🔴ሀዋ አይታ የማታቅውን ለመጀመሪያ ግዜ ቤታችንን አየች በጣም ተደስትች🥺🙏

Sdílet
Vložit

Komentáře • 561

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Před 11 měsíci +36

    czcams.com/video/PuJxAXc8UEQ/video.html🥰🙏

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Před 11 měsíci +1

      ጀማልመሻላህእካንለዚህአበቀህ
      ወድሜበቅንነትሸርአርግልኝ

    • @seaditube4579
      @seaditube4579 Před 11 měsíci

      የት ነው ጀሙ ማሻአላህ ጀግና ነህ ሁለተኛሚስት ልሁንህ😂😂

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 Před 11 měsíci

      አሙቲ እኮ ስታምር ደሞ አደበኛናት❤❤❤❤❤

    • @toybaahmed7246
      @toybaahmed7246 Před 11 měsíci

      ማሻአላህ ያምራል ጀማል በአላህ ስንት ቆርቆሮነው ንገርኝ ❤❤❤

    • @aniliza7321
      @aniliza7321 Před 11 měsíci

      ጀማልየ ይቅርታና ሚጣየን አንች አትበላት በትክክል ስሟ ጥራት ማሻላህ ብያለሁ ቤትህ ቡለኬት ቤት ነዉ የሚመስለዉ

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 Před 11 měsíci +157

    ጎበዝ ጀማል። ሚስትህን ስታስደስት፡ እኛም ቤተሰቦችህ ከእናንተ ፡ የበለጠ፡ ደስ ብሎናል፡ የደስታ የሰላም፡ ልጆችህ ደስ ብሎአቸው የሚይድጉበት፡ ግድ ያለው ቤት ይሁንላችሁ።

    • @zenbabelay1369
      @zenbabelay1369 Před 11 měsíci +1

      ታድያስ በሷላይነው እጅ ክክክክ እንወርድበታል እስኪ ኮሜቶች ጉዴኛነን

    • @masrt.getachwo5825
      @masrt.getachwo5825 Před 11 měsíci +1

      Yes❤❤❤❤❤

  • @user-yc3gr5gm9i
    @user-yc3gr5gm9i Před 11 měsíci +34

    ዋዉዉዉ በጣም ጎበዝ ማርያምን አድንቄሀለሁ በድሜ በጤና የምትኖሩበት ያድርጋችሁ የኔ ውዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 11 měsíci +17

    ሳቅ ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ቁም ነገረኛ ነህ ጀማል ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አቤት ፈገግታ እርጋታ አለባበስ ሀዋየ ቀጥይበት በተረፈ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 Před 11 měsíci +41

    ዉድ በመላዉ አለም የሚትገኙ በስደት ለሚትሰቃዩ አላህ ፈረጃዉን ቅሪብ ያድሪግልን የማታ እጀራ ይዎፍቀን አሚነ

  • @user-vk5xh7ze1l
    @user-vk5xh7ze1l Před 11 měsíci +48

    ❤❤❤❤❤❤ልጆችህን በጦና የምታሳድጉበት ይሁንላችሁ።

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před 11 měsíci +12

    ጀግና ወድ መኖሪያውን ቤት ራሡ ይሰራል ልክ እደአባቶቻችን አዳዱ በሚስቱቤት ገብቶ ሌላ ሴትም ጎትቶ ያመጣል አላህ ከዚም የተሻለ ርዝቅ ይወፍቃቹ

  • @ithopi4390
    @ithopi4390 Před 11 měsíci +41

    ዉለዱበት ክበሩበት ዳሩበት ማሻ አላህ❤

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Před 11 měsíci +10

    ጀማሉ አንተም ሀዋም የዋህ ናችሁ እግዚአብሄር ቤታችሁን ኑሯችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @sitratube5149
    @sitratube5149 Před 11 měsíci +11

