🔴በ800ሺ ብር ብቻ ይህን የመሰለ ቤት እንዳያመልጣችህ 🥰🙏

Sdílet
Vložit

Komentáře • 284

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Před 6 měsíci +13

    t.me/jamaljm8p
    ቴሌግራም ሊንክ👆
    0948489862🤳

    • @user-qf3hc2br5t
      @user-qf3hc2br5t Před 6 měsíci +1

      ጀማል ኮቻ ቦታ አለኝ ሽጥልኝ ወድሜ

    • @saadaa6907
      @saadaa6907 Před 6 měsíci

      አይሰራም

    • @eslamnawemnetihijabnawwube7706
      @eslamnawemnetihijabnawwube7706 Před 6 měsíci

      የቱን ቤት ነው የሚሸጠው እኔ እገዛለሁ

    • @eslamnawemnetihijabnawwube7706
      @eslamnawemnetihijabnawwube7706 Před 6 měsíci +1

      አንተ የተመታህ ቤት በ800መቶ ሺ ብር አንዳያመልጣችሁ የምትለው ለፎሎ ነውደ😂😂😂😂

    • @user-qf3hc2br5t
      @user-qf3hc2br5t Před 6 měsíci

      እሱኮ አውቆ ነው እኔ ደሞ ቦታ አለኝ ኮቻ ብሩን ፈልጌው ነው ሽጥልኝ ያልኩት

  • @user-pq9tv2oj5v
    @user-pq9tv2oj5v Před 6 měsíci +26

    ያአረብ አገርን ሴት ያገባ ወንድ የታደለ እኮ ነዉ ሁሉንም አሟልተን እናገባቸዉ አለን ትንሽ ቆይተዉ ያጦዙናል በነገር እህቶች ፈርሻችሁ አታግቡ አንተ የሄን ግዛ እኔ የሄን ልግዛ በሉ እኛዉ ነን ወንዶችን ያጃጃልናቸዉ

    • @kkd8112
      @kkd8112 Před 6 měsíci +1

      ሰህ❤❤

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před 6 měsíci +42

    ሀዋ ና አሚቲ የናፈቀው ላይ ሀዋየ አላህበሰላም ለሁለት ያርግሽ ልጅሽን ታቅፈሽነይ ማማማየ ያቺነፍስ አሁን ጭቅላይናት የሚያቅያቃታል እርግዝናን

  • @user-hh9li7fl4x
    @user-hh9li7fl4x Před 6 měsíci +22

    እዳው እህቶች እደዝህ ደክማችሁ የምትጠቀሙበት ያርጋችሁ ውለዱ ክበዱ መችም ዱኒያ ምንም በታምር ያው ዱኒያ ናት

  • @merem2420
    @merem2420 Před 6 měsíci +20

    አላህ ሆይ አንተዘንድ በጀነት ውስጥለኔቤትን ገንባልኝ ያረብ አላህ የእርፍት ሲሳይ ይረዝቀን ቅመሞችየ

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 Před 6 měsíci +27

    ስምንት መቶ ሺ ብር እንኳን ይሄንን ቤት ቦታ አይገዛም በአሁን ሰዓት

    • @user-rx4ws1om1y
      @user-rx4ws1om1y Před 6 měsíci +1

      ፈራሽ ነው መሰል😀

    • @zeynbaumuemrantube
      @zeynbaumuemrantube Před 6 měsíci

      እኮ

    • @kkd8112
      @kkd8112 Před 6 měsíci

      እኮ

    • @fikerabi9151
      @fikerabi9151 Před 6 měsíci

      _እኮ እኔ ገርሞኝ_ 🤔
      _የገባችሁ አስረዱኝ (ንገሩኝ)_ 😟😔

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 6 měsíci

      ለርእስ ነው የፃፍኩት 8000 ሺ ያልኩት እንጂ በዚህ ዋጋ አይገኝም ነው እያለ ነው እቃ እያስተዋወቀ ነው

  • @user-xr1rt9ll5m
    @user-xr1rt9ll5m Před 6 měsíci +6

    ማሻአላህ በጣም ያምራል በጤና በፍቅር እምትኖርበት ያድርጋት በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ

  • @user-kd2yp8qv4l
    @user-kd2yp8qv4l Před 6 měsíci +5

    ስራህን እወድልሀለሁ ወንድም ጀም በርታ ግን ይህንን ሙዚቃ አላህ ከልብህ ላይ ያንሳልህ ያረብ

  • @Fafi26
    @Fafi26 Před 6 měsíci +6

    ማሻአላህ በጣም ያምራል 😊❤❤❤❤

  • @user-le5vy4re4q
    @user-le5vy4re4q Před 6 měsíci +10

    ያረብየኔም አልቆ እምደሠት በትን ቀን ቅርብ አድርግልኝ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 6 měsíci +1

      ኧረለኔምዱአ አዱርጉልኝአይዞሽአንድቀንይሆናል

    • @kkd8112
      @kkd8112 Před 6 měsíci

      አላህ ያሳካልሸ እህት

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Před 6 měsíci +41

    እህቶቸ 3ተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ😢😂😂
    አረ ተው እህቶቸ ወርቅ ገዝታችሁ አስቀምጡ ጥሪት ይሆናችኳል ቡሀላ ለልጂ ማሳደጊያ አሁን ይሄን አሟልታችሁ ወንድ አምጥታችሁ ልታስገቡበት ነው 😮😮😊ብሞት አልጋ አሰርቸ አላገባውም አብረን ነው የምንገዛት😂😂😂

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Před 6 měsíci +3

      እሱ ለመስሪያ እስከሚያመጣ አታረጅም? ለማንኛውም ልክ ነሽ ግን ሳታገቢ በፊት ከሆነ አያገባውም እኔ መስሪያውን ባገኘሁትጅ ለናቴ አረገው ነበር

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x Před 6 měsíci +4

      @@hayatteshome573 ለእናትሺ እሱ ጥሩ ግን ቤት ከሰራሁኝ በቂየ ነው ለማን ብየ ቤት ሰርቸ አልጋ አሰርቸ የማገባው እኔ ባል ነኝ እደ አሳዳሪየ እሱ እኮ ነው ነገ ይሄ እቃ እኮ ያልቃል ወርቅ ገዝቸ ባኖረውስ ዛሬ ያለኝ ገንዘብ ሲያልቅ ነገ ይጠቅመኛል።

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Před 6 měsíci +3

      ​@@user-jg6km3by9xአየ ሀልጋው መግዛታቸው ቀርቶ ማስለቀሳቸው በቀረልን ስንት እህቶቻችን የ10 የ 11 አመት
      እየካዶቸው አይደለ

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Před 6 měsíci +2

      @@user-jg6km3by9x አረ ልክ ነሽ እኔም ወርቅ እፈልግ ነበር ግን ይጠፍብኛል ብየ እፈራለሁ ባንክ ማስቀመጥ ይቻላልደ? ወርቅ የሚገዙት የት እያስቀመጡት ነው?

    • @selamghubrah7613
      @selamghubrah7613 Před 6 měsíci +2

      ​@@om_Ryane እኮ ለሚከዳ ባል ይሔን ያክል መልፋት እዉት አያሥፈልግም ከዛ ደሞ 2አመት ቆይቶ ፍች ብሎ የለፋሁበትን ተካፍሎ ይወጣል ባጠቃላይ ባል ማግባት በባዶ ነዉ አሚያከባብረዉም ያነዉ ሠርቶ ለባል ሚሥት ሢደረግላቸዉ ሢጀመር ፍቅርም አይኖራቸዉም

