Ethio Review
Ethio Review
  • 202
  • 9 536 573
የጤፍ ዋጋ በአዲስ አበባ / Teff Price in Addis Ababa Ethiopia 2016
የጤፍ ዋጋ በአዲስ አበባ / Teff Price in Addis Ababa Ethiopia 2016
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
00:34 ራህመት የእህል ወፍጮ ቤት - ሰሚት መብራት ሀይል በ2ተኛው ቅያስ 200 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ - 0946619782
10:58 መሀመድ የእህል ወፍጮ ቤት - ጨርቆስ ቀበሌ 25 ወረዳ 10 ልዩ ስሙ መንታ ሱቅ ጋር
ስልክ - 0911729893
zhlédnutí: 283

Video

የአልጋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Bed Price in Addis Ababa Ethiopia
zhlédnutí 2,7KPřed 12 hodinami
የአልጋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Bed Price in Addis Ababa Ethiopia የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
የፍሪጅ ዋጋ በአዲስ አበባ / Fridge Price in Addis Ababa 2016
zhlédnutí 1,1KPřed 14 hodinami
የፍሪጅ ዋጋ በአዲስ አበባ / Fridge Price in Addis Ababa 2016 የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ! 00:37 Grand Electronics - አያት አደባባይ ወደ ጣፎ የሚወስደው መንገድ ላይ ከሂል ቦተም ፊት ለፊት ግራውንድ ላይ ስልክ - 0920615369 15:45 AMNEN ELECTRONICS - መገናኛ 3M City Mall ግራውንድ ላይ ስልክ - 0913383878 / 0938189241
የመኖሪያ ቤት በ 273,000 ብር ብቻ! በ 25% ታላቅ ቅናሽ! / Discounted Apartment Price in Addis Ababa 2016
zhlédnutí 2,5KPřed dnem
የመኖሪያ ቤት በ 273,000 ብር ብቻ! በ 25% ታላቅ ቅናሽ! የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
የስቶቭ እና ኦቨን ዋጋ በአዲስ አበባ / Oven & Stove Price in Addis Ababa Ethiopia 2016
zhlédnutí 4,6KPřed dnem
00:35 ሃላ ኤሌክትሮኒክስ ትሬዲንግ - አጎና ሲኒማ አጠገብ ስልክ - 0921378234 / 0923050555 19:04 ሄመራን ኤሌክትሮኒክስ - መስቀል ፍላወር ያሬድ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ስልክ - 0911654342 / 091268 8686 የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
ምን ምን አዲስ ነገሮች እየተሰሩ ነው? / Price in Addis Ababa Ethiopia 2016
zhlédnutí 2,9KPřed 14 dny
🏠 ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ጋር በወዳጅነት ፓርክ አቅራቢያ የአኗኗር ዘይቤዎን ያሳድጉ! ✨ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ 👷‍♂️50% ተገንብቷል ✨በ1 አመት ተኩል እንዲሁም በ3 አመት ጊዜ የሚረከቧቸው የቤት አማራጮች አሉን። 👉 ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ አፓርትመንቶች በተጨማሪም ትልልቅ Penta Houses! አሚባራ ፕሮፐርቴስ "በልዩነት የተገነባ" አሁኑኑ ያነጋግሩን! ☎️ለበለጠ መረጃ: 251 969 85 96 18 251 913 18 68 12 ይደውሉን ። ምን ምን አዲስ ነገሮች እየተሰሩ ነው? / Price in Addis Ababa Ethiopia 2016 የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል...
የምንጣፍ ዋጋ በአዲስ አበባ / Carpet Price in Addis Ababa 2016
zhlédnutí 3,7KPřed 21 dnem
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
የኮስሞቲክስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Cosmetics Price in Addis Ababa
zhlédnutí 1,1KPřed 21 dnem
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ! 00:37 MD COSMOTICS - 22 ማዞሪያ ዘሪሁን ህንፃ ገባ ብሎ ስልክ - 0904040414 / 0942574951 21:13 SABINAT MART - ቦሌ መድሃኒያለም ሞርኒንግ ስታር ሞል 1ኛ ፎቅ ስልክ - 0920084454
የጫማ ዋጋ በአዲስ አበባ / Shoe Price in Addis Ababa 2016
zhlédnutí 4,3KPřed měsícem
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ! የጫማ ዋጋ በአዲስ አበባ / Shoe Price in Addis Ababa 2016
ከ1,521,309 ብር ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ!
zhlédnutí 539Před měsícem
ከ1,521,309 ብር ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ! የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
የሴራሚክና የባኞ ቤት እቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ / Ceramics Price in Addis Ababa
zhlédnutí 4,4KPřed měsícem
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
የመኖሪያ ቤት መብራቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / House Lights Price in Addis Ababa 2016
zhlédnutí 820Před měsícem
የመኖሪያ ቤት መብራቶች ዋጋ በአዲስ አበባ / የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
የሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Perfume Price in Addis Ababa Ethiopia 2016 | Ethio Review
zhlédnutí 1,5KPřed měsícem
የሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Perfume Price in Addis Ababa Ethiopia 2016 | Ethio Review የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ! 1:23 MAMO PERFUME & COSMO - ቤተል አደባባይ ሳይደርስ ሶያም ሞል 2ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. 213 ስልክ - 0930493202 /0975145050 16:23 ZI PERFUME - ቦሌ አዲሱ ስቴዲየም ፊት ለፊት ኤፍ ኤም ህንፃ 2ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. 213 ስልክ - 0975084957 / 0909236008
ከጫካ ሀውስ እና ከቦሌ ኤርፖርት በቅርብ ርቀት የሚገኙት ቅንጡ አፓርትመንቶች / Price in Addis Abeba Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 2,8KPřed měsícem
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ! ከጫካ ሀውስ እና ከቦሌ ኤርፖርት በቅርብ ርቀት የሚገኙት ቅንጡ አፓርትመንቶች / Price in Addis Abeba Ethiopia | Ethio Review
የጥርስ ህክምና አገልግሎት ዋጋ በአዲስ አበባ / Tooth clinic Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 2,1KPřed 2 měsíci
የጥርስ ህክምና አገልግሎት ዋጋ በአዲስ አበባ / Tooth clinic Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በ 600,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ! / Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 1,5KPřed 2 měsíci
ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በ 600,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ! / Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ / 2016 Gold price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 17KPřed 2 měsíci
የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ / 2016 Gold price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
ከሸራተንና ወዳጅነት ፊት ለፊት ጉድ ያስባለ የመኖሪያ መንደር! / Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 1,3KPřed 2 měsíci
ከሸራተንና ወዳጅነት ፊት ለፊት ጉድ ያስባለ የመኖሪያ መንደር! / Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የ 2016 የፋሲካ በዓል ገበያ ዋጋ በአዲስ አበባ / Holiday Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 11KPřed 2 měsíci
የ 2016 የፋሲካ በዓል ገበያ ዋጋ በአዲስ አበባ / Holiday Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የ 2016 የፋሲካ በዓል ባዛር ገበያ ዋጋ በአዲስ አበባ / Exhibition Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 6KPřed 2 měsíci
የ 2016 የፋሲካ በዓል ባዛር ገበያ ዋጋ በአዲስ አበባ / Exhibition Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሀበሻ ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ! / Cultural Clothes Price in Addis Ababa 2016 Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 43KPřed 3 měsíci
የሀበሻ ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ! / Cultural Clothes Price in Addis Ababa 2016 Ethiopia | Ethio Review
እስከ 22% በሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 50% የባንክ ብድር የተመቻቸ! / Apartment Price in Addis Ababa | Ethio Review
zhlédnutí 1,8KPřed 3 měsíci
እስከ 22% በሚደርስ ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 50% የባንክ ብድር የተመቻቸ! / Apartment Price in Addis Ababa | Ethio Review
በቦሌ አየር መንገድ አነጋጋሪው አፓርትመንት ሽያጭ! / Apartment Price in Bole Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 6KPřed 3 měsíci
በቦሌ አየር መንገድ አነጋጋሪው አፓርትመንት ሽያጭ! / Apartment Price in Bole Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የፋሲካ እና የኢድ በአል ልዩ ቅናሽ አፍሪካ ህብረት ላይ እስከ 2.7 ሚሊየን ብር ያትርፉ! / Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 3,4KPřed 3 měsíci
የፋሲካ እና የኢድ በአል ልዩ ቅናሽ አፍሪካ ህብረት ላይ እስከ 2.7 ሚሊየን ብር ያትርፉ! / Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የኤሌክትሪክና የነዳጅ መኪና ዋጋ በአዲስ አበባ / Electric and Fuel Car Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 57KPřed 4 měsíci
የኤሌክትሪክና የነዳጅ መኪና ዋጋ በአዲስ አበባ / Electric and Fuel Car Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
አንድነት ፓርክና ሸራተን ሆቴል መሃል የሚገኘው ቅንጡ መኖሪያ መንደር አዲስ ነገር አለ ይላችኋል! / Price in Addis Ababa Ethiopia
zhlédnutí 16KPřed 4 měsíci
አንድነት ፓርክና ሸራተን ሆቴል መሃል የሚገኘው ቅንጡ መኖሪያ መንደር አዲስ ነገር አለ ይላችኋል! / Price in Addis Ababa Ethiopia
ሆቴል አይደለም አፓርትመንት ነው ካዛንቺስ ላይ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ! / Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 4,2KPřed 4 měsíci
ሆቴል አይደለም አፓርትመንት ነው ካዛንቺስ ላይ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ! / Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የልብስ ማጠቢያ ማሽን ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Washing Machine Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 24KPřed 4 měsíci
የልብስ ማጠቢያ ማሽን ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Washing Machine Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት በ 22 አደባባይ ከ 1,000,000 ብር ጀምሮ / Apartment Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 2,5KPřed 5 měsíci
ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት በ 22 አደባባይ ከ 1,000,000 ብር ጀምሮ / Apartment Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የቁርጥ ስጋ ዋጋ በአዲስ አበባ / Raw meat Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
zhlédnutí 46KPřed 5 měsíci
የቁርጥ ስጋ ዋጋ በአዲስ አበባ / Raw meat Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Komentáře

