ቤት ገዥዎችን እያስደነገጠ ያለዉ አዲሱ የስም ማዞሪያ ወጪ....?! የሒሳቡ አሰራር በምሳሌ !! Addis Ababa House Information
Vložit
- čas přidán 20. 09. 2023
- ቤት ገዥዎችን እያስደነገጠ ያለዉ አዲሱ የስም ማዞሪያ ወጪ....?! የሒሳቡ አሰራር በምሳሌ !! Addis Ababa House Information ቪዛ ቀላል ሊሆን ነው !! አዲስ አበባ የሚፈርሱ ሰፈሮች !! ዘይት ስትገዙ ተጠንቀቁ !! Addis Ababa House Information የብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ ለእኛ ህይወት ምን ማለት ነዉ? ሁሉንም ሰዉ ስለሚነካ ተጠንቀቁ !! National Bank Informationብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Informationቀላል ብድር ተጀመረ !! ኤርፖርት በጣም ተጠንቀቁ !! የኢትዮጵያ አስደንጋጭ መረጃ !! Airport Informationየጥቁር ገበያ መረጃ !! ዶላር በባንክ 55 ገባ !! ጀርመን ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ !! Black Market Informationአዲስ የዶላር ህግ ወጣ 70/30 የነበረው የውጭ ምንዛሪ ለሚያመጡ የሚፈቀደው የብሔራዊ ባንክ ህግ ተቀይሮ 50/50 ተደረገ !! ይህም ኤክስፖርት ያበረታታል import ደግሞ ይደግፋል !!ዶላር ለምትልኩ መረጃ !! አየር መንገድ አነጋጋሪ ሆነ !!
Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ#ብድር #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ባንክ#ethiopian business#ድርሀም ስንት ገባ #ዩሮ ስንት ገባ #ጥቁር ገበያ ስንት ገባ #የብድር መረጃ #ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነው !!22 አካባቢ በባንክ ብድር የሚሸጡ አፓርትመንት ቤቶች !! ከ 4.6 ሚሊየን ጀምሮ በ20 ዓመት ዉስጥ የሚከፈል ሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ በውጭም ሆነ ሀገር ቤት የምትኖሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ ባለበት በአሁኑ ግዜ ገንዘባችሁን ቶሎ ወደ አሴት መቀየሩ አማራጭ ያለው አይደለም በተለይ ቤት ላይ የምታውሉት ገንዘብ ትርፍ ከየትኛውም ቢዝነስ ጋር አይነፃፀርም ::አረብ ሀገር አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካም ሀገር የምትኖሩ ለአከፋፈል የሚመቹ በጣም አዋጭ ቤቶች ላይ ብራችሁን ኢንቨስት አድርጉ !! ባለ 1 መኝታ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንዲሁም በተለያየ የቅድመ ክፍያ የሚያልቁ አከፋፈላቸው ምቹ ናቸው። getting a nice house in addis ababa is very expensive but having a house with fair price for an appartment or shop needs sharp marketing advice , after weeks the thiopian black market and bank hard currency rate gonna be high so the housing and equipment price directly related with the currency rate .....you need to decide now !! now is the perfect time !!
አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ , በጣም ቅናሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ ? መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!
Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው :: - Jak na to + styl
የቀጣይ ቪዲዮ ቅዳሜ በ 12-01-2016 ዓ.ም ምሽት 9፡00 ላይ ይለቀቃል
ስልክህን የት ላግኜው እደው በፍጠርህ አምላክ በአላህ. ወይም በእግዛብሄር ልለምንህ
@@hajar3573 +251953988821
ያምሀል እንዴ😂? የሚያዝያ መመሪያ ተሰርዞ ሰኔ ላይ ሌላ ወቷል እኮ😂😂😂 አስቂኝ ነህ
የመርካቶ አካባቢሰ
@@hajar3573
ሟነሸ
ዋውው እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ትልቅ አገልግሎት ነው እናመሰግናለን
Helpful information
Thank you! it was informative and educational.
እናመሠግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው
ጥሩ መረጃ ነው
Great info thank you for share wonderful body
የገዛነው 6 አመት በፊት ህጋው ክፍያ ከፍለን ካርታ ያገኘነው ክሶስት ወር በፊት ነው ግን ክፍያው ቤቱ ዛሬ ላይ ባለው ዋጋ ነው ይላሉ:: እንሽጥ አላልንም በገዛንበት ነው መከፈል ያለበት ነው:: ትክክል ያልሆነ ካልኩሌሽ ነው አሁን በሚሊዮን ነው ክፈሉ የሚባለው የአሁኑ ዝርፊያ ነው ንዬ ነው የምለው
ዘራፊ መንግስት ያጥፋል አሁንስ
ወንድመ እኔም ይህ ነው የገጠመኝ።
ሻጭ ነሽ. ስም ሲዞርብ ቻ ነው
እናመሠግናለን
Thank you for helpful information
ሁሉም አሳፋሪ የስርዓቱ ተግባር አላማው የዘር ማጽዳት አድርጎ አዲስ አበባን መውረስን ያቀደ የዘር ፖለቲካ ውጤት ነው ።
ከፎች
ጥሩ መረጃ ነው። እንዲህ አይነት ነገር ለህዝባችን ስታቀርብ ሰው አስቦ እንዲወስን መነሻ ይሆናል። ይገርማል! የካሬው መጠን ሳይለያይ በተለያየ ፎቅ ላይ በመሆኑ ብቻ ተመኑ ይጨምራል ማለትየሚያሳየው ህጉን ያወጣው ሰው ምን ያህል ደደብ መሆኑን ነው። እንዲህ አይነት ተመን በየትም አገር የለም። ለተመኑ አመክንዮ የለውም። የወሰነው ሰው ወይም ኮሚቴ ሂሳብ የማያቅ ደንቆሮ መሆን አለበት። ኢትዮጵያ የረባ ፖሊሲ እና ሥራ ላይ ያለ የፖሊሲ ባለሙያ የላትም ስንል ይህ ጥሩ ማሳያ ነው። ፖሊሲው ሁሉ በምቀኝነት እና በተንኮል ላይ የተመሠረተ ነው። ይህ ንግድን ያቀጭጫል። የኋልዮሽ ጉዞ ማለት ነው። ደግነቱ ይህ መንግሥት ይወድቃል። ይህ ሲሆን ኢትዮጵያ የተሻለ አገር ትሆናለች።
Ye Denkoro Sebeseb new Hege Awechiw Ya Seweye Kemexa Mesekelekelu new Yemexaw Eza Bota Lemen Endetemedebe Gera Yagabal Endimeren new
ምን ደደብ ብቻ የጅብ ስብስብ ነው በአለም ታይቶ የማይታወቅ አረመኔ መንግስት
አብይ ጠገበ: እነሱ ቤረን እየዘረፈ ሰው መኖር አአልቻለም ይህ ጥጋባቸውን እግዚአብሄር ያበርድላቸዋል
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
Thank you very much
እናመሠግናለን ተባረክ
Thank you so much bro I got money information from you appreciate it❤
thank you
Thanks bro
Enameseginalen.sewoch be wors sisetu yalewon yemegist yesim mazawerun hisab ebakih asiredan.
tnank you
Thank you wendeme 🙏🏾🙏🏾🙏🏾mengest gene mene eyasebe endehone geletes new addis abebe neka👌👌👌👌👌
I appreciate your efforts. I kindly ask you to provide us info regarding title deed transfer of condo as well.
እባክህ የማህር ቤቶችንም በተመለከተ መረጃ ስጠን
ድንቅ ማብራሪያ ነው
እናመሰግናለን ወንድም❤
Tebarek wendeme
መቼም ሰዉ እንደ ሰዉ መኖር እንዳችል ግፍ ነዉ ያሳዝናል የመንግስት አማካሪዎቹ አዉቀዉ መንግትንና ህዝብን ለማራራቅ ይገርማል በየትኛዉም አለም የሌለ ነገር ድንቅ
Yetsasat information
በዉርስ ወይም በስጦታ ወደ ልጆች ለማዞር ክፍያ አለዉ ወይ? ካለዉስ ምን ያህል ነዉ?
ስጦታ እንደ ሽያጭ ታሣቢ ተደርጎ እየተሰራ ሲሆን ውርስ ግን በበፊቱ ስሌትተሰልቶ ስም ይዞራል
መንግስት ህዝባዊ አይደለም ሌብነት ነው ስም ለማዞር 5 ሺ መች አነሰው?
