ተንበርክከን ይቅርታ ጠየቅናት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2024
  • የሐዲስ ዜማ ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 559

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 4 měsíci +161

    ለቃል ልደት ምን ልግዛላት 0985023778 በTelegram ብቻ ይላኩልን

    • @dawitaragaw2166
      @dawitaragaw2166 Před 4 měsíci +10

      ልጃችሁመጫወቻ ፡ ግዛለት ፡ እናት ፡ ከወለደች ፡ በሃላ ፡ የልጇ ፡ ደስታ ፡ ነው ፡ ፡ የሚያስደስታት ፡

    • @addismarkos6196
      @addismarkos6196 Před 4 měsíci +11

      መኪና ይገዛላት❤

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 Před 4 měsíci +2

      Mekina

    • @user-ls4en1it9b
      @user-ls4en1it9b Před 4 měsíci +4

      መኪና

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 Před 4 měsíci +4

      መኪና ይገዛላት ለዚች ሙሉሴት የዋህ ልበ መልካም ❤❤❤❤

  • @ethiolove5542
    @ethiolove5542 Před 4 měsíci +402

    ለልደቷ መኪና ይስጣት የምትሉ በላይክ

    • @user-hj1ho9rj1s
      @user-hj1ho9rj1s Před 4 měsíci +14

      ምን አገበሸ😂

    • @DeraBefa
      @DeraBefa Před 4 měsíci +4

      😂😂way god

    • @ፍታ
      @ፍታ Před 4 měsíci +55

      ዝብሎ መኪና ዶሮ መሰለሽ😂😂 ቀላል ነገር ሞልቶ

    • @Mame12793
      @Mame12793 Před 4 měsíci +15

      አዋተን ብንገዛላት ምንይመስልሻል😂😂😂😂😂

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 4 měsíci +3

      😂😂😂ከ የት

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 4 měsíci +99

    Eyoba ye ቃልየን ስለምታከብራት እናመስግናለን እህትና ወንድም ነው የምትመስሉን ❤ ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 4 měsíci +114

    መኪና ግዛላት 👍👍👍👍

    • @ፍታ
      @ፍታ Před 4 měsíci +9

      😂😂😂😂ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡነው ፍትህ ላድስ😂

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před 4 měsíci +3

      አሽቃባጮች

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 Před 4 měsíci +1

      😅😅😅😅😅😅

    • @NaM-ju4qn
      @NaM-ju4qn Před 4 měsíci +2

      🤭😁😁

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Před 4 měsíci +3

      😂😂😂እረ መኪና አላለችም ክክክክ አቺ ግይላት😂😂😂😂

  • @user-ql3we4gm8s
    @user-ql3we4gm8s Před 4 měsíci +42

    እኔም አብሬ ነው ያሰቀስኩት ማርያምን ቃልዬ የኔ የዋህ😢😢 አኔ እራሱ እውነት መስሎኝ ነበረ የእዮባ ማሽቃበጥኮ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4g Před 4 měsíci +48

    ንፁህ ፍቅርህን እምነትህን ስጣት ዋናው ለሠው ልጅ ይህነውና የሚያስፈልገው በኔ ሀሳብ የምትስማሙ ❤

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 4 měsíci +65

    ሆድ የባሳት ትመስል አለች ቃልዬ ስልዝህትክባክባት የምእትሉ በላይክ🙏🙏❤

  • @lamlamlam7268
    @lamlamlam7268 Před 4 měsíci +21

    ለልደቷ የአንገት ሀብል ወርቅ ይሰጣት ለቃልየ 😘😍

  • @fentawerke4904
    @fentawerke4904 Před 4 měsíci +27

    የሚስትህን ጀስታ አደል ምትፈልገው ስለዚህ መኪና ገዝተህ ሰርፕራይዝ አድርጋት
    ደግሞ ለቃልየ ከዚም በላይ ይገባታል እኮ ምርጥ ሚስት ተሰጦሃል ወንድሜ ተንከባከባት ቃልየ ልባምና እንቁ ሴት ነሽ እወድሻለሁ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 4 měsíci +44

    ወንድማማቾች ፍቅራቸ ድስ ሲል❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Misge930
    @Misge930 Před 4 měsíci +71

