የኮምፎርት ብርድልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Comfort Blanket Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 07. 2024
  • 00:00 Intro
    00:43 A3.SKY ኮምፎርት 0930222233 / 0913994581
    11:12 አብዱ ኮምፎርት 0943070943 / 0912132879
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    የኮምፎርት ብርድልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Comfort Blanket Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • Zábava

Komentáře • 166

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Před rokem +10

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኮምፎርት መሸጫ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ A.3SKY ኮምፎርት 0930222233 / 0913994581 (ቡልቡላ 93 ማዞሪያ)
    ☎ አብዱ ኮምፎርት 0943070943 / 0912132879 (መገናኛ ሾላ ገበያ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

    • @leylaali488
      @leylaali488 Před rokem +1

      ውዴ የቲቪና የፍረጅ ዋጋ ጠይቂልን

    • @afomiya348
      @afomiya348 Před rokem

      እማ እስኪ የፍራሽ ዋጋ ጠይቂልን

  • @user-kl8zk4fn1o
    @user-kl8zk4fn1o Před rokem +14

    ነብሰ ይማር ኢትዮጵያ 😢😢😢

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 Před rokem +3

      20 ሺ እና 16 ያለችውን ከገበያ 100 ድርሀም ነው የገዛውት እንዳለችው ትልቅ ነው ግን እነሱ ጅምላ ነው ሚያስገቡ መንግስት ካንድ ኮንፈርት 5000 ቢቀርጥባቸው 100 ድርሀም በብላክ 3000 ይባል እንደው ካንድ ኮንፈርት 2000 ትርፍ አይበቃቸውም ግፋቸው

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

      ​@@sisaysasa3204ትክክል ሌቦች ናቸው

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před rokem

      አረ ግፍ ነው የ150 ድረሀም ኮምፈርት 14 ሺ

  • @gezusudan6827
    @gezusudan6827 Před rokem +4

    Thanks Saronye
    የወርቅ ጉዳይ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před rokem

    አመሰግናለሁ 👍👍🌷🌷🌷❤❤

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Před rokem +47

    በጣምእምወድሽ ሳርየ 1ኛነሽ የጥርስ፡ህክምና፡ሲሪልንእሲ፡❤❤❤

  • @firdosyoutube3195
    @firdosyoutube3195 Před rokem +3

    እኳን ደና መጣሽ ሳሮኒዬ ጎበዝ በርቺ❤❤

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Před rokem

    እናመሰግናለን ማር❤

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Před rokem

    ጥሩ ስራ ነው በርቺ

  • @haliamha8374
    @haliamha8374 Před rokem

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው

  • @senayittegbaru4377
    @senayittegbaru4377 Před rokem

    thank you ❤

  • @belayche4050
    @belayche4050 Před rokem

    Thank you 💖

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před rokem +2

    ብሩክ ነሽ ❤

  • @wahamobile6716
    @wahamobile6716 Před rokem

    ሽኩረን ዉዴ

  • @salamnati4677
    @salamnati4677 Před rokem

    ዋውውውውው በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Před rokem +18

    19ሺ ብርድልብስ😢😢 ወየው ሃገሬ እዚሁ ልሙት ሆ

    • @arabia1239
      @arabia1239 Před rokem

      ይገርማል እኮንሰደትሓን

    • @user-rv6en8gq5s
      @user-rv6en8gq5s Před rokem

      ምን 19🤣🤣🤣🤣🤣20shi iyalu😢😢😢

  • @yodittube11
    @yodittube11 Před rokem +3

    በጣም ጥሩ ነው እኔስ ከሳዑዲአራቢያ 8 ኪሎ የሆኑትን ነፈሬን የሆኑትን ኮንፎርቶኝ 8 ቱን በ 980 ሪያል ገዝቼ ልኪያለሁ

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před rokem +3

    ጎበዝ ሳሮንዬ ❤❤

  • @kalkedanethio8743
    @kalkedanethio8743 Před rokem

    Sasibaw nbr yene wid Enamasagenalen❤❤❤❤❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    ❤❤❤❤❤ጎበዝ

