ሱፐር ማርኬት የሚገኙ እቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Supermarket items Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 10. 2023
  • ሱፐር ማርኬት የሚገኙ እቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Supermarket items Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Komentáře • 152

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  Před 8 měsíci +5

    00:31 BAMBIS SUPERMARKET - ሰሚት ከ የተባበሩት ዝቅ ብሎ በርገሪዛ አጠገብ
    ስልክ - 0908360017 / 01166887960/97

    • @Lovetube4644
      @Lovetube4644 Před 8 měsíci

      Bambis supermarket❤️see you next year

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před 8 měsíci +8

    😢😢😢 እናትዋ. ሳኡዲ ማሪኝ የተመረቅሽው ሁለመናሽ የተባረከ ሳኡዲየ ሁለተኛዋ እናት ሀገሬ አላህ ሁሌም እርዝቅሽን ያስፋው. 😮😮😮😮 ኢትዮጲያስ መላ የላትም ያሳዝናል. እርግጠኛ ነኝ ከዚህ ሱቅ ማንም ብቅ አይልም በዚህ ሰአት በዛላይ ቀኑ ያለቀበት ነው የሚሆነው አብዛሀኛው 😮😢ቱቱቱቱ

    • @HabibaJemal-or6bk
      @HabibaJemal-or6bk Před 8 měsíci +2

      ሳህ ሰው በአቅሙ የሚኖርባት የተውሂድ ሀገራችን ሳኡዲ አላህ ይጠብቅልን

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Před 8 měsíci +5

    ዛሬ በሠላም ነው ታውቆሻል ሁለታችሁም ሡማሌ መሠላችሁኝ አትደማመጡም የሠማሁት ነገር የለም ረጋ በይ ።

  • @mikiaskebde2568
    @mikiaskebde2568 Před 8 měsíci +35

    ጋዜጠኛዎ ሰው ሲያወራ ማዳመጥ ልመጂ የዛሬው በጣም ያናድዳል 😭😭😭

    • @mesitube9880
      @mesitube9880 Před 8 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Seada4756
      @Seada4756 Před 8 měsíci +2

      ወላሂ አወ ሥታናድ አፏ ዝም አይልምኮ

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂

    • @alainfef176
      @alainfef176 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂እፍፍፍ. ሆዴ

    • @user-oe5gx6pt3l
      @user-oe5gx6pt3l Před 8 měsíci

      ውይኔ 😄😄😄😄😄

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 8 měsíci +6

    ሲጀመር የተዋህዶ እምነት ተከታዬች ከዉጪየመጡ ምግቦች የለንብን እያስታዋላቹ በናታቹ በዛ ላይ ዉድነቱ በስማም ከምን እንዱሚሰሩ ብታቁ እኛ ምናየዉ ከዉጪ ሲባል ከሰማይ የወረደልን ይመስለኛል እኔ ቢጣሉም አላነሳቸዉም መርዝ ናቸዉ

  • @hggfgcgf7135
    @hggfgcgf7135 Před 8 měsíci +3

    ግባ ግብርና ህዝበ ሐበሻ ለም መሬት ውሃ አለ በወርቅ ዋጋ ምግብ ከምትበላ

  • @tube6031
    @tube6031 Před 8 měsíci +1

    በጣም ኣሪፍ ነው ምትሰሪው በርቺ ለሁሉም እንደየኣቅሙ

  • @andumenged
    @andumenged Před 8 měsíci +2

    ጥሩ ፕሮግራም ነው። በነገራችን ላይ grapefruit እና wine ይለያያሉ 3:26 ። wine አልኮል መጠጥ ነው፤ በአማርኛ ወይን ጠጅ የምንለው ነው። የወይን ፍሬ wine አይባልም grapefruit ነው የሚባለው። ሰውዬው በአማርኛ በትክክል ነው ወይን ብሎ የጠራው፤ አቅራቢዋ ግን በእንግሊዝኛ wine ማለትም ወይን ጠጅ ነው ያለችው። thanks

  • @tg19766
    @tg19766 Před 8 měsíci +3

    የዱቄት ሳሙና ወይም ኦሞ ትልቁ የሚባለው እስከ ስንት ኪሎ ነው ዋጋውስ ስንት ነው በማሽን ለሚያጥብ ሰው መቼም አንድ ኪሎ አይገዛም ተለቅ ያለው እስከ ስንት ይገኛል ማለት እስከ 10ኪሎ ስንት ይሆናል?

