90ካሬ ላይ G+2 አራት መኝታ ቤት ያለው ሁለት መኪና ማቆሚያ ስፋት የያዘ ምርጥ ቤት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 03. 2020
  • #ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ቤት #Houses
    Houses for Sale in Ethiopia
    የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
    ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com/shop/ermitheet...
    ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
    / ermiasfkade
    ድህራ-ገፅ ermitheethiopia.wordpress.com/
    ---- WhatsApp -group chat.whatsapp.com/JiqU63i9KLU...
    ------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
    👉 Facebook~~ / www.ermipage
    👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
    #5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
    amzn.to/2LEhpec

Komentáře • 71

  • @user-py5dw8wm3x
    @user-py5dw8wm3x Před 4 lety +4

    ዋው ማሻ አላህ እናመሰግናለን አላህ ብር ይስጠን ያምራል

  • @alamthariku1427
    @alamthariku1427 Před 4 lety +5

    ወይ ጉድ አሁንም ቤት ላይ ነው ያለሆዉ በኮረና ጭንቀት ልሞት ነው በሰው አገር በሰላም አገሬን ከገባሁ በኋላ በሸራም እኖራለሁ😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለኢትዮጵያ ሰላም

    • @alamthariku1427
      @alamthariku1427 Před 4 lety

      @እንተን መርጫለው aniten merich' alewi እሺ አደረኩት ግን በጣም ይቅርታ እረስቼ ነው

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Před 4 lety

    ኦ ደስ ይላል በጣም

  • @kirosgenet8875
    @kirosgenet8875 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @zewdukassye3176
    @zewdukassye3176 Před 4 lety +2

    ዋው 90 ካረ ለከ ትልቅ ነው

  • @desbeleful
    @desbeleful Před 4 lety

    Nice house

  • @zabebanere7441
    @zabebanere7441 Před 4 lety +1

    በምልየን ቤት ካልሆነ ሹክ በለኝ ዋው

  • @abbaagadaa5589
    @abbaagadaa5589 Před 4 lety +1

    Can you show us commercial buildings please

  • @user-wu2lk6jg5h
    @user-wu2lk6jg5h Před 4 lety +1

    ጎበዝ ነሕ ሥለ ኮረና እያወሩ አሠልችተውኝ ነበር ፈታ አረኝ

  • @mistrehiwetalembante2761

    Silasayhn enamsegnalen 1 wagaw betam wed new 2 Salon mider new mhon yalebet 3 dergaw Tawla wey Mintaf mehon alebet.

  • @rabiyalove8728
    @rabiyalove8728 Před 4 lety +10

    እዴ ኤርሚ ዘጠና ካሬ ይህንን የሚያክል ቤት ይሰራል

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 Před 3 lety

      ከዚ በላይ ይሰራል መሰረቱን በጥልቀት ካስቆፈርሽ ወደላይ የፈለግሽዉን ክፍል በብሎኬት ማስጨመር ነዉ።

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 Před 3 lety +1

    ይገርማልሀይቴክኖሎጂይሄሁሉበዘጠናካሬይገርማል።

  • @user-jo8zc7bi5q
    @user-jo8zc7bi5q Před 4 lety

    መሻአላ ዋው ነው ታዳ እደኛ ያለው ደሀ በምን ይግዛውስ ለዱንያ ቤት ኮራንየ ታተረፍን ይታሰባል ግን ዋጋውን ብትነግሩን ጥሩ ነው

  • @shemsaytube3768
    @shemsaytube3768 Před 4 lety +1

    ሠለም ወንዴም ለምን በጣም ትረዛምወል

  • @user-go1tq1gi1i
    @user-go1tq1gi1i Před 4 lety +3

    መጀመሪያ ከኮረና እንትረፍ እስኪ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 4 lety +3

    እውነትም ያለውን ሁሉ ቦታ በሚገባ ተጠቅመዋል

  • @maheletfanta2322
    @maheletfanta2322 Před 4 lety +1

    6 million bezaaa

  • @maheletfanta2322
    @maheletfanta2322 Před 4 lety +1

    3milin 2 meto shi yeshtale

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 4 lety +5

    ሃሃሃሃ የብሩ መጠን ዱቅ አድርገው ጎሽ
    ኮረና ሳይጨርሰን ከቀረ እንገዛዋለን ሃሃሃሃ

  • @SaraSara-fi9dn
    @SaraSara-fi9dn Před 4 lety +1

    6 .bilyon wywy edema chares🤔🤔🤔🤔🤔

  • @rahellema6910
    @rahellema6910 Před 3 lety

    Still available?

  • @meronnigusa7388
    @meronnigusa7388 Před 2 lety

    This house is 2 millions good price for really you don't have shame to say nice and good more advert

  • @user-fo4fh9lv8d
    @user-fo4fh9lv8d Před 4 lety

    ስልክ ቁጥርህን እናስትነው ቶሎ

  • @user-dt3nu8pl2g
    @user-dt3nu8pl2g Před 4 lety

    Wagawun le mesimat chekoliku

  • @mustefajabir3230
    @mustefajabir3230 Před 4 lety +2

    ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው ግን ዋጋውን አንዳንዴ ታልፈዋለኽ?የዚኽን ቤት ዋጋው ግለፅ አርገው

    • @user-rm4iz3jv7f
      @user-rm4iz3jv7f Před 4 lety

      6ሚሊየን 400ሺ አለኮ

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 Před 3 lety

      @@user-rm4iz3jv7f 6.4መቶ ሺ አላለም እኮ 6. 4ሚሊዮን ነዉ ያለዉ እኔም ዋጋዉ ግራ ገብቶኛል ቂቂ

  • @akillemedane7886
    @akillemedane7886 Před 3 lety

    Kotetun titeh wana wanawin asayen pls

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 Před 3 lety

    ዋጋውስንትመሆኑነው።

  • @user-wq2ry4sn2q
    @user-wq2ry4sn2q Před 4 lety

    የሚገዛባልአታገናኝምወይ

  • @waselawasela6147
    @waselawasela6147 Před 4 lety +10

    አንታ ምን አለብክ ስ ቤት ተወረል ሰዉ በኮረነ ጭንቀት ልሞት ነዉ

    • @154messi
      @154messi Před 3 lety

      ከቤት እንድትወጡ ስለተባለ ቤት ያስፈልጋል ። የሚያስፈልገው ጥንቃቄ ነው እንጅ ጭንቀት አይደለም ።ስለዚህ አትጨነቅ ። ወሬኛ

  • @ruthgetu5663
    @ruthgetu5663 Před 2 lety

    Ahun teshtual ????

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 Před 4 lety +2

    ሚደስ ሩም ምንድነዉ

  • @desbeleful
    @desbeleful Před 4 lety

    It is fair price

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 4 lety

    Total price pleass?

    • @bitkamp9215
      @bitkamp9215 Před 4 lety

      There is no total price there is always hidden fees may be you’re looking for buying price.

  • @lamrotnedi3612
    @lamrotnedi3612 Před 4 lety

    Sew cenkat layi new ante sil bet tawerl business tatfewale demmo wagchew semay new yemtstlalfchew betoch

