@Eshetu Melese Funny video | ግጥም | ድንቅ ልጆች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 09. 2022
  • Welcome to my channel.
    This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    እናመሰግናለን
    .#dinklijoch#ድንቃድንቅ#ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 2K

  • @weynatube21
    @weynatube21 Před rokem +65

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hagermanchilot5669
    @hagermanchilot5669 Před rokem +11

    ዋውውውው ይገባዋል እሼ እትዮጵያ ነኝ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sofiaessa7306
    @sofiaessa7306 Před rokem +19

    ሰላም ፈቅር አዱነት ለሀገራችን ከዱባይ❤❤

  • @zxczxc4301
    @zxczxc4301 Před rokem +8

    ባላቹበት ሰላም ይብዛላቹ ዱባይ 🇦🇪🇦🇪

  • @wdddfse8210
    @wdddfse8210 Před rokem +10

    ሰላም ለአገራችን ከሳኡድ 🇸🇦🇸🇦

  • @waqayyoosodachuuogummaatti7908

    የምታስተላልፈው መልእክት አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው ።
    በርታ👍👍👍👍👍

  • @meremam877
    @meremam877 Před rokem +4

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ።ግጥምህ ሀሪፍ ነው

    • @stube3784
      @stube3784 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን 😍

  • @hanahhanah2330
    @hanahhanah2330 Před rokem +3

    ግጥም ሲያንሰዉ ነዉ እሸትዬ በጣም እናመሠግናልን ስለግጥሙ ሳኡዲ የዉ❤❤💚💛❤

  • @user-zk3tv9dj2v
    @user-zk3tv9dj2v Před rokem +6

    ምርጥከዱባይ ነዉ ነኝ ከዱባይ፣ሀገራችንን ሠላም ያድርግልንዙሮ በግቢያችን፣፣🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @user-sk4qe1gk6b
    @user-sk4qe1gk6b Před rokem +31

    ምርጧና ትንሿ ከሆነችው አረብ ሀገር ኩዌት❤🤗

  • @sirabrhanu7250
    @sirabrhanu7250 Před rokem +1

    በጣም ነው የወደድኩት ይመችህ

  • @berhanberhab
    @berhanberhab Před rokem

    ዋው ግጥም። ይገባዋል! ያንሰዋልም መልካም ሰው 🙏

  • @user-ze4kv5gf1t
    @user-ze4kv5gf1t Před rokem +5

    ዋውውውውውው ይገባዋል እሼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +7

    *እንኳን ደህና መጣህ ድንቁ ድንቃድንቁ እንዴት እንደሰራሀው ግን 😁🤭🤭🤭😂ኧረ የምር እኔስ አልቻልኩም ላለመሳቅ ሞከርሁ 6 ኪሎ ሽኩርት 😁😂😁🤭ኧረ ወይኔ አንተ ልጅ በሳቅ*

  • @semiraali2691
    @semiraali2691 Před rokem +1

    Amazing is astonishing. Keep going, bro.

