3589 Před 5 měsíci

      @@fatimaabdlqw4374 ፋቲማ ፁፉ አይነበብም

  • @fikirehailemariam6116
    @fikirehailemariam6116 Před 5 měsíci +11

    በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ሰዉ መገኘቱ ይገርማል፡፡ እግዚአብሄ ይባርክህ፡፡

  • @bettyafro152
    @bettyafro152 Před 5 měsíci +28

    ልጅ ቢኒ አያደርግም ሲረዳ እንጂ ሲዘርፍ አይታወቅም።

  • @berhanemulunehwondmagne873
    @berhanemulunehwondmagne873 Před 5 měsíci +8

    ተባረክ ወንድማችን ድንቅድንቅ ዬናስ የተረግምክ ክራሳችን ላይ ውረድ እንተ ጡረተኝ

  • @user-fh4uq1po8s
    @user-fh4uq1po8s Před 5 měsíci +82

    ❤❤"ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው።❤❤ድምፅ ማስመሰል ይቻላል።❤❤ በእርጋታ እናጢን❤❤

    • @user-qc8qu5nh4s
      @user-qc8qu5nh4s Před 5 měsíci +2

      ❤❤በትክክል

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 5 měsíci +1

      ውድየ ደምሪኝ

    • @user-sg2fn8py5p
      @user-sg2fn8py5p Před 5 měsíci +2

      በትክክል እኔም ይህ ነው ሃሳቤ ይሄ ልጅ እውነት አጥፍቶ ቢሆን እንኳን በውስጥ ማውራት ይቻላል

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 Před 5 měsíci +19

    አሜራካ የሂደ ቢሮ ነዉየሚዉል ያለዉ ማንነዉ መኪና ማጠብ አሮጊት ፓፐርስ መቀየር እቃ ማጠብ በረዶ መዛቅ የመሳሰለዉ ሁሉም የፈለገዉን ይስራ ስራ ክብር ነዉ።

    • @amharickids2251
      @amharickids2251 Před 5 měsíci +5

      ትክክል እውነት እኔ የመዳም ቅመም ነበርኩኝ አሁን ደግሞ አውሮፓ ገባሁኝ ግን ስራው ማርያምን ብዙ ሀበሻወች ፃዳት፣አሮይቶችን ማጠብ ፣ፓፐር መቀየር መኪና ማጠብ ክችን ውስጥ ነው የሜሰራው እውነት አንድ ልይነቱ በሰአት መሆኑ እጃ ሰራው ያስጠላል

    • @Aendys-wx8pb
      @Aendys-wx8pb Před 5 měsíci

      ​@@amharickids2251መታደልሽ እህቴ እኔም መጣት እፈልግ ነበር እንደት እንደምመጣ ግራ ገባኝ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před 5 měsíci

      Be d.v loto eyegebu ye AMERICA MENGEST EKO YEMIYAWEKACHEW BEDEHENET NEW DV EKO YETESETEW LEDEAH AGEROCHE EKO NEW YONY AMERICA YEGEVAW BEZIWU DV NEW SIKETEL BEBAHER NEW ABEZEHAGOCHU LILAW SERACHEW MEKINA MATEB AROGITOCHUN MENKEBEKEB PAMPER MEKEYER KEZAM SIYALFE BEBY SITER LILAW KOSHASHA MANSAT BEYEMENGEDU LILZM LILAM ENI YEMAYET EDLU AGATEMOGALN GEN LEYOUNETU TENSHE BESATE MEHONU NEW ENJI MENEM KEAREB AGER TESHELEW AYDELEMEN LILAW GEN YE TEMEHERT EDEL YAGEGALU LEMESALI AMERICA TEMEHERT BETAM KELAL BE 3 AMET 3 DIGERRY YAGEGALU ENJI AREBU ALM BIKIDE DEGEMO MEMAR YECHALALN YEMITEYEKUTEN KAMUWALU GEN ENDE EROP BETEMEHERT KELDE YELEMEN EROP GEN MEN MEMAR YEFELGALU TEBELEW NEW YEMIMARUT LEYOUNETU EZHI GAR NEW GEN ETHIOPIA noche areb ager hedew enmar bilu kebade new temehert mulu ken new beshat yemibal yelemen

