ሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 07. 2024
  • 00:00 Intro
    00:35 Mati Perfume 0918951064
    15:25 ARK Perfume 0912424409 / 0920244028
    ሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia ‪@NurobeSheger‬
    To get the perfumes on Amazon
    Yves Saint Laurent Libre amzn.to/4e30pfk (Amanzon)
    Giorgio Armani Si amzn.to/3X5qKDB (Amanzon)
    Paco Rabanne Invictus amzn.to/4bFfDFS (Amanzon)
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • Zábava

Komentáře • 39

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Před 3 měsíci +1

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሽቶ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ Mati Perfume 0918951064 (22 ትጋት ህንፃ)
    ☎ ARK Perfume 0912424409 / 0920244028 (ቦሌ ማፊ ሞል ጎን)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @user-wn2bd9mb2p
    @user-wn2bd9mb2p Před 2 měsíci +6

    አይኔ እያየ 25000ሽ አልገዛም ትለብሰው የሌላት ትኮናነበው አማራት አለ ያገሬ ሰው እየተሣሠብንጅ ወገን😂

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Před měsícem +2

    ሸቶ,በጣም,ዉድ,ነዉ

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n Před 2 měsíci +5

    ለአድት ሸቱ 23ሸ እምታዋጡት ምን ያሀል ብትገሙነው ጉድ አገራችን ለምን ጥቅር ብሎአይሸርም 23ሽአላለም🙄🙄🙄

  • @hiwe569
    @hiwe569 Před 2 měsíci +1

    ላ ቪ ቤል እና ሲ .❤ በፈጣሪ የሚገርሙ ሽቶ ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ የነጋዴ ችግር የሚከራዩት የንግድ ቦታ በጣም ውድ ነው የፎቅ ባለሀብቶች ክራዩን ቢያስተካክሉላቸው ኢትዮጵያ ላይ እንዲ አይወደድም ነበር

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Před 2 měsíci +5

    አገራችን ይኼን የማያስፈልግ ዕቃ እየሰበሰበች መድኃኒትና ማዳበሪያ መግዣ ታጣለች

  • @rozalema9552
    @rozalema9552 Před 3 měsíci +2

    Please melat perfume hideshi assaying🙏

  • @mikiyaskassu
    @mikiyaskassu Před 2 měsíci

    Kidestea❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před 2 měsíci

    ሰለ ባራሰ ዎጋ ጠይቂልን

  • @hiwe569
    @hiwe569 Před 2 měsíci +1

    በርታ ወንድም si❤ my ልጅቷ በመሀል ቡና አታሸችም እንዴ በምን ትለያችዋለሽ

  • @hawidejene6792
    @hawidejene6792 Před 3 měsíci +1

    Mensur jemal problem is not mine

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Před 2 měsíci

    hugo boss is my favrorate !!! የሱማሌ ሽቶ ሰብስባቹ የሚገዛው ያበደ መሆን አለበት

  • @zeydan57
    @zeydan57 Před 2 měsíci

    TOM FORD
    Tobacco Vanille Eau de Parfum Fragrance alachu

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Před měsícem +1

    ሸቶ ,ሁለት,ሺ,,በቂ,,ነዉ

  • @atti13
    @atti13 Před 2 měsíci +3

    እየቀለዱ ነው በሉኝ 🤔🤔🤔🙄🙄🙄

  • @weyneamanual821
    @weyneamanual821 Před 2 měsíci

    Ya shtowocun sem lek Aleterahawem

  • @siblebine7503
    @siblebine7503 Před 2 měsíci +1

    ሚገዛ አለ

  • @getayalewyehune9247
    @getayalewyehune9247 Před 3 měsíci +1

    Woye nechoch enesu mech wode yekebuna

  • @zeydan57
    @zeydan57 Před 2 měsíci +1

    Tom Ford perfume is the best 2 samente yekoyal

    • @mtolla5767
      @mtolla5767 Před měsícem

      I think the market is different.. Tom Ford Orchid is the best and Sauvage by Dior is amazing too

  • @asterbirhanu3814
    @asterbirhanu3814 Před 3 měsíci

    Oh have One of those expensive preferences I have to sell in Ethiopia iam rich I thank😂😂😂😂😂

  • @user-xj1wy8po9y
    @user-xj1wy8po9y Před 2 měsíci +1

    23ሺ ቆንጆ ነው 😁🤣

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před 2 měsíci +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የፈለገው ቢሆን ሽቶ አልገዛም ሁሉም የውሸት ነው ብታጭበረብሩ ህግ የከም ማን ይጠይቃቹሃል። ውሃ እንኩዋብ ሃይላንዱ ተሞልቶ የሚጭበረበርበት አገር እኮ ነው እንኩዋብ ሽቶ። ላሊበላ የሚባል ሽቶ ታዋቄ ሽቶ አምራች አምርቶአል እሱን አስተዋውቁ ይልቅ

  • @user-xk6di1tp2v
    @user-xk6di1tp2v Před 2 měsíci

    አናት NOW EADU PARFUM ሺቶ አለሺ

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 Před 3 měsíci +5

    ወይጉ ህዝቤ ዳቦ ለመብላት ተቸግሯል ሽቶ 25,000 ብር😂😂😂

    • @user-ot8jg3hs6b
      @user-ot8jg3hs6b Před 2 měsíci +1

      ክክክክክ የ 65.000 ያለውን አላየሽውም ያለው ማማሩ ያለው መደበሩ ሲባል አልስማሽም 😅😅😅😅

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 Před měsícem

      hulum sewu eko ande ayedelem

  • @fatimamuham
    @fatimamuham Před 2 měsíci +2

    ግን የሚገዛችሁ አለ 😅😅😅😅😅😅

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 Před 2 měsíci

    እኔ የመዳምን እየተቀባሁ ነው 😅😅😅😅ከቤት ስት ወጣልኝ

  • @SabinaMak
    @SabinaMak Před 12 dny

    65 nw yesemawut joroye nw 😂😂😂

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 2 měsíci +1

    ረከቦች አቅርብልን

  • @zeharaakil9643
    @zeharaakil9643 Před 3 měsíci +4

    ይብላኝ ለምትጠቀሙት እኔስ ሽቶዌም ሜካፔም ውሀና ሣሙና ነው አዳሜ ሽቶሽን ሠብሥበሽ ግቢ የሽቶ ሡሥ ያለብሽ

    • @atti13
      @atti13 Před 2 měsíci

      እኔም 😏😏😏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 měsíci

    ኪኪኪኪኪኪ ስሙን በደንብ ይዛችሁታል መቼ ኦርጂናል ሆንና ሲጀመር እንኳን ኢትዬ ሌባባባባባባ አገር ውጭም እያታለሉ ንው ደሞ ኢትዬ ኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @user-tm6oh3jq6b
    @user-tm6oh3jq6b Před 2 měsíci +1

    እረ በማሚ ሞት😂😂😂😂ቀልዳችሁ አይጠገብም 23500😅😅😅እሚገዛችሁ አለ ግን