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Před 23 minutami

    እስኪ ልስማውና

  • @user-ig1lt8fw2h
    @user-ig1lt8fw2h Před 29 minutami

    😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před hodinou

    አፌን በእጀ ጫንኩኝ 2010 2500ነበር ኩታል አንድ ሰሀን 25 ብር ነበር እግዚኦ ኑሮ ጣራ ነክቷል😭ፈጣሪ ይሁናችሁ

  • @user-if6og6kv4t
    @user-if6og6kv4t Před hodinou

    ከዉጪ መግባት ጀመረ እንዴ????

  • @user-if6og6kv4t
    @user-if6og6kv4t Před hodinou

    ጨመረ እዳትይ

  • @ሚላ
    @ሚላ Před 3 hodinami

    3:08; 15:56; 4:23; 23:36;

  • @tizitahhh4018
    @tizitahhh4018 Před 7 hodinami

    ጫማ ስሪልን

  • @YonasWorkineh
    @YonasWorkineh Před 11 hodinami

    ፒያጆ 2024 በአድስ አበባ ስንት ነዉ አድራሻውን ለኩልኝ ዛሬዉን

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ Před 17 hodinami

    ጎበዝ ለእርዳታ ያለው ልጅ በጣም ደስ ይላል ለኮሚኒቲው መልሶ መስጠት ያስከብራል።❤❤❤

  • @user-jr7kx2nf6e
    @user-jr7kx2nf6e Před dnem

    Whitening ዋጋውን ለምን መናገር አልፈለገችም?

  • @AshenafiFitaLetaAFL

    Mulu pakege allachu

  • @user-qj6jj5fr7k
    @user-qj6jj5fr7k Před 3 dny

    ሞዴስ ሰው እዴት ነው ሚጠቀመው

  • @user-qj6jj5fr7k
    @user-qj6jj5fr7k Před 3 dny

    😮😮😮

  • @user-um9qh8lc2n
    @user-um9qh8lc2n Před 3 dny

    ምጣዱ ዋጋው ስንት ነው

  • @user-zr8tw7jw4f
    @user-zr8tw7jw4f Před 4 dny

    ወደ ክፍለ ሀገር መውሰድ ተችላላችሁ

  • @ቶክቻው
    @ቶክቻው Před 4 dny

    ሪቭው ከመደረጉ በፊት መለኪያዎቹም አብረው ብገለፁ ጥሩ ነው። ስታንዳርድ መለኪያ ከሌለን ሁሉም ጥሩ ነው ወደ ማለት ይወስደናልና ነው። ሶፋ መግዛት እፈልጋለሁ ስታንዳርድ ካለማወቄ እስከ አሁን አሮጌ ሶፋ ይዤ ቁጭ ብያለሁ። እባካችሁ የሶፋ መለኪያ ስታንዳርድ የሚታውቁ ሰዎች እዚህ ልምዳችሁን አካፍሉኝ።

  • @user-tt5dd4pk7y
    @user-tt5dd4pk7y Před 4 dny

    በጣም ጥሩ ነው

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 4 dny

    ጉድ

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 Před 4 dny

    Men's men's dwmtshy biletititi alebgn

  • @kidist1955
    @kidist1955 Před 5 dny

    ውይ ደንበኛችን የት ሄዳነው ?😳🙏

  • @user-fz4oh9fc6u
    @user-fz4oh9fc6u Před 5 dny

    Mitad teyekiln bela mitad

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql Před 5 dny

    ኪክ ክሰራእፈልጋለሁ

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql Před 5 dny

    ኪክክሰራ ዉሠዲልኚ

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql Před 5 dny

    እኔምእፈልጋለሁ

  • @MeseretMesert-hr8nw

    ኦቭን 10500 ኬክ ይስራል

  • @MeseretMesert-hr8nw

    የት አካባቢ ነው 10500 ፍልጌ ነበር

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 Před 5 dny

    ስልክ??

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 Před 5 dny

    Silkachun???

  • @HannaNigusa
    @HannaNigusa Před 6 dny

    ቁጥርሽን

  • @HannaNigusa
    @HannaNigusa Před 6 dny

  • @user-yi1qk8hh7n
    @user-yi1qk8hh7n Před 6 dny

    እናመሰግናለን

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa7153 Před 7 dny

    21 የአንገት ብዛት 5 ግራም አለኝ ስንት ትገዛለህ

  • @2122emm
    @2122emm Před 7 dny

    ገዢ ጠፋ ማስታወቂያ በዛ የህዝቡን አቅም አይመጥንም

  • @mesibekele-t8f
    @mesibekele-t8f Před 7 dny

    የምኖረው ወላይታ ሶዶ ነው

  • @mesibekele-t8f
    @mesibekele-t8f Před 7 dny

    የምፈልገው ላንድ ክሩዘር ነው በድፍነ ለዛውም 2 ቁጥረ

  • @mesibekele-t8f
    @mesibekele-t8f Před 7 dny

    የኔ ውድ መኪና በጣም አወዳለሀ የምገዛ ይመሥልሐል???!!?????

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Před 8 dny

    ፍጭት ታስተካክላላችሁወይ. ዋጋውስ

  • @meseretbicha6937
    @meseretbicha6937 Před 8 dny

    Slk askemch

  • @BreaktTemsgan
    @BreaktTemsgan Před 8 dny

    ሰላም የፈረንጆች ውሻ የሚመገቡት ልትነግረኝ ትችያለሽ የ ሁለት ወር ናቸው

  • @fotofoto378
    @fotofoto378 Před 9 dny

    ግን ለምንድነው ሙሉ ለሙሉ ጋዝ የሌለ

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo Před 9 dny

    2nd shop cheap

  • @lukewarm170
    @lukewarm170 Před 9 dny

    እይውልህ ይሄ ኬሚካል ሳይድ ኢፌክት አለው ወይም ኬሚካሉ የካንስር ምክንያትም መሆኑን መግለፅ አለብህ ወይም ኦርጋኒክ ከ አትክልት የተስራ ዱቄት /powder መሆን አለበት ህዝብ ሆይ መጀመሪሪያ ኬሚካል ጠይቁ ወደስውነታችሁ ገብቶ የሚቀመ ኬሚካል ነው

  • @DamiseNigatu
    @DamiseNigatu Před 10 dny

    Quxrishin.lhkilyin.pelse

  • @mahbubmahbub6067
    @mahbubmahbub6067 Před 10 dny

    ቀደዳዎች

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 Před 10 dny

    Mande endezih yastemareh

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- Před 11 dny

    ቤት በረከሰበት ይህን ያህል መጥራት ለምን አስፈለገ? ያዉም ገጠር ላይ ኦሮሚያ ድንበር ላይ እኮ ናችሁ? እና መሃል ከተማ ብትገነቡ ስንት ልትሸጡ?

  • @meklitassefa4061
    @meklitassefa4061 Před 11 dny

    የመኪና ዋጋ አትሰሪልንም

  • @chicago9458
    @chicago9458 Před 11 dny

    የኔ በስባሶች በ273,000 ብር እንሸጣለን የሚል አልሰማንም አትዋሹ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před 11 dny

    102 ሺ በካሬ ማን ነዉ የሚገዛዉ በከተማዉ 79ሺ እየተባለ??

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega Před 11 dny

    ምን ማለት ነው በ270,000ብቻ ማለት ተባኖበታል ሌላ ነገር ፈልጉ አጭበርባሪዎች ናችሁ