    ለልደቷ መኪና ይገዙለት የሚሉት

    • @user-wl5fq1dn7g
      @user-wl5fq1dn7g Před 4 měsíci +7

      😂😂😂😂😂ዶሮ መሠለሺደ

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před 4 měsíci +4

      አሽቃባጮች

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 Před 4 měsíci +4

      ሰውማሰቢያውንሺጦል😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-tl1fz6mc8s
      @user-tl1fz6mc8s Před 4 měsíci +1

      ​@@SeydAli5154እውነትም አሽቃባጪ😂😂😂

    • @user-wl5fq1dn7g
      @user-wl5fq1dn7g Před 4 měsíci

      @@moonrise3291 ቆየኮ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 4 měsíci +23

    ፍቅር ፈቅር ነው አይለያችሁ የፍቅር ተምሣሌቶች ልባም ሤት ከእግዚአብሄር ዘንድ ትገኛለች ❤❤❤ አው ከባድ ነበረ ግን ቃልየ ፍቅር ስለሆነች ተቀበለች❤❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 4 měsíci +13

    እኔ በጣም ነበር የተናደድኩባችሁ፡ ወደፊት እንደዚህ አይደረግም፡ ከርሷ ተመካክረህ ነው እንጂ ሁሉንም ማድረግ፡አስበህላት እንደሆነ ይገባኛል ግን መልካም አይደለም፡አይ ልጅነት❤😢😢😮

  • @masaretmasaret9789
    @masaretmasaret9789 Před 4 měsíci +12

    ምን እደምልህ አላውቅም በጣም ነው የተናደድኩት ከሁሉም የቤተሰቦችህ መስማማት እናትህ እዴት አስቻላቸው ስታለቅስ ጭራሽ አታልቅሺ ይላሉ የልጃቸውን ስራ ደግፈው ወይኔ እኔ እሷቦታ እራሴን አርጌ ሳስበው አላቅም ምን እደማደርግህ በእውነት ይደብራል እንደዚህ አይነት ፕራክ የሚባል ነገር

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Před 4 měsíci +25

    በጣም መጥፋት አበዛቺሁ ቃልየ የኔ እናት አሳዘነቺኝ ያኔ አሳየው

  • @zd8671
    @zd8671 Před 4 měsíci +7

    እሧጋ እኩል ነው ያለቀሥኩት ቃልየ የኔውድ ወላሂ እኔም የመጀመሪያ ባሌን የትም መነጠል አልፈልግም ነበር ግን ተለያየን😢😢😢

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4g Před 4 měsíci +44

    የተዋህዶ ልጆች ከእኛ ጾም ጋር የረመዳን ስራ እዴት እያደረጋችሁነው እግዚአብሔር አምላክ ብርታትና ጉልበት ሀይል ❤❤ይሁናችሁ ❤❤❤❤

    • @Eyerus21
      @Eyerus21 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን🎉❤❤❤

    • @rahelalmsged794
      @rahelalmsged794 Před 4 měsíci

      @rahelalmsged794 ሰብስክራብ

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před 4 měsíci +2

      አሜን እማ❤ ከባድ ነው ግን በተለይ ምግብ ለሚሰራ

    • @user-jm8fx7qf4g
      @user-jm8fx7qf4g Před 4 měsíci

      ​@@hanna4751ማማዬ እጅግ በጣም ከባድነው ግን በእግዚአብሔር ድጋፍና ብርታት ይሠራል

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 4 měsíci +7

    ማርያምን አዲስዬ ቃልዬ ሁላችሁንም እወዳችዃለው በጊዜው አናደህኝ ነበር እውነት ለመናገር ቃልዬም ይቅር ይህን ትቀበላለች ስጦታው ደሞ መኪና ይሁን❤❤

  • @aschalw1489
    @aschalw1489 Před 4 měsíci +21

    ምን እንደሆነ እንኳን ሳላየዉ ነዉ እንዴት ደስስ እንደምለኝ እናንተን ማየት

  • @user-ez1yv7su9c
    @user-ez1yv7su9c Před 4 měsíci +7

    ሴት ልጅ ከገበች ቦሃለ እግዝአብሔር በታች የለ በል መኖር አትችል ደብቃህ መሄድ ይቅርነ ነግረህም ያስለቅሰል ሁሉም ሴቶች እንደዝህ ነቻው ምድሀ ለይ አይዎጡም እንጅ አይለያችሁ😍😍😍😍😍😍🙌🙌

