EOTC TV | የሸንኮራ ደብረ መንክራት መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 07. 2022

Komentáře • 64

  • @kinfemelak457
    @kinfemelak457 Před 7 měsíci +1

    ደብረ መንክራት መጥምቀ መለኮት ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ -ስለ አንተ በምን ቃል ይገለጻል!
    አቤት የበርሃው መናኝ ፡ ግርማህ ይለያል፡፡
    ጸበልህ ፡ የስጋን ደዌ አርቆ ነፍስን ያለመልማል፡፡
    ቦታህ ፡ የገነት ማእዛን ያስታውሳል፡፡
    የልጆችህ ቅንነት -- ከእነርሱ ጋር ምናኔን ያስመኛል፡፡
    በተለይ የአክስትህ ልጅ ነገር ፡ የገነት ሙሽራ
    በምን ቋንቋ አንደበት እንዴትስ ሊወራ፡፡

    ለቦታው ያብቃችሁ፡ ሰው የሆነ ሁሉ በእድሜ ዘመኑ ሄዶ በረከት ሊያገኝበት የሚገባ አምላክ በቸርነቱ የሰጠን የመማጸኛ ከተማ ፤
    በመጪው ዘመናት ክብሩ በአለም ፊት ከፍ ብሎ የሚነገር የትንሳኤ መርከባችን መገኛ…

  • @TgistBogale
    @TgistBogale Před měsícem

    እንደምን ዋላችሁ የእግዚሃብሄር ቤተሰቦች ፡፡ እኔ ስሜ ወለተ ኪዳን ስባል ከዛሬ 27 ዓመት በፊት ሸንኮራ መጥምቁ ዮሐንስ ጠበል ሄጄ እጅግ ብዙ ነገር ተደርጎልኝ ተፈውሼ ተመለስኩ፡፡ ቅዱስ ዮሃንስ ለኔ ያደረገልኝን በረከት እና ምህረት ለሁላችሁም ያድርግላችሁ፡፡ ይህንን ገዳም የአቅሜን ማድረግ ፈልጌ ነበር እና የገዳሙ አስተዳዳሪ የእኛን ትንሸም ቢሆን እርዳታ ይፈልጋሉ እና እባካችሁን ስለ ቅዱስ ዮሃንስ ብላችሁ የገዳሙን የባንክ ሂሳብ ንገሩን፡፡ አመሰገግነናለወው፡፡የቅዱስ ዮሃንስ ምልጃ አይለየን፤፤ አሜን

  • @salitf994
    @salitf994 Před rokem +2

    መጥመቁ ዮሐንስ አባቴ ችግሬን ብሶቴን ጭንቀቴን አንተ ታውቃለህ እና ሁሉንም አንተው ከላዬ አንሳልኝ እና ለደጂህ አብቃኝ

    • @salitf994
      @salitf994 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-dx8lp4be3t
    @user-dx8lp4be3t Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባቴ የሸንኮራው ቅዱስ ዩሀንስ የነገርኩክን አደራክን🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝

  • @hailemichaeldamtew7083
    @hailemichaeldamtew7083 Před měsícem

    መጥምቁ ቅዱስ ዮሃንስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 9 dny

    መጥምቁ ለቤትህ በድጋሚ አብቃኝ 🙏ይህ ተአምረኛ ቦታ ላይ ብዙ ተአምራትን በአይኔ አይቻለሁ🙏

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 Před rokem +4

    መጥምቀ ፡ መለኮት ፡ ቅዱስ ፡ ዮሐንስ ፡ ባለውለታዬ ፡ ከሴቶች ፡ ከወለዱት ፡ እንዳተ ፡ ማን ፡ አለ ? በጠራሁ ፡ ጊዜ ፡ የምህረት ፡ የይቅርታ ፡ እጅህን ፡ የምትዘረጋልኝ ፡ ለደጅህ ፡ አብቃኝ ፡ ምን ፡ ይሳንሀል።

  • @woinshetyirgu7566
    @woinshetyirgu7566 Před rokem +18

    በስደት አለም ያልን ሁላችንንም በሰላም አገራችን መልሶን ለደጅ ያብቃን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቹዋን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttigist3735
    @tigisttigist3735 Před rokem +7

    እውነት ነው ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ ትልቅ
    የድህነት ቦታ ነው አባቴ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ዳግም ከስደት መልስ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ

  • @ergibmekbib5683
    @ergibmekbib5683 Před 6 měsíci

    ቅዱስ ዪሐንስ አባቴ እደጅህ ለመምጣት ሁለቴ ሞክሪያለሁ ግን አልቻልኩም።አንተ የውስጤን ችግር ታውቃለህና ፍቃድህ ሆነ ደጅህን ረግጨ ለመፈወስ ያብቃኝ።

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በቦታው መጥተን ለመባረክ ያብቃን

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 Před rokem +4

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ🤲🤲🤲

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 6 měsíci

    የኔ ናፍቆት አባቴ ቅዱስ ይሗንስ❤😭😭😭❤❤❤❤

  • @zomaneshtiruneh4084
    @zomaneshtiruneh4084 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የመጥምቁ ረድኤት በረከት አይለየን

  • @user-ss7jf4gf6p
    @user-ss7jf4gf6p Před rokem +4

    እኔ ምስክር ነኝ የቅርብ ዘመዴ በከባድ ህመም ሲሰቃይ ቆይቶ በመጥምቀ መለኮት ሸንኮራ ዮሐንስ ፀበል ተፈዉሶ ከዚ አልወጣም ብሎ እዛዉ እያገለገለ ነዉ ጤናዉ ተመልሶለት በአይኔ አይቻለሁ ።