ከፌ እናመስግናለን ለስጠሀን መርጃ❤❤❤
እረ ተባረክ
መንግስት ጠገበ መሄድ አለበት
ትክክል የሚገርመው ይሄም የጨመረው በዶላር መጨመር ነው እንዳነይለን 🤭 የኑሮ ውድነት እራስ የሚይዞረን አንሶ ህዝቡን በምን ላማራቸው አይነት ይመስላል 😢 ፈጣሪ 🙏 ማን አለብኝ ብላችሁ የምትሰሩትን ግፍ አይቶ በጊዜ ያስተንፍሳችሁ 🙄😪
Too late ዛሬ ነው እንዴ እንደጠገቡ የተረዳሽው ወይም የተረዳኸው አይ አዲስ አበባ ሁሌ በራሳችን ሲደርስ ብቻ ነው የሚገባን አይደል
በጣም ከገዛነው ባልተናነሰ ክፈሉ ተቸገርነ ማሻሸያ ይደረግልን ከሰርነ እዘኑልን።🎉🎉🎉
መንግሥት ሰው መቼም ቤት መግዛት እንዳይችል አስቦ ያደረገው ይሆናል እንጂ በምንም መልኩ በሚሊዮን ብሮች ቤት ገዝቶ ሚሊዮን ብሮች ደግሞ ስም ማዘዋወርያ ማስከፈል በየትኛውም ዓለም ውስጥ አይኖርም
Thanks. You explained very well. When are you going to come up with the condominium and real state taxation. I am waiting for your kind insight on this regard. In my case I bought from real state but in the agreement I signed I pay for the flat ownership to transfer it to my name. It is 161 msq flat on 11th floor.
በደንብ ነው ያብራራኽው በጣም ግልፅ ነው :: ላይክም ሰብስክራይብም አድርጊያለሁ :: በጣም ግበዝ ነህ በተለይ እኔ ጉዳዩ በጣም ይመለከተኝ ስለሆነ ግልፅ አድርገኽልኛል
🎉🎉🎉❤
በጣም በጣም የተጋነነ ክፍያ ነው መንግስት እንደገና ብታስተካክለው መልካም ነው
መሬት የመንግስት ሳይሆን የባለስልጣን ነው ለዚያ ነው የግል ይሁን ሲባል የሚጮሁት
መንግስት ማሰብ ያለበት ገቢውን ብቻ መሆን የለበት ።ዜጎች ቤት የመስራት ፍላጎት በእጅጉ ስለሚገታ ሊታሰብበት ይገባል
ስለ መረጀው ከልብ በጣም አመሰግናለው
ከፌ...ባለፈዉ ያስተዋወከዉ የደብረብረሃኑ መሬት አለ ?159ካሬ መሠረቱ በድንጋይ የተሰራዉ የማህበር የነበረዉ??
በጣም እናመሰግናለን ስለ ሸገር ከተማ ያለውን ተመን ብታጣራልን ስል ባክብሮት እጠይቃለሁ !
Thank u bro for ur amazing explanation.
Q. Is it possible to buy multiple houses in Ethiopia. .like..40,50 houses by one individual? Or any limitations? Thank u.
ብሮ ትለያለክ ምስጋናየ ከልብ ነው
ዱርዬ የሆነ ቡድን ነዉ ብልጵግና
❤❤❤❤
አመሰግናለሁ፡አትጥፋ፡ሰው፡እየጠየቁ፡ከመጨነቅ፡ካአንተ፡ትክክለኛውን፡መስማት❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉
76,6 kare kondominium 4nga lay sint yihonal?
የደላላም የሚከፈልም አለዉ ስንት ነው የደላላ ክፍያ ብትነግረን ለምትሰጠን መረጃ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
2% ነው ከምተገዢበት ከምትሸጪበት
How about for villa ground plus two?
ያሁኑ መግስት የሆዳም እና የሌባ ስብስብ ናቸው
ጅቦች ሰው ቀቅለው ሊበሉ ነው ምን የተረገመ መንግስት ነው
ወንድም ስለሰጠህን ማብራሪያ በጣም አመሰግናለን ። ስለ ወ ራሾችስ¿እንዼት ነው የሚከፈለው።
40/60 suk seme mazurka ke batoch gar andaynate nawaye ?
በጣም አሪፍ ማብራሪያ ነው ነገር ግን ለብዙዎች ግልፅ እንዲሆን የገንዘቦቹን አሀዞች በምስል እያሳየክ ብታስረዳ በደንብ ይብራራ ነበር anyways thank you for explanation 🙏🏾
ግልጽ ነው
naoh realestate le sim mazoria ayikeflim...geziw nw yemikeflew
አገራችን መግባት ህልም ነው
የሁሉም መዳረሻ የምትሆነው ሀገርሽ ናት ። እንዴት ነገሮችን ሳልጎዳ ማከናወን እችላለው ለሚለው ጥሩ አማካሪ ያሻሻል። ከመኖርያነት ባለፈ ጥሩ ኢንቨስትመንት አማራጭ ሊሆንሽ የሚችሉበት ሰፊ መንገዶች አሉ። ዛሬ ላይ ጨከን ብለሽ ብትገዢ ከወራት በኋላ ሌላ የትርፍ አለም ውስጥ መግባት ያስችልሻል ። Regards :- Architect & Consultant - Ak
ለምሳሌ 120 ካሬ ለይ ያረፈ ቤት g+4 ግለሰብ ለግለሰብ ቢሻሻጥ እንዴት ነው ሒሳብ አሰራሩ 20ሺ ለመሬቱ በካሬ እ ለየፍሎሩ 25ሺ እየለ ነው የሚታሰበው
የሪልል እስቴቱ ግንባታው ከተጠናቀቀ 2 አመት አልሞላውም። አሁን ላይ ስም ለማዞር ፕሮሰሰ ጀምረን ነበር ግን capital gain መክፈል አለባችሁ እያሉን ነው። እዚህ ላይ ምን ትመክረኛለህ? ለመኖሪያ በተገነባ ህንጻ ላይ capital gain tax ይከፈላልን? ለምትሰጠኝ መልስ ከልብ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው። በነግራችን ላይ ሪል እስቴት ስም አዙሮ አይሰጥም፣ የሽያጩ ውል በውልና ማስረጃ ከተከናወነ ብሁዋላ ገዥ ራሱ ከፍሎ ነው የሚያወጣው።
ሌላው ደሞ መሬት ሲገዛም the same ነው processu?
አመጣው መአቱን።
How about capital gain Tax when u sell properly ..Thx
ይገርማል ብር ያለው የማገኘዉ ሻጭ ሆኖ ገዥዉ እንደገና ሌላ ወጭ ያዉጣ ማለት ግፍ ነዉ። ለምን ሻጩ አይከፍለም
its very unfair where we are going. There is no housing project to plan, no better working condition, the economy is dead, cost of living is beyond anything we have ever seen but still the government think its fair to ask buyers this amount. people should be appreciated just for surviving these hard times. everything is adding up to unsurvivable conditions. there is no hope after all.
Hager yelelew Hizb bet Aygezam‼️
በመጀመሪያ እናመሰግናለን በመቀጠል
የመሬት ግዢ ሲሆንስ ምን ያህል ይሆናል ክፍያው በካሬ ሜትር ወይስ የተለየ ክፍያ ነው ያለው❓
Selam aba yene bet kartaw tensasari new degemom kartawpoto yelewm bewekelna new ygzahut ahun meshet felge neber perosesu endet new akahedun alawekum aserdagn amesegnalhu
እኔ ፀሐይ ሪልስቴት ቤት ገዝቼ ማዞሪያዉን እራሴ ነኝ የከፈልኩት
ስለዚህ ይህንን information ብታጣራ ጥሩ ነው።
ከግለሰብ ነዉ የገዛችሁት? ወይስ ከራሱ ከሪልስቴቱ? መቼ ነዉ ቤቱን የገዛችሁት?
