አከራይ የምታማልለው ሴት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE
  • Zábava

Komentáře • 79

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 3 dny +9

    ዉይ አዳድ ሤቶች ቅናታቸዉ ግንኮ መቅናት ወደሌላ ሤት ይገፋፋል 😂😂😂😂😂

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 Před 3 dny +7

    ትዳር የመግባባት ውጤት እንጂ በሰላይ አስፈትነን የምናገኘው የድርጅት ቅጥር አይደለም

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Před 3 dny

      ደምሪኝ ውድ

    • @getawwuro5270
      @getawwuro5270 Před 2 dny

      ​@@yeshyemarr8303nnn>
      😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢nnnnnnjkpop9009000009ihhhu99j😮😊😂❤

  • @bedltube
    @bedltube Před dnem +2

    እኔ ግን መጨረሻው ጓደኛዋ አግብቷት የበለጠ ቢያቃጥላት ነበር የተመኘውት እኔ ብሆን አደርገዋለው !!!!❤❤❤❤

  • @MenaAsrade
    @MenaAsrade Před 3 dny +2

    Nice drama

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 3 dny +3

    ውይ ልጅቷ እግዚዮ ምን ጉድ ናት😌😌😌😏

  • @NasirAbbas-rh6kt
    @NasirAbbas-rh6kt Před 2 dny +2

    እንደዚች አይናት ሴት ፋጣሪ ያጣላባት ወንድ ያላ ግዜው ነው በዳርዛን ባሽታ ታቃጥሎ ሚሞታው

  • @PcSign
    @PcSign Před 3 dny +4

    ያንዳንድ ሰው ቅናት ግን ይገርማል

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 2 dny +1

    ወዪየ እጮኛው በስመአብ ለድራማው ራሱ አቃጠለችኝ

  • @avbbhw
    @avbbhw Před 3 dny +7

    ባሎቻችሁን በሌላ ሤት አትሠልሉ ሥትሠል መሠለል ይመጣል ሆ 😂😂😂😂😂😂

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Před 3 dny +2

      ደምሪኝ እህት

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Před 3 dny +1

      😂

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Před 3 dny

      ደምሪኝ. ውዷየ❤

    • @avbbhw
      @avbbhw Před 3 dny

      @@yeshyemarr8303 እሽ

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 Před 2 dny

      ይህ ነገር ለወንድም ይሰራል እንኳን በሌላ ሰው በሳሻል ሚዲያ በሌላ ሰው ስም መሰለል እራሱ በጣም መጥፉ ነው እኔ ህይወቴ የነበርች ከምንም ነገር አብልጬ ምወዳትን ልጅ አጥቼበታለው

  • @ሡሡብንትባባ
    @ሡሡብንትባባ Před 3 dny +2

    እጮኛ ተብየዋ ቅናትየሚሉት ሠይጣን ተሳፍሮባታል ክክክክክክ

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x Před 3 dny +4

    ዘንቦ ተባርቆ አሉ ሳይጋቡ እንድህ የሆኑ ሲጋቡ ምን ሊሆኑነው🤔🙄😁

  • @user-gs8gy8ro7w
    @user-gs8gy8ro7w Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey Před dnem

    Good❤🎉

  • @user-yk3os9og6i
    @user-yk3os9og6i Před 2 dny

    Astenagajuha maesh batilu arif nw beterefe bertu😊

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 2 dny +1

    ምርጥ ጓደኛ

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew Před 2 dny

    መጨረሻዉ ያምራል❤

  • @MohammedGalali-bk3jf
    @MohammedGalali-bk3jf Před 2 dny +1

    ሰውመውደድ በሽታ መግዛትነው አልፈርድባትም መጨረሻው ደሥሥሥይላል

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq Před dnem

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg Před 3 dny +3

    ❤❤❤😮😮😮😮በጣም

  • @FunnyLasers-hh1wo
    @FunnyLasers-hh1wo Před 2 dny

    😢😢😢

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před 2 dny

    ስራተኛ ከመቅጠር ለሁለት ስው ራሳቹ እማትስሩ ከመጠርጠር እግዚአብሔር አይወደውም አንድ ስው ለትዳር ካስቡት በመተማመን መኖር ነው ቅናት ራስን መልሶ ይገድላል

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @-sead
    @-sead Před 2 dny