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 5 měsíci +1

      ማር ቆረጣ😂😂😂😂😂😂

  • @zinet4736
    @zinet4736 Před 5 měsíci +8

    ሆዴን አቆሰልከዉ😂😂😂😂😂😂 ድንቁ ኡፍ በጣም ነዉ ያዝናናሀኝ❤❤❤

  • @zuliekehaji8355
    @zuliekehaji8355 Před 5 měsíci +7

    በሰደት ያላቹ የአገሬ ልጆች ፈጣረ የስደትን ሂወት በቃ ይበላቹ እሰቲ አሚን በሉ😢😢😢😢

  • @user-rh7sy8rc7g
    @user-rh7sy8rc7g Před 5 měsíci +4

    ልጅቢኒን ተውት አያደርግም ፈተናነው በጣም መልካም ልጅነው እኔአቀዋለሁ እባካቹ ስሙን አታጥፉት አረብ ሀገር የስትወር ደሞዛነው የምትሰጠው የማይመስል ነገር አትናገር ካለበትም እንከፍል ለታለን ግን ውሽትይቅርባቹ ቢኒዬ ካለኽበት ድምፅኽን ስጥ ካለብኽም መሳሳት ያለነው ፍፁሙ እግዚአብሔር ብቻነው ከሰው ስተት እይጠፋምእና የኔወድም አይዞህ ለውሸታም ግን ልብይስጣቸው እሱግን በፍፁም የለበትም