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 Před rokem +4

    ሰው የሚበላው አቷል እንኳን ሊገዛ😢 አይ ኢትዮጵያ የራሷን ምረት ትታ የሰው ምርት 😊

  • @Selam-bb7xs
    @Selam-bb7xs Před rokem +3

    በጣም ውድ ነው

  • @edentilahun2408
    @edentilahun2408 Před rokem +10

    ለምንድነው ሁሌ ቦሌ መስመር ብቻ ሌላ ቦታ ያለውን ገብያ ብታሳይን ቦሌ መስመር ውድ ነው

    • @Nohi2
      @Nohi2 Před rokem +2

      እያሰተዋወቀች እኮ ነው ሀበታም በብታም ሰፈር ብቻ ነው 😂ሆ አረ ለድሀም የሚሆን ቦታ ሄዱ

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před rokem +1

    እህታችን እናመሰግናለን።ግን ኮቨርቱ ውድ ናቸው ።

  • @thtnaayalew7126
    @thtnaayalew7126 Před rokem +1

    Yemadam kimemoch kezi yizachu hidu betam wud new eza ho

  • @Bettyyabatwalege-zg5bg

    ጎበዝ ከዚይ ይዘን እንግባ

  • @addisahemd2795
    @addisahemd2795 Před rokem

    እኔስ በደና ጊዜ ገዝቻለው የቀረጡን ነገር ግን አላህ ይጠብቀኝ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Před rokem +27

    አይ ኢትዮጵያ የከሸፈ ትውልድ እኮ ነው ያለው የሀገሩን ምርት የማይረባ ነው እያለ የውጭ ሀገርን ምርት እንድንገዛ ያበረታታል ደንቆሮ ።

  • @mulu305
    @mulu305 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን❤

    • @tizitabusiness6
      @tizitabusiness6 Před rokem +1

      ሙሉዬ አለሽ❤😢

    • @mulu305
      @mulu305 Před rokem

      እህት ትዚዬዬዬ እንዴት ነሽ

  • @user-pt3je5di9n
    @user-pt3je5di9n Před rokem +1

    ሳሪዬ እናመሰግናለን ግን ምነዉ ሁሌ አዲስ አበባ ብቻ እስኪ ሰወድሽ ባህር ዳር ጎራ በይና የዳቦ መጋገሪያ ኦቭንና የብርድ ልብስ ዋጋ አሳይን 😢❤

  • @user-hm5kz2yr1x
    @user-hm5kz2yr1x Před rokem

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ውድ ውካንመጣሽልኝ❤

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Před rokem +1

    ተባረኪ እያሰብኩት የነበረ ነው ያቀረብሸልን

  • @user-nl1mq1sx1d
    @user-nl1mq1sx1d Před rokem

    Please የባንቡዋ እቃዎች ዋጋ ብትዘግቢልን 🙏

  • @BeroBpower-qp6xs
    @BeroBpower-qp6xs Před rokem

    በጣም አናምስኝለን ሰልጥረስ ሕክምና sirln

  • @tesfahunbeshah36
    @tesfahunbeshah36 Před rokem +3

    You always introduce luxury stuff while people have no food to eat.

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z Před rokem

    ስልክ ከስት ጀመሮ እንዳለ አሳይሽ እናመሠግናለን

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 Před rokem +1

    Silk bedcomfort just 20.000 birr or euro ,ere lehzebu joro ezenulet .did you know how much it cost silk

  • @bipbip941
    @bipbip941 Před rokem

    ❤❤❤

  • @enat9497
    @enat9497 Před rokem +2

    ሁለተኞቹ ኑሮን ያማከለነው

  • @meskaram9542
    @meskaram9542 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Před rokem +7

    የጥልፍ ትምህርት እና የስፌት ትምህርት ቤት አሳይን ዋጋ

  • @biln8843
    @biln8843 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @seadayesuf5771
    @seadayesuf5771 Před rokem

    ሆ ሀያሽአላለይም

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před rokem +1

    Yegabi ena ye buluko waga atasayinim??? Nechochunnn lemehone kemetare abeshaaa net ayshalem???

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b Před rokem

    ሳሮን እናከብርሻለን ግን የፀጉርሽን ከለር ለምን ቀየርሽ ምን ተጠቀምሽ ተጎዳሽጂ እባክሽ ወደ ቦታው መልሺው አክባሪሽ ነኝ ከሳውዲ

  • @user-ql4gs5px2s
    @user-ql4gs5px2s Před 6 měsíci

    ስልክ አስቀምጭ

  • @mulu305
    @mulu305 Před rokem +3

    ውድ እህታችን የቤት እቃ ዋጋ ስንት ነው ሹላ ገበያ ጠይቂልን ሙሉ የቤት እቃ ❤❤❤❤❤

  • @nemiaali1226
    @nemiaali1226 Před rokem

    Plz Cosemotics

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable3597 Před rokem

    lek new yesmawit weyes 20 shi birr alechi lijtwa

  • @lubabasaid3007
    @lubabasaid3007 Před rokem

    እደ ውድ ነው እና መሠግናል ዱባይ ነኝ እዚህ እገዛለሁ🙉

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Před rokem +3

    እባክሽ እህቴ ዝቅተኛ ዋጋ ያላቸውን መኪና ይዘሽ ቅረቢልኝ በእናትሽ ????

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 Před rokem

    የወለል ምንጣፎችንም ጠይቂልን ፕሊስ 🙏

  • @retatube2034
    @retatube2034 Před rokem +9

    20,000😂😂800 ሪያል ማለት ነው በሉ ይዛችሁ ግቡ

    • @yeshbelayal1126
      @yeshbelayal1126 Před 11 měsíci

      በጣም ውድ ነው 😢😢😢😢😢

  • @Rahamet-o8i
    @Rahamet-o8i Před rokem

    Ayderq sifaleg ene ke madarqu mn alegn ke bir enjii

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 Před rokem

    Kitchen sakier gabyae be progirameshe akiribline

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před rokem +6

    እኔ መነገድ እፈልጋለሁ ጌታ ከፈቀደ

  • @user-pe4wr8zz1h
    @user-pe4wr8zz1h Před rokem

    ውይይይ ውድነት አር ቀነሥ አድርጉ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před rokem +1

    በነገራችን ላይ ዋጋዉ በዝህ ሲመነዘር ያዉ ነው አንድ ቆንጆ ብርድ ልብስ 160_250 ሪያል አለ ሴትዮየ እንደዛ ነው የገዛቸዉ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ሲመነዘር በጣም ብዙ ነው

  • @rahelrahel7194
    @rahelrahel7194 Před rokem

    Yene mar pls Adama hijina ye comfort wagay Asayin❤

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Před rokem +2

    አረ ወርቅ ስንት ገባ በናትሽ አመት ሆነሽ መሠለኝ ከሠራሽበት እስኪ update ስጭን

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Před rokem +4

    ዋጋው በጣም ውድነው የእጅ ስራ ሰርተን እንለብሳለን ሆ😂

  • @Business_opportunity_
    @Business_opportunity_ Před rokem +5

    👏👏👏👏 pls የብሎከት ማሽን ዋጋ ብታስተዋዊቅን ደስ ይለኛል🙏

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo Před rokem +1

      ትንሿ75ሺ ብር ትልቁ 250ሺ ማምረቻው ማሽን

    • @Business_opportunity_
      @Business_opportunity_ Před rokem

      @@Arabana-kobo ባለ75ሺ ብር ተመችቶኛል ነገር ግን ማሽኑን የማገኝበት ቦታ 🖐🤲

    • @melitube7785
      @melitube7785 Před rokem

      ​@@Business_opportunity_ግን ያዋጣል ሰርቶ የሚያዉቅ ካለ please

    • @melitube7785
      @melitube7785 Před rokem

      ​@@Arabana-koboግን ያዋጣል ሰርቶ የሚያቅ ይንገረኝ

    • @Business_opportunity_
      @Business_opportunity_ Před rokem

      @@melitube7785 ይመስለኛል ሰርቼው አላውቅም ልሰራው ነው

  • @Rabia_Bahru
    @Rabia_Bahru Před rokem

    Milano bedding set Uae yalachu Ezaw gzu website lay tagegnalachu 50% yakl Ykensal

