75 ቆርቆሮ በኤል ድዛይን ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 01. 2024
  • 75 ቆርቆሮ በኤል ድዛይን ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃ#ክብቤት#ኤልሼፕ#ቆርቆሮቤት
  • Zábava

Komentáře • 258

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  Před 5 měsíci +24

    ይህን ውብ የሆነ ቤት የሰራው ባለሙያ ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ 0911482460

    • @JainobKsa
      @JainobKsa Před 5 měsíci +1

      አረባክህ 55ሺ ከፍለን ልናሰራ😳😳😳

    • @user-oq2zj8ef3j
      @user-oq2zj8ef3j Před 5 měsíci +5

      ማሰራት ካልፈለግሽ መተው ትችያለሽ የቀኑን እንቅስቃሴ በጉጉት የምንጠብቅ ብዙ ሰወች አለንና

    • @JainobKsa
      @JainobKsa Před 5 měsíci

      @@user-oq2zj8ef3j ታዳ ማን ከለከለሽ😳😳

    • @AaAa-wb5xf
      @AaAa-wb5xf Před 5 měsíci

      አሚን ለዱአህ

    • @user-yy1hy2ls5r
      @user-yy1hy2ls5r Před 5 měsíci +3

      ወንድም 90 ቆርቆሮ በኤል ሸፕ ሰፋፊ ስንት ክላስ ይወጠዋል እና ስንት ብር ይጨርሳል በቅርቡ ልሰራ አስቤለሁ እስከ ፊንሽንጉ ስንት ይፈጅብኛል ስራልኝ እንዳታልፈኝ በተጨማሪ በጣም ጠንካራ ባል አለኝ አብሮኝ የሚሰራ አልሀምዱሊላህ

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 Před 5 měsíci +5

    ማሻ አላህ ወዲሜ አቀራረብክ ደስ ይላል በርታ

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj Před měsícem

    ማሻ አላህ ወድም አቀራረብህ በጣም ሀሪፍ ነው ሁሌ እያካበድ ነው እሚነግሩን ያተ ግን ግልፅ ነው አላህ የረፍት እጀራ ይስጥህ ከእድሜ እና ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Před 5 měsíci +4

    እግዳ ቀለል እያደረገ ካለቀረበልን መከራ ብቻ ከለቀቀልን እኮ ሰሙማ ቤት እሚባል ሳንሰራ ሀገር ገብተሽ የያሻትን ብር በኪራይ ጨርሰሽ እደገና ሀ ብለሽ ስደት መሄድ ነው ግን ቤቱ ባያልቅ እኳ ስሙን ከያዘ ትኖሪበታለሽ ሰው እደቤቱ ይባላል እያንዳንድሽ ጀምሪ ቤትሽን ወንድም አብደላ ብርታታችን ነህ በአጠቃላይ የአላማችን ስኬት ከሰው ልጅ መሰራታውይ ነገሮች 1ዱ ቤት ነው እናመሰናለን ለመረጃህ😊

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h Před 5 měsíci +1

    እናመሠግናለን ወድም ጡሩ መረጃነው

  • @yimaregubena4019
    @yimaregubena4019 Před 5 měsíci +1

    መልካም ስራ ነው የዚህ አይነት ቤት እሚጨጭ ፈልግልኝ ናሲስ

  • @MaweMawe-fs2dw
    @MaweMawe-fs2dw Před 4 měsíci

    እግዚያብሔር ይሰጥህ ወንድም አለም በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 Před 5 měsíci +1

    جزاك اللهخير

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 5 měsíci +9

    ዛሬ አንደኛ ነኝ
    በላይክ በሼር ኮሜታተሮች ላይክ ሸልሙኝ 😂

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 4 měsíci +9

    ❤❤እሻላህ. እኔም ልጀምር. ነው. አልሀምዱሊላ. ቦታ ገዝቻለሁ

    • @hana12261
      @hana12261 Před 4 měsíci

      እኔም እንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ

    • @ozil-oe1vd
      @ozil-oe1vd Před 4 měsíci

      እኔም

  • @user-os3hu4sk2m
    @user-os3hu4sk2m Před 15 dny

    Fataria yabrkh betam arif new ena tasefa alen

  • @user-fo7uk4lj8t
    @user-fo7uk4lj8t Před 5 měsíci

    እናመስግናለን

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před 4 měsíci

    እነመሰግናለን ወድም ❤❤❤❤

  • @user-du6lf1sy8e
    @user-du6lf1sy8e Před 5 měsíci +3

    ዋው ሃረፉ ነው እኔ ገና ልጀምር ነው😢😢😢 ስለዝህ በዝህ ዋጋ ሥራልኝ ቦረና

  • @user-oy3zt2ll7m
    @user-oy3zt2ll7m Před 5 měsíci

    በርታልን ወንድም❤❤❤

  • @user-zx5fm6xw4q
    @user-zx5fm6xw4q Před 5 měsíci +2

    የኔ ወድም ሁሌም የምታቀርበው በጣም ሀሪፍነው እርጂም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥህ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci

      አሚን

    • @user-yc7yh6gl2x
      @user-yc7yh6gl2x Před 5 měsíci

      ወድም የት ነው እኔ ቤት እፈልግ ነበር ሀይቅ​@@-ahadutube

    • @skettube4149
      @skettube4149 Před 24 dny

      ወንድሜ 75 ቆርቆሮ እንጨት ቤት እና የብሎጌት እንዳው በግምት ንገረኝ ልዩነቱን?​@@-ahadutube

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 Před 5 měsíci

    አሚንንንንወድሜ❤❤❤

  • @user-gw5zn1qi1c
    @user-gw5zn1qi1c Před 17 dny

    ማሻኣላህ

  • @user-hi3jy7fi9y
    @user-hi3jy7fi9y Před 5 měsíci +1

    አሚንንንንንያረቢለአለሚንንንንን

  • @SannayitHayluu
    @SannayitHayluu Před 5 měsíci

    Ere besma'am bexam now yemamesegih iwnet ene ye ahunu wor xar macarasha lay 24 qanu betesaboche 76 qorqoro inde mitjemirulign negong neberu wow wendime Berta iwnet betam new des yaleng nurilin😢❤❤

  • @atalearega2607
    @atalearega2607 Před 4 měsíci

    አሚንንን አተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Před 3 měsíci

    አሜን ውንዲማችን

  • @ekrutube2155
    @ekrutube2155 Před 5 měsíci

    እኔም ፍላጎቴ ነው ተባረክ ወንድሜ የት ነው😊

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i Před 5 měsíci +2

    ዋው ማሻ አለሕ የአሰር አመቴ ልፋቴን እደት ልየው😢😢😢😢፧😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 Před 5 měsíci

    👍

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Před 4 měsíci

    እኔም ሠረቻለሁ ኤለሸብ ወሎ ፣1007ቆረቆሮ ❤❤አልህምዱሊላህ

  • @mama-lj6kb
    @mama-lj6kb Před 4 měsíci

    ማሻአላህ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před 5 měsíci +39

    እኔ የገረመኝ ያንተ አቀራረብ እና እኔ ያወጣሁት ሠማይና ምድር ወላሒ 200 ሺ ልኬ ሽንትቤትተቆፈር እሥከኩሺናውሠላሣ ቆርቆሮ ተሠራ ገና አልታሠር አልተመርገ ብሩ አለቀሽንትቤትብቻ ነው የተገነባበት ሥንት አመቴ የቤት ኮተት ምንም አያልቅ አንተ እዚህ ቀለል አድርገህ ታውራለህ እኔ ይገርመኛል ወንድም አለመኖሬ ሁሉ ነገር በሠራተኛ ከባድ ነው ።አንተ ባወራህው እኳ ሁለት አመት ቤት ይሠራል

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před 5 měsíci +7

      እኔም እሱ የሚናገረውና የማወጣው በፍፁም አይገናኝም ያውም በስርአት ነው የሚያሰራልኝ አባቴ ግን ወደነሱ አካባቢ ርካሽ ነው መሰል 😂😂😂😂😂

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 Před 5 měsíci +3

      እኔም ያወጣሁት አይገናኝም

    • @aminatsulaiman395
      @aminatsulaiman395 Před 5 měsíci +7

      ውድ እህቶችየ የየቦታው የለያያል። ቤተሠብ ጋር እነዳትጣሉ እዚህ ያለሠራ የኔ ቢጤ የከታተል

    • @user-xg2kp3zn2f
      @user-xg2kp3zn2f Před 5 měsíci +4

      እኔ ለምሳሌ የሰራሁት
      84 ቆርቆሮ ትልቁ ቤት 37 ሰርቢስ እና ሽንትቤት ሁሉንም አሳስሬ ገረገንቲ አስሞልቼ 450 ሺ ብር ነው የፈጀብኝ

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 Před 5 měsíci +3

      @@user-xg2kp3zn2f እና ያንቺው አሪፍ እኮ ነው እኔ 74 ቆርቆሮ ዙሪያው ለማሳሰር እና ለወለሉ ገረገንቲ ብቻ 165 ሺ ነው ያወጣሁት😢

  • @user-gw5zn1qi1c
    @user-gw5zn1qi1c Před 17 dny

    ❤❤

  • @user-tt3po3hc3g
    @user-tt3po3hc3g Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤አሜንንንን

  • @SamSung-sj1sf
    @SamSung-sj1sf Před 5 měsíci

    እናመሠግናለን ወድሜ አተነክ የምሠራልኝ ቤቴን ኢሻአላህ

  • @hananahmed-gf5ue
    @hananahmed-gf5ue Před 5 měsíci +5

    እህቶች እሱ የሚነግረን የት ቦታ እደሆነ አናውቅም ግን እሱ የሚለውና እኛ እያዋጣን ያለነው አይገናኝም ስለዚህ ቤተሰብም ሆነ የሚያሰራላችሁ ሰው ጋ እዳትቀያየሙ ብቻ አላህ ይገዘን

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před 5 měsíci

      ትክክል ጭራሽ አይገናኝም ሂሳቡ

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 Před 5 měsíci

      በስራቱ ከሰሩልሽ ትክክል ነው እህት

  • @user-oq2zj8ef3j
    @user-oq2zj8ef3j Před 5 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአልልህ

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb Před měsícem

    በጣም አረፈነው ግን የት አካባቢነው?

  • @user-rg7zu2bw6e
    @user-rg7zu2bw6e Před 3 měsíci +1

    አስወድደሀል የ100 ቆርቆሮ ሂሳብ ነው

  • @saramebt452
    @saramebt452 Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @saudisaudi6230
    @saudisaudi6230 Před 5 měsíci +2

    እሲ ለኔ ደሞ የቡለኬት ቤት የ100ቅጠል ቆርቆ ነጩ ሳይሆን በዚህኛው ቆርቆሮ በቡኒው ቤት ለመስራት አስቤ ነበረ እና እሲ ከመጀመሬ በፊት ንገረኝወድም

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 Před 5 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ

  • @user-lg3oc5gm5g
    @user-lg3oc5gm5g Před 3 měsíci

    ❤❤መሽአላ

  • @iyotii9584
    @iyotii9584 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @Ggg-pq5ku
    @Ggg-pq5ku Před 4 měsíci +2

    የተሰራ ቤት ውርጌስ እፈልጋለሁ አሳየኝ ወንድማችን

  • @user-gh3fv8kq1o
    @user-gh3fv8kq1o Před 5 měsíci +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ

  • @eexx2236
    @eexx2236 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawabedero6687
    @hawabedero6687 Před 5 měsíci +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ በረታ ወድማችንንን
    እስኪ 75 ቆረቆሮ ለዉሀልክ ለማሰር ስራልክ ባረካላህፊክ

  • @user-ks9dw9rw5h
    @user-ks9dw9rw5h Před 5 měsíci +1

    አሳላሙ ዐለይኩም ወራሕሞቱላህ ወባራካቱ ጀዛካላህ ከይር ወንድም
    (1 3ክላስ ቤት በውጭ ናበውሰጥ ና ልሾና ማስገረፍ ስደት ይፈጃል
    (2 ባለቤትየ ሽሕቦ የለለው ግርፍ ይገርፋል አለኝ ወንደሜ ይቻላል ወይ ብኣላህ መልስ ስጠኝ

  • @sanytuddha-lx9nc
    @sanytuddha-lx9nc Před 5 měsíci

    Gini yeti hagari now bayaa haagaruu liyuneti alew wayis adi now ???????❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eg3xl6et7z
    @user-eg3xl6et7z Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አሚን