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ ሀዊ የጤና ከድሜጋ የምኖሩበት ያድርጋችሁ አሚቲ የኔቆጆ ባባ መኪና ይግዛልሽ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před 11 měsíci +12

    ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ ልጆቻችሁን አሳዲጋችሁ ዳሩበት ኳሉበት ❤❤❤

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před 11 měsíci +4

    ዋው እግዚአብሔር በፍቅር በጤና የምትኖሩበት ያድርጋችሁ ጀሙ ሀውዬ በርቱ የኔ ፍልቅልቆች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ggh9022
    @ggh9022 Před 11 měsíci +2

    ማሻ አላህ በዚሁ አጋጣሚ ታጠቅ አመስግኖሀል ወንድሜ ጀማል ዛሬ ታጠቅ አዲስ መረጃ ለቋል አሏህ ይጠብቀው ውድ ወንድማችን ነው

  • @zaeynbibrhem3281
    @zaeynbibrhem3281 Před 11 měsíci +6

    አላህ በዴስታ የምትኖሩበት ያርጋችሁ ሀባይቦቸ መሸአላህ አላህ እስከመጨረሻው ያስዴስታችሁ መሸአላህ ናችሁ ጄማልየ ጠክር እሽ ሀውቲን ተከባከብ ቆጆልጅነች ፆባይ ሸጋነዉ መሸአላህ ያስዴስትሽ ሀቢቢቲይ ❤

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 Před 11 měsíci +2

    ማሻአላህ ሜሻአላህ በጣም ደሰ ሰትል ልጃችሁ አምቲ የኔ ወብ የናቷ ልጀ 🥰 አላህ ፍቅር የተሞላበት ኑሮ በሰላም የምትኖሩበት ያደርግላችሁ

  • @MeremYmar
    @MeremYmar Před 11 měsíci +5

    ማሻ አሏህ ልጁቻችሁ አሳድገችሁ የሚትድሩበት ያረጋችሁ🎉🎉🎉 ማነዉ እንደኔ የቤት ወጭ ላናዉን ያዞረዉ 4አመቴ ከተጀመር😢😢😢

  • @seadi8881
    @seadi8881 Před 11 měsíci +6

    በጣም ትልቅ ቤት ነው ማሻአላህ የምትኖሩበት ያርጋቸው

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c Před 11 měsíci +3

    ይችን ቀሚስ አኑሬት ሀዉዬ ያዉ እርጉዝም ስለሆሺ ትቀመጥልሺ ሌሳ ልበሺ ዉደዋ❤❤

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t Před 11 měsíci +7

    ማሻ አላህ የጤና የሰላም የሪዝቅ ቤት አላህ ያድርግላችሁ🎉🎉

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 Před 11 měsíci +2

    ማሻአላህ ጎበዝ ነህ ጀማል
    የሀዋ ፈታ ብሎ ማውራት ደስ አለኝ 😅 እንኳን ደስ አለሽ ሀወዬ 😊

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 Před 11 měsíci +11

    እንኳን ደስአላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤

  • @medihingirmay1494
    @medihingirmay1494 Před 11 měsíci +5

    በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @fatum164
    @fatum164 Před 11 měsíci +9

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል በጤና በፍቅር ኑሩበት❤👍

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y Před 11 měsíci +2

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ተባረኩበት አይለያያችሁ ደሞ በቀጣይ ተበጃጅቶ ተፈርሾ ገብታችሁ እንይ