  • @user-zr1xj5jj1i
    @user-zr1xj5jj1i Před rokem +2

    የሁለተኛው ሀሪፍ ነው የፊተኛው እኮ😂

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 Před rokem +2

    ምነው ባክሽ ዱባይ ዋጋውን እናቃለን ማትረፍ እንዲህ ነው ነው እንዴ አንገዛም

  • @user-xr1hn6tf1q
    @user-xr1hn6tf1q Před rokem

    ወደ ነው

  • @dontworry4430
    @dontworry4430 Před rokem +3

    ከ አንድ አልጋልብስ ከ አስርሺ ብር በላይ ማትረፍ በጣም ነውር ነው

  • @kayeriyahabesisa
    @kayeriyahabesisa Před rokem +1

    አረ ኡኡ 20ሺ አረ ሀገሬ ወዴት እየሄደች ነው

  • @zuriyaguraga3718
    @zuriyaguraga3718 Před rokem

    ፉሪጅ የልብሽ ማሺን አቅረቢልን እህት

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Před rokem +1

    ጉድ በል ጎደሬ😳😳😳

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v Před rokem +2

    ኦኦ ዋጋዉ ድባይ 300 ድርሀም ገዝቸ አልክም እኔ አትግዙ ሀገራችን እንገዛለን እያልኩ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Před rokem

    1ኛ

  • @alemituzewdu9955
    @alemituzewdu9955 Před rokem

    King size አለ ወይ?

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před rokem

    የኪራዩን ነው እማ

  • @tgay5642
    @tgay5642 Před rokem

    የኮፎርት ልብስ ክስ አለወይ በይጃችን ምናጥበዉ

  • @christiantesfaye6706
    @christiantesfaye6706 Před 8 měsíci

    Wey defret comfort 20k yemigerem eko new aye Ethiopia

  • @user-ee6fh6se9s
    @user-ee6fh6se9s Před 11 měsíci

    Ayizoshi hagere 😢

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Před rokem

    20 shibir 😮😮😮

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i Před rokem +1

    ከነሐልጋው ነው

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 Před 10 měsíci

    ከውጭ ከዝተህ ገመግባት ኢትዮ መግዛት ይሻላል😊

  • @MuiuSalem111tube
    @MuiuSalem111tube Před 11 měsíci

    😮😢😢😢😢🤔🤔

  • @hewot4076
    @hewot4076 Před rokem +3

    ዲስካውንት ሲወርድ እኮሆ ድባይ ኮሆንፈርት እስክ 150 እስክ 180ድራም እኮሆ ነው የእናንተ ዋጋ ክእጥፍም እጥፍ አረ ወዮ😊

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Před rokem

    ምንጣፍ እሳይን የፕላስቲኩንም

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před rokem +1

    የሀገራችን የገበያ ሁኔታ ግን 😢ጌታ ይወቀው።ክዝርፋ አይተናነስም

  • @mahilove1682
    @mahilove1682 Před rokem +1

    20ሺ😮😮

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 Před rokem +8

    እህቴ የዛሬ አስር አመት 100 ካሬ ሜትር ቤት በ20,000 ብር ገዝታለች የዛሬ አልጋ ልብስ ማለት ነው😂

    • @asteradise2467
      @asteradise2467 Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @lidyalidya9783
      @lidyalidya9783 Před rokem