  • @user-gi7cb3lj2w
    @user-gi7cb3lj2w Před 3 lety +2

    አንተ የምታሳያቸው ቤቶች ሁሉ በጣም ዋጋቸው ውድ ነው ለምንድ ነው

  • @zdyaallahbariyaa6140
    @zdyaallahbariyaa6140 Před 4 lety

    ብሩን፣ኮሮና፣ትወሰዳለሕ፣
    አኔኮሯና፣ልዋጋ፣ዘግጁነኛ፣
    ሰለዚሖ፣እሱን፣ጠዮቅ፣በተፍቃድ፣ተደግፌ፣ፍቶልንሳ

  • @ahemdbedwi6241
    @ahemdbedwi6241 Před 4 lety

    Hawomch

  • @tesfahbefetarehyhun8012
    @tesfahbefetarehyhun8012 Před 4 lety +1

    Wogaw snt new

  • @user-wl3ut4gn4u
    @user-wl3ut4gn4u Před 4 lety +2

    ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ 😔😔😔 የዛሬው እንኳን ቂሮ አይደርስበትም🤣🤣🤣🤣

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 4 lety +2

    በዚ ስአት ወይ ዩቱቨሮች

  • @mahii7560
    @mahii7560 Před 3 lety

    እረ ኤረሚ ካሜራ

  • @zara4904
    @zara4904 Před 4 lety +1

    90ው ካሬ ምንም አልባከነም ትላለህ!!! አሸወይና ነው አባቴ

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 4 lety

    𝑔𝑜𝑜𝑑 𝑝𝑟𝑖𝑐𝑒

    • @zainabomar5805
      @zainabomar5805 Před 4 lety

      ሁለት መቶ ሀምሳ ካሪ አልኝ ግዛኝ እና ልግዛው

    • @zainabomar5805
      @zainabomar5805 Před 4 lety

      ለመሆኑ ስንት ነው የሀምታም ቤት ነውቦታውን አወኩት ፀዳ ያለ ነው ዎው በቁመ ወደኩኝ ዎጋው

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 Před 4 lety

    Be hiwota bola bulbla hadja alakem. Geri, Bethel. Alakem. Yadekut mexico sengatera ledeta new

  • @mominasaydabi434
    @mominasaydabi434 Před 4 lety

    ምንም አይልም

  • @154messi
    @154messi Před 4 lety +1

    ሰላም ። 200ካሬ ሜ ቦታ አለኝ G± 2 ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል ማለትም በ 150 ካሬ ሜ. ስንት ክፍሎችን ማሰራት ይቻላል?? ሃምሳውን ለጊቢ እና ለመኪና ማቆሜያ

    • @thezetube7691
      @thezetube7691 Před 4 lety

      2.5 million

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 Před 3 lety

      110wn kare sirabet yekerewn 90 kare tnshiye bet ke gon serteh akerayew ..

    • @154messi
      @154messi Před 3 lety

      @@rediettadesse2828 ለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ

    • @154messi
      @154messi Před 3 lety

      @@thezetube7691 ከላይና ከታች ስንት ክፍሎች ይሆናል??

    • @154messi
      @154messi Před 3 lety

      @እንተን መርጫለው aniten merich' alewi እምብይ

  • @godisgood7530
    @godisgood7530 Před 4 lety

    አይ ደላላ ኮሮና እንደ ዝናብ ቢዘንብም ከብር የሚበልጥብህ ነገር የለም ክክክክክክክክክ

    • @SaraSara-ix3nw
      @SaraSara-ix3nw Před 4 lety

      ሰዉ በህይወት እስካለ ሰራ መስራት አለበት ኮረና ከአለማችን እግዚአብሔር አማላክ ያጥፋልን በርትተን እንጸልይ

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 Před 3 lety

      God IS good ena korena ale blehe tegnetehal haha eyeseru memot new kuche blo memot yelm

  • @marthat6031
    @marthat6031 Před 4 lety +4

    እረ ኤርሚ ወቅቱን የጠበቀ ኢንፎርሜሽን እይደለም ኮርና በሞትና በመኖር መሃከል እያወዛወዘን ስለቤት ታውራለህ እንዴ አንተ ራስህ ቤተሰብህን እንዳትብክል እንዲህ እየዞርክ ጥንቃቄ አድርግ ኢኮኖሚ ቡፍጢሙ ተደፍቶ ማን ይገዛል ብለህ ንው ተው እባክህ