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 5 měsíci +16

    ቆይግን ሥንታመት ሠርተዉ ነዉ 5ሚሊዬን የሠጡት እኔም ያደርጋል ብዬ አላምንም እዉነት❤❤❤❤❤❤

    • @user-bf1xq6wl5r
      @user-bf1xq6wl5r Před 5 měsíci +1

      የኔም ጥይቄ ይሄ ነው. እኔ ይሀው ስት አመቴ. ሚሊዮን የሰው ሰም መሆኑን ነው የማቀው

    • @kamellaseid6508
      @kamellaseid6508 Před 5 měsíci +1

      የአንድ ሰው አይደለም ደግሞ 5ሚለየን በጣም ቀላልነው
      አንድ ሚለየን የሳውድ 30ሽሪያልነው በአሁኑ ምንዛሬ

    • @user-bf1xq6wl5r
      @user-bf1xq6wl5r Před 5 měsíci

      @@kamellaseid6508 way gude 30 ሺ ሪይል ለመስራት ስት ግዜ ይፈጃል ልምጣ መሰለኝ ወደዛ😉

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 5 měsíci

      እኔም ገርሞኛል ይሔ ሁሉ ብር ካላቸው ሀገራቸው ገብተው ስራቸውን እየሰሩ ህይወታቸውን አይኖርም

  • @zantagezai1564
    @zantagezai1564 Před 5 měsíci

    Love from Keren - Eritrea

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 měsíci

    በትክክል ወንድሜ❤❤❤❤

  • @wendeyetaddess3163
    @wendeyetaddess3163 Před 5 měsíci +16

    ስለ ልጅ ቢኒ ስም ማጥፋት ይመስላል።

    • @masa5699
      @masa5699 Před 5 měsíci

      ትክክል ነው

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq Před 5 měsíci +1

      Ine muslim negne aydergm new yemlew

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 5 měsíci +12

    የኔ እቁ የተዋህዶ ልጅ ... ልጅ ቢኒ ከማንም በፊት የነበረ ከማንም በላይ መስራት ማግኘት መርዳት የሚችል ልጅ ነው... የተባለው እውነት ቢሆን እንኳን... ልጅ ቢኒ ከከፈለው መስዋዕትነት.. ከለፋው ከደከመው አንጻር.. ይህን ያህል የስም ማጥፋት ዘመቻ አይገባውም ባይ ነኝ.✏ ቢኒ ጊዜ ይጥላል ጊዜ ያነሳል.. እባክህ ካለህበት ድምጽህን አሰማ... ችግር ካለም እንረዳዳለን.🙏 ማሳሰቢያ ለሴቶች... ፎንቃ ገብቶልሽ.. አይደለም ብርሽን ጨርቅሽን ብትጥይ እንኳን.. ለፍቅር የከፈልሽው እንጂ ላፈቀርሽው ያበደርሽው በወለድ የሚመለስ እዳ አይምሰልሽ.✏ ስለዚህ ካደረግሽ ዝም ብለሽ አድርጊ.✏ ካላደረግሽ ደሞ ዝም ብለሽ በደስታ የሚደረግልሽን ተቀበይ.✏ ስትጣዪ እየወጣሽ ንብረት አትቁጠሪ. ደረሰኝ አትጎልጉዪ.. ማንም ግድ አይሰጠውም..✏ ወደሽ ከተደፋሽ በረግጡሽ አይክፋሽ. ነው ጨዋታው✏ አለቀ

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy Před 5 měsíci

    በትክክል ወንድማችን

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 Před 5 měsíci +12

    የቢኒ ሁሉም ቅንብር ነው

  • @amare9925
    @amare9925 Před 5 měsíci +3

    ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ በዚህ በርታ🙏

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 5 měsíci +22

    ልጅ ቢን ጨዋ ይህችን ያደርግም እናውቃለን

    • @NewPhone-fe7jt
      @NewPhone-fe7jt Před 5 měsíci +1

      ዝበይ የሰዉ ልጃ ላዩ እጂ ዉስጡ አይታወቅም

    • @user-pm3qz8mi2s
      @user-pm3qz8mi2s Před 5 měsíci +1

      እዉነት ልጅ ቢኒ ከሆነ ትክክለኛ መረጃ አስቀምጡ

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před 5 měsíci

    ተባረክ ወንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር ሖይ መጨረሻየን አሳምርልኝ በስደት አለም ያላችሑ እሕቶቼ እባካችሑ እናስተውል ወንድ አትመኑ እናትን እርዱ❤❤❤

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Před 5 měsíci +7

    እውነት ከሆነ የልጅ ቢኒ አሁን የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ማለት ነው

  • @lc09o95
    @lc09o95 Před 5 měsíci +5

    አልህምዱሊላህ በጣም ደህና ነኝ እኔ የመዳም አቡላንስ አለሁልህ እንኳን ደህናመጣህ

  • @user-pt5qx5hy8e
    @user-pt5qx5hy8e Před 5 měsíci +2

    አተየተባረክሠውእደአተያለውንያብዛልን

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Před 5 měsíci +3

    አቤቱ ደግሰው አልቁዋልና:: ወገኖቼ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ::

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 5 měsíci +9

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

  • @user-lu1wd7qy8o
    @user-lu1wd7qy8o Před 5 měsíci +8

    እኔ..ግን.ደምፅ.አመሳስሎ.የበላቸዉ.ሰዉ.አለእጅ.የዉነት.ልጅ.ቢኒ.አዪደርገዉም.ባይ.ነኝ

  • @user-of7zl2hj3v
    @user-of7zl2hj3v Před 5 měsíci

    ባአሪፍ መጣህ በርታ

  • @user-dy4bq2it8k
    @user-dy4bq2it8k Před 5 měsíci

    Arif channel new bakih yet neberk???❤

  • @helentube325
    @helentube325 Před 5 měsíci +6

    አይይይ ዘንድሮ የማይስማ ነገር የለም እኮ 😂😂

  • @user-fm3fx4rr3z
    @user-fm3fx4rr3z Před 5 měsíci +6

    ዮኒን ከስድቡ ዉጭ ሀሳቡን እደግፈዋለሁ እኛም አረብ ሀገር ነን ስንት አመት ቢሰሩ ነው ይሄን ያክል ብር የሰጡት?!ልጅ ቢኒ ሀገር የገባዉ በቅርብ አመት ነው እና በዚች ትንሽ አመት ይሄን ያክል ይሰራሉ? እንደዚህ ከሰሩስ አሜሪካን መሄድን ለምን ፈለገች ሲቀጥል እዉነት አድርጎት ከሆነ ወዷት ነው ፍቅረኛዉ ነች ዛሬ ቀን ሲጥለዉ ጠብቃ እንደዚህ ማድረጉ ለምን አስፈለገ ቢኒ ስለሀይማኖቱ ስለቤተክርስቲያን ስለጮኸ ብቻ በመንግሥት ያለዉን ንብረት እንዳይጠቀም ወደአሜሪካ እንዳይሄድ አግዶታል በዚህ ሰዓት አደባባይ ከምወጣ ብሎ ፍቅረኛዬ ከሚላት ወስዶ ይሆናል ቤተሰቦቹ ሙሉ አሜሪካ ናቸዉ እነሱን መጠየቅ ይችላል በዛ ላይ አግዙኝ ብሎ ቢወጣ የህዝብ ልጅ ነው ብዙዎች ይረዱታል ግን ይሄ እንዳይሆን መንግስት ዙሪያዉን አጥሮበታል እና እሷ መርዳት ከቻለች ምንችግር ነበረዉ የገንዘብ ሰው እንዳልሆነ በብዙ ስራዎቹ እናዉቀዋለን ምናልባት በማጣቱ ምክንያት ዝም ብሏት ሊሆን ይችላል እንጂ ቢኒ በአሜሪካ እንኳ የግል ስራ ያለዉ ሰው ነው ለብዙ የሚተርፍ ነው እንኳን ሊወስድ ለማንኛዉ ግን እኔ ድምጹ ፌክ ነው ብዬ ነው ማምነዉ እግዚአብሔር እዉነቱን ያዉቃል

  • @user-lp8ep3gm7f
    @user-lp8ep3gm7f Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን መረጃን በቀልድ እያዋዛክ

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Před 5 měsíci

    Thank you

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c Před 5 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚያሳዝን ነው እኔስ የገረምኝ የልጅ ቢኒን ጉዳይ እውነት አይመስለኝም ድምፁን አቀነባብረውትነው እንጂ እፍፍፍፍፍ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 5 měsíci

      ትክክል እንደዚህ አይነት ተራ ሰው አይደለም ልጅ ቢኒ ሰው እንዲጠላው ለማድረግ የተሰራ የመሰሬዎች ተንኮል ነው ለመሆኑ ስንት ብር ቢከፈላቸው ነው 5 ሚሊዮን የላኩለት አረ እፈሩ 🤭😏😳