What abt 40/60 cond for comercial 1st floor
ያለ ዕውቀት የተሰጠ መረጃ ምናምን ምናምን ማለት ይበዛዋል።
ይገርማል አዲስ አበባ ላይ ብቻ እልክ አለባቸው ወይ ይገርማል
አባታችን በህይወት የለም በእናታችንና በልጆች ስም ለማዞር ክፍያው ምን ያህል ነው
Be maryam ayth atlfilg sulelta bat gezche 24 persent alug
የኮንዶሚንየምን ንገረን
Shegr ketma eski akribln
ተንዛዛ በአጭር በአጭሩ ማውራት ብትችል በተጨማሪ አንተ እራስህ ነገሩን በደንብ መረጀ አልሰበሰብክም
Yedelalas aykefelim way?gezi aydelem yemikefilew?
በውርስ የተገኘ ቤትስ በተመሳሳይ ሥሌት ነው የሚሰላው?
አታንዛዛው።ቤት መግዛት እፈልጋለሁ።ሁል ጊዜም አጭር ማስተወሻና ስልክ ቁጥር ነው የምፈልገው። ቦታ አይነት ዋጋ ስልክ ቁጥር ተመልካች ይጨምርልሀል።
ይሄ ግራ ለተጋባው ህዝብ በጣም አሪፍ ነው
7gnaw dekika mijer vid ere kelel atgut ena wede gudayu megbat manzazat yrhonal
የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈርቶ ቤት እዳይገዛ ቅስቀሳ እያረክ ነው እናተ ደላሎች
የኢትዮጵያን ሕዝብ የበዘበዛችሁ
የሐገር የሕዝብ ጠላት ነው የሆናችሁት
ማንም አለም ታክስ ከፍሎ ነው
ቤት የሚገዜው ሌላው አለም ግን
ሌቦች ደላሎች የሉም
እሪል ስቴት ምኑ ሞኝ ነው
የስም ማዘዋወሪያውን አብሮ ወገብሕን የሚቆምጥ ዋጋ ይነግርሐል ምኑ ሞኝ ነው
የስም ማዘዋወሪያ አላስከፍልም ይላል
አድላይ ቆልሎ ይነግራል ሞኝ ማኝም የለም 👌😂
How about is we do the name transfer by gift
ከፍታው በጨመር ቁጥር ዋጋው መጨመር አለበት ወይስ መቀነስ አልገባኝም
Does the square meter basis include the total property (including land) or just the space the house is built on?
ቤቱ ያረፈበትን ካሬ ብቻ ነዉ የሚመለከተዉ
ኮንዶሚኒየም እየቆጠብን ያለን ወደፊት ተስፋ ይኖረናል?
እባክህ የጣራ እና የግድግዳ ስሌት እንዴት ኘዊ?
የምን ሌላ ግዜ ንግረን
ያቀረብከው የቅርቡን የ2015 ን መመሪያ በትክክል የተረዳህ አይመስለኝም።
Lemen or Wede Alemenor Temegnechalehu Zendero Beye Kenu Addis Hege new Simexa Lelit Be Hellmuts Eyaye new Ya Eza Bota Yetemedebew Seweye Esu Kemexa new Mesekelekelu Yemexaw Beza Laye Serategnoch Sera Ayeseru Balegudayu Tolo Sayaleke Lela Hege Eyewexa Mekera Laye Yewedekal Lelaw 1Week Enquan Betekekel Ayeseru Yezegal Gubo Asekefayu Xara Neka Hulem Zege Hulem Addis Hege Ye Ethiopia Hezeb Le Zerafi Tedarege Beye Meseku
ገለፃሕ ወጣ ገባ ነው ተደጋጋሚ ከሚሆን ለአድማጭ በግልፅ ያለውን አስረዳ
105ካሬ5ኛፎቅ3መኝታ ዋጋ9ሚሊየንብርነውጠቅላላ በስንት ብር ያልቃል።
Ere ale ene ke nohi geziche tenatil karta awta bilewignali
ሰላም ከፍ፣ መረጃ ስላካፈልከን እናመሰግናለን። እባክህን እውነተኛ መረጃ ማግኘት እፈልጋለሁ >>>…ለቤት ግንባታ ፈቃድ የከተማው እገዳ አሁንም እንደቀጠለ ነው?
እገዳዉ ተነስቷል
እባክህ የኮይድምኒየም
በእዚህ ላይ ጉቦም አለ የሚገዛውም የሚሸጠውም በጣም ችግር ነው መንግሥት ገንዘቡን ጨረሰ እንደ በሰው ላይ የቆለለው ያሳዝናል