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 Před 4 měsíci +5

    ቃልዬ የኔ ውድ የመልስ ምትሽን በቅርቡ እጠብቃለሁ የምር እናንተ ግን ቆይይይይይ

  • @user-rj8dw9md1o
    @user-rj8dw9md1o Před 4 měsíci +19

    መኪና፡ያንሳታል፡ለዝች፡ልእዕት፡ቃል፡ያለምራቂ፡እንዳትቀበይ።

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před 4 měsíci +2

      የሞላላችሁ የኢትዮጵያህዝብ በቀን አንድጊዜ መብላት አቅቶት እናንተ መኪናን እንደቀላል ያንሳታል አረ እየሄዳችሁ

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Před 4 měsíci

      😢

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Před 4 měsíci +3

    ቃልዬ ይገባታል በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የመዳም ቅመሞች ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 4 měsíci +9

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሀይረኛውን የሚወደነን የምንወደውን መለያየት የለለበትን አላህ ይስጠን የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ በዛኘው ቪድዮ እኔም አልቅሺ ነበር ደስ ይላል

  • @user-df2mm1pj3s
    @user-df2mm1pj3s Před 4 měsíci +8

    በጣምነዉ ያዘንኩባችሁ አስለቅሳኛለች😢 መኪና ግዛላት

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 4 měsíci +2

    መኪና ይገዛሊት ለቃልዩ ስወደሺ ቃልዩ ❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před 4 měsíci +2

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ የሚያስደስታትን ነገር ግዛላት

  • @shamsu250
    @shamsu250 Před 4 měsíci +6

    እንዳዬዉት ከሆነ ከስጦታዉ ይልቅ እሄን ፕራንክ እያልክ የምተስደነግጣትን ነገር ተዋት 😂

  • @HggGtg-rd9lm
    @HggGtg-rd9lm Před 4 měsíci +20

    እዮባ የቪድዮው ድምቀት እኮ ነህ አንተን ለማየት ነው እምገባው ዘና ነው እምታረገኝ❤

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Před 4 měsíci +6

    ቃልዬ የኔ ምስኪን ስዎድሽ ኮ 🥰🥰

  • @dawittsota5514
    @dawittsota5514 Před 4 měsíci +4

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ

  • @Marrtube88
    @Marrtube88 Před 4 měsíci +2

    Dess setilu Egzihaber yebarkachiwu ❤❤❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před 4 měsíci +2

    ሐድስየ ያባቷ ምትክ ነህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 4 měsíci +12

    ቃልዬ👸👸👸👸😍😍😍😍😍

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 4 měsíci +7

    መኪና መኪና መኪና ቤት ገዚላት❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před 4 měsíci +5

    ደሙ ኬመንት ዘግተክ እዴት እዳናደድከኝ😂😂😂 ምን ታርገው ገና በልጅነታችሁ አብራችሁ ስለ ሆናችሁ መለየት ከባድ ነው 😢😢😢ቃልዬ አይዞሽ ከሚወዱት መለየት በጣምምምምምም ከባድ ነው ስላይሁት ላንድ ቀን እንኳን ይከብዳል. 😢😢😢😢😢

  • @edmealemawoke3679
    @edmealemawoke3679 Před 4 měsíci +5

    አንዳንዴ አስተማሪነት ከሌለው አያስፈልግም። ግብዝነትም እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 Před 4 měsíci +10

    😅❤❤❤ das sitilu eyobe chawota abet😅😅 waaqayyoo jalalaa kessan hangaa dhumati isiniif haa tasisuu ❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 4 měsíci +7

    "መለያየት ሞት ነው" ሲባል አልሰማህም
    ያልደረሰበት አያውቀውም እኔ ባሌ DV ደርሶት ሲሄድ አይምሮዬ ሊለቅ ትንሽ ነበር የቀረኝ ያችን አንድ አመት ማሰብ አልፈልግም ሁሉም አልፎ እኔም ከ5 አመት በውሀላ አሜሪካ ገብቼ አሁን 14 አመት ሆነኝ በልጅ ተባርከን በትዳር 20 አመታችንን አክብረናል ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!!