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 Před 8 měsíci +2

    ዋው ባቢሶች ትለያላቹ የዛሬ 23 ነበር የገባውት ልጅ ሆኜ ያኔም የሚገርም እቃ ነበር ሚይዙት አውንም አሪፍ ነው የዛሬን አርገውና ሱፐር ማርኬት ባልበዛ ግዜ 😅

  • @teg22345
    @teg22345 Před 8 měsíci +1

    Betam arif setel wagawen eyegermgn new enantes men telalachu???

  • @mesitube9880
    @mesitube9880 Před 8 měsíci +8

    ጭራሽ ሰባት መቶ ብር ባልበላስ በየ ጓሯችን መች ጠፈ ፍራፍሬ እር ወደዛ😂

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Před 8 měsíci +1

      ጭራሽ ከውጭ ነው የምናስመጣው አላለም 😂😂😂😂 የውጭው እኮ እንደ አገራችን ብርቱካን አይጣፍጥም ብሞትም አልገዛው

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 8 měsíci +2

      @@user-yg6jj4sm9t ሲጀመር አለማወቃችን ነው እንጂ የሀብታም ሀብት ማካበቺያ የሆነው ኦርጋኒኩ የሀገራችን ነው ንጥረ ነገሩ እሚበልጠው እዚህም እሚገዙት ሀብታሞች ናቸው እህቴ እኛ ጉሊታችንም ባልተወደደብን እናቴ

  • @abest4396
    @abest4396 Před 8 měsíci +4

    ሽሮ ምበላበት ባገኝ ሀገሬ እገባነበር ስደት ምርር ብሎኛል

  • @wenyasrat6537
    @wenyasrat6537 Před 8 měsíci +1

    ጠያቂዋ ማዳመጥ ልመጂ ያስጠላል ችኮላሽ

  • @liyoutube9963
    @liyoutube9963 Před 8 měsíci

    Emuye programu arif new mastekakeye beye milew gin liju sinager betadamchiw bay negn 2 sew be 1 gize ciawera letemelkach lemeredat yikebdal beterefe berchi

  • @ifrahyusuf93
    @ifrahyusuf93 Před 8 měsíci

    Are these fruit& veggies are organic?

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 Před 8 měsíci +2

    ምን የመሰለ መሬት ይዘን አትክልት ከውጭ ምናስገባ ጉድ

  • @biredejen6562
    @biredejen6562 Před 8 měsíci

    ወይ በጣም ውድ ነው

  • @halimamohammed9979
    @halimamohammed9979 Před 8 měsíci

    بارك الله على السوعودية

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Před 8 měsíci

    Sineeee yene konjo zare degemo amresheal bambis 2 tum sefere new dess yemel programme nw gn tefashe eko. Lemangnawem 10q 🙏 sweetyyyyy.we love ❤️ u

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Před 8 měsíci +1

    ከማት ያድን ይሁን ከሆነም እህታችን እናድን ይሄማ ለምግብነት ብቻ አደለም ሌላም ታምር ይኖረው ይሆናል እስኪ ለእህታችን ለይላ ኑርሰቦ እንሞክረው 😢😂

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 Před 8 měsíci

    Wowow❤❤❤❤❤❤

  • @user-wy8cf9xs1z
    @user-wy8cf9xs1z Před 8 měsíci

    Ende commentaterochi rega belu enji kez belay mintarigachu wagaw eyenegerechi konew 🤭❤️❤️❤️

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Před 8 měsíci

    ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን እኳን ሰላም መጣሽ የውነት የውነት በለሻን እናም ይቅርታ መጠይቅ ትልቅነት ነው እና ምንም አይጎልብንም በይቅርታ ብንጠያየቅ በተረፈ እናመሰግናለን

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Před 8 měsíci +1

    እግዚኦ እግዚኦ እዴት ይኖራል

  • @Lovetube4644
    @Lovetube4644 Před 8 měsíci

    9:37 is good price.