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f Před 5 měsíci +6

    እኔም የልጅ ልጅ ቢኒ ያደርጋል ብየ አላስብም የማኛው ሀሳብ ውንቱን ነው 5 ሚሌን ከየት አምጥታ ነው አርብ ሃገር ሰርታ😮😮😮

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa8776 Před 5 měsíci

    በርታልን ድንቃችን ተናፍቀሀል ግን❤❤😢😢

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb Před 5 měsíci +1

    በጣምነዉ የምወድህ ወንድሜ በርታ የልጅ ቢኒ ጉዳዳይ ደሞ አላምንም አያደርግም

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Před 5 měsíci +3

    ወይ ዘንድሮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍🤔

  • @user-ii7qo4uw1q
    @user-ii7qo4uw1q Před 5 měsíci +4

    ስትመቸኝ ❤❤❤❤

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Před 5 měsíci

    በጣም ግሩም ይሆነ አ ነቃቄ መልክት ስለምታቀርበው ትባረክ

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 5 měsíci +1

      የኔ ውድ ደምሪኝ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 4 měsíci

    😂😂😂😂🎉በትክክል🎉

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw Před 5 měsíci +6

    ይሄ የመናፍቅ ድራማ ነው። ልጂ ብኒ አይገልፀውም።

  • @user-jf2ry1dt3x
    @user-jf2ry1dt3x Před 5 měsíci +5

    ❤❤❤❤እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርከህ

  • @user-fb2sv9yv3h
    @user-fb2sv9yv3h Před 5 měsíci

    አድናቂህ ነኝ እሺ❤❤❤🎉

  • @netsib3805
    @netsib3805 Před 5 měsíci

    Deg areg ❤❤❤
    Ke setachehutem, terefachehu new

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 Před 5 měsíci +13

    የውኒ አያውራ እጅ ካወራ እዉነቱን ነዉ❤❤❤❤❤❤

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu Před 5 měsíci +2

      ዮኒ ከተወለደ ጀምሮ እዉነት ተናግሮ አያቅም ጠዋት የተናገረዉን ማታ አይደግመዉም

    • @Abiymarkos
      @Abiymarkos Před 5 měsíci +1

      ዮን ሞጣ አደለም😂

  • @AshenafAsefa
    @AshenafAsefa Před 5 měsíci +3

    ዮን ማኛ ራስህክ የሰይጣን ሰገጥ 😂😂 የመዳም ክማሞች ክፉ አይንካን አብሺሩ ❤️❤️❤️🥰🥰

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 3 měsíci

    ትክክል እልጂ ፊት እደት የመምህር አቤል ትምህርት ስብከት አዳምጡ በእውነት በደብ ዘርዝሮ ያስተምራል በርታልኝ ድቃድቅየ ክፈ አይካህ አቦ ጎበዝ ነህ❤❤❤🎉🎉🎉👏👏

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t Před 5 měsíci

    Woooow🎉🎉🎉🎉

  • @etyopis9292
    @etyopis9292 Před 5 měsíci +16

    ዘድሮ የላበደ የለም መጨረሻዬ ያሳምርልኝ😊😊😊😊

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 5 měsíci

      የውድ ደምሪኝ

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před 5 měsíci

      ኧረ እኔ አላበድኩም እየለየሽ ምች😊😮😢

    • @etyopis9292
      @etyopis9292 Před 5 měsíci

      ክክክክክክክክ

  • @user-dk3lo4fn2e
    @user-dk3lo4fn2e Před 5 měsíci +4

    ልጅ ቢኒ እኔ ካወኩት ስድስት አመት ነው ግን በቃ ስነምግባሩ ደስ ይለኛል እኔ ውስጡ አላውቅም ግን በቃ ሀይማኖተኛ ሰው ነው ሳውቀው በጣም እክታተለው ነበር እናም ያደርጋል ብዬ አላስብም ግን አላህ ያውቃል እውነት ከሆነ አላህ ወደ ቀልቡ ይመልሰው ውሸት ከሆነ ለስም አጥፊዎች ህዳያ ይስጣቸው

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa8776 Před 5 měsíci +1

    ድንቁየ የኔ አስተዋይ እንኳን ብቅ አልክልይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etagegnlegese7213
    @etagegnlegese7213 Před 5 měsíci

    Betam Betam Newur new

  • @user-ot8jg3hs6b
    @user-ot8jg3hs6b Před 5 měsíci +4

    ልጅ ቢኒም ብራቹን ከበላቹሁ እስይ ደግ አደረጋቹ ማን እንዲያዝንላቹ ነው አፌችሁን ከፍታቹ የምታወሩት የትም አገር ኑሩ ወዳቹ ለወንድ ብራችሁን ከሰጣቹ በዋላ ተበላው ስትሉ አታፍሩም አድርጎት ቢሆን ደስ ነው የሚለኝ👊👊

  • @medna308
    @medna308 Před 5 měsíci +3

    እኔ ግን ቢኒ ይሄን የሚያረግ አይመስለኝም እኮን ለራሱ ለሌሎች የሚደርስ ልጂነው እውነት ከሆነ ያሳፍራል
    አላህ ከክፍነገር or ስራ ይጠብቀን

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eishi503
    @eishi503 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ጨትቀየር 👍😍❤️

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Před 5 měsíci +4

    የበለፀገ አገር ተቀምጦ ያልበለፀገ አስተሳሰብ ዮኒ አልተሻለህም ፈጣሪ ይማርህ

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w Před 5 měsíci +3

    እንዴት ነው አረብ አገር ተሰርቶ 5 ሚሊየን ብር የሚገኘው እረ ተው ቢኒ እንደዚህ የወረደ ልጅ አይደለም ተው !