    ❤❤❤❤

  • @FgTg-xg9ox
    @FgTg-xg9ox Před 2 dny

    ❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @user-lr6uj2uy2h
    @user-lr6uj2uy2h Před 3 dny +1

    Kkkkkkkkk Konjo alalichim

  • @user-ru7li6ge6s
    @user-ru7li6ge6s Před 3 dny

    በጣም ደስ የሚል ድራማ

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 Před 2 dny

    ምን አይነት ቅናት ነው በስመ ስላሴ😮😮😮😮

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 Před 3 dny +2

    😁😁😁😁😁😁🤔🤔🤔🙆🙆🙆🙆🙆

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Před dnem

    አቤት ቅናት እንዴት እንዴት ነው ሚያደርጋት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @benchayosabek2675
    @benchayosabek2675 Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dinka9369
    @dinka9369 Před 3 dny +1

    😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-ls1dh5op1k
    @user-ls1dh5op1k Před 3 dny

    መጨረሻውን አይቸው

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n Před 3 dny +2

    😅😅😅

  • @user-cq6hz3um6k
    @user-cq6hz3um6k Před 2 dny

    ሳታግባእድዚ ካድርግች ሲያግባ ድፍት ድፋ ክንቺር አድርጋ ነው የምድፋው

  • @AbibaFhb
    @AbibaFhb Před 2 dny

    😂😂😂😂😂😂😂👍🏻

  • @naeemahaider7082
    @naeemahaider7082 Před 3 dny

    😂😂😂😂😂😊

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar Před 2 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MinaluZedo
    @MinaluZedo Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo Před 3 dny +1

    የገመትኩት ነው የሆነው እስከመጨረሻ

  • @rahelrich-ef8pc
    @rahelrich-ef8pc Před 3 dny +3

    😂😂😂😮😮😮

  • @user-ui2wp2nm9x
    @user-ui2wp2nm9x Před 3 dny +1

    😂😂😂😂

  • @TigistGebremedhin-tw6kq

    እንዴ ሳይግባቡ ለምን ይጋባሉ? ግዴታ አይደል!

  • @KiyaDevafikr
    @KiyaDevafikr Před 2 dny

    ሴቶዎች ሆናቹ ወንዳች አታሳልሉት መጨራሻው መለያየት ይሆናል አትሳሳቱ😊

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před dnem

    እርእሱና ድራማው አይገናኝም ምን ጉድ ናችሁ

  • @FgTg-xg9ox
    @FgTg-xg9ox Před 2 dny

    BFF and I are in

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 3 dny

    በዚ አይነት ስንጋባ 😹😹😹 አስመረረችውኮ

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 Před 3 dny +1

    😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😮😮

  • @user-ls1dh5op1k
    @user-ls1dh5op1k Před 3 dny

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @eliasisak1322
    @eliasisak1322 Před 3 dny

    ደግሞ 100% እንዲህ አንድ አይነት ድራማ ከዚህ ብፕፊት ተሰርቶ ታይቷል!! ድራማ_ዳሽ መሆናቹ ነው?

  • @user-ls1dh5op1k
    @user-ls1dh5op1k Před 3 dny

    እዳታሳብጅው ሆ

  • @BornoAdem
    @BornoAdem Před 3 dny +5

    ሳይጋቡ ጭቅጭቅ ሆ
    ምንም አይነፋም አታስፍራሩና ምን ነው ሽዋ 😂😂

  • @TsigeredaMenkirJembere

    👏👏👏

  • @user-oi1mt8nw2c
    @user-oi1mt8nw2c Před 3 dny

    እኔ አልዉደ ድኩትም

  • @yosephhaile9399
    @yosephhaile9399 Před 3 dny +1

    setoch gen yafekralu😂😂 jela ras fexretoch eko nachew ke Adam jemro endasekayun😂😂

  • @newtestamenttubeephrem9305

    የግርዶሽ ድራማዎች ሁሉ የሚሰራበት አንድ ካፌ😂😂😂😂😂

  • @user-dx5yt6jd5n
    @user-dx5yt6jd5n Před 2 dny

    😂😂😂😂😂

  • @amarishamarish132Tube

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hdhfbxbcb9853
    @hdhfbxbcb9853 Před 3 dny +1

    😂😂😂😂😂

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i Před dnem

    😂😂😂😂