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Před 6 měsíci +10

    የሀበሻ ወንድ በሆኩ ዛሬስ ቤት ልስራ የለ እቃ ላሟላ የለ ከተዘጋጀው ገባ አዷን የመዳም ቅመም አግብቸ😂

    • @TrHg-mo4mr
      @TrHg-mo4mr Před 6 měsíci +1

      ክክክ ያስብላል አሁንስ መረረን የመዳም ቤት እፍፍፍ😢😢

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 6 měsíci +3

      😅😅😅😅 ሴት ለምን እረከሰ ቢባል ሰበቡ እራሳችን ነን የሌሎቹ ሀገር እንደዚህ የለም አብረው ሰርተው ከሆነ ችግር የለውም

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 Před 6 měsíci +2

    ማሻአላህ እህታችን አላህበሰላም የምትኖረበትያርግሺ ግንኮርኔሱለምነውበያይነትቀለምየሚሆነውየኢትዮኮርኒስነውህጉነውየምርየሁሉንምቤትአያለሁወልጣቅኚነው

  • @Rahma-mp8jv
    @Rahma-mp8jv Před 6 měsíci +1

    ማሻአላህ በጣምያምራል በሰላምየምኖሪበት ያርግሽ እህታችን የመዳምቅመም

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx Před 6 měsíci +1

    ማሻአላህ ብሎኪትነውደ በሰላም ለሀገሯ ያብቃትና ትቦራቦረበት

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 6 měsíci +2

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mb8sm5uk1o
    @user-mb8sm5uk1o Před 6 měsíci +1

    Mashaa Allaah Tabarakkaallah bati❤❤❤❤

  • @user-pe7kv2fq6z
    @user-pe7kv2fq6z Před 6 měsíci +1

    ማሻአላህ ጓድኛየ እኳን ይኔሆሽ እመውልጀ እመክብጂበት አላህ ያርግልሽ ውድ💐💐💐💐💐💐💐🤴🤴

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy Před 6 měsíci +4

    ማሻአላህ በሰላም ለሀገሯ ያብቃት
    😂ወሬህ ያስቃል የምር አውርተህ ሳጨርስ ትስቃለህ😂😂😂

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Před 6 měsíci +6

    ያረብ አላህ ሰላሙን አምጣል ለአማራህዝብ ያረብ😢😢😢😢😢

  • @ms2736
    @ms2736 Před 5 měsíci

    አላህ የአኼራ ቤታችን ያሳምርልን

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Před 6 měsíci

    Allah bselame Lahgruwa yabkte
    Masha Allah

  • @fathimahikmahikma1940
    @fathimahikmahikma1940 Před 6 měsíci +1

    🎉በጣምያምራል ማሻአላህ ፀድ ከተማነው የምትሆነዌ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Před 6 měsíci +6

    ውላሂ የመጀመረያ ምረጥ ቤት ሣይ ግና ይህን

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x Před 6 měsíci +2

    ማሻ አላህ ቤቱ የምንድነው የጨት ወይስ የብሎኬት

  • @kemerusalo820
    @kemerusalo820 Před 6 měsíci +3

    አህለን ጀማል አምቲ በለቤት ደናናቸዉ❤❤

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Před 6 měsíci +3

    እህቴ እምትኖሪበት ያድርግልሽ መሽአላህ ደስ ይላል ሀገራችን 😢ሰላም ያድርግልን 😂😂አይ ጀማል ባሉካ አላለም 😂እኔ ፈርሼ ላገባው ነው ወይስ አልገባኝም እብድ የሆንክ ልጅ እህቴ በሰላም እምትኖሪበት ያርግሽ 😢ስምት መቶ ሺ 😂ወላሂ ክክክ እኔልግዛው

  • @hayatomer3502
    @hayatomer3502 Před 6 měsíci +2

    ማሻአላህ በደስታ የምትኖርበት ያርጋት

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን ባቲያችን ታምራለች🥰🥰🥰🥰

  • @fatum164
    @fatum164 Před 6 měsíci

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 6 měsíci +1

    እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤❤❤

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709

    Men aswasheh Eshi subehane allah

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před 6 měsíci

    ያረቢ እዲሜና ጤና

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ 🎉❤❤

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j Před 6 měsíci

    ማሸአሏህደስይላል❤❤❤

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Před 6 měsíci

    ማሸአላሕተባረከሏሕ

  • @alal8630
    @alal8630 Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ የት ነው

  • @kkd8112
    @kkd8112 Před 6 měsíci +1

    ማሻ አላህ ቆጆቤትነው❤❤❤

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @user-nb1xv1zu3j
    @user-nb1xv1zu3j Před 6 měsíci

    አላህ የወፈቅን ያረብ

  • @user-lu5ei6gr9u
    @user-lu5ei6gr9u Před 6 měsíci +2

    እሚሸጥ ነው ወይስ ኪራይ

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 Před 6 měsíci +1

    استغفر الله

  • @user-ee4nb8un5p
    @user-ee4nb8un5p Před 6 měsíci

    ማሻአላህ ያምራል❤❤❤❤

  • @user-cq5wv5rm9d
    @user-cq5wv5rm9d Před 6 měsíci

    ماشاءالله

  • @user-lf5xx8ik5m
    @user-lf5xx8ik5m Před 6 měsíci +1

    ቤቱ የቡልኬት ወይስ የጭቃ ነው ሲያምር

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před 6 měsíci

    የትአገረነው

  • @fatimaf1695
    @fatimaf1695 Před 6 měsíci +3

    ስላምጀማልሚስትህአልወለቺም፣ማሺአላህ

  • @maryamhassen8096
    @maryamhassen8096 Před 6 měsíci

    ማሻአላ

  • @user-nb1xv1zu3j
    @user-nb1xv1zu3j Před 6 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Před 6 měsíci

    የትነዉ

  • @zainadmohammad731
    @zainadmohammad731 Před 6 měsíci

    ማሻአላህ ያምራል

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 Před 5 měsíci

    Jemale bagatami beten asayhge❤❤❤

  • @user-xo4sn4jc5o
    @user-xo4sn4jc5o Před 6 měsíci

    ጀማል ገርባን አሳየኝ በጣም ናፍቆኛል

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 Před 6 měsíci

    ጀምየትነው ማሽአላህ

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk Před 6 měsíci

    አላህ በደስታኑሩበት እኔስ መቸነው እቃየምገዛው ዛሬስደከመኝ
    ልጣስል በተሰብ ያጨናንቆኛል. ግን የመዳም ቅመሞች. ሞልተን. ማግባት አይከብድም አይዱኔ በተገላቢጦ ሆነ. ሀዋ አሎለደቺም ጀማል

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Před 6 měsíci

    ማሻአላህ ተደስታ የምትኖርበት አላህ ያርጋት

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u Před 6 měsíci

    በጣም ያምራል እርካሽ ነው ደሞ ማሻ አላህ

  • @user-jj6jo5pj4n
    @user-jj6jo5pj4n Před 5 měsíci

    የት ነው

  • @taibahahmeded7807
    @taibahahmeded7807 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤ማሸአሏህባራካላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Před 6 měsíci

    ማሸአለህ❤❤❤

  • @AhmedAhmed-bi1vk
    @AhmedAhmed-bi1vk Před 6 měsíci

    ማሻአላህ👍👍👍🌷🌷

  • @user-nf7qf6iq9o
    @user-nf7qf6iq9o Před 6 měsíci

    የትነው

  • @jojjojo8398
    @jojjojo8398 Před 6 měsíci

    የትነዉ በአላህ ንገረኝ

  • @user-rm2xu1vi9s
    @user-rm2xu1vi9s Před 6 měsíci

    መሻላህ የት ነኝ

  • @ZabibaSeid-ip2jn
    @ZabibaSeid-ip2jn Před 6 měsíci

    የትንውያለውቤቱ

  • @HayatDawud-iz8gm
    @HayatDawud-iz8gm Před 6 měsíci

    የውጩበረብቻ ዋውነው

  • @zuzutube3698
    @zuzutube3698 Před 6 měsíci +3

    አረ ማሻ አላህ በል

    • @hayatomer3502
      @hayatomer3502 Před 6 měsíci

      ብሎል ጆራሺ አልሰማም😂😂

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 6 měsíci

    ሀዋ አልወለደችም እንደ አሚቲ ኮ ናፈቀችኝ

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w Před 6 měsíci

    Waw❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 Před 6 měsíci

    እስገመጨረሻዉ ልስማዉና እመጣለሁ

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire Před 6 měsíci

    Anis ijara jira galta waqayyo
    Bu, a biyya orma kessati buse tokko mana seera qabu ijarachu kotin bonaa 🙏🙏🎉🎉