    • @user-rh7sy8rc7g
      @user-rh7sy8rc7g Před 5 měsíci

      በትክክል ቢኖርበትም ደግአረገ

  • @EyzakAbrham-vb7hh
    @EyzakAbrham-vb7hh Před 5 měsíci

    Beetam yemwedeh youtuber bertalje❤❤❤

  • @user-gd2zf5zp1n
    @user-gd2zf5zp1n Před 5 měsíci

    ❤ሠላም ድንቃድንቅዬ እንዴት ነህ ❤ዛሬ ያቀረብክልን ሀሣቦች ሁሉ ትምህርት ሠጪናቸው በጣም🙏🙏ሠላም የማዳም ቅመሞች እባካችሁ የወጣችሁት ለዐላማ ነዉ ሥለዚህ ከደዚህ አይነት ችግሮች ራሣቸችሁን ጠብቁ❤❤❤❤❤

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 5 měsíci +5

    አስር ሺህ ብር ሁለት ቀን አታበላኝም😂😂😂😂

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Před 5 měsíci +5

    ወይ የድሮ ትዳር ለካ እናቶቻችን ተጨቁነው ኖረዋል

  • @user-fj6xd9pq3k
    @user-fj6xd9pq3k Před 5 měsíci

    Tbrak.bro❤❤❤❤❤❤

  • @Almey-tq1en
    @Almey-tq1en Před 4 měsíci +1

    Tbark. Wendeme 😢😢❤

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Před 5 měsíci +3

    Dear Dinkadink, inorder to be treated well with your wife; you should be a deserved husband. Period. Thanks.🎉🎉🎉

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 5 měsíci +9

    ልጅ ቢኒ እረ አያደርግም ❤❤❤ 22:12 የውሸት የእግዛብሄር ቤት አየሰራ እደዚ አይመስለኝም አረ ተዉ😢😢😢

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Před 5 měsíci +1

    እውነት ነው ድቃድቅ እኔም አረብ ሀገር ነው ያለሁት እምሰራው ግን ስራ ያለበትን ብቻ ነው እሚመለከተው ስራ ከሌለብን አያመንም አይቆረቁረንም ዮኒ እውነቱን ሰው ያለስራው ስም ማጥፋት ወጀል ነው ተናዶ ነው በዚህ እደግፈዋለሁ ቢኒ ይሄን አያደርግም

  • @user-tg4kc3vy4s
    @user-tg4kc3vy4s Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @zed5072
    @zed5072 Před 5 měsíci +3

    ድንቃችን መልካም ሰው ኑርልን

  • @user-ul5nf4pm6c
    @user-ul5nf4pm6c Před 5 měsíci +5

    ድልለአማራድልለፋኖ.ሠላማቹህይብዛልኝያገሬልጆች

    • @bruktyrose820
      @bruktyrose820 Před 5 měsíci +3

      አረ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጅል 😏🤔

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Před 5 měsíci

      ​@bruktyምነው የከብት መንጋ 🤮820

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Před 5 měsíci

      ድል ለአማራ ፋኖ 🥰🥰

    • @user-tr7sq9oy8k
      @user-tr7sq9oy8k Před 5 měsíci +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bruktyrose820
      @bruktyrose820 Před 5 měsíci +1

      @@masetewal6914 ቲሽ 😏ባዶ ጭንቅላት የሀገር ሸክም😡👊👊አይ ሀገሬ❤️❤️❤️💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤔🤔🤔

  • @smalesmale6134
    @smalesmale6134 Před 5 měsíci

    አሪፍ ቪዲዮ🎉

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Před 5 měsíci +3

    ድንቅዬ ምነው ደበዘዝክብኝ 😢አላቅም ለምንደሁ

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 Před 5 měsíci +3

    አላምንም እደዚህ ማረግ ቢፈልግ ድሮ ያረግ ነበር

  • @user-rq1rz7fb1j
    @user-rq1rz7fb1j Před 5 měsíci

    Tank you

  • @user-zr9qo2cf6d
    @user-zr9qo2cf6d Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-co4mx4us6p
    @user-co4mx4us6p Před 5 měsíci +3

    ዩኒ አፊ ቁርጥ ይበል እውነት❤ ድምጽ የሱም አይደለም እነሱ ናቸው ውርደታም ተው ከፋኝ የማዳም ሰገጤ ስትል 😢ያች አመልክ መጣብህ ደግሞ ኪድዬ ዉሸት ታድርገው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 5 měsíci +3