  • @leratub6791
    @leratub6791 Před 8 měsíci

    በለገረችለይ የጽዳት እቃ በጠም ርከሽ ነው

  • @youtubezinetyoutube5098
    @youtubezinetyoutube5098 Před 8 měsíci +3

    ስታስጠሉ አጉሩ ሰው ሀገሩን እዲጠላ ነው ምታረጉት ስግብግብ ነጋዴውች እንዴት ሞዴስ ስድስት መቶ ምፍራፍሬ ሰባትመቶ ትላላችሁ በላ አመጣችሁብን ቆይ ሰው የት ሄዶ ይኑር

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před měsícem

    6ወር ሆኖታል ከተለቀቀ የልጆች ወተት የውጭ ሀገር ፈልጌ ነበር አለ እናንተ ጋር አይሁት የምፈልገውን አሁንም ይኖር ይሆን በተለይ NAN እሱ ወተት አሪፍ ነው

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 Před 8 měsíci

    OMG, she is soo talkative. She gave me headaches.Ehuuee.

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 Před 8 měsíci +4

    በስመአብ በጣም አዛ ናት ልጅቱ ማነው የሚብራራው ምላሱላ ቆመች እፍፍፍፍፍ ተረጋጊ እየተደማመጥን ጠይቀሽ እራስሽ ትመልሻለሽ ምላሳም🙉🙄

  • @merimders
    @merimders Před 8 měsíci +1

    😢😢😢😢😢ወይ አገራችን

  • @ekarmhussien3901
    @ekarmhussien3901 Před 8 měsíci

    Wayyoo

  • @FafiTubef
    @FafiTubef Před 8 měsíci

    ያርቢይ ምን ጉድ ነው እኔማ እዛው እኔራታለሁ እንጂ እዚክ አልቆይም በቃኝ

  • @zelman202
    @zelman202 Před 8 měsíci

    ዎጋዉ… የሳክሱን ትረካ አስታወሰኝ 😂

  • @HabibaJemal-or6bk
    @HabibaJemal-or6bk Před 8 měsíci +2

    ሳኡድ አረቢያ ማረን
    ኪሎ በአራት ሪያል እዬገዛን በርቱካኑ አፕሉ ኑሮማ ሳኡዲ እንጅ

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 Před 8 měsíci

    Wowwwww ene ezeh dubai minixeqamibet new hulum bexam arif new agerachen magegnetum bexam aref new agere gebeche sira fexere bisera eqaw aleh bexam arif new esti aberetatugn gebiche qurse bet keftalew ye wucii

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 Před 8 měsíci

      በሥማም አረብ ሀገር እና ኢትዩ ምን አገናነው የቱውፉሀ እራሱ ዋጋው በጣም ውድነው ሌላዉ ቢቀር 😮😅😂

  • @habebayasin7487
    @habebayasin7487 Před 8 měsíci +3

    ዛሬ በጣም ቀደም ቀደም አልሽ አላሶራ አልሺዉ አስተካክይ

  • @serkalemdawit
    @serkalemdawit Před 7 dny

    kkke wicii etophiya afer uha ale indet new atklti indezi widi ye mhonew hooo

  • @faituuwaariqu4105
    @faituuwaariqu4105 Před 8 měsíci

    😮😮😮😮😮

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 8 měsíci

    የት ሰፈር ነው?

  • @queenyeshi6050
    @queenyeshi6050 Před 8 měsíci

    ማናው ጠያቂ መነው መላሽ

  • @tsionaberham3325
    @tsionaberham3325 Před 8 měsíci

    እግዚኦኦኦኦ😢😢

  • @LenaLena-yx5sh
    @LenaLena-yx5sh Před 8 měsíci

    የልብስ ማድረቂያ ማሽን አላቸው

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před 8 měsíci +3

    አሪፍ ነው የውጭ እቃ መኖሩ

  • @saraberhe5579
    @saraberhe5579 Před 8 měsíci

    Bambis is very expensive supermarket

  • @uaeuar1326
    @uaeuar1326 Před 8 měsíci

    ምንጉድነው እደትነው የሚኖረው

  • @user-uw8ek9ru5g
    @user-uw8ek9ru5g Před 8 měsíci +3

    ያሳዝናል ያገሪ ህዝብ

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 Před 8 měsíci +1

    እኔስ ከዊጋው ይልቅ አችነሽ ያስደነቅሽኝ. ምናል እረጋብትይ ሆ በቀጣይ አስታክሌ ምኑኑም አልገባንኮ እንደ. ሀገራች ኑሮ አትሩጭ 😂😢