  • @SmilingBoardGames-rx3fr
    @SmilingBoardGames-rx3fr Před 3 měsíci +1

    የትአከባቢነው

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Před 5 měsíci +1

    ሲወራ ቀላል ነው እፍፍፍፍ ሲገቡበት በጣም ከባድ ነው ወንድሜ በረንዳው ከእደዚህ አይነቱና ከአጥሩ ማንኛው ቆንጆ ነው እደዚነው የጀመርኩት ቤት

  • @user-nn4yc1xb7b
    @user-nn4yc1xb7b Před 5 měsíci

    🤲🤲🤲

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f Před 5 měsíci

    የቆርቆሮ ልዩነት ምን ያክል እዳለው ንገረኝ አዳማ ቆርቆሮ 1200 ብለው ተወደደብኝ የሚቀራረብ ካለ ንገረኝ

  • @user-ml3nt9wf8x
    @user-ml3nt9wf8x Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GjvcFghv-gv4tq
    @GjvcFghv-gv4tq Před měsícem

    የትነህ ባአላህ

  • @user-et9uv6nh1v
    @user-et9uv6nh1v Před 5 měsíci

    ሰላም የኔ ወድም ስልሳአምስት ቆርቆሮ ለማስገረፍ ስት ይፈጃን መልስልኝ እስከቀለሙ❤❤❤

  • @JddJdd-vl7os
    @JddJdd-vl7os Před 5 měsíci

    ወድም እስኪ የብሎኬት አቅርብልኝ 6 ክላስ ለመስራት

  • @Hayte-ru5ye
    @Hayte-ru5ye Před 3 měsíci

    ወድም የት ነዉ እኔ መካነ ሰላም ነኝ መኸድ ይችላል

  • @EmratMohammed-vj2kn
    @EmratMohammed-vj2kn Před 5 měsíci +1

    እኔ 76 ቆርቆሮ አሰራሁ 260.000 ወሰደብኝ ሀይቅ
    ለማሳሰር ደግሞ ሊሾዉጋ180.000 ልኬነበር አይበቃም ብለዉኛል ዱአ አርጉልኝ በአላህ በሰላም እድጨረስልኝ

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před 5 měsíci +1

      ትቀልጃለሽዳ ያንች አሪፍ ነው እኔ ውሀልክና ገረንቲ የበረንዳ ቋሚ 185ሺ ነው የወሰደው ያውም ከ6ወር በፊት ለ90 ቆርቆሮ

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj Před 5 měsíci

    ወድም እዳትልፈኝ በአላህ በፊቱድዛይን አይነትየተሰራቤትአለኝ ኤልሸፐ ማዞር ይቻላል

  • @TeybaTeyba-hn2ki
    @TeybaTeyba-hn2ki Před 5 měsíci

    እኔ ሰባሰባት ቆርቆሮ ሰርቻለሁ ስንት ይፈጃል ለመጨረስ ህን

  • @user-hm4ko7sy6u
    @user-hm4ko7sy6u Před 5 měsíci

    አሁን ያለበት የሲሚቶዋጋስት ነዉ ወድም

  • @rahmakasye6934
    @rahmakasye6934 Před 5 měsíci

    አብድላህ75ቆርቆሮ ሊሺእናፊሬቻድርለማሥገጠምሥት ብርይበቃኛልወድም ባአላህ እዳታልፈኝ

  • @user-bn2ie4xm5i
    @user-bn2ie4xm5i Před měsícem

    ለጨት እኔም ትናት 84 ሺ ነዉ የገዘሁ አድ መኪና

  • @user-fq8ie1vh9x
    @user-fq8ie1vh9x Před 5 měsíci

    😢

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Před 2 měsíci

    የት ነው አዲራሻህ

  • @ZinatiZinnati
    @ZinatiZinnati Před 5 měsíci +2

    ማሻአላህ ያምራል የምር እኔሰዉ የለኝም ቤትየሟሰራልኝ😢

  • @user-vg6so9sk2v
    @user-vg6so9sk2v Před 4 měsíci

    ለመቶ አስራ ቆረቆሮ ስራልኝ

  • @user-no1id4od2r
    @user-no1id4od2r Před 3 měsíci

    ግን ቤት መግዛት ይሻላል ወይስ መስራት እስኪ መልሱልኚ ?