    እውነት አያርገም

  • @Rahelname
    @Rahelname Před 5 měsíci

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k Před 5 měsíci

    ድቃድቅየ በኔም ቪደዎ አሰማምረህ ስራበት እኔም ወጉ ይድረሰኝ kkkkkkkkk

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 5 měsíci +6

    ወድማችን ከየት ነው የምታመጣው የምታቀርበው ሁሉ የሚገርም ነው አውነት እንማርበታለን❤❤❤

    • @tuba9437
      @tuba9437 Před 5 měsíci

      🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @EeEe-qk1ym
    @EeEe-qk1ym Před 5 měsíci +5

    ልጅ ቢኒ ይህንን ያደርጋል ማለት ይከብደኛል በውነት 😢😢😢 እግዚአብሔር ያዉቃል ሴቶች እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ ሌላ ምንም ማለት አልችልም

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před 5 měsíci

    ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ድቃድንቅ

  • @ExcitedCheeseBoard-xc3jl
    @ExcitedCheeseBoard-xc3jl Před 5 měsíci +1

    ወድማችን እናመሰግናለን 🎉🎉 ዮኒ መጋኛ ልቦና ይስጠው

  • @user-ry5zk8ru1t
    @user-ry5zk8ru1t Před 5 měsíci +3

    ልጅ ቢኒ በፍጹም የሰው ገንዘብ አይነካም እኔ አምነው አለሁ

    • @user-re8ww4wl5l
      @user-re8ww4wl5l Před 5 měsíci

      እውነት ነው እኔም አምነዋለሁ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 5 měsíci +5

    እውነት ለመናገር ቢኒ የዛሬ 8አመት በፌት ኦርቶዶክስ መምህራንን እየጋበዘ ሶሻል ሚድያን ለመምህራኖቻ ያስተዊወቀ እሱ ነበር ዛሬ ማንም የቴክቶክ ለቃቃሚ ስህተት ይስራም አይሰራም በግል ማናገር እየቻሉ ሲቦጪቁት ይውላሉ ውሸታሞቻ 5ሚልዮን ብር አላለቻም ቢኖራቸው እዚህ ምን ይሰራሉ

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o Před 5 měsíci

      ኧረ ከበሽማግሌ ተለምኗል ከአቅም በላይ ሁኖባቸዉ ነዉ ያያዘልደታም ለምኘዉ ነበር ብሏል ዛሬ ነዉ የመጨረሻዉ ሽምግልና እንግድህ የሚባለዉን እንሰማለን

    • @user-rh7sy8rc7g
      @user-rh7sy8rc7g Před 5 měsíci

      ውሽት ከፊትናት እውነትግን ግኋላናት ይባላል እግዚአብሔር እውነትን ያውጣ

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k Před 5 měsíci

    ድንቃድቅየ የኛ የመዳም ታክሲዎች ተቆርቋሪ ኑርልን

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Před 5 měsíci +3

    እንኳን ከንፈሬን ጉጬን ለራሱ ከቤት ወጥቼ ከርሜ ተናፍቄነው የምሳመው

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol Před 5 měsíci +3

    ድምፅ የልጂ ቢን አይደለም

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Před 5 měsíci

    ተባረክ

  • @zed8332
    @zed8332 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa8776 Před 5 měsíci +24

    ፍትህህህህ በግፍ ያለወንጀል ጦርነት ለታወጀበት የአማራ ህዝብ ትኩረትትትትት 😢😢
    ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዪ እህት ወንድሞች እባካችሁ ድምጽ ሁኑ 😢😢😢😢😢

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 Před 5 měsíci +5

    ቢኒ በታምር ይህን አያደርግም ስንት ሰይጣን አለ

  • @user-vx9uw7xx1u
    @user-vx9uw7xx1u Před 5 měsíci

    እኳን ደናመጣህ❤❤❤❤

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 Před 5 měsíci +3

    ሠገጤ እራስህ ነህ 😮😮😮

  • @user-qp1nb7gw6c
    @user-qp1nb7gw6c Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤ ድንቅዬ