Video není dostupné.
Omlouváme se.

//እንተዋወቃለን ወይ? // "ልጁ ያልከው የአንተ አይደለም እንዴ? 🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    tiktok www.tiktok.com...

Komentáře • 403

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +265

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Před rokem +185

    የመዳም ቅመም ኑ አብረን እንይ እንዝናና😂 አደኛነኝ በላይክ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +107

    የማዳም ቅመሞችዬ ከስደት ገላግሎን እኛም ከምንወደው ቤቢ🙄😂 ጋር ለመቅረብ ያብቃን አሜን በሉ😂ደስ የሚሉ ጥንዶች

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +38

    ለተሸነፉትም ቀለል ያለ ስጦታ መስጠት አለባችሁ ቢስ እዛድርስ መምጣታችዉ ትልቅ ነገር ነዉ በተርፍ የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ ከባሌጋ መች ይሆን የምመጣዉ😂😂

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před rokem +36

    #የመዳም ቅመሞች አላህ ሷሊህ ባል ይወፈቃችሁ🤲

  • @andeseshechtemamsaji
    @andeseshechtemamsaji Před rokem +62

    ሉላን የሚወድ በላይክ❤

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před rokem +21

    ሀና ዮሀንስ ከለቀቀች አስጠልቶኝ ነበር አሁን ሉላዬ ስለመጣች ደስብሎኛል❤❤❤

    • @eyuyemaryamlji5110
      @eyuyemaryamlji5110 Před rokem

      እንዲህ የምትሉ ሰዎች ወይ ጴንጤ ወይ እስላም ናቹ ሀና የተዋህዶ ልጅ ግርማ ሞገስ ያላት ምርጥ ሴት ናት ❤ እናንተ ግን 🤐

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Před rokem +1

      @@eyuyemaryamlji5110 መጀመሪያ ኮመንቱን በትክክል አንቢቢ ሀና ዮሀንስ እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም ካቆመች በኋላ ማየት አስጠልቶኝ ነበር አሁን ሉላ ስትመጣ ማየት ጀመርኩ እኮነው ያልኩት ታዳ ሀና ሙስሊም or ጴንጤ ነች እንዴ አረተው የዘንድሮ ሰዎች ሁሉን ነገር ከፖለቲካ እና ከሀይማኖት ጋር አታያይዙ ሆሆሆሆ😂😂😂😂

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 Před rokem

      @@eyuyemaryamlji5110 u must be very stupid. Yanch ebid milasuwa yerezeme set nat role modelachihu. wuy tutuwan gelbita lehaimanot model honech yezorebachihu

    • @user-um9to8od9l
      @user-um9to8od9l Před rokem

      ​@@eyuyemaryamlji5110 ቅማላም እዚህ ሙሥሊም ምን አመጣው😡

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 Před rokem +19

    ሉላየ አራፋ አቀራረብነው በርችልኝ ሁሌም እድናሽ እዳታቋርጭው በረፈ ዛሬ ቃልን አላየኋትም አዲስ ምእራፋም እዳታቋርጡት ሠው በጉጉትትነው ሚጠብቀው የላችሁም የኢቢኤስ ጋዜጠኞች አሪፍ ናችሁ በርቱልን ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹🕊🕊

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +31

    ስደት የሰለቻችሁ ተስፍ የጨለመባችሁ እህቶቼ ያላሰባችሁት የእረፉት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 Před rokem +10

    ሉላዬ ይኼ ፕሮግራም በጣም መጥኖሻል ቀጥይበት ቆንጆ በርቺ💖

  • @user-fz4vv6oz8p
    @user-fz4vv6oz8p Před rokem +37

    ይሄ ፕሮግራም ውስጤጤጤ ነው❤

    • @getachewterefe1545
      @getachewterefe1545 Před rokem

      ሲም ካርድ ብቻ ሣይሆን የጫማ ሚስማር ነገር ነህ !!

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +34

    የኔ ባል የማላውቅህ ጠብቅ እዚች ቦታ እንቀርባለን አስብበት😂😂😂😂

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před rokem +15

    የዛሬው ሉላ በፊታቸው አልተመላለሰችም ቀጥይበት በእውነት የዛሬው ጥሩ ነው

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +9

    ይሄ ፕሮግራም በጣም ያዝናናኛል ሉላዬ በርቺ ❤❤❤

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Před rokem +4

    ብረቱልን በጣም የሚያዝናና ዝግጀትነው ሉሌ በጣም ጉብዝ ነሽ ከአችጋር የሚስማማ ዝግጅትነው የ ebs ቆንጆ ነሽ ታኩሪያልሽ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +9

    እኔም ከዉዱ ባሌጋ 17 አመት ሁኖኛል ተመስገን አምላኬ ለዚህ ላደረስከኝ ክብር ምስጋና ይባህ

    • @tirhasteklay1801
      @tirhasteklay1801 Před rokem

      ❤❤❤🎉🎉🎉ደስ ይላል

    • @seve3476
      @seve3476 Před rokem

      አሜን ይጨምርላችሁ

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k Před rokem +1

      እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ታድላችሁ 17 አመት ቀልድ አይደለም ክርስቲያን ከሆናችሁ ንስሀ ግቡ እና ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ ትዳራችሁን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ መስርቱት ለነፍሳችሁ ሒወት ነው ለስጋችሁ በረከት እረፍትም ነው አስቡበት ሰላምን ታገኛላችሁ ምክንያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምነው ሰላሜን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም አይሰጣችሁምና ይላል ስለዚህ በቅዱስ ቁርባን ትዳራችሁን አድሱ።

    • @abimedia8554
      @abimedia8554 Před rokem +1

      እሽ የኔውድ ልክነሽ እኔም እደግዝአብሔር መልካም ፍቃድ ምኞቴ ነው 🙏

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před rokem +17

    አዳሜ የባልሽና የሚስትህን ችግር በአደባባይ ስላወራችሂ የሚፈታ እንዳይመስላችሁ እና ሚስጥራችሁን በአልጋችሁ ብቻ ነው ወይም በጠረጴዛ ዙሪያ ላይ እንኳን ሌላ ሰው ልጆችም መስማት የለባቸውም ባይ ነኝኝኝ።

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    አምሮብሻል ሉላዬ❤❤❤❤

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +3

    ማሻአላህ 15አመት አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ውለዱ ክበዱ ሁላችሁምምም

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Před rokem +12

    ዱባዮች ሥራ ፈልጉልኝ በፅዳት 😢😢😢

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Před rokem +5

    ቫዝሊን ጣል ያለዉ ልጅ በጣም የዋሆች ናቼዉ ያስታዉቃሉ ማሮች😂😂

  • @shewayesileshe4267
    @shewayesileshe4267 Před rokem +9

    ለምን እቻኮልሻቸው በዚህ ላይ እንዴት እንደተገናኙ አልጠየቅሻቸውም ለምን ከሌሎቹ ጋር ልዩነት ኖር ግድ የእዲስ አበባ ተወላጆች ወይም ታዋቂዎች መሆን አለባቸው ይምታቀርቡትን እያስተዋላቹ

  • @user-iz8rm9xc9c
    @user-iz8rm9xc9c Před rokem +1

    መብላት ያለው ተመቸኛ በዚህ ኑሮ ወድነት እነትነው 😂😂

  • @tmaniacell
    @tmaniacell Před rokem +7

    ሎላዬ ሰወድሸ የመዳም ቅመ ሞችንም አቅሪቤልን

  • @user-xl7qb1fb9m
    @user-xl7qb1fb9m Před rokem +8

    ሆይ መቃጠሌ አረ ከሸቃላነት😀 ወደ መዳምነት እንቀየር ሸቃሎች

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Před rokem

      እሺ እንዳፍሽ ያርግልን❤

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před rokem +2

    ይሄ ፕሮግራም ጥሩ ነዉ ግን ለተሸነፉትም የሆነ ነገር መስጠት አለባቹሁ ከምር በሀና ጊዜ ለሁሉም ስጦታ ይሰጡ ነበረ

  • @rahtube6981
    @rahtube6981 Před rokem

    በጣም ነው የምታዳሉት በጣም ሚዛናዊ ሰው ሀና ነሽ እንዴት ተገናኛችሁ ምናምን ሁላ ብላ ትጠይቃለች

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 Před rokem +5

    የማዳም ቅመሞቸ ይህ ቀን የናፈቀዉ በላይክ እሰኪ እነያችሁ❤😂

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 Před rokem +10

    እኔም ከስደት ስመለስ ከቤብ ጋር 😂😂😂 እመጣላችኋለሁ

  • @yube3674
    @yube3674 Před rokem +9

    የመዳም ቅመሞች ኑ እንሹፊ😂

  • @user-ru6dd9ob3c
    @user-ru6dd9ob3c Před rokem +3

    እንተዋወቃለን በሀኒቾ ብቻ ነው የሚያምርው😅

    • @zk3815
      @zk3815 Před rokem

      ወሬ

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 Před rokem

      no ke lula gar minuwam ayigenagnim kechuhuwetuwa besteker

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 Před rokem +1

      አለማየት ነዋ። ሉላ ምን ይወጣላታል። ሁሌ ሰው ሲሄድና ሲሞት ማመስገን። ደሞኮ ሃና አልፈልጋችሁም ብላ ሄዳለች።

    • @negutube
      @negutube Před rokem

      ደነዝ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před rokem +6

    አረ የመዳም ቅመሞች የኛስ መች ይሆን ከላይ ነው ከታች እሚመጣው😅

  • @user-qt9pq8jz9y
    @user-qt9pq8jz9y Před rokem +3

    የኢቢኤስ እንተዋወቃለን ወይ መድረክ አስተናጋጅ አግኝቷል

  • @tagayayano1696
    @tagayayano1696 Před rokem +4

    እንደኔ በጉጉት የጠበቀው❤❤❤

  • @menejat9904
    @menejat9904 Před rokem +2

    The way you host So fitting you with confidence 🥰🥰Luli konjooo ❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem

    ❤ሉላየ የኔ ማር እግዝአብሔር ትዳራቹ ይባርክ🎉

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před rokem +5

    ወይኔ ሲወጡ ብቻ ነው ሴቱ ኩል የሚቀቡት ማለት ነው ባልየ ታድለህ እኔ ስወጣ ጣጣ የለኝም ለባሌ ነው የምቀባባ አንተ ድንጋይ እራስ በትኛው ዱአህ ነው ያገኘከኝ 😂😂😂😂😂