  • @user-ug3ne1kz1x
    @user-ug3ne1kz1x Před 2 měsíci

    የትነህ

  • @user-uv1yj4ol7b
    @user-uv1yj4ol7b Před 15 dny

    ሰምት ክንድ ቦታ ሰንት ያሰራል

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před 4 měsíci

    ይህነዉኤልሸብ የሚመስለኚነበር

  • @user-zs5sy7fo6e
    @user-zs5sy7fo6e Před 2 měsíci

    የትነውበፈጣሪ

  • @user-ug3ne1kz1x
    @user-ug3ne1kz1x Před 5 měsíci

    የት ነህ አንሰ ባገኙሁህ

  • @user-hj2my1hh2v
    @user-hj2my1hh2v Před 2 měsíci

    ባጠቃላይ ስት ነው😢

  • @Meryam-cc3tm
    @Meryam-cc3tm Před 5 měsíci

    አረ ጉድ እኔ ገና ለመስራት እንጨትም80 ቆርቆሮም ኩሽና 30 300ሽብር የወሰደብኝ ገና አልቆመምኮ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮

  • @ghth506
    @ghth506 Před 5 měsíci

    እስከ ፍኒሽንግ ስራልን እባክህ😊

  • @ToybaHussain-bf5nf
    @ToybaHussain-bf5nf Před měsícem

    80 ሰንት ያሰፈልጋል

  • @user-ou1ng5ug4i
    @user-ou1ng5ug4i Před 5 měsíci

    አንተሥ ማሻአላህ ገረበገረ አረከው የት ነህ ወሎ ሂደህ በሠራህልንኝ በዚህ ዋጋ

  • @seadiyewuchalewa5259
    @seadiyewuchalewa5259 Před 5 měsíci

    Alhamdulila 87.korkoro.serahu.5.amete.lhed.neber.ferahu.nurow.kebdol.new.ymilugi😢😢😢😢

  • @SeadaMohammed-mg8jb
    @SeadaMohammed-mg8jb Před měsícem

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 82ቆርቆሮ ለመስራት ከቆርቆሮ ናሚስባር ውጪ ስትብር ይፈጃል እስከማሳሰር አሁላይ በአላህ እዳታልፈኝ 😢😢

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Před 4 měsíci

    Enda endzeh kelal behonema 3 arat bet esira nebre wondemi kelil adrkaw yehe bir eko 2 kifile srivis new yesiralgn

  • @user-oz8gu7li4f
    @user-oz8gu7li4f Před 5 měsíci

    ኧረ አይመሣሠልም 30000ሽ በታች አያቆምምሞ😢😢😢

  • @user-eh5xy8ro6i
    @user-eh5xy8ro6i Před 5 měsíci +1

    እኔ ወሏሂ እየተበላሁ መሆኑን አውቃለሁ ግን ምንም ማድረግ ስለማልችል ዋጥ አድርጌው ዝም ነው ያልኩት ወይ አዱን ከርፋፋ አግብቸ አልመጣሁ😂 በቃ ዘመድ ነበር የማሰራው መጥቀው መጥቀው 110ቆርቆሮ ገና ቀለም ሁለተኛ ግርፍ ኮርኒሥ መሥታወት ይቀረኛል 2ነጥብ ሊሞላ 400ሺ ብቻ ይቀረኛል ለቤት መሥሪያ ብቻ ብየ የላኩት እያረሩ መሣቅ ግን ወሏሂ አውፍአልልላቸውም ኢላ ረቢኩም ናዲራ 😢 😢 ጌታየ ፊት እተሣሠባቸዋለሁ ግን አሁን የቀረኝን እራሤ ትሄድ አስጨርሰዋለሁ ኢሻአሏህ