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem

    ዋዉ ምርጥ አቀናባሪ ነህ🙏🏾👍👏👏👏👏👏👏

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c Před rokem +4

    ከሳውዲ አረቢያ ነኝ😍 በጣም ነው ያሳቅከኝ እሼ መልካም ወጣት ነው

  • @mulatgetu3670
    @mulatgetu3670 Před rokem +3

    ሙላት ጌጡ ከሱዳን በጣም የሚመቸኝ እና በጣም የምከታተለው ፕሮግራም ነዉ አምላክ ይጠብቅህ ቀጥልበት እናመሰግናለን

    • @zelekemasebo5077
      @zelekemasebo5077 Před rokem

      kkkkkkk

    • @Elsa_444
      @Elsa_444 Před rokem

      @@zelekemasebo5077 ያሰቀክ ከሱዳን መሆኑ ነው?😛😛

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Před rokem

    😂😂😂😂💚💛❤አረ ድቁዬ አሳከኝ ማርያምን

  • @zinashgosaye6263
    @zinashgosaye6263 Před rokem

    Ene Ka,a dubahi now barxa wadim Egzaabher Amlaak Yee xabiqe💐💐⛪⛪☝️☝️❤️❤️

  • @kedisalayesh1472
    @kedisalayesh1472 Před rokem +4

    አኢትዮጵየያ ለዘላለም በልጆቻ ተከብራ ትኖራለች።
    ስዐውዲ ዐረቢያ።

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +10

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን 👏
    ለአሸ ግጥሙ በደንብ ይገበዋል ይኑርልን👍
    ሳውዲ ነኝ😍

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maprokam2993
    @maprokam2993 Před rokem

    ዋዎ ይገባዋል እሽዬ ይመችህ በዚው መልካም ስራህ እሰይ

  • @loveghe
    @loveghe Před rokem

    Eritreawi/USA. From Texas USA. Wedi Adey! Yagere Lij, wendme, Guadagnaye. Betam New yemidenqih. Berta!

  • @user-uy8te8tr9d
    @user-uy8te8tr9d Před rokem +78

    ሳኡድ አረቢያ ከሀቢብነ መሀመድ ሰለሏአለይህ ወሰለም ሀገር መድነቱ ምነወራ

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @nigusenyew21
      @nigusenyew21 Před rokem

      hawasa

    • @nigusenyew21
      @nigusenyew21 Před rokem

      Tesfah comment like ena view silehone silemitmechegn degme comment ligchih
      Bezh keketelik gn ... fra ylihal erasokn tebk wondm ewodhalew ke hawassa

    • @user-uy8te8tr9d
      @user-uy8te8tr9d Před rokem

      አሏህ ያክብርልኝ

    • @user-zu6tr3gq9y
      @user-zu6tr3gq9y Před rokem

      ስለላሁ አልይሂ ወስለም ፊዳካ ሩሂ ወጀስዲ ያሀቢብ አላህ

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Před rokem +3

    ዉዷ ሃገሬ ኢትዮጵያ 😍😍😍

  • @user-lu2tc9kc4m
    @user-lu2tc9kc4m Před rokem +1

    ዋው ያበደ ነው መርታ

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před rokem

    ዋው በጣም ጎበዝ ነህ በርታ 👍
    ከጆርዳን

  • @fafi2537
    @fafi2537 Před rokem +10

    ዱባይ ናኝ 5አመቴን ጨረስኩ ሀገ ሬ ናፍቆኛል
    ሰላሞም ናፍቆኛል ሀገራችን ሰላም ያርግልን
    ዲቃዲቅ እዉነትም ዲቃዲቅ ለባሉካየ ትገጥምልኛለህ ስሙ በ M ነዉ የሚጀምረዉ ሰምተሀል😂😂

  • @Hayimi90829
    @Hayimi90829 Před rokem +3

    ሰላምህ በክርስቶስ ስም ይብዛልኝ ድንቃንቅዬ የኔ ምርጥ ግጥሞችህን እንደት እንደምወዳቸው
    በርታልን ወንድሜ #ሀይሚ ባላገሯ ከቢሩት ሸር🙏🥰🥰

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před rokem +1

    አሜን የአንተንም ዘመን ይባርክህ ከተዋህዶ ሀገር ቤሩት ሊባኖስ በስደት ቤት ሆኜ ነው የምከታተልህ በርታ አንተም ጀግና ነህ

  • @serkalemnegashtesfaye6021

    ድቅ ነህ አደኛ ዋው 🥰😁😁😁

  • @yezna2219
    @yezna2219 Před rokem +10

    ዱባይ ነኝ ምርጥ አገር 🥰👉🇪🇹❤️❤️🇸🇩

    • @minlargelhkfiqir662
      @minlargelhkfiqir662 Před rokem +1

      እና የሱዳን ባንዲራ የእሜሬት ነው እያልሽኝ ነው 😂😂

    • @zainahzain1945
      @zainahzain1945 Před rokem

      ዱባይነኝምርጥአገር

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yezna2219
      @yezna2219 Před rokem

      @@minlargelhkfiqir662 ተሳስቸነው 🤔😁🥰

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před rokem

      @@minlargelhkfiqir662 ባርቆባት ነው

  • @hawawolloh
    @hawawolloh Před rokem +3

    ሰላም ፍቅረ ለአገራችነ ጦርነትን ዘርኒነትን ምቀኝነትን አላህ ያጥፋልን ፍቅርን መተዛዘንን መዋደድን አንደነትን ይስጠን🌹

  • @user-tl1wq8qn1s
    @user-tl1wq8qn1s Před rokem +1

    ሰላምና ድል ለኢትዮጵያ ይሁን ከሱዳን

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před rokem

    ዋው👍👍👍👏👏👏

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 Před rokem +3

    ከምርጧና ከውቢቷ ሀገር ዱባይ 😍😍

  • @belendajene7397
    @belendajene7397 Před rokem +7

    ጆርዳን ነኝ ምርጥ የመዳም ቅመም🥰🥰🥰

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před rokem

    ወይ!በሳቅ ሞኩት በሳቅ እያዝክ የምታሰጨበጠው ቂምነገር ተመችቶኛል 🇪🇹❤💪

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem

    ድቃችን አንተኮ የእውነት ድንቅ ሠው ነሕ 💚💛❤👍

    • @stube3784
      @stube3784 Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን 😍

  • @bkfiche74
    @bkfiche74 Před rokem +4

    ለመለሚቷ እናት አገር ኢትዮጵያ

  • @almazwubante8220
    @almazwubante8220 Před rokem +3

    ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ💚💛❤️

  • @Abdulfatafaris
    @Abdulfatafaris Před rokem +1

    From South Africa 🇿🇦❤️🇪🇹

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 Před rokem

    እናመሰግናለን ጥሩ ግጥም ነው ለሸ

  • @saadaethiopian1274
    @saadaethiopian1274 Před rokem +5

    አገራችንን አላህ ይጠብቅልን

    • @stube3784
      @stube3784 Před rokem

      አሚን ማማዪ ቤተሰብ እንሁን😍

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před rokem +4

    ፍትህፍትህበማንነታቸውለሚገደሉአማራውች😭😭

  • @tegegnabeba2602
    @tegegnabeba2602 Před rokem

    from south Africa Wondrefull 💪

  • @birehangetaneh474
    @birehangetaneh474 Před rokem

    😂Bahir dar

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 Před rokem +4

    ዱባይ ያላችሁ ኧረ ስራፈልገ

  • @akeargo2798
    @akeargo2798 Před rokem +5

    እናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ti4ox2en6x
    @user-ti4ox2en6x Před rokem

    ኩዌት ከምርጡች ምርጫ አደኛዋ በዋጋዋ ክክክክክ

  • @kokobeadem9368
    @kokobeadem9368 Před rokem +1

    ድንቃድንቅ ዩቱብ ላይ👍👍👍

  • @melatlove6694
    @melatlove6694 Před rokem +6

    ከጆርዳን
    አድናቂህ ነኝ ወንድሜ በርታ 😍

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 Před rokem +3

    ከተወዳጇ አገር ኢሜራት ዱባይ 💞🇪🇭

  • @tarikuatsegaye9668
    @tarikuatsegaye9668 Před rokem

    በጣም ጎበዝ ነህ👏

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před 9 měsíci

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን
    እግዚአቢሄር አምላክ ለሀገራችን
    ሰላም ፍቅር ይብዛልን