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 Před rokem +3

    የማርያም
    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በቦታው መጥተን ለመባረክ ያብቃን አገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před rokem +1

    በእውነት መጥመቀ መሎኮት ቅዱስ የሐንስ አስደናቂ ፈውስ አግኝተን በታል አብዛኞቻችን የተዋህዶ ልጆች የተጠቀምነውን እኔ ከነቤተሰቤ ተጠቅሜለው በነፍስም በስጋ ክብር ለፈጣሪ ይህንን ቃልኪዳን ለሰጠው🙏🙏🙏💚💛❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před rokem +1

    አሜን🤲አሜን🤲አሜን🤲🙏🙏🙏

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před rokem +1

    😭😭😭😭 በምን እድሌ እዚህ ቦታ እመጣለሁ💔💔😭😭😭 አስቡኝ በፅሎታችሁ ወለተ ማርያም ብላችሁ🙌💒🙏

  • @hilinaendris7547
    @hilinaendris7547 Před rokem +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እውነት ነው ብዙ ነገሮች ተሰርተዋል መጥምቀ መለኮት ቅድስ ዬሀንስ ምልጃው በረከቱ አይለየን ዳግም ለደጅህ አብቃኝ

  • @ElshamaMedia
    @ElshamaMedia Před rokem +7

    አስደናቂ ታሪክ ነዉ።እግዚአብሔር ይስጥልን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን።የተዋህዶ ልጆች በርቱልን በያላችሁበት ድንግል ትጠብቀን

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před rokem +4

    ለደጁ ያብቃን

  • @user-zi5lm3xt4t
    @user-zi5lm3xt4t Před rokem +1

    አሜን ለደጁ ያብቃን

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን በርከቶቻችሁ ይደርብን እኛ አጥያተኛችን ተመስኬን

  • @michaelholy1637
    @michaelholy1637 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን

  • @zenebegyohanis2013
    @zenebegyohanis2013 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን !
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን .
    መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አባቴ ቦታህን እንድረግጥ ስለፈቀድክልኝ ክብር ምስጋና ይድረስህ .
    በረከቱ አይለየን .በፀሎቱ ይማረን ❤❤❤

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እናመሠግን አለን እንኳን ለናታችን ለቅድሥት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከአሠሪወቻችን ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን ክብርና ምሥጋና አገልግሎት መገዛት ይገባታን አሜን አሜን አሜን

  • @asnakesagele2044
    @asnakesagele2044 Před rokem +2

    መጥመቁ፣የሀንሰ፣ለደጆፎ፣ያብቃን፣አሜን

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አየሁት ግን ሕሊናየውስጥ ተቀምጦነበር አረሳሁትም የዛሬ20 አመት ነው ያየሁት በልቤ አለ ❤ቅዱስ ይሗንስ❤❤አባቴ

  • @zeritugabera9264
    @zeritugabera9264 Před rokem +2

    AmenAmenAmen

  • @tadesseefn4810
    @tadesseefn4810 Před rokem +1

    አሜን አሜን እውነት ነው የመጥምቁ ቅዱሰ ዮሐንስ ረድኤትና በርከት ይደራብን እኔም በፀበሉ ተፈዊሸለሁኝ:: አሁንም በእግዚአብሔር ፈቃድ ለ አውዳ ምህረቱ ያድረሰኝ አሜን አሜን አሜን::

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Před rokem +1

    እሺ❤

  • @mackcs
    @mackcs Před rokem +1

    Betam Des yilal....lebotaw yabikan. Amen

  • @mikreselassie
    @mikreselassie Před 2 měsíci

    Metmiku Abate

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም በሰላም ለደጁ አብቅቶን ታምሩን ለመመስከር ያብቃን እግዚአብሔር ይመስገን የሀገሬን ታቦት መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስን አየሁት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @helenabraha4888
    @helenabraha4888 Před měsícem

    Abate shenkora yohannes ledegih abkagn

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +3

    እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před rokem +2

    አሜን 😭😭😭👏👏👏👏👏

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🤲🕊🕊🕊🕊

  • @tkabate9021
    @tkabate9021 Před 10 měsíci +1

    እውነት ነው ጠበሉ እኔንም ከካንሰር አድኖኛል

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yemariyam21
    @yemariyam21 Před rokem +1

    Ledejeh abkan kidus Yohannes

  • @user-fp8vf6vk4u
    @user-fp8vf6vk4u Před 9 měsíci +1

    እኔ በቅርቡ ነው የምገባው እና መሔድ እፈልጋለሑ ጽፋ ነው የወጣልኝ ግን ከየት የት እደሚከድ አላወቅም ካወቃችሑ ንገሩኝ ስለመጥምቀ ቅዱስ ይሗንስ ብላችሑ❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @butusharobel4446
    @butusharobel4446 Před rokem +1

    ስልክ እና አካውንት ማግኘት ይቻላል

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +1

    Berketachou yederesen abatoch

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 Před rokem

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Amen Metmeke melekot kidus yohanis hagerachinin selam yadergln

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @felegemihretsabbathschool3523

    ✝ ✟ ✝

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ayneayne1705
    @ayneayne1705 Před rokem +1

    Botaw yet new

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 Před rokem +1

    ke Zera 14 Amet Bafete 1 were Eza Naberku Ahun Saywu Betam Newu Des Yalgn Bezu Bezu Lawete Ale Bartu Ahunem Le Dajeke Abkagn

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን