አዋጭ የሱፐር ማርኬት ስራ ከባለሞያው አንደበት❗profitable super markat business

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 08. 2022
  • complete
    information for those
    who want to start a
    supermarket

Komentáře • 61

  • @tube2747
    @tube2747 Před 2 lety +4

    በደብ አርገህ ነው ያስረዳሀኝ አመሰግናለሁ አህማ

  • @tgjesustg2611
    @tgjesustg2611 Před rokem +1

    Igziabiher yibarkh.siram yibarekilih

  • @ageritudemeke1912
    @ageritudemeke1912 Před 15 dny

    Thank you so much

  • @74king
    @74king Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @wwrr851
    @wwrr851 Před rokem +1

    እናመሠግናለን ብሮ ለሰጠህን መረጃ

  • @ermiyasnigatubekele5363

    በጣም እናመሰግናለን

  • @yizengawwubale3572
    @yizengawwubale3572 Před rokem

    Thank you!

  • @Samuel-mg9pn
    @Samuel-mg9pn Před rokem +1

    Thanks Be blessed

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @bilatenaw2973
    @bilatenaw2973 Před rokem +3

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልከን በጣም አመሰግናለሁ። ሱፐር ማርኬት የመክፈት እቅድ አለኝ እና ተጨማሪ መረጃ እፈልጋለሁ።

    • @ahmatube
      @ahmatube  Před rokem

      0923023015 betelegram yefelekewn hasab teyk

  • @jamillamohammed3328
    @jamillamohammed3328 Před rokem +1

    ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነው አላህ ይወፍቅህ

  • @makeyahoumarmmmm5634
    @makeyahoumarmmmm5634 Před rokem +2

    ዋው መሻአላህ አሬፍ ነወ እኔሥ ምሌየን ትላለህ ብየ ፈረቸ ነበር ለቤትህ አዲሥ ነኝ በርታ

  • @meseretabebe
    @meseretabebe Před rokem

    Enamesgenal 🙏

  • @saadaalsereidi9675
    @saadaalsereidi9675 Před rokem

    ማሻአሏህ

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar1567 Před rokem +1

    ማሻአላህ

  • @tube2747
    @tube2747 Před 2 lety +4

    በቀጣይ እስኪ ዳቦ ቤት አሳየን

  • @niyatube0911
    @niyatube0911 Před rokem +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻእ አላህ አላህ ይጨምርልህ ቅን መሆን ለራስ ነው አሪ አድርገህ ነው ያብራራህልን ጀዛክ አላሁ ኸይረን በርታ👌👌🙏

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 Před 4 měsíci

    👍

  • @redwave4776
    @redwave4776 Před rokem +1

    👍👍👍👍👍

  • @user-ov7nn5me1m
    @user-ov7nn5me1m Před 3 měsíci

    ኢሻ አላህ እኔ ምኞት አለኝ

  • @wulltamene235
    @wulltamene235 Před rokem

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ አሪፍ መረጃ ነው ያካፈልከን እኔም ከስደት ስመለስ የድንግል ልጅ ፍቃዱ ከሆነ ሱፐር ማርኬት የመክፈት ሀሳብ አለኝ

  • @user-kd4wg7ui9f
    @user-kd4wg7ui9f Před rokem

    በጣም ግበዝ ነህ

  • @ammoawwwoo5047
    @ammoawwwoo5047 Před rokem +1

    Betam gobez neh

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 Před rokem

    አሠላማለቅኩሤ፣አህማ፣ወድሜ፣በልበረታ፣አይዞህ

  • @samiraosman7429
    @samiraosman7429 Před rokem +4

    የኔ ወንድም እኔ ከ ስደት ስመለስ ሱፐር ማርኬት መክፈት እፈልጋለው እንሽኣላህ በጣም ኣመሰግናለው

  • @zelalemgebre5017
    @zelalemgebre5017 Před rokem +1

    kifle ketema lalenew ekawun endet enagegnalen

  • @mahma4038
    @mahma4038 Před rokem

    Berta

  • @BemniTa
    @BemniTa Před 2 měsíci

    wendeme eredatakene selmefelege edwelalewe

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 Před rokem +1

    gobeza berta allah yegazeh

  • @user-cs3xd4bp8n
    @user-cs3xd4bp8n Před 2 lety +1

    berta yemigerm akerareb ke ewket gar sihon des ylal

  • @mahma4038
    @mahma4038 Před rokem

    Lmdu adaleh tastawkaleh

  • @mesaym.1734
    @mesaym.1734 Před rokem

    Yet akababi new yemitigegnew...sefer...?

  • @ufhrufur9667
    @ufhrufur9667 Před rokem +1

    ሰለም ለቤትህ አስነኝ

  • @northernethiopia6538
    @northernethiopia6538 Před rokem +2

    It's mini market

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ መረጃ ነዉ የሰጠኸን ኢትዮጵያ ስመጣ ሱፐር ማርኬት የመክፈት እቅድ አለኝ።እና ቁጥርህንም አስቀምጠኽልናል አናግርሀለሁ

    • @samiraosman7429
      @samiraosman7429 Před rokem

      ሰላም ውዴ ግን የት ሃገር ነው የስራ መረጃ ሚያቀርባቸው እኔ ያለሁት ስደት ላይ ነው ከስደት ስመለስ ስራ መስራት እፈልጋለው የት ሃገር እንደሆነ ንገሪኝ

    • @user-Weynua
      @user-Weynua Před rokem

      @@samiraosman7429 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነዉ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገር ስገባ ለመስራት ነዉ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@user-Weynua ውዶቼ ደምሩኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@samiraosman7429 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ

  • @fatmaali2618
    @fatmaali2618 Před rokem

    ሉሺንውች ምን ምን አልሕ ሳየኒ ከቻልክ

  • @welo4610
    @welo4610 Před 2 lety +1

    10Q

  • @arabia1239
    @arabia1239 Před rokem

    የትነውማሻአላሕ

  • @hayatahmad5777
    @hayatahmad5777 Před rokem

    Aselamu aleykum werahmtulahi webrkatuhu selam neh

    • @hayatahmad5777
      @hayatahmad5777 Před rokem

      Yet akbabi nachehu??? Be vedio lay enshure milk aychalew ebakeh mels wetetun betaam teflgo new letamem sew

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@hayatahmad5777 ደምሩኝ

  • @bellaseid3407
    @bellaseid3407 Před rokem +1

    Aww endet nh?ene kiflehaage nw miseraw ...ye super market ekawochn ket nw mitameta?

  • @ufhrufur9667
    @ufhrufur9667 Před rokem

    ያት ሃገር ነዉ

  • @abderehmanbehru4712
    @abderehmanbehru4712 Před rokem

    ለሱፐር ማርኬት ሚሆን ቦታም አይገኝም

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Před rokem

    ከምርህ ነው ወንድሜ. ከተማ ላይ. በዚህ ብር መስራት እችላለሁ ወይ እባክህ መልስ ልብ እኔ. እስከ. ሰባት. ድረስ እንከን መስራት. ከተቻለ. ስደት መሮኛል እባህ.

    • @ahmatube
      @ahmatube  Před rokem

      ትቺያለሽ ለበለጠ በውስጥ መስመር/0923023015

  • @user-tn3of1qx6y
    @user-tn3of1qx6y Před rokem

    300ሺይከፍትልኛልግን እሲንገረኝ

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx Před rokem

    ወንድም በግል ላግኝህ

  • @meazaayalew6598
    @meazaayalew6598 Před rokem

    የእኔ ወንድም ስለግብሩ ምን ሀሳብ አለህ

    • @ahmatube
      @ahmatube  Před rokem

      አሪፍ ነው ለበለጠ ንግድ ፍቃድ የሰራሁት ሰላለ እሱን ተመልከት