    • @Amina-lz3zx
      @Amina-lz3zx Před 5 měsíci

      የኔውድአብሽሪ አጁንከርፍፍአላልሽም
      ከርፍፍምንይሠራልሻልሁቢ ከባድነው

    • @user-eh5xy8ro6i
      @user-eh5xy8ro6i Před 5 měsíci

      @@Amina-lz3zx የጨነቀለት ይሉሻል ክክክክክክ

    • @user-ll5vy7qq5h
      @user-ll5vy7qq5h Před 3 měsíci

      😢😢😢😢😢

  • @user-wd2ej5bt8z
    @user-wd2ej5bt8z Před 4 měsíci

    እዴ ባጠቃላይ ስት እደፈጀ አትገልፅም እዴ🙄🙄🙄👆

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 5 měsíci

    ጠርብ 70ብር ደሴ የገዛሁት

  • @ameenaetp
    @ameenaetp Před 5 měsíci

    ሲጀምሩት ቀላል ግን መጨረሱ ያሳብዳል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci

      አላህ ያግዛችሁ

    • @Amina-lz3zx
      @Amina-lz3zx Před 5 měsíci

      ​@@-ahadutube50"ቆርቆሮሥንትይፈጃል ወንድም

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer Před měsícem

      ​@@-ahadutubeእምርጊትላይጅብሶንሳይለሰንእደትነዉ፣ጥሩዉየቱነዉተለስሎጅብሰንወይስ፣ምርጌቱላይጅብሰንወድምመልስልኝ

  • @user-gv7me7se8v
    @user-gv7me7se8v Před 29 dny

    እስኪ ወንድሜ መልስልኝ 60 ቆርቆሮ 4 ክላስ አይሆንም ጠበብ ጠበብ ያለ ሻወር ሽንት ቤት የለለው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 29 dny

      በደንብ ይሆናል ሸዋርንም ጨምሮ አምስት ክፍል

  • @user-xx8gs9gu4x
    @user-xx8gs9gu4x Před 4 měsíci

    ቦታውን ለምን አነግረንም😒

  • @hawahawa8164
    @hawahawa8164 Před měsícem

    አሁን ጊራና መስራት ትችላላችሁ ወይ😊😊😊?በዚህ ሂሳብ አሁን አይገኝም😂😂

  • @AbebaMucheye
    @AbebaMucheye Před 5 měsíci

    ወንድም ግን ጭቃልጥፍ ካልተጠቀጠቀ ግርፍ መሆን ይችላል እኔግርፍ ላደርግ አንዴ አስለጥፊያለሁ ግን አልተጠቀጠቀም ለምንስል አሁንላይ መጠቅጠቅ ቀርቶል አሉኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci

      ጅፕሰም የሚሰራ ከሆነ ባይጠቀጠቅም ችግር የለም ነገር ግን ውስጡ ግርፍ የሚሆን ከሆነ መጠቅጠቅ አለበት

    • @AbebaMucheye
      @AbebaMucheye Před 5 měsíci

      @@-ahadutube አረውጩነው እኔም ግዴታ መጠቅጠቅ ነበረበት ስል አሁን ቀርቶል አሉ

    • @Qwe-sx3xw
      @Qwe-sx3xw Před 5 měsíci

      ​@@AbebaMucheyeእኔም ውጩ ብቻ ስለሆነ አልተጠቀጠቀም

    • @AbebaMucheye
      @AbebaMucheye Před 5 měsíci

      @@Qwe-sx3xw ውጩብቻ ከሆነ ግርፍ እሚሆን ባይጠቀጠቅም ችግር የለውም ማለት ነው

  • @user-sg1hw4lm7x
    @user-sg1hw4lm7x Před 3 měsíci

    አሰላሙአለይኩምወድሜለም75አስትቆርቆሮ እስከዉሀልኩናየዉጡንልሽድረስራልኝ

  • @saudah8298
    @saudah8298 Před 5 měsíci

    አብደላለምንአመልስምየኔን ሐይቅ ጠርብስትነው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 5 měsíci

      ሀምሳ አራት አምሳ አምስት ብር የጠርብ ዋጋ ተመሳሳይ ነው

    • @mariam3292
      @mariam3292 Před 5 měsíci

      ሀይቅ 85ነው

    • @mariam3292
      @mariam3292 Před 5 měsíci

      እኔ ከመርሳ አስመጣሁ ብዙ ልዩነት አለው መርሳ55 ነው ግን ትራንስቦርት 15ሽብር ነው ቢሆንም 18ሽ አትርፎል መገዲ ሰላም ከሆነ አስመጡ

  • @user-wi8ki9lx3m
    @user-wi8ki9lx3m Před 5 měsíci +4

    ቀለል አድርገው ሳያወሩ እውነት መስሎኝ 200,000 አለኝ ብየ ጀመርየ አሁን 400,000አለጨረስኩቱም ኑ ቤት የጀመርችሁ ተባባረን እናስጨርሺ ብቻየስ ደከመኝ😢