  • @user-pk8zm2gy5n
    @user-pk8zm2gy5n Před 6 měsíci

    Wow

  • @seadayoutube3908
    @seadayoutube3908 Před 6 měsíci

    esik aserlign jemaliye comichin yikefalikali

  • @VOV3467
    @VOV3467 Před 6 měsíci

    የኔንም ትፍሪሽልኛለህእሽ ጀማል ገሪባነዉ ቤት

  • @saadaa6907
    @saadaa6907 Před 6 měsíci +1

    ጀማል የትነው

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Před 6 měsíci

    ማሻአላህ

  • @vdjdhlshd1916
    @vdjdhlshd1916 Před 6 měsíci +2

    ማሻ አላህ የት አገር ነው ወድም

  • @AaAa-iq7bl
    @AaAa-iq7bl Před 6 měsíci

    የት ነው በአሏህ እፈልጋለሁ

  • @lubaba.semagn6327
    @lubaba.semagn6327 Před 6 měsíci

    የትነው ቤቱ የሚሽጥው

  • @f2660
    @f2660 Před 6 měsíci +1

    የት አካባቢ ነዉ
    ደሞ በአሁኑ ሰአት 800ሺ ብር ይገዛል ዴ

  • @user-es7ti5fw4u
    @user-es7ti5fw4u Před 6 měsíci

    ወየት አገር ነዉ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před 6 měsíci

    እኔ አምስት ክላስ ሰርቢስ አለው እጂ ከዋናው ቤት ውጭ ግን አንድ ነጥብ አራት ነው የጨርስኩት

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před 6 měsíci

    ጀማል ፈልጌህ ነበር ከላይ ያስቀመጥከው ስልክ የራስህ ነው ?

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 6 měsíci

    የት ነው ቤቱ

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 Před 6 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AsfgAshh
    @AsfgAshh Před 6 měsíci

    እኔእፈልጋለሁ የትነዉ ቤቱ

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez Před 6 měsíci

    ጀምእደነህእኔእፈልጋለሁ, መልስልኝበአላህ

  • @user-kg7sc1vj5v
    @user-kg7sc1vj5v Před 6 měsíci

    እኔልግዛው

  • @Afiyyya1896
    @Afiyyya1896 Před 6 měsíci

    እረ የት ነው

  • @fatumaseid7608
    @fatumaseid7608 Před 5 měsíci

    ጀማል😁😁😁

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s Před 6 měsíci +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ 🤣🤣🤣ጀማል🤣🤣አይ አንተልጅ🤣🤣

  • @sytube5569
    @sytube5569 Před 6 měsíci

    በስምት መቶ ሸብር አይሰራም ቤት በቦዶው ተስፍ አትስጡን ለቀለምና ለጅምሰን ሰንትና ሰንት ብር እንደሚጨርስ

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 6 měsíci

    የት ነው እወነትህን ነው እዴ

  • @user-fg4si1oc1p
    @user-fg4si1oc1p Před 6 měsíci +1

    ወይኔጀማል አንተአዝግ በሣቅገደልከኝ😅😅😅

  • @user-hh5hr1ih9l
    @user-hh5hr1ih9l Před 6 měsíci

    ቤቱን የሰራውን አናፂ እባክህ

  • @FoziyaAbera-br9w
    @FoziyaAbera-br9w Před 6 měsíci

    ደሴ ቤት ፈልግልኝ

  • @dimateayte7153
    @dimateayte7153 Před 6 měsíci +1

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n Před 6 měsíci +7

    ሴቶችን ልፈብሎናል ወድቁጭብሎ ይበላል😢

  • @fjdj2994
    @fjdj2994 Před 6 měsíci

    👍👍👍👍❤❤

  • @user-ru1zg7qo4x
    @user-ru1zg7qo4x Před 6 měsíci

    Yeti.newu