Melka Yohannes Metmeku መልክአ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አማረኛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 06. 2018
  • Melka Yohannes Metmeku መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ

Komentáře • 200

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 Před 2 lety +1

    የሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ በአልጋ ተይዣለውና ምረትህን ላክልኝ አባቴ በህክምና ማቆያ ውስጥ ነኝ ክንፈሚካኤል በፀሎቶዎ አስቡኝ ክንፈሚካኤል ነኝ ።አሜን በረከት ዎ ይብዛልን አባታችን።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 5 měsíci

    አባቴ መጥመቁ በዚህ ዘመን ያለነው ልጆችክን በሃይማኖት እድፀና እርዳን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻💚💛♥️

  • @KassahunZelelew
    @KassahunZelelew Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን።ቃለ ህይወትን ያሰማልን።መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሬድዔት በረከት ይደርብን።

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የቅዱስ ዮሐንስ እርዴት በርከቱ ይደርብን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @eyerusalemayichew729
    @eyerusalemayichew729 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ዮሐንስ የቅዱስ ካህን ዘካርያስ የቅድስት አልሳቤት ቃል ኪዳናቸው ለኛ የተዋህዶ ልጆች ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማል

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i Před rokem

    የአባ ታች የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በፀሎታቸው አሳቡን ስደት ነወ ያለነዉ ለደጀ ያብቃን ❤❤❤❤❤

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሠላም እልሐለሁ፫
    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቅዱስ መጥምቅ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ያሳትፈን

  • @user-vz9dx3vp3k
    @user-vz9dx3vp3k Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
    መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ ፫+

  • @user-of4ri1qr4b
    @user-of4ri1qr4b Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ እረዴኤቱ አይለየን

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበለን ቃለ ህይወትን ያስማልልንን አባታችን😢😢😢😢😢😢