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 Před rokem +4

    ትንሿ እና ውቧ የባህር ሀገር ባህሬን Bahrain 🇧🇭🇧🇭🇧🇭

    • @masershudabalee3582
      @masershudabalee3582 Před rokem

      Bahrani🇧🇭🇧🇭🇧🇭

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem

      እኔም ባህሬን 2 አመት ሠርቻለሁ ምርጥ ናት ልክ እንደ ሀገራቺን እፈለግሺበት መንደር በእግሬ ይልኩኝ ነበር

    • @ishitube2877
      @ishitube2877 Před rokem +1

      @@user-we3kb2jm5b እኔ ደግሞ 4አመት ሆኖኛል እናም ስወዳት

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      ውዶቼ ደምሩኝ😍

  • @stube3784
    @stube3784 Před rokem

    ዋዉ ነዉ ከሀገር ቤት ከደሴ ነዉ በርታ ወድሜ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ቤተሰብ እንሁን ሀባይብ😍🇪🇹😍🇪🇹😍🇪🇹

  • @ekramtube8715
    @ekramtube8715 Před rokem

    ሰላም ድንቃድንቅ ምርጫችን😍😍ከ ሰዉዲ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před rokem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
    አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርታ ወንድሜ ከኩዌትነው የምከታተልህ።🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fhgfhf6508
    @fhgfhf6508 Před rokem

    እንደት ደስ እንደምትለኝኮ ይመችህ የነበረን ቆይታ በጣም ተመችቶኛል 🥰🥰🥰🥰

  • @user-ry1sy7us3r
    @user-ry1sy7us3r Před rokem

    ይመችህ አገራችንን ሰላም ያርጉልኝ

  • @marydobamo7433
    @marydobamo7433 Před rokem

    ዋውው 👌ከጆርዳን

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Před rokem

    እሽ ግን ሰምቶታል😂

  • @user-fm7pu1lg5t
    @user-fm7pu1lg5t Před rokem

    በጣም ተሻሻልክ በጣም ደስ ይላል

  • @abelkeryu1927
    @abelkeryu1927 Před rokem

    ይመችህ ምርጥ ነህ ከ ወሎ ኮምቦልቻ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem

    አሪፍ እይታ ነው ድንቄ

  • @hargeweyenmengeshamamo1043

    ኳታር ❤❤ሰላም ለሀገራችን ለእዝባችን ይሁን አሜን

  • @talefetali1208
    @talefetali1208 Před rokem

    ስወድህ ❤❤❤😘

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 Před rokem

    ከአረብ ሀገር ከሆነቺው የምወዳት ሁለተኛ ሀገሬ ባህሬን😍😍🌷🌷🌹🌹

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Před rokem +1

    ድንቁ እንኳን ደና መጣህ እኔ ያለሁት ኢትዮጵያ

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u Před rokem +1

    ለእሸቱ ግጥም ግጠምለት
    ስለድቅ ልጆች ጨምርህ
    አሉ ጀግና ልጆች ህጻናት

  • @user-zs3xv9lw2l
    @user-zs3xv9lw2l Před rokem

    Tebareki

  • @zed5557
    @zed5557 Před rokem

    ሰላምህ ይብዛ ወድሜ ከኳተር

  • @user-by3vw9xm9c
    @user-by3vw9xm9c Před rokem

    ከወደ ዱባይ ሆኘ ጉጥሙ ግን ( ዋው ) ድቃድቅ በርታ 👈

  • @mulugetahabteselassie1880

    Mulugeta H Selassie
    Silver Spring MARYLAND USA
    I admire you & your Bro. Eshetu.
    Good Job!

  • @diniamohamed5273
    @diniamohamed5273 Před rokem

    Wow 👍👍😂

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Před rokem

    በትክክል

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 Před rokem

    ጆርዳን ነኝ ወንድሜ ኑርልኝ 😍😍😍😍

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    ዋውው እኔ ግጥም እወዳለሁ እንያ አድናቂህ ነኝ 🙏🙏🙏 ከ ሊባኖስ /ቢሩት 🙏🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem

    እውነትም ድንቃ ድንቅ😮

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Před rokem

    ስለ እሸ ብዙ ቢባል አይጠገብም የእውነት ምርጥ ሰው ነው ፈጣሪ ይጠብቀው ሁለቱንም ሀገረሰ አላህ ያሳምርለት 💚
    ስለ ሚስቱ የተናገርገው አቦ ልጅ ይውጣልህ ምንጩን ሳያጣሩ ለውሳኔ ይሮጣሉ ይህ ከሷ ጋ የተቀረፀው ቪድዎ ለማስተማሪያ ከሰሩት ድራማ ተቀንጭቦ የተወሰዴ ነው አሏህ ልብ ይስጠን በማያገባን እየገባን በሰው ጉዳይ ከመጠመድ ያውጣን 🤲
    ከሳዑዲ 💚

  • @birhaneendale3520
    @birhaneendale3520 Před 10 měsíci

    ስለሽቱ መለሰ ግጥም አሜን ብያለሁ
    እሽቱ መለሰ ወንድምህ መሆኑን አውቄ በመመለሴ ደስ ብሎኛል ።

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před rokem

    wow abow mecheti ybellhi

  • @user-nx4ol1yq7r
    @user-nx4ol1yq7r Před 3 měsíci

    Ka uk baram naw mitaznanagn nurilin❤

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን
    ከዱቫይ

  • @hanantamesegn9371
    @hanantamesegn9371 Před rokem

    በጠም ደሲ ቢሎነል👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😝😝😝😝😝

  • @biyagirma991
    @biyagirma991 Před rokem

    Ethiopia... city mojo

  • @jamelahjamelah2699
    @jamelahjamelah2699 Před rokem

    ምርጥግጥም

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem

    አንተ ልጅ ስፒድ ጨምረሀል በርታ ቆንጆ ስራ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +2

    ስጋዬ ሳውድ መንፈሴ ኢትዮጵያ 😢💚💛💖🙏

  • @sebledire4899
    @sebledire4899 Před rokem

    From ❤Dubai

  • @saraoro4201
    @saraoro4201 Před rokem

    Dubayiii😍😍😍😍

  • @alimetmuhammed8018
    @alimetmuhammed8018 Před rokem

    በጣምታሥቅላህ😂😂😂😂😂

  • @goasd5640
    @goasd5640 Před rokem

    እሪያድ👌🤣

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 Před rokem +1

    እመ ብርሀንን እናቴ የአስራት ሀገርሽን ጠብቂልን ❤🙏ዱባይ

  • @mashamashoo-rv9oh
    @mashamashoo-rv9oh Před rokem

    ሰላም ላገራችን ከዱባይ❤❤❤❤

  • @sdgsfg1592
    @sdgsfg1592 Před rokem

    አይዞህ ጠክር. ክዱባይ

  • @rawudaali9304
    @rawudaali9304 Před rokem +1

    ከኩየት ከመዳም ኩሽና 🇪🇹😁😁💗🌹💕💐

  • @mtom1547
    @mtom1547 Před rokem

    አቦ ይመችህ የእዉነት እስከዛሬ የትነበርክ ነዉ እኔነኝ ያላየሁህ ለማንኘዉም ሰላምህን ያብዛዉ እደዚህ ዘና ስለምታደረገን ሁሌም ስለሀገሬ መጥፎ ዜና መስማት በጣም ሰልችቶኝ ነበር ዛሬ ጥሩ ዜና ይኖራል ስል መጥፎ እስኪዛሬ ደግሞ ስል ሁሌም አንድ አይነት ዜና እስኪ ማነዉ የሀገራችን የህዝቦቻ ሰላም የልጆቿ በየትም ቢሄዱ በሰላም የሚመለሱበት ስድት የለለበት ሰላም ጸጋ በረከት የሞላበት ስላማዊ ሀገር የናፈቀዉ እኔስ ጥሩ ዜና የምሰማበት ቀን በጣም ይናፍቀኛል ብቻ እሱ ፈጣሪ ይሁንን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