  • @mggjvfhk7335
    @mggjvfhk7335 Před 11 měsíci +1

    ማሻአላህ አላህ የጠና ቤት ያድርግላችሁ ሀዋም አላህ በሰላም ይፈርጂሽ ግን እርጉዝ አትመስይም ነው ሳታረግዢ የተቀረፀ ነው

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před 11 měsíci +1

    ማሻአላህ ጀማል ወላሂ በጣም ጠካራ የወድ አቆም ያለህ ልጅ ነህ አላህ በፍር ያኑራችሁ

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j Před 11 měsíci +3

    ጀማልየ ማሻአሏህ እናት እና አባትህንአደራወድሜ አባትህ ደግሞ ተከባከባቸው

  • @aliymahammod
    @aliymahammod Před 11 měsíci +3

    ማሻአሏህ አላህ እድሜ ሠጥቶቹህ የምትኖሩበት ያርጋቹህ

  • @lailamuhammed7153
    @lailamuhammed7153 Před 11 měsíci +4

    አላህ ወልዳችሁ የምድሩበት የልጅ ልጅ የሚጫወትበት ቤት አላህ ያድር ግላችሁ ግን ወላሂ ሀዋ እወድሻለሁ ምንም ሚድያ ተጠቃሚ ባልሆንና ግን በጣምነ ው የምትመችኝ የኔእህት በሰላም አላህ ይገልግልሽ ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Před 11 měsíci +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀማል ጎበዝ በሰላም በፋቅር የምትኖሩበት ያድርጋችሁ እህት ሀዋ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ቤቴ ቶሎ አልቆ ሀገሬ እድገባ ኢንሻ አላህ ክረምት ይዉጣና አስጨርሳለሁ

  • @user-yi1gj6cm4k
    @user-yi1gj6cm4k Před 11 měsíci

    ማሻአላህ እኮን ደስ ያላቺሁ ደስታቺሁ ደስታቺንነዉ ጀማልና ሀዉኘ የጤና የአፍያ ቤት ያዲረግላቺሁ ያረብ

  • @hawulitube7001
    @hawulitube7001 Před 11 měsíci +3

    ማሻአላህ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን ደሥ ትላላችሁ🥰🥰

  • @user-gy8ti8qm8e
    @user-gy8ti8qm8e Před 11 měsíci +1

    ማሻ አላህ በሰላም በፍቅረ የምትኖሩበት ያድረጋችሁ ያረብ

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Před 11 měsíci +2

    ማሻአላህ በጤና በፍቅር የምትኖሩበት አላህ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤ከነልጆቻችሁ ❤❤❤❤እርዝቅ ጋር

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Před 11 měsíci +2

    ማሻአላህ በጣምያምሪል አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 Před 11 měsíci +1

    ማሻ አላህ ጀማል ጠንካራ ነው በፍቅር የምት ኖሩበት ያርጋቺሁ ❤❤

  • @DumbusheTube
    @DumbusheTube Před 11 měsíci

    Masha Allah Rabbiin umrii dheera woliin isin haa jirachisu 😍😍😍

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ተባራካላህ ቤተልአፍያ በሰላም በጤና ኑሩበት

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 11 měsíci +14

    ማሻአላህ የአፊያ የጤና ቤት ያርግላችሁ❤

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je Před 11 měsíci

    ማሻአላህ በጣም ያምራል በሰላም በደስታ ከነልዮቻቹህ አላህ ያኑራቹህ ሀዋዬ በሰላም ወልደሽ የማይሽ ያዲርገኚ ማማዬ እወዲሻለሁ እደኔ ሀዋን የሚወዲ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 Před 11 měsíci

    Masha allah gobez jemal yemr jegna neh yimechih🌺🌺🌺🌺

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 Před 11 měsíci +1

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ሀውየ የኔ ውብ እትህ ሚጣየን ሳሚልኝ እኛንም አላህ የቀልባችን ተሞልቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞች እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uz6uc5es7b
    @user-uz6uc5es7b Před 11 měsíci +1

    ሚጣየ የኔ ቆጆ❤ ማሻ አላህ በፍቅር በደስታ ኑሩበት

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Před 11 měsíci +1

    ሀዋ የኔ ፍልቅልቅ ሁለቹም ስወደቹ ማሻአለህ ቤተቹ ደስ ይለል መብሩክ በፍቅር ኑሩበት❤❤❤❤❤

  • @seadahesen4564
    @seadahesen4564 Před 11 měsíci +2

    ማሻአላህ. የአፊያ የትናንት ያርግላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @giasbd1266
    @giasbd1266 Před 11 měsíci

    መሻአላ ጀማል በርቱ ቤታችሁም እምኖሩበት ያርጋችሁ

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv Před 11 měsíci +1

    ጌበዝጄማል በሪታ ጌበዝአላህበስላም በጤናዬምኖሩበት ያሪግላችሁ ❤❤❤❤

  • @ibrahimpatma3444
    @ibrahimpatma3444 Před 11 měsíci +10

    እኔ እቃ ከሚሴ አሠርቸ ተዘረፈሁ እቃውንን ብሩንም ነገዱበት ሠአዳ አሊይ

    • @sofyaseid558
      @sofyaseid558 Před 11 měsíci

      አላህ የስራዋን ይስጣቸው እነዚያ ሌባ ናቸው

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 Před 11 měsíci +1

      አብሽሪ እህቴ ሀቅሽን አላህ ያስመልስልሽ

    • @Zebu918
      @Zebu918 Před 11 měsíci

      ​@@tayuba1015ወላሂ ተቀበያት ብርሽን አፈር ትብላ

    • @fafitsfnywa9259
      @fafitsfnywa9259 Před 11 měsíci

      አረ አላህፍሩ አኡዙቢላህ

    • @leylatube134
      @leylatube134 Před 11 měsíci

      ምን በደንብ አስረጅን ባለ መግባባት ነው ወይስ

  • @seadikutabertubu7987
    @seadikutabertubu7987 Před 11 měsíci

    መሸአላህ በጤና በደስታ ኑርበት እርጂም እድሜ ይስጣቺሁ

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm Před 11 měsíci

    ማሻአላህ የኔ ውዶች የት አካባቢ ነው

  • @mekilovexff7334
    @mekilovexff7334 Před 11 měsíci +3

    ማሻ አላህ ምርጥ ጥንዶች አምቲ ሰወዳት❤

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 11 měsíci +1

    አሙቲ እደት ነዉ እምታምረዉ ሂጃቧ ጋር ሽአሏህ

  • @leratub6791
    @leratub6791 Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ውለዱበት ክበዱበት ልጆቻቹን የምትድሩበት አላህ የድርገቹ

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ተባረክረህማን ወልዳችሁ ከብዳችሁ በፍቅር ኑሩበት❤❤

  • @AseshanaseradinAbdala
    @AseshanaseradinAbdala Před 11 měsíci +1

    እዉነት እንደዚህ አልጠብቅንም አላህ ያጨምራልክ ሁሉንም ወዶች እዳታ ያረጋቸዉ

  • @hawamohamed3281
    @hawamohamed3281 Před 11 měsíci +1

    መሻላህ፣ግንኅበዝናችሁ፣ገስጠር፣ላይእንደዚህመስራታችሁ፣ነከተማነው፣

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před 11 měsíci +1

    ማሻአላህ ጀማል ፈረስ ያስጋልባል የሰራችሁትቤት❤❤❤

  • @dastaatube8371
    @dastaatube8371 Před 11 měsíci

    Konsuu sinti faje??

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ጀማል አላህ ይባርካችሁ አላህ የጤና የአፊያ የበረካ ቤት አላህ ያርግላችሁ አልሀምዲሊላህ እንኳንም አላህ አሳካላችሁ ከሰዉ ቤት ኪራይ እፎይታ ነዉ አብሽሩ አላህ ይባርካችሁ

