ኢትዮጲያ ላይ በትንሽ ብር ትልቅ ሱፐር ማርኬት ለመክፈት ሙሉ መረጃ|Busness|trade|Markate|usmi tube|መርከዝ tube|salim tube|2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 45

  • @shkuriyashkuriya5134
    @shkuriyashkuriya5134 Před 2 lety +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድሞች ጥሩ መረጃ ነው የሰጣቹን✅✅

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 2 měsíci

    በርታ ወድማችንንን

  • @user-pb5ss9oq1z
    @user-pb5ss9oq1z Před 2 lety

    አሠላምአለይኩም ጀዘከሏኸይረን ማሻአሏ የዉጭ ሁሉምነገርገብቶል አገራችነ ዉድነዉግን አሪፍነዉያሳየህን በርታ

  • @umuahematube349
    @umuahematube349 Před rokem

    ማሻአላህ በጣም ጎበዝ አገላለፃችሁ ሀሪፍ ነው
    ቤተሰብ ሁኛለሁ ጠንክሩ

  • @fatumasiraji1677
    @fatumasiraji1677 Před rokem

    እናመሠግናለን የሸቀጣሸቀጥ ሱቅ አሳየን

  • @selimtube404
    @selimtube404 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ቀጥሉበት
    ደግሞ ትንሽ መካከለኛ እና ትልቅ እንደዚህ አይነት ሱቅ ምን ያህል ያስፈልጋል ለመስራት የሚለውን አቅርቡልን ውዶች

  • @user-uj6zc4fd9q
    @user-uj6zc4fd9q Před 11 měsíci

    አሪፍ

  • @user-zn9ht3bi3s
    @user-zn9ht3bi3s Před rokem +1

    የተማረ ይግደለኝ ይላሉ ቤተሰቦቻችን ትክክል

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 9 měsíci

      የተማረ ይግደለኝ ብለዉ ነዉ እየጨፈጨፏቸዉ ያሉት ተማርን የሚሉ የበላይ አሎች

  • @Samirarawon-fl9ml
    @Samirarawon-fl9ml Před 11 měsíci

    yes ቢሮ

  • @user-zn9ht3bi3s
    @user-zn9ht3bi3s Před rokem

    ኢክስፓየርደት ለመዳምቅመሞቸ አይጠፍንም አብሺር ርእሱንአይቸነውየገባሁት በረካሺ ዋጋ ገናከናተሠማሁ

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 Před 2 lety +2

    በቀጣይ የጤፍ እና የበርበሬ የጥራጥሬ አቅርብልን

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 2 lety

    መርሳየ

  • @user-lf7cq9cn5x
    @user-lf7cq9cn5x Před 2 lety

    እሮዙግን ዉድ ነዉ የመዳምን እሮዝ ካርቦ ማረግ ነሉጅ ሀሀሀሀሀ

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h Před 8 měsíci

    መርኩዝ❤❤ደምምረኝ

  • @ThaibaThaiba
    @ThaibaThaiba Před 6 měsíci

    በኢምመልስ

  • @yemamhasen1787
    @yemamhasen1787 Před 2 lety

    ትልቅዩቶበሮች ያስተዋውቁልህእድታድግ ዩቶብህን ንገራቸው

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před rokem

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-zn9ht3bi3s
    @user-zn9ht3bi3s Před rokem

    ኦርጂናል መሆኑእናመሆኑ በፁሁፍአይለይም ዋናው ኢግሬዲየቱንማየትነው

  • @user-jo4ne5vi2f
    @user-jo4ne5vi2f Před 2 lety

    አህለን

  • @bazamoges1210
    @bazamoges1210 Před rokem

    በውስጥ አውራኝ ትያቄ አለኝ በተርፍ በርቱ

  • @user-lf7cq9cn5x
    @user-lf7cq9cn5x Před 2 lety

    በአላህ ቁጥርህን ወድሜ አስቀምጥልኚ ባሌ ወዳገሩ ሊገባነዉና ይሄን ስራ እድሰራ አስቤ ነበር በአላህ ስም ቁጥርህን አስቀምጥልኚ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 2 měsíci

      የኔ ወድ ወርድ ብለሽ ህይው ከሌላው ቢደወ ላይ አለልሽ እህትነቴ❤❤

  • @shomi5368
    @shomi5368 Před rokem

    ኤክስፐርት አይደለህም ዋጋ ብቻ ንገረን ,,

  • @rabiyarabiya9509
    @rabiyarabiya9509 Před rokem

    ይሂ ሳወዲ አረቢያ ብጋላ ነው ሚባለው😂 ሱበርማረኪት በጣም ትልቅነው በሮ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 2 měsíci

      😅😅😂😂😂ለኢትዩ ሲበዛብን ነው ሁቢ እያወቅሽው❤❤❤

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h Před 8 měsíci

    ደምሪኝ❤❤❤

  • @user-fr4ve4kk7b
    @user-fr4ve4kk7b Před 11 měsíci

    ኢክሰፓይድ የሚሆነው አይጠፋንም ነበር እደሚ።ላርብ ሀገርአሰትምሩናል

  • @user-zs4qd4ot5w
    @user-zs4qd4ot5w Před rokem

    የትነችሁ በአላህ

  • @user-bm7bb4pw1b
    @user-bm7bb4pw1b Před 8 měsíci

    Er chemerh’kefat

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 Před 2 lety

    አረ የሚበላ ነዉ ማወቅ የምፈልገዉ የሚቀባዉ ችግርይለም

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 2 měsíci

      😅😅😅😂😂የኔ ውድ😢😢😢

  • @user-lf7cq9cn5x
    @user-lf7cq9cn5x Před 2 lety

    እሱን ለመክፈት ስት ፈጀባችሁ በመቶሽ መክፍት ይቻላል

    • @merkztube
      @merkztube  Před 2 lety

      እረ ይህ ተለቅ ስለሚል እስከ አንድ ሚለየን

    • @user-lf7cq9cn5x
      @user-lf7cq9cn5x Před 2 lety

      @@merkztube ጭራሽ አስደነገከኚ እሱስ የለኚም ሆሆ እና በመቶሽ ሱቅ መክፈት አይቻልም ባሁኑ ሰአት

    • @user-po7kt1pu5r
      @user-po7kt1pu5r Před 2 lety +2

      @@user-lf7cq9cn5x ይቻላል አሪፍ ሱቅ ትከፍቻለሽ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 2 měsíci

      ​@@user-lf7cq9cn5x😢😢😢አትደግጭ ውደ ጥላትሽ ይደግጥ ከትንሽ ተነስቶ ነው ወደ ትልቅ የሚከደው አይዞሽ እዳቅማችን እንሰራለን አገራችን ሰላም ይሁንልንጂ🎉🎉

    • @peacetube2021
      @peacetube2021 Před 25 dny

      ቆንጆ ሸቀጥ ሱቅ በአሁን ሰአትም ከ መቶ ሺ ጀምሮ መክፈት ይቻላል

  • @shomi5368
    @shomi5368 Před rokem

    አጉል አዋቂ ልሁን አትበሉ

  • @wert6163
    @wert6163 Před rokem

    🥰🌼🥰❤️❤️🌼🌼🌼🌼🦚

  • @wert6163
    @wert6163 Před 10 měsíci

    ❤😂😂😢😮😅

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 2 lety

    እረ እሳት ሁኗል የአገራችን ገቢያ

  • @mehbubamehbuba4254
    @mehbubamehbuba4254 Před rokem

    በላ ሱቁ ጥሩ ሰው ነው ረጋ ብሎ አሰነጋዳቹ