  • @marykam
    @marykam Před rokem +2

    LULA ,SMART WOMAN IN EVERYTHING

  • @muna7085
    @muna7085 Před rokem +2

    ከስደት መልስ ወደ እንተዋወቃለን እሄዳለሁ 😅 ገና ባል አልተገኘም😅😅😅

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n Před rokem +1

    ሉላዬ እኛም እድል ይሰጠን ፍትህ ለመዴም ቅመሞዎች 😢😢😂😂😂😂😂

  • @firdos4354
    @firdos4354 Před rokem +3

    ምነው ሉሌ ዛሬ ድብር ያለሽ ትመስያለሽ

  • @hshsahha-ib4gy
    @hshsahha-ib4gy Před rokem +3

    ደስ የሚሉ ጥዶች

  • @wolatesamuelgodisking8664

    Oh 50 birr Lahetsnim Ayebaqami 😂😂❤❤

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Před rokem +9

    እዲ በቀን2ሺወጪ በወር 60ሺ ሂሳብ ነውኮ ስት ገቢ ቢኖር 😢

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Před rokem +1

      😂😂😂😂😂 እረ ሂሳብ

    • @sus2475
      @sus2475 Před rokem +1

      ወጭ የሚያስወጣ ስራኮ አለ ከዛም በላይ በተለይ መኪና ነገሮች ያስወጣሉ አንድሌትር ናፍጣ 100 ብር በሚሞላበት ሰአት ይከብዳል

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Před rokem +3

    እንተዋወቃለን ወይ በሀና ዮሀንስ ስቀርብ ነበር በጉጉት ስጠብቀው 🤔😘😘😘

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Před rokem +6

      ሉላሥ ምን ያሣታል የኔመለሎ ❤❤

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 Před rokem +1

      @@ggmulatu1021 እንደውም ሉላ ደስስስ ትላለች። የሄደና የሞተ ሰው ማመስገን ስለምንወድ ነው እንጂ።

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem +2

    መሸአላህ አምስራምስት አመት በትዳር የቆዩ ጥንዶች ልጆች ናችው

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Před rokem +9

    ጥንዶቹ በጣም ደስ ይላሉ ተባረኩ❤❤❤

  • @rahimam
    @rahimam Před rokem +3

    የሶስቱም ሴቶች እርጋታቸው የሚገርም ነው

  • @askme7620
    @askme7620 Před rokem +1

    የሚያምሩ ጥሩ ጥኖዶች ናቸው

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +1

    ደሰ ይላል

  • @milimlno3757
    @milimlno3757 Před rokem +1

    በእውነት እኔም አለውድም አንቱ መላት

    • @shewitmedia
      @shewitmedia Před rokem +1

      ​@@amenasaeed495 አንቱ ያልተባልን ብሎ ነው ያኮረፉህ🤔

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Před rokem

    የምወደው ኘሮግራም ♥

  • @yeshi17
    @yeshi17 Před rokem +3

    ሉላዬ የሀኒ ምትክ ❤❤❤❤

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Před rokem

    ውድ ያሀገሬ ልጆች እናት ሀገራችን ሳለም ና ፍቅር ያምጣልን

  • @tizitaabebe-ml7us
    @tizitaabebe-ml7us Před rokem

    ሉላ በጣም ነዉ ምትመችኝ ቀጣይበት

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Před rokem +3

    ንፁህ የ አማን ሰው እህት ናትደ በደንብ ነውኮ የምትመሳሰለው ሳቋ ጭምር ከለሯ ሁሉ ኮፒ ናት

  • @ahmadhmaf9797
    @ahmadhmaf9797 Před rokem

    እንተዋወቃለን የሚያምረው በሀና ነው

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před rokem

    ሉላዬ ችለሽበታል የትዳር ነገር ውስጤ ነው

  • @me11790
    @me11790 Před rokem

    Hana is best for this program

  • @fireselamfireselam3221

    አሜን❤

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před rokem

    ግን እዚህ ላይ አጠያይቁ ብዙም አልሳበኝ እንደሀኒ ትንሺ ብታገራግሪያቸው ድስስ ይላል ሉላየ በርች❤

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o Před 9 měsíci

    betam mewadaw program

  • @fikir1677
    @fikir1677 Před rokem +5

    የሃና ዮሐንስ ቦታ ነበር አስፈቅደሻል ወይ ሉላየ 😅😅

    • @noraehmhamd737
      @noraehmhamd737 Před rokem +5

      ያባተዋኮ ኣይደለም ለምን ለሀና ታስፈቅዳለች

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Před rokem

      ​@@noraehmhamd737እኮ

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 Před rokem

      guregna kelula gar minuwam ayidersim lula eko such a charming woman

  • @user-vd5yo6ou1s
    @user-vd5yo6ou1s Před rokem

    አለበበስሽ ደስ ሲል❤

  • @adistefera8960
    @adistefera8960 Před rokem

    ሉላየ እንኳን መጣሽልኝ

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f Před rokem +1

    እኔ ሳላየው የት ላይ እየተካልችው ነው 😂😂😂😂😂

  • @sofiamohamed7979
    @sofiamohamed7979 Před rokem +1

    መድም ቤት በጉጉት እምጠብቀዉ ፕሮግራም

  • @YouditYoudit
    @YouditYoudit Před rokem

    ደስ ስትይ በጣም ነው የምወድሸ❤❤❤😂

  • @obsseko2498
    @obsseko2498 Před rokem

    Ergaa Hanii keesaa batee hin bareduu wollhi

  • @yube3674
    @yube3674 Před rokem +2

    ምስኪኒ ልጃን አለለም😂😂😂

    • @emamiyo
      @emamiyo Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před rokem +2

    ይሄ ፕሮግራም የሚያምረው በሀኒቾ ነው

  • @workyefekeru
    @workyefekeru Před rokem

    ቆይ ልጁን ያለው አላመነበትም እዴ😂😂😂

  • @user-cq6uk1tb1j
    @user-cq6uk1tb1j Před rokem +1

    50 እና 200 ምን ይገዛል ለካርድ መሆን አለበት

  • @abebechbehaylu7373
    @abebechbehaylu7373 Před rokem

    እኔ ምለዉ ብዙ ጊዜ 3 ወንበር ያሉት ያሸንፋሉ ወንበሯ አስማት አላትዴ

  • @user-cy7jx3ls6b
    @user-cy7jx3ls6b Před 11 měsíci

    ሰላም

  • @ritaseid
    @ritaseid Před rokem

    ሉላ ግን ምን አለ አርፍ ብጠይቅ መመላለስ ሲበዛ አስጠላኝ ሁሉንም ማየት

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 Před rokem +1

    እንኩንሠላም መጣችሁ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před rokem +2

    የዛሬውቹ ሚስኪን ናቸው

  • @silve1247
    @silve1247 Před rokem +1

    ሉላዩዩዩዩ ጥሎብኝእወድሻለሁ ወላሂ የኔሸበላ🌷🌷🌷🌷🌷ውድድድድነውማረግሽ❤❤❤❤

  • @hiwotwondifraw8828
    @hiwotwondifraw8828 Před rokem

    ይሔ ኘሮግራም ሐንቾዬ ስታቀርበዉ ነዉ እኔ ደስ የሚለኝ

  • @user-pe7hj2fy8j
    @user-pe7hj2fy8j Před rokem

    ግን ሀና ትመሥጠኛለች ሀና የምትሉ ላይክ

  • @tube-ou6xb
    @tube-ou6xb Před rokem

    ሉላ ስታምሪ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤ሉላዬ የኔ መለሎ

  • @teklemariamgirmay8963

    Nice film

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    ሉላዬ ስወድሽ

  • @degis9636
    @degis9636 Před rokem +1

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před rokem

    ዋው ደስ ሲሉ👍👍😅😅😅😅😅😅

  • @yeshiharegtase3194
    @yeshiharegtase3194 Před rokem

    ሰላም ሉላዬ ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነበር እንተዋወቃለን ፕሮግራም ኩረጃ ስለሆነ ለእንች ሌላ ፕሮግራም ብትስሪ ጥሩ ነው:

  • @afif3932
    @afif3932 Před rokem +3

    በምን እደተገናኙ ይነገረን የምትሉ እጅ አውጡ😅😅

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael Před rokem +9

    2000 ሽ ያለችው ገቢያቸው ይጣራ😂😂😂😂😂😂60 ሽ በወር

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Před rokem

    የማዳም ቅመም ነኝ ደስ ይላል ፕረጉራማችሁ

  • @Fetyiajamal
    @Fetyiajamal Před rokem

    ደስ ስትሉ በርቱ❤❤

  • @ayimewollyawa4919
    @ayimewollyawa4919 Před rokem +1

    አይ 200ምን አላት😢😂😂ለካረድነዉ

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před rokem +2

    ሰላም ሉላ እንኳን በሰላም መጣሸ ሉላየ

  • @user-dg9li5dl1i
    @user-dg9li5dl1i Před rokem +1

    ትንሳኤ የት ኤዶ ነዉ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před rokem

    AZNAGNNA ASTEMARI PROGRAM NEAW!!!!!

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 Před rokem

    በቀን ሁለት ሺብር ያልሹ የወር ደሞዙ ስንት ቢሆን ነው ነጋዴ ከሆነ ጥሩ

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Před rokem +3

    ለ አርቲስት ብቻ ነው እንዴ ለተሸናፊም የምትሸልሙት?

  • @Martin-wv2xs
    @Martin-wv2xs Před rokem

    ❤❤❤

  • @emamiyo
    @emamiyo Před rokem

    Ewunt batam new yemzenanahu❤❤😂😂😂