    • @BiniSenayt
      @BiniSenayt Před 3 měsíci

      አሜንንንን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 4 měsíci +5

    እዩበ አልቀህም በዙ ፎቶ ተንስች አልከፈልም አላቀህም አንተ አዱሰ እማ እንጂ መኪን ገዚላት ❤❤❤

  • @eyerusalemnegasi7647
    @eyerusalemnegasi7647 Před 4 měsíci +2

    Kaliye yene konjo btam new mewdsh...addis gen ymr btam new yetjajalkew

  • @KalKidan-cq2vb
    @KalKidan-cq2vb Před 4 měsíci +6

    አሪፍ የፕራንክ ሀሳብ ነበረኝ ችግሩ ግን የት አግኝቼ ልንገርሽ

  • @Bzu632
    @Bzu632 Před 4 měsíci +16

    ኮሜንት ለምን ዘጋችሁ እናተ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 😎😎 በተረፈ በርቱ😍የመዳም ቅመሞች ደሞ ደምሩኝ 😳😍

  • @Mar-ku1pl
    @Mar-ku1pl Před 4 měsíci +7

    መኪና ግዛላት

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 4 měsíci +4

    ጌታ ይቅር ይበልህ እሷን ብቻ ያስለቀስክ መሰለህ አዲስ የኔንም እባ መልሳት ለአንድ ዘመድ የሚሆነኝን ነው ያጣሁት

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 Před 4 měsíci +6

    Take her to Dubai or Langano for her birthday😊. Langano and Sodere were the places to go in my time. I’m much older than you guys, but something very thoughtful.

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 4 měsíci +9

    ይገባታል ቃል ይህም ሲያስባት ነዉ የኔ የዋህ😢❤❤❤

  • @kaltube6243
    @kaltube6243 Před 4 měsíci +2

    የምር ደሥ የምትሉ ቤተሠብ ናችሁ አማት ምራት የሚባል እናተጋ በቃ ደሥ ይላል ለሁላችንም እደናተ አይነት አማትና ምርት ፈጣሪ ያድርግልን

  • @SamiraSamira-qd7lj
    @SamiraSamira-qd7lj Před 4 měsíci +5

    ቃልዬ የመልስ ምት እጠብቃለን

  • @user-sc4zt2go3o
    @user-sc4zt2go3o Před 4 měsíci +3

    ቃል ሲያሰባት ነው የኔ የዋህ❤❤❤❤❤

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Před 4 měsíci +16

    ቃልዬ ምሰኪን አዲስ ግን አንድ ነገር ልንገርህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ከወጣችሁ ጀምሮ ቤተሰባችሁ ነኝ ቃልዬ እድገትዋን ስትነግርህ የስዋ ታሪክ የኔም ታሪክ ሆኖ አገኘሁት አዲስዬም ጥሩ ልጅ ነህ ግን ፕራንክም ቢሆን እማትጎዳበት ቢሆን አሁን እኮ ባልዋ ነህ ወንድምዋ ነህ ጎደኛዋ ነህ በአለም ላይ ሁሉ ነገርዋ ነህ ሰለዚህ እንዲህ ስታደርግ ሰማይ የተደፋባት ያህል ተሰምቶታል ሳጠቃልልህ አዲሰዬ ቃልዬ ከላይ የተሰጠጭህ ሚስት ብቻ ሳትሆን አደራም ናት እንዳትጎዳ ጠብቃት እኔም አደራ ሰጠሁህ ስኳር ይይዛታል ብዬ ሰግቼ ነበር ቃልዬ ምርጥ ናት እኔ የማዉቃት ሶሻል ሚዲያ ላይ ነዉ ግን እወዳችሁ አለሁ 🎉🎉🎉