      Bedro berian arese belesh new 😂😂😂

    • @JainobKsa
      @JainobKsa Před rokem

      አረ በ5ሺ የገዛ አቃለሁወላሂ

    • @JainobKsa
      @JainobKsa Před rokem

      ከከተማው ወጣያለቦታ😎😎

    • @JainobKsa
      @JainobKsa Před rokem

      በፊልተርካሜራ እያነሱ የሚያሳዪችሁንልብስሁላ አይታችሁ አትሸወዱ በአካልሲያዩት አያምርም እኔ ጠልቤ እቤትሲመጣ የኔአደለም መልስብየው አረያንቺነው አለኝ ሳየው የጠለብቁት ድምቅያለከረል ሲመጣቦዘኔ😃😃 ከዛ የኔውነው አልኩት 😂😂😂

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem +2

    😁😁😁😁😁😁😁😁20ሺ ነጋዴዎች ትንሺ እግዚአብሔር አትፈሩም

  • @asmanasir2948
    @asmanasir2948 Před rokem

    አረ ውጭ ያላቹ ያልጋ ልብስ ከዚ ውሰዱ 15 ሺ ያለችው 200 ርያል ነው የገዛውት አቤት ሀገሬ ምን ሀነች

  • @Geez__
    @Geez__ Před rokem

    እኔ እኮ ሚገርመኝ በቃ አንዱ አጣሞ እንግሊዘኛውን ይለውና በቃ ሁሉ በዛው ይነዳል እንዴ? "ኮምፎርት " አይባልም " ኮምፈርተር " ሁለቱ የተለዪ ቃል ናቸው አረ ሰዎች ተው

  • @antanamohammed2752
    @antanamohammed2752 Před rokem +1

    እኔደግሞ ንቅሳት ማጥፊያ እስከ ዋጋዉ ፕሊስ
    እንዳለ አቃለሁ አዲስ አበባ ግን ዋጋ ጥሩ
    ከሆነ በአገሬ ዶክተር ፈልጌነዉ

    • @user-cm5gv9yn2p
      @user-cm5gv9yn2p Před rokem

      ስላምሽ ይብዛ እረ ውዴ እኔም አትርሽኝ ውዴ እኔም ንቅሳት ማጥፋት እፈልጋለሁ ????

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Před rokem +4

    19/ ሺ ሰት አመት እደሚገለግልም ንገሪን ወይይይ ጉድ

    • @user-qv1hh5xo6n
      @user-qv1hh5xo6n Před rokem

      😂😂😂

    • @zenatberihun9324
      @zenatberihun9324 Před rokem

      ሳቂ ምናለብሺ ሰርፖራይ ልታርገናዉ በ3/ ሺ ብየ በ19/ ፖራላይ ሊርጉን ሆሆ

  • @lina3748
    @lina3748 Před rokem

    20,ሺ👀

  • @hidertaleb9750
    @hidertaleb9750 Před rokem

    👌💯👌💯🎉💯👌💯🥰💯👌💯👌💯👌💯🥰💯🥰💯👌🥰💯🥰🥰💯💯

  • @EkuFano
    @EkuFano Před rokem +1

    በዱባይ 700ድርሀም ማለትነው እኮ 2ይገዛል😹ገፋፊዎች

  • @konjokonjo9806
    @konjokonjo9806 Před rokem +1

    20ሺ ከነአልጋዎ ነው ሆ 😂😂😂😂😂

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem +1

    20ሺ 🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Před rokem

    150 drim አልጋ ልብስ 20000 እረ ግፍ ነው

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Před 11 měsíci

    ሰው የሚበላው አቶ ማን ሊገዛሸ ።

  • @heesan5522
    @heesan5522 Před 11 měsíci

    😂እመይወዳ አደለምለካ ብርድልብስ ላኪልኝ ያለችው ሆይይይ ቁምነገርጠለባትላይ እራሱ 100ብር

  • @heesan5522
    @heesan5522 Před 11 měsíci

    😂😂ትን ሊለኝነበር ክክክክ20ሺ ብር አላለችም ሳኡዲላይ የ300ብርድልብስ