  • @rhulanebanele5801
    @rhulanebanele5801 Před 8 měsíci

    6 Appel 700 bir madanet naw ende wuy ethiopa

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před 8 měsíci +2

    ውይ ኔ እዴት ይኖራል

  • @warababeser1
    @warababeser1 Před 3 měsíci

    Aye Ethiopia, people are paying more than Europe price's.
    I can't imagine people paying that much for the items.

  • @Fatmaabdallah-pn2zz
    @Fatmaabdallah-pn2zz Před 8 měsíci

    ኦሞው ግን 5ሪያል የምገዛው የወረደ ምርት ነው

  • @user-bm7bb4pw1b
    @user-bm7bb4pw1b Před 5 měsíci

    Ethiopia people food’enji’kawaya’mashen’min’yergale

  • @hutadawed2
    @hutadawed2 Před 8 měsíci +1

    ላለው ቀላል ነው

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 Před 7 měsíci

    ጠያቂዋ ግን በፈጣሪ ለባልሺ ጥናት ይስጠው ማወራት እጂ ማዳመጥ አትቺይም ጠያቂም መላሺም እራስሺ ሆ አስተካክይ አዳማጪ መሆን ጥሩ ነው

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 8 měsíci +3

    እረ ምን ጉድ ነው በጣም ውድ ነው ሰው እንደት ይኖራል

    • @abaygirma3009
      @abaygirma3009 Před 8 měsíci

      Enesi yee geremegni esu adeli gebete ene lemedale weyi

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 Před 8 měsíci

    Azuro ledefagni neberi hoooo weyene ene yemi gebami aye meselegnimi

  • @meseretgurmesa4678
    @meseretgurmesa4678 Před 8 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @Hayat-ff3uv
    @Hayat-ff3uv Před měsícem

    Ere hagerachin wallahi batami dasilali

  • @zahraaalz6790
    @zahraaalz6790 Před 8 měsíci

    😢😢😢😢😢😢

  • @Mahlet-b1w
    @Mahlet-b1w Před 8 měsíci

    Esu new schach or anchi er ydebral

  • @rosaabanega1572
    @rosaabanega1572 Před 8 měsíci +1

    Woyo😢😢

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Před 8 měsíci +1

    ወይ ጉድ እውጭ ያለነው እድህ የፈራን እዛው ያሉት እደት እየኖሩ ነው

    • @mesku4066
      @mesku4066 Před 8 měsíci

      እትፍሩ. እየኖርን ነው ከኖሮ በላይ ሚያስፈራው. ቤት ክራይ ነው. በሠላም ላገራቹ ያብቃቹ. እትፍሩ. ይኖራል

  • @umualeyatube862
    @umualeyatube862 Před 8 měsíci +1

    ጋጤኛዋው ምን አለ እሱ እስኪናገር ብትረጋጋ ታናድዳለች

  • @user-md6jk9bw1c
    @user-md6jk9bw1c Před 7 měsíci

    😢😢😢

  • @youtubezinetyoutube5098
    @youtubezinetyoutube5098 Před 8 měsíci +1

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የሰው ያለህ ምን ማለት ነው በመቶ ቤት መሸጥ አንድ ቀን አድሮ እሚጣል ምግብ ወይኔ አገሬ ሰላጣ መብላት ስጋ መብላት ሆነ አረ ዝም አትበሉ😢 አድማ አድርጉ ባለመግዛት

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 Před 8 měsíci +3

    ጠያቂ አንቺነሽ ወይስ እሱ 😄😄

    • @biredejen6562
      @biredejen6562 Před 8 měsíci +1

      የእኔም ጥያቄ ምንም አልሰማም አለኝ

    • @tg19766
      @tg19766 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂

  • @Fatmaabdallah-pn2zz
    @Fatmaabdallah-pn2zz Před 8 měsíci

    እንደወጣሁ መቅረቴ ነው ይህን እየሰማሁ እንዴት ልግባ

    • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
      @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Před 8 měsíci

