😛ዛሬ ሰባት አውጥተን ወደ ቤታችን ተመልሰናል 🥰🙏

Sdílet
Vložit

Komentáře • 301

  • @FelahTube
    @FelahTube Před 4 dny +34

    ሰዉ ከሞተ ራቅ ራቅ ነዉ ይሄዉ ሳምንት ሆነዉ ማለት ነዉ አሏህ ይዘንለት እናተንም አሏህ ሶብር ይስጣችሁ

    • @user-vi1ku7vt8g
      @user-vi1ku7vt8g Před 3 dny +1

      በጣም ሰው ከሞተ እየራቁ መሄድ ነው😢😢😢😢

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 3 dny +1

      በጣምምም ሞት 😢😢😢😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 3 dny

      ደምሪኝውደ🎉 3:00

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r Před 3 dny +17

    ሀውየ እህቴ አላህ ይሶብርሽ አብሺሪ ወድም ጀማል ሀዋን ተከባከባት አባትም ባልም ወድምም ሁናት እሺ

  • @user-en8qm7pv2o
    @user-en8qm7pv2o Před 3 dny +6

    አህለንጀማልየ አብሽሩ ሀዋየአላህያፃናሽ ሶብረን ጀሚል ይወፍቅሽአላህ

  • @mesineguse7820
    @mesineguse7820 Před 3 dny +8

    እና ምን ያስገረፍጥሀል አሸጉሊትኳ ለይተህ አታቅም 😢😢😢

    • @FETATUBE-y6d
      @FETATUBE-y6d Před dnem

      የተጃጃለ ነውኮ ልጁ ምኑም አያምርም

  • @user-bk3wi2kp3b
    @user-bk3wi2kp3b Před 3 dny +3

    ሀውይ የኔውድ አላህይሶብርሽ

  • @user-fn6nw1wn6g
    @user-fn6nw1wn6g Před 4 dny +3

    አህለን ጀማልአብሺሩ ከባድነው።ሀዋየአላህያፃናሺ ሶብረን ጀሚል ይወፍቅሺአላህ

  • @ehehehejj7805
    @ehehehejj7805 Před 4 dny +12

    አላህ ሶብሩን ይስጥሺ ሀዉየ አባትሽንም አላህ ይዘንለት ጀማል ግን አንሻጉሊት ካልተጠቀምክ መልቀቅ አትችልም እንደ አጀብ

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Před 4 dny +17

    ሀውይን አወን ተከባከባት አዳራ እኔም አባቴ ስሞት አድ አመት ሁኖኝ ነበር ካገባሁ ግን ቀጣም ያማል እሳቱ ከልብ አይጠፋም ያባት ሞት እናም ሰውም አልሆን እያልኩ ነበር አልሀምዱሊላህ በጣም ባሌ እዳባትም ኦደባልም ሆነልኝ በጣም ይከባከበኛል በሀዘንም በደስታየም አብሮኝ ነው ያሳለፈው አልሀምዱሊላህ

  • @266-jf9eh
    @266-jf9eh Před 3 dny +2

    ሀዋየ አላህ ይሶብርሽ የሞቱቱንም ለጀነት ይበላችዉ

  • @zeneibahmed9170
    @zeneibahmed9170 Před 3 dny

    አላህ ያሶብርሺ ሀዋ አባሺንም አላህ ይራህማቸው

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 Před 4 dny +32

    ጀማል እኮ የምር ልብ አይልም ለነገሮች ሁሉ እና አሻጉሊቲቱን ዝም ብሎ ነው ዝም ብላችሁ አትጫጫጩ

    • @user-gp4ou6mr6t
      @user-gp4ou6mr6t Před 3 dny +3

      ልክነሽ ሰውያጠፋሁ ሳይመስለው ያጠፋል ለሰው ቢያናድድም አገናዝበው መረዳት አለባቸው ካፋቸው የሚወጣውን የማያውቁደግሞ የዋህናቸው ሳያውቁት ባደረጊት ሰው ሲተቻቸው ይሰማቸዋል ውስጡን አላህነው የማያውቀው እህት ሀውየ የኔ ፈንድሻ ፍልቅልቅ ሱትሉ አብሬስድካምንሁሉ እረሳውኑበር አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አባትሽንም አላህ ፍርድወስ ጀነትን ይወፍቃቸው እህ ፈራሁ

    • @user-dj7ko8fl9r
      @user-dj7ko8fl9r Před 3 dny +1

      😂😂😂😂

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 3 dny +1

      ልክነሽ ኮመት ትርጓሜ በሠጠዉ መልኩ አደለም የተጠቀመዉ እሡ ይመሥለኛል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 3 dny

      ​@@user-gp4ou6mr6tደምሪኝውደ🎉 1:29

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 3 dny

      ​@@FatumaFatuma-gs8qrደምሪኝውደ

  • @fouzfouz8624
    @fouzfouz8624 Před 4 dny +8

    ምን ይሉታል ታዳ አሻገሊተ ተግማማሀ አሁንስ አባትህ እኮ ማለት ነዉ😕

    • @Fato-xp2qy
      @Fato-xp2qy Před 3 dny

      የሱ አባት ስላላደለ ነው ሀ

    • @HhheHoo
      @HhheHoo Před 3 dny

      ለፍርድ አትቸኩሉ አባቱ የልጆቱ አያት ትውኮ አለኝታው ኩራታቸውነው 😢 የውስጡን ህመም አታቁም አሻጉሊቱን ዴድሞ ያው ጄማል ታቁትየለ ለዛነው

    • @FETATUBE-y6d
      @FETATUBE-y6d Před dnem

      ያናዳል ልጁ ይጫወትባታል ኤጭ

  • @LubabaLubaba-ju6is
    @LubabaLubaba-ju6is Před 3 dny

    ሀዋየ የኔ ውድ አላህ ይሶብርሽ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 4 dny +9

    ጂል እና ምን ያስገለፍጥሀል😢

    • @user-vj7jn7sd9g
      @user-vj7jn7sd9g Před 3 dny

      እኔ የሚገርመኝ የቤት አመል እሲ ስድቡ ምድነዉ ሡባሀንአላል

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Před 3 dny +5

    እግዚአብሔር የያፁናናሸ ሀዊየ አይዞሰ ባሁንጊዜ በፈጣሪ መወሰድ መታደልነው የሰውልጂ በሀገርም በሰውሀገርም እደበግ እየታረደ አይደል😭😭😭 ደግሞ በጀሙ አትፍረዱ አሻጉሊቲቱ በስተት ይሆናል ያረጋት ተረዱት

  • @Aysa-ft4cv
    @Aysa-ft4cv Před 3 dny

    አላህ ይዘነልት ሀዋን አላህ ይሶብራት ጀማል ደሞ አማት አቱነው እሚባለው

  • @user-gh9fc9bf2f
    @user-gh9fc9bf2f Před dnem

    አብሽሩ አላህ ይሦብራችሁ ሀዋየ አላህ ይሶብርሽ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před 3 dny

    ወይ ሀዋአባትሞተባትእንዴ ያአላህአላህየጀነትይበለው አላህይሶብርሽ

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Před 3 dny

    አሀውይ አላህ ያጠክርሽ ከነሞላው ቤተሰብሽ አባትሽንም አላህይራህመው እኛም ወደዛውነን

  • @Donghutwice
    @Donghutwice Před 3 dny

    hawaye alah ysotrsh habibiti abshri😍😍😍

  • @alamgir481
    @alamgir481 Před 4 dny +4

    አሻጉሊቱ ይደብራል 😢😢😢

  • @Zebiba-ge8eq
    @Zebiba-ge8eq Před 3 dny

    አላህ ይማራቸው እናቸንም አላህ ይሶብራችሁ ❤❤❤❤

  • @ata2271
    @ata2271 Před 3 dny

    አላህ ይራሀማቸው እናንተንም አላህ ይሶብራችሁ

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 Před 3 dny +1

    ሀዋየ እህቴ አላህ ይሶብርሽ አባትሽን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před 3 dny

    አላህ ይዘንላቸው ሀውየ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i Před 4 dny

    አሏህ ይራህማቸው

  • @user-pt4cz9zq5m
    @user-pt4cz9zq5m Před 3 dny

    አላህ ይራሀመዉ እና እንኮን ደና መጣችሁ

  • @user-tm2zq7jx2b
    @user-tm2zq7jx2b Před 4 dny

    ነብስ ይማር

  • @madeenaebrahim7023
    @madeenaebrahim7023 Před 3 dny

    አላህይሶብርሽሀውዬአላህይራህመው

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Před 3 dny

    አላህ ይራህማቸው ያረብ ቤተሰቡንም አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ

  • @ameenaassen8467
    @ameenaassen8467 Před 3 dny

    ሀውየ አላህ ሠብርይስጥሺ

  • @ZeanbHh
    @ZeanbHh Před 3 dny

    አላህይራማቸው

  • @somoksa2031
    @somoksa2031 Před 3 dny

    ሃዋየ የኔ ውድ ፈጣሪ ያፅናሽ ሰቡር ይስጥሽ 🙏😥

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Před 4 dny +1

    አላህጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃችው ሀወየ እህቴዋ አላህ ሶብሩን ይስጠሺ

  • @user-tu4lz3mv3h
    @user-tu4lz3mv3h Před 3 dny

    አላህይራህማቸዉሀዉቲ

  • @user-ii2hb4oq9z
    @user-ii2hb4oq9z Před 3 dny

    አላህይሶራቺሁያረብሀዋየአባትንያህልነገርአብሽሪውደ

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Před 3 dny

    ሀዊይ አላህ ሦብሩን ይሥጥሽ እህት አባታችንንም አላህ ይራህማቼው

  • @rabiamusa5381
    @rabiamusa5381 Před 3 dny +5

    ጀማል ግን እልም ያልክ ፋራ ነክ አይደል??ያሻንጉሊቶ ትርጉም ገብቶክ ነው ወይስ ያረጉ አይተክ ነው !?ካላወክ ልንገርክ ምላስ ማውጣት ማለት በሰው ላይ ማላገጥ ማለት ነው ታዳ እደት በሞተ ሰው ላይ ታሾፋለክ ?

    • @user-dc7sn9hp1l
      @user-dc7sn9hp1l Před 3 dny

      ፋራ አይባልም መጀመሪያ እደማይቻል አስተምሩ ከዛ እቢ ካለ መሳደብ ሳይሆን ዱዓማረግነው

    • @user-wd5ij6ht9y
      @user-wd5ij6ht9y Před 3 dny

      ምንአገባሽ

    • @zmzmzm7945
      @zmzmzm7945 Před 3 dny

      ምን አገባሺ። ከነሡ። አቺ። በልጠሺ ነው። ውይ ሰው

    • @rabiamusa5381
      @rabiamusa5381 Před 3 dny

      @@user-wd5ij6ht9y አንቺስ ምን አገባሽ ???

    • @rabiamusa5381
      @rabiamusa5381 Před 3 dny

      @@zmzmzm7945 ክክክክክ መጀመሪያ የቱ ጋ አራት ነጥብ እደሚገባ እወቂ አይ ሰው ከማለትሽ በፊት ጥልቅ ብየ ምን አገባሽ ?

  • @user-zv2iu6nj2r
    @user-zv2iu6nj2r Před 3 dny

    አላህ ጀነትን ይወፍቃቼዉ ሀዉዊ አይዞሽ ማማ አላህ ሶብር ይስጥሽ ዉዴ

  • @madinahussen-yq6bp
    @madinahussen-yq6bp Před 3 dny

    አላህ ይሶብራችሁ❤❤

  • @mnegnyewlolijmeryem3797

    አላህ ይራህማቸዉ

  • @zedwaloyawa1388
    @zedwaloyawa1388 Před 4 dny

    ሀዋን አላህሶብርይስጣት አባቶንም አላህየጀነትይበላቸው እኛም በስደትአተናል ጀማልእኮንሠላም ወጣችሁ

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Před 4 dny

    እኮንደህናመጣቹህ

  • @userasd5115
    @userasd5115 Před 4 dny

    አላህይማራቸዉ😢😢

  • @Khayria-qd9ok
    @Khayria-qd9ok Před 3 dny

    አለህ ይሠብረሽ ሀዋዬ😢😢

  • @user-kr1hu4uf7r
    @user-kr1hu4uf7r Před 3 dny +1

    ኢና ሊላሂ ወኢና ሊላሂ ራጁኡን ሀዉ አላህ ይሰብረሽ አባትሽም ጀነተል ፍርዶውስ ይወፍቃቸው የኔ ማር ኮሚት ፅፌም አላቅም
    የኔ ቆጆ እድለኛ ነሽ እደውም አገር ሆነሽ በአይንሽ አይተሻቸው ነው የሂዱት አባትሽ ስት ሰው አለ በስደት እያሉ ሚረዱት አይዞሽ ዱአ አረጊላቸው

  • @kamilasaid3483
    @kamilasaid3483 Před 3 dny

    ሀዋየኔውድ አላህ ይሰብርሺ አባትሺምጀነተል ፊርቶስ ይወፍቃቸው

  • @RbiaAbdu
    @RbiaAbdu Před 3 dny +1

    ሀዋአላህ ይሶብርሽ የሞቱትንም ለጀነት ይበልልሽ ሁቢ😢😢😢🎉

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa Před 2 dny

    እኩዋን በሰላም ተመለሳቹህ የሀዋንም አባት አላህ ጀነተል ፊርደወስን ይወፍቀው ሀዋየም አላህ ያጥናሽ ውደ እና ባቲንማ በጣምምማያ የማቃት ሀሀሀሀ

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h Před 3 dny

    ሀዋየ ጀማል አላህ ይሶብራችሁ😢😢😢😢

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před 3 dny

    አላህይዘንለት እናተንም አላህይሦብራችሁ ሀውየ

  • @labeba3450
    @labeba3450 Před 4 dny

    አላህይረሀማቸዉ

  • @fatimahhasan7008
    @fatimahhasan7008 Před 4 dny

    ያረቢአላህይዘንንት😢😢😢

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Před 4 dny +4

    ሀዋየ አላህይሶብርሺማማየ አባታችንን አላህጀነተልፈርዶሰ ይወፍቃቸው 😢😢😢

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y Před 3 dny

    አላህ ይረሀማቸው ሀዎንም አላህ ያፀናናት

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m Před 4 dny +1

    አላህ ይዘንላቸው የዛኛውን ሀገር ያሳምርላቸው ያረብ

  • @AyalA-nr9ce
    @AyalA-nr9ce Před 3 dny

    አላህይራህመው

  • @user-mk1rg8ve8p
    @user-mk1rg8ve8p Před 3 dny

    ሀዋየአላህየሶብረሺ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Před 4 dny +1

    .አሏህ ይሶብራቹሁ

  • @ToybaHussain-bf5nf
    @ToybaHussain-bf5nf Před 3 dny

    አላህ ይረህመችው እናንተንም አላህ ይሱበራችሁ

  • @FathmaMuhammad-lr3yw
    @FathmaMuhammad-lr3yw Před 3 dny

    ሀዉየአላህሠብርይሰጥሺ

  • @user-re5jo4wt3d
    @user-re5jo4wt3d Před 3 dny

    ሀዋ አላህ ይሶብርሽ 😢

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm Před 3 dny

    አላህ ይሶብራችሁ

  • @ZemZem-zw3if
    @ZemZem-zw3if Před 3 dny

    አላ ሶቡሩ ይስጣቹ ደሞ ማሻላ 200k🎉

  • @HfhdbgHfhfHlema
    @HfhdbgHfhfHlema Před 4 dny

    አላህጀነተልፉርደሥ ይወፍቃቸው አላህይሶብራችሁ

  • @user-gw3sb4dh5c
    @user-gw3sb4dh5c Před 3 dny

    አላህ ይዘንላቸው

  • @user-yf6mq5sy6p
    @user-yf6mq5sy6p Před 4 dny +1

    አላህይሶብራችሁ እህታችን ሀዋ አላህ ይሶብራት ያረቢ ሳባትአትበል በእስልምና ሰባትየለም

  • @user-jn2cy4jq1w
    @user-jn2cy4jq1w Před 3 dny +5

    እኔም የእህቴን ልጅ ገደሉብኝ ዛሬ ሁለት ሳምቱ አላህ ይማረህ ሰየው የኔ ከርታታ እስኪ ዱዐ አድርጉለት

    • @medewelotube
      @medewelotube Před 3 dny

      አላህይዘንለት አብሽሪ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 3 dny +1

      ኡፍፍ😢ምንአድርግብለው፣የሚገሉት😢አላህይራህመውያርብ 8:17

  • @Lyoutube-js7lv
    @Lyoutube-js7lv Před 3 dny +1

    አላህ ይዘናለት ያረቢ ጀነትን ይወፍቃቸዉ😢😢😢

  • @user-fy3cu9ll9r
    @user-fy3cu9ll9r Před 3 dny

    አሏህ ይራህመዉ

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Před 3 dny

    Allah yiramachewu😢😢😢😢

  • @HawaYussuf-fp2bt
    @HawaYussuf-fp2bt Před 4 dny

    አላህ ይሶብርሽ ሃዋ አብሽሪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Před 4 dny +1

    አላህ ይማራቸው ሚስኪን ሁሉም ነፍስ ሞት ቀማሽ ናት አላህ ይማራቸው ሀውይም አላህ መፆናናቱን ይስጣት

  • @user-ic1mf1xu7n
    @user-ic1mf1xu7n Před 3 dny

    አላህ ይዘንላችው

  • @mekatabess1690
    @mekatabess1690 Před 3 dny +1

    አላህ ጀነትን ይወፈቀው እናተንም ሶብሮን ይስጦችሁ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris Před 3 dny

    አላህ ይርሃማቸው ሀዊ አላህ ይሶብርሽ 😢

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Před 3 dny

    አላህ የሚሉ ሶብርሽ እህት❤❤❤❤

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 Před 3 dny

    አላህ ይራህማቸው 😢

  • @najatali3746
    @najatali3746 Před 3 dny

    አላህ ይራሀመዉ

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q Před 4 dny +1

    አላህ ይራህማቸው ሀውይ አላህ ሶብሩን ይስጥሺ

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k Před 3 dny

    አላህ ይርሀማቸው ላችም ሶብር ይስጥሽ ሀዋ

  • @user-xq7mg1qp2d
    @user-xq7mg1qp2d Před 3 dny

    ሀዋየአላህይሶብርሽየኔእህት😂😂😂😂😂😂🎉

  • @dimateayte7153
    @dimateayte7153 Před 2 dny

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hayatkamal6441
    @hayatkamal6441 Před 3 dny

    አላህ ይዛንላት😢😢😢

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před 3 dny +6

    በተለይእኛ ሴቶች አባቶቻችንንበጣምነው የምንወደው ግንምንዋጋአለው አላህ በጀነትያገኝን እኔም ስደት ሁኔ ነውየሞተብኝ😢😢😢😢😢😢

    • @zemzemmohammed8862
      @zemzemmohammed8862 Před 3 dny

      እኔም እዳችው ነኝ አላህ ይዘንላቸው እኔ አሁን ድረስ እውነት አልመሰለኝም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው ያርብ 💔💔💔💔

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 3 dny

      አብሽሩ😢😢

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 Před 3 dny

    እንኳንም ደህና መጣችሁ

  • @SihanS-ln2vm
    @SihanS-ln2vm Před 3 dny

    ያረብ አላህየ ጥብቅልኝ አላህ ጀነተል ፍረዶስ ይውፍቃችው ያረብብብ

  • @user-gn8wz1qf9b
    @user-gn8wz1qf9b Před 4 dny

    😭😭

  • @user-yy3gj9od4r
    @user-yy3gj9od4r Před 3 dny

    አወ የቲም ሆነይ አላህ ይ ሰብርት የኔውድ የኔም ሙቶብኛል 😥

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y Před 3 dny

    😭😭😭

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 Před 3 dny

    አላህ ይርሀማቸው እናተንም ሠብሩን ይሥጣችሁ

  • @user-ce7ff8so8h
    @user-ce7ff8so8h Před 3 dny

    ያአላህ አባቷ ሞተባት እፉፉፉ አላህ ይሶብርሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የደረሰበት ያቀዋል አላህ ይራማቸው ያረብ

  • @user-gz8ys3de9n
    @user-gz8ys3de9n Před 3 dny

    እሳቸው አላህይራህመውት ግንግንግንዉሸተአትብዙ😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tuhin-vj4mp
    @Tuhin-vj4mp Před 4 dny

    😢😢😢

  • @amma4705
    @amma4705 Před 3 dny

    የአላ ድሮ ሣምንት ሆናቸው አላህ ይዘንላቸው ሙሉ ቤተሠቦቻችሁን ሠብሩን ይሥጣችሁ ሀውየ

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw Před 3 dny +1

    አላሕ ሦብሩን ይሥጣችሁ ያረቢ እሣቼውንም አላሕ ይዘንላቼው ያረቢ😢😢😢

  • @HawaIbrahim-be6tm
    @HawaIbrahim-be6tm Před 3 dny

    አላህ ይዘንላቸው ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥

  • @FatimaEthopia
    @FatimaEthopia Před 3 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢awo

  • @user-hq6dq8zp6x
    @user-hq6dq8zp6x Před 3 dny

    አላህ ጥናትን ይሰጥሸ ሀውዬ😢😢😢😢😢

  • @user-hl9of5wd3d
    @user-hl9of5wd3d Před 3 dny

    😢😢😢😢😢😢