  • @user-mc1mg2rm5z
    @user-mc1mg2rm5z Před 4 měsíci +2

    እኔም መኪና ብያለው በመኪና ተስማምቻለው ግን ኣቅም ካለህ ነው ካልሆነ ደሞ እስዋ የምትፈልገው ነገር ኣርገላት

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 4 měsíci +5

    2 ታችሁ ስመጡ ቃልየ ስታለውስ 😂 ነው የሚታየን ተሳስቅን❤

  • @SamriElmar
    @SamriElmar Před 4 měsíci +1

    በእውነት በጣም ነው የተቃጠልኩት በጣም ያሳዘነችኝ የኔ እናት ግን ቀልድ ምረጡ እንደዚህ አይነት ውስጥ የሚሰብር ነገር አታድርግ

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Před 4 měsíci +1

    አይወድማማቾች በሳቅገደላችሁኝ😂😂😂ደስስትሉ ❤ለቃልልደት መኪናእንጠብቃለን❤❤❤❤

  • @sebletmene8539
    @sebletmene8539 Před 4 měsíci +5

    እየሩስ አሊም ውሰዳት ❤❤❤

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f Před 4 měsíci +4

    ያገት ወርቅ ቀጠን ያለችውን ግዛላት❤ ይገባታል

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu Před 4 měsíci

    ይታቀድላቸዋል እንዳይረሳ❤❤❤❤ቃልዬ እኔም አልቅሻለሁ😢😂😂😂❤❤❤

  • @Kalkidanshimels
    @Kalkidanshimels Před 4 měsíci +4

    የእመቤታችንን ምስለ ስእል

  • @ZakiyaShemsu
    @ZakiyaShemsu Před 4 měsíci

    ማሻለህ አይለየቹሁ እወነትኝ ፍቅር መችም አይቀየርም

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 4 měsíci

    ቃልዬ የኔ እናት ስወድሽ❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 4 měsíci +4

    ቃላዬ አንደዚ አትሀኝ በሙት መለያትም አለ ስላዘ በረች መረት አደልም ግን አተበዚ❤😂😂

  • @hananmuhamed3758
    @hananmuhamed3758 Před 4 měsíci +1

    እዮብ ግን የዛኔ መኪና ዉስጥ የተናገርካትን አረሳልህም
    ቃልየን የሚዋጋ በሬ ትመሥያለሽ ብለሀታልኮ

  • @workeyeferede7375
    @workeyeferede7375 Před 4 měsíci +3

    Addis you are right your parent is innocent. So even though prank some time good some time will not good. Your father is right.

  • @shewagirma5459
    @shewagirma5459 Před 4 měsíci +5

    ትተሀት የትም እንዳትሄድ ።

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq Před 4 měsíci +1

    _ቃልዬ ስወድሽ👸💙🥰_

  • @gebreluaselemon8090
    @gebreluaselemon8090 Před 4 měsíci +4

    አሁን ብድርሽን መልሽ ቃልዬ ❤❤❤

  • @liyatras965
    @liyatras965 Před 4 měsíci +1

    Kaliyaaa yechawetubishale ayedele gen achem teriteriy eshe beteliye eyob sinore

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc Před 4 měsíci +2

    ለሷ ስጦታዋ ያተ ታማኚነትህ ብቻ ነው ግዘብ ምንም አይደለም❤❤🎉🎉

  • @teyba9221
    @teyba9221 Před 4 měsíci +2

    ወይኔ እንደት እዳስከኝ አድስ እንባዋን ቅልብ የምታደርግበት አላልክም ስትገርም

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Před 4 měsíci +3

    ማኪና ገዛላት 🥰

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 4 měsíci +1

    ሰብራያዝ አርጋት አዲስ የእዉነት በጣም ነወ የአስደነገጥከን ከምረ አዲስ አታስከፋት ለሁለተኛዉ ንገራት ቤተሠቦችሕ እዉነታቸዉ ነወ ❤❤❤ቃልዬ የኔ ልዩ ብድረሺን ክፈይ😊

  • @user-tr4kv1xj5k
    @user-tr4kv1xj5k Před 4 měsíci +1

    ተው እደዚህ አታርጋት ሆድ ይብሳታል በማርያም አዲስ ቃልየ የኔውድ እወድሻለው❤❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 4 měsíci +1

    ያደረከው ነገር ልክ አይደለም ።በባልና ሚስት እሽቅድድም ነው ውይይት ለሁሉም ነገር።የቃልን ትእግስት እልህ ለሁሉም ይስጠው ፀሎቴ ነው ለኔም ጭምር።ተባርካለች አሁንም ትባረክ