  • @user-qz4cf8mj7s
    @user-qz4cf8mj7s Před 11 měsíci +1

    ዋአለይኩም ሰላም ማሻአላህ የጤና የፍቅር የርዝቅ የምከብዱበት አላህ ያድርጋችሁ

  • @ayoutube5045
    @ayoutube5045 Před 11 měsíci +1

    ማሻአላህ ከምንም በላይ የሰውን ደስታ እንደማየት ነገር ምን ያስደስታል ወንድሜ ጀማል እና እህቴ ሀዋ የኢማን ቤት አላህ ያርግላቹ ሚስት ማለት እናት እህት ሀገር በቃ ምን ልበልክ ተንከባከባት በጣም ነው የምወድላት እርጋታዋ ሀያ ያላት ሴት ነች

  • @MaryoomKabdi-pe2om
    @MaryoomKabdi-pe2om Před 8 měsíci

    ደኩተረ አዬቆም ዚምቢለዉ የማወረት ሀዋ ሲታምሪ ወላሂ አሚቲ ቀበሪቾ አጠጣት

  • @gggytyt9820
    @gggytyt9820 Před 11 měsíci

    ማሻ አላሕ ሚጥየ የኔ አሠል አላሕ ያሣድግሽ❤

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Před 11 měsíci

    መሸአላ ጀምየ ጀግና ባል ነህ ወላሂ ጎበዝ በፍቅር ኑሩበት

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel Před 11 měsíci

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ ጎበዝ ነህ ጀማል በፍቅር በሰላም የምትኖሩበት ያድርግላችሁ

  • @ZeharaYimam-xk5up
    @ZeharaYimam-xk5up Před 11 měsíci +2

    ማሻ አሏህ በጤና በፍቅር ኑሩበት

  • @hayatkamal6441
    @hayatkamal6441 Před 11 měsíci +1

    ማሻ አለህ እንካን ደስ አላችሁ❤❤

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 Před 11 měsíci +2

    በደሰታ ኑሩበት ውለዱክበዱ ሰታምሩ ሀዋ ዝበይው ቤቱ ያችነው ካላሰ የሁለት እናት ልትሆኝነው ❤❤❤ጀማል ተጨማሪ ዳቦ ከፈለገ ሌላቤት ሰረቶ ይብላ😄😄😄አምቲ ሰላም ጤና ትሁንላችሁ😍😍😍🌹🌹

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Před 11 měsíci

    ግርፍና ኮርኒሥ ሥት እደፈጀብክ ንገረን በአላህ

  • @ffhhjvvh-qu3jq
    @ffhhjvvh-qu3jq Před 11 měsíci

    ማሻአላ እንኳን ደስ አላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤

  • @miserajojoalreesi9319
    @miserajojoalreesi9319 Před 11 měsíci +1

    Mashaalla mashaalla Rabi umurii dheraa wolumani isin turuusisu , I 🤲🤲🤲🤲🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @MadenaAyalu-gg4ms
    @MadenaAyalu-gg4ms Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ዳሩ በት ውለዱበት በጤና

  • @user-lk4xj6ni9b
    @user-lk4xj6ni9b Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ የሠላም የጤና አሏህ ያድርግላቸዉ😂

  • @semiraassen6025
    @semiraassen6025 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ማሻአላህ በሰላምየምትኖሩበት ያድርጋችሁ

  • @user-qs2ce5dl6x
    @user-qs2ce5dl6x Před 10 dny

    ማሻ.አላህ.በፈቅር.የምኖረበት.ከጤና..ገር
    ጎበዞች🇪🇹🇪🇹👍👍👍💪💪

  • @hawaseid3477
    @hawaseid3477 Před 11 měsíci +1

    ማሻአላህ ጀም ወድሜ አተም ሚሥትህን ስታስደሳት በማየቴ እኔም ደስተኛነኝ የናተደስታ ያሥደሳኛል❤❤❤❤

  • @mimim9982
    @mimim9982 Před 11 měsíci

    ዋዉ ማሻላህ ጎበዝ ጀማል ትስታህል ሀዋ ግን በሮች ላይ ለምን አዝረከረኩት ?