      ኧረ ምን በወጣን ከጉሊት እንገዛለን እማ ከዛ ሲቀጥል በየጓሯችን ሠላጣ መትከል ነው ብርቱካንም ያገራችንን መግዛት የሚጥመውም የኢትዮጵያ ነው

    • @yjhunnigussi478
      @yjhunnigussi478 Před 6 měsíci

      Tank.yuo

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 Před 8 měsíci

    እሱ እሷን ቢጠይቅ ይሻል ነበር አታዳምጥም በቃ ተጠቃሚ ነኝ ለማለት ታወራለች ለሌላ ጊዜ አዳማጭ ለመሆን ሞክሪ😊😊

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y Před 8 měsíci +4

    ወይን ስት አለች የሰማችሁ

    • @sanirayatube4279
      @sanirayatube4279 Před 8 měsíci +1

      አንድሺ ሰልሳ ሁለት ብር🤔🤔

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Před 8 měsíci +3

    በቃ በመዳም ቤት ቀረሁዋታ ማርያምን ያሳዝናል

    • @yashidata7934
      @yashidata7934 Před 8 měsíci +3

      አንቀርም የሚኖርዉ እግዛብሔር ነዉ እኛ ነን የምንጨነቀዉ እነሱ እየኖርዉ ነዉ እህት አለም

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 Před 8 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂 እረ አትቀሬም ውድ ይሂ ሱፐር ማርኬት የዳስቡራ ቦታ ነው እኛም መተን እየኑርን ነው የምን ሱፐር ማርኬት ነው እሱው በሀረብ ሀገር ቀረ እዚህ

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 Před 8 měsíci

      ከሱውቅ እንገዛለን ብቻ ጤና ይስጠን ውዴ ነይ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 8 měsíci

      @@fauziajamal4524 እውነትሽን ነው እህት

  • @meriyegatalej2326
    @meriyegatalej2326 Před 8 měsíci

    ወይኔ ጉዴ እዬን እያየው ኢትዮ እንዴት ለመግባት አስባለው ባሌን አምጥቼው እዚው ብኖር ይሻለኛል😢😢😢

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 Před 8 měsíci

    Rikashnaw yilal ende chuda

  • @adistadege4772
    @adistadege4772 Před 8 měsíci +1

    ሳይበላ ቢቀርስ ምነው😢

  • @user-bm7bb4pw1b
    @user-bm7bb4pw1b Před 6 měsíci

    Modes’for younger girls’690’wow it’s too expensive that not fire 😭

  • @halima681
    @halima681 Před 8 měsíci +1

    ባይበላስ ቢቀርር😅😅😅😅

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 Před 8 měsíci

    እቃዉ ሁሉም በጣም ዉድ ነዉ ጣራ የነካ ነዉ ዱባይም ከዉጭ ነዉ የሚያስመጡት ዋጋዉ ግን በጣም ቅናሽ ነዉ ሀገራችን ላይ ግን ጣራ የነካ ነዉ ዱባይ 10ድራም የሚገዛ በሺ ቤት ይጠራል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡልቦና ይስጣቹ ግማሽ ካተረፋቹ አይበቃ ፈጣሪን አትፈሩም 🙄🙄🙄🙄

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 8 měsíci

    የሚገዛ አለወይ ነው ጥያቄውን ምነው ሽዋ ባይበላ ይቅር 😂😂😂 ዲስካውት ወርዶ 5 መቶ 9 መቶ የሆነ ባይቀንስ ስት ሊሆን ነው

  • @rahilhana4756
    @rahilhana4756 Před 8 měsíci +1

    ምን ያቅለበልቡሻል በስመአብ

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Před 8 měsíci

    900ያለው ሻይ ሲፈላ ከፉስፉስ ጎን የሚቀርበው አይደል ዋጋው ኡኡኡኡኡኡ

  • @tagessedabero4035
    @tagessedabero4035 Před 8 měsíci

    This supermarket be caming to billionaire over night 😮😮😮😮😮😮😮

  • @absiol3588
    @absiol3588 Před 8 měsíci +1

    Everything is from China except the cheese.

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 8 měsíci

    መኖሩ. ጥሩ. ነው. 😂😂አይቸው. ጎብኝቸው. እወጣለሁ

    • @user-tl9od9qj2z
      @user-tl9od9qj2z Před 8 měsíci

      😂😂😂ባንገዛው እንኳ በአይናችን ጎብኝተን እንወጣለን

  • @ZebibaZabibasaeed08-vl2bj
    @ZebibaZabibasaeed08-vl2bj Před 8 měsíci

    አብል 700 ኡኡኡኡኡኡ😮

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 8 měsíci +4

    ወይ ጉድ እመብቴ ያሳዝናል እረ ሰዉ ግን እንዴት ይኖራል

  • @tgay5642
    @tgay5642 Před 8 měsíci +2

    እእእእእእኦኦ አሏሁ አክባር ብር ቅጠል ሁኗል

  • @melakudulla3927
    @melakudulla3927 Před 8 měsíci +1

    ጋዜጠኛዋ ሆይ ምን ያፈጥንሻል እስኪ እሱም ያውራ 🤧

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    አወራረሽ ያደክማል እህ እረፍት አሠጭም ጠያቅም አንቺው መላሽም አንቺው ሆንሽ ብታሥተካክይ ጥሩ ነው

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před 8 měsíci

    አይ እኛ እዚህ በብር ሂሳብ እየገዛን ኢትዮጵያ በሺ ብር ችዝ መግዛት ይከብዳል።በጣም ለአገር ቤት እዚሁ አምሮታችንን ጨርሰን እንመጣለን ሞዛሬላውን አስወደዳችውት በጣም

  • @aliyachannel
    @aliyachannel Před 8 měsíci +2

    ከውጪ ነወ አላለም 😂😂😂 ውሀም ከውጪ ነወ ምናመጣው በሉ😂😂😂 5. ብር ነወ ጅዳ አላሀም ዱሪላ😂

    • @ethohabshewit6048
      @ethohabshewit6048 Před 8 měsíci +1

      135ብር ማለት ነው እኮበኢቶያ እኛ ስለማንመንዝር ነው እንጅ

    • @nasrzannasrzan5113
      @nasrzannasrzan5113 Před 8 měsíci

      3 ሪያል ነው ከስ😅😅

    • @aliyachannel
      @aliyachannel Před 8 měsíci

      @@ethohabshewit6048 እር ውድ ነወ ኢቲዮ ያለ ህዝብ አለ ማበዱ ለነገሩ የሀፕታም ምግብ ነወ ይላሉ ኪኪ

  • @SalamSalam-hg5pw
    @SalamSalam-hg5pw Před 8 měsíci

    ኡኡኡኡ😢😢😢😢😢

  • @fatumurad2805
    @fatumurad2805 Před 8 měsíci

    Aref nw

  • @user-fozeya
    @user-fozeya Před 3 měsíci

    ወርቅ ነው እንዴ ግን 😂አኡዙቢሏህ ምን ጉድ ነው🤔🙄

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Před 8 měsíci +1

    ማሻ አላህ ዋናው የውጭ እቃ ሀገራችን መኖሩ ደስ ይላል የቻለይገዛል

  • @luigicampagnoli7129
    @luigicampagnoli7129 Před 8 měsíci

    K euro dollaro gara endde Europa and new demozacciu Sint new bettam ulum wud new hai hai ingera fitfit iscialal
    😢 Gigi ghimbi wollega Roma Italy 🏳️‍🌈☮️🎉 Ye Etiopia BIRR Ye duro Ye Italia lire hone Ye africa andnett dollar iasfeligall

  • @aldaam8678
    @aldaam8678 Před 8 měsíci

    🤔😭😭😭😭😭😭😭

  • @Rabe152
    @Rabe152 Před 8 měsíci +1

    ጉድበልዎሎ

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 Před 8 měsíci

    ሙርተላ አሳማ ነው ያለው ሚበላ አለ😮

  • @Feda-gz3us
    @Feda-gz3us Před 8 měsíci

    😂😂😂😂😂😮😮😮😮😏😏😏😏