  • @buzenegi8090
    @buzenegi8090 Před 4 měsíci

    Kaley yene yewa liyatalelushi nw anechim aselkeshachiw agezeshalwe

  • @mryamzafr8589
    @mryamzafr8589 Před 4 měsíci +1

    ገወዝ ቃልየ ❤👍👍👍👍👍

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Před 4 měsíci

    ቃልና ውድምሽነው የሚመስለው ያድስ ወዶም ወላሂ ሴወድሽ ማሻአላህ

  • @user-xg9rd1sv6c
    @user-xg9rd1sv6c Před 4 měsíci +3

    እኔ በሰአቱ በጠም ናዉ ያዘኩቱ ቃል ሲተለቂሲ እኔም ኢበይ መጠ በምጨረሸ ደሰ አለኘ ከበዲ ሱጦተ ሢጠት ሰአት ይሰጠት

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 4 měsíci

    ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabasiKhada
    @HabasiKhada Před 4 měsíci

    ደስ ስትሉ አይለያችሁ

  • @user-xy3ly3wp7e
    @user-xy3ly3wp7e Před 4 měsíci +1

    ማኪና ይሳጣት ቃሊዬ የኔ ዉድ ሲ ዋዲሽ ክአ ሊቤ ውድድድድድ ውድድድ ውድድድድ የኔ ቆንጆ 💋💋💋💋💋😘😘🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @messiciroshattube2544
    @messiciroshattube2544 Před 4 měsíci +12

    ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ሆንኩኝ😂😂😊😂ስጦታው ግን😂

    • @rahelalmsged794
      @rahelalmsged794 Před 4 měsíci

      @rahelalmsged794 ሰብስክራብ

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z Před 4 měsíci

      ሰብስክራይብ ኣሪጊልን ውዴ ❤😊❤😊

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl Před 4 měsíci

      ግን ምን 😂😂😂እንኳን ደስ አለሽ

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 Před 4 měsíci +1

    ቃልየ❤❤❤❤❤❤

  • @aligetachew-zn9vg
    @aligetachew-zn9vg Před 4 měsíci

    all of love so much eyoba mn lhun ,

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 4 měsíci

    ቃልዬ የኔ ምስኪን የመልሰ ምትሸን በቅርቡ እጠብቃለሁ የምር አዲሰ እና እዩበ ግን ቆይ🤔🤔🤔😥

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 Před 4 měsíci

    Your english is amazing! 😂😂 i love you guys. Much love from Washington, DC.❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 4 měsíci

    እዮባ your are smart❤️

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 Před 4 měsíci

    አዲስ እና ቃል👌👌😍😊

  • @asnakewzigale8040
    @asnakewzigale8040 Před 4 měsíci +2

    swedachihu lenola ehit ydegemlet

  • @aminaibrahim7705
    @aminaibrahim7705 Před 4 měsíci +2

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ባልሽንማ አታበርኪኪ ያለሽ ንጉስ እሱ ነው ቃልዬ አስከነባልሽ እስከነ ልጅሽ እንወድሻለን ሴት ውለጅ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 4 měsíci +1

    እንግሊዝ ኝህ በጣም ደስ ያላል እኝም እንደዚ ነዉ መንወራዉ❤❤❤😂😂😂

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 4 měsíci +1

    ለሁለቱ ❤❤❤ ስሪላቸው

  • @masarat2998
    @masarat2998 Před 4 měsíci

    እዮቤ ምርጥ እስቂኝ❤❤❤❤❤

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 Před 4 měsíci +3

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬን አታስለቅሳት ሚስጊን ቅኖች እሲ ጎራ በሉ ወደቤቴ ❤️❤️

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 Před 4 měsíci +4

    ብድርሽን ሳትመልሺማ ይቅር እንዳትያቸው😂

  • @user-xp9kx7mf5h
    @user-xp9kx7mf5h Před 4 měsíci +1

    ይገባታል

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 Před 4 měsíci +4

    እቺ እጊሊዘኛ ካደረች አትቆረጠምም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hawaendries564
    @hawaendries564 Před 4 měsíci

    ወይሥወዳት እረጋታዋ❤❤❤

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 4 měsíci +2

    ለልደቷ መኪና ይሰጣት❤

  • @mylovelyfamilygg4000
    @mylovelyfamilygg4000 Před 4 měsíci +2

    የቅድስት ኪዳነ ምህረት የኣድህኖ ትልቅ ስእል ስጣት።