  • @MaryamDaud-jb4os
    @MaryamDaud-jb4os Před 11 měsíci

    ምሻላህ ብለናል የጤና ያአፊ ያርግላችሁ

  • @saenuttifea5548
    @saenuttifea5548 Před 11 měsíci +1

    ጎበዝ ስንት ቆርቆሮነው እኔም 123 ቆርቆሮ ሰርቼ በዚደረጃላይ ደርሻለው

  • @asiakef3795
    @asiakef3795 Před 5 měsíci

    ጀሙየ የምርጀግናነህ አላህይጨምርልህ

  • @user-od7ls5bc4q
    @user-od7ls5bc4q Před 11 měsíci

    መሻአላህአላህ እዲሜእጤናጋርእምኖሩበትያርጋቹህ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 Před 11 měsíci +1

    ማሻአላህ በፍቅረ በሰላም የምትኖሩበት ያድረጋቺሁ ሀዊ ቆጆ ሰውነት የማያስገምት ልብስ ልበሺ እህት እደኔ ቀጭን ነሺ

  • @zyenbe3706
    @zyenbe3706 Před 11 měsíci +2

    ወላሂ የጀማል ሚስት ቆጆናት ማሻአላህ❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Před 11 měsíci

    በጣም ጅግና ነህ የምር ኣድናቂህ ነኝ ሃዋየ የኔ ቆንጆ በሰላም ያጋላግለሽ ማርየ

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube Před 11 měsíci

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የጤና ልጆች የሚፈነጩበት ይሁን ደስይላል የልፋትንውጤት ሲታይ ደስይላል የማዳም ቅመሙች እንደዚህ ሰርፕራይዝ የማረግ ባል ይስጣችሁ ያረብ

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui Před 11 měsíci

    ጀምየ ሀዋየ ማሻላህ ተባረከላህ ጎበዝ ጀማል

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube Před 11 měsíci

    ማሺአላህ የጤና የደሥታ ቤት ያርግላችሁ ዴሥ ይላል

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ Před 11 měsíci

    እንካን ደስ አለሺ እህት እናም በራችሁን ወድቸው በናተ ላሰራነው

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu Před 8 měsíci

    ማሻላህ በፍቅር በጤና የምትኖሩበት አላህ ያድርግላችሁ 😘😘😘😘😘

  • @z7ra8z11
    @z7ra8z11 Před 11 měsíci +2

    ህፃኖ ስታምር ማሻ አላህ

  • @user-fn6zo7bh9v
    @user-fn6zo7bh9v Před 11 měsíci +1

    መሻአላህ በጤናእምኖሩበት ያድርገው ዎው

  • @zainabzainab2785
    @zainabzainab2785 Před 11 měsíci +1

    Maashaa allah Tabarakaallah
    Rabbiin keessat umur issin hadheresuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @susu778h
    @susu778h Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ በፍቅር በጤና የምትኖሩበት አላህ ያድርግላችሁ

  • @user-xe9et5sf8k
    @user-xe9et5sf8k Před 11 měsíci

    ማሻአላ በጤና በፈቅር እምኖሩበት ያረጋቸሁ ኢሻአላ

  • @muniraali3009
    @muniraali3009 Před 11 měsíci +1

    ማአሻአላህ የጤና የደስታ የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ

  • @zahraalghamdi
    @zahraalghamdi Před 11 měsíci +7

    ጨምሮ ይስጣችሁ እደጉ ተመንደጉ❤❤

  • @sdcc9298
    @sdcc9298 Před 11 měsíci

    ማሻአሏህ የጤና የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4y Před 11 měsíci +7

    ልጅቱ ግን ላባቷ ያላት ፍቅር የሚገርም ነው

  • @user-bl9cw7bm8o
    @user-bl9cw7bm8o Před 11 měsíci

    መሸ አላህ ደስታችሁ ደስታችን

  • @ZebibaNurye
    @ZebibaNurye Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ተባርካላህ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ❤❤❤❤