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 Před 5 měsíci +2

      እህህህህ ወላሂ ከቤድ ነው አላህ ያቅለው ብቻ

    • @aminatsulaiman395
      @aminatsulaiman395 Před 5 měsíci +1

      አብሺሪ አየዛችሁ ጥነክሪ

    • @ameenaetp
      @ameenaetp Před 5 měsíci +2

      እኛም ብለን ነበር 1.2 ገብተናል😂😂

    • @user-hr7pm1xb2r
      @user-hr7pm1xb2r Před 5 měsíci +1

      አይ ወሏ የኔ ቢጤ አይዞን

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před 5 měsíci +1

      @@ameenaetp ይሄም ከጨረሰው ጥሩ ነው እኔም 730 ሺ ደርሻለሁ 😂 ገና ግርፍ ሊሾ ኮርኒስ ምናምን አረ ስንት ገድ ወጭ አለብኝ

  • @ZinatiZinnati
    @ZinatiZinnati Před 5 měsíci

    እሄቤቱ 75ቆርቆሮ ነዉእደ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Před 5 měsíci

    የበርና የመስኮትም ዋጋ ንገረን እስኪ😊

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 Před 5 měsíci

      የኔም ጥያቄ ነበር. ትቶናል አችው አቡ ሙአዜ😅

  • @idksvev4299
    @idksvev4299 Před 4 měsíci

    ወንድም መልስልኝ ገረገቲ ስንትነው ደሴ

  • @HyateHyate-bv2qn
    @HyateHyate-bv2qn Před 5 měsíci

    አረዱአአርጉልኝ እደውወላሂ ገናላሥጀምር ነው 180:ካሬነው ሥንትክላሥይወጠዋል አነሥአነሥያለ

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx Před 5 měsíci +1

    እስኪ 85 ቆርቆሮ ስንት ክፍል ይሆናል ወንድም ??

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 Před 5 měsíci

      4 ክፍል ይሆናል ስፋ ያለ አነስ ያለች አንዲ ሽንት ቤት ነው ያስራሁት

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před 5 měsíci

      የኔ 90 ቆርቆሮ 4 ክላስና 1አነስ ያለ ሸዋር ቤት ነው የሆነው

  • @hihii6955
    @hihii6955 Před 3 měsíci

    ግን በአላህ ህጋዊ ቦታ 200 ካሬ ኤል ሸብ መሥራት ይቻላልዴ እኔ ኤል ሸብ በጣም ነዉ የምወደዉ ግን 200 ካሬ ኤል ሸብ መሥራት አችይም አሉኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před 3 měsíci

      ቦታው መስራት ይችላል ነገር ግን የምሪት ከሆነ በተፈቀደው ፕላን መሰረት ነው የሚሰራው

  • @elhamzainab2076
    @elhamzainab2076 Před 5 měsíci

    ወድም እኔ አድ ነጥብ አምስት ጨርሻለሁ ሽትቤትና ኩሽና አያካትትም ሰማ 85 ቁርቁሮ ነው ክፍልም አተ እዳልከው አይደለም 4 ክላስ ነው

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 Před 5 měsíci +1

      እህህህ አረ ተይ ተስፋ አታስቆርጭን የጭቃ ነው ቡልኬት?

    • @elhamzainab2076
      @elhamzainab2076 Před 5 měsíci

      @@safaiaalyami6678 አብሽሪ ተስፋ እድትቆርጭ አይደለም ግን እውነቱን አውቃችሁ ብጀምሩ ጥሩ ነው እኔም የሰራሁት የጭቃ ነው ግን አሰራሩ ይወስነዋል አሁን እኮ ከቡልኬት በላይ ውበት አለው የጭቃውም ጅብሰን ካሰራሽው

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před 5 měsíci +1

      ይወስዳል እኔ አምንሻለሁ እኔ ገና ግማሽ ላይ ነኝ 730ሺ ጨርሻለሁ

    • @Zana-vj5dq
      @Zana-vj5dq Před 5 měsíci +1

      ጠባብ ሰለሚረጉነዉ ዶርም ደሞ መሀከለኞ ሲሆን ሀሪፍነዉ

    • @user-eq3iy7qq2u
      @user-eq3iy7qq2u Před 5 měsíci

      የት ሀገር

  • @hawahawa8164
    @hawahawa8164 Před 4 měsíci

    የት ነህ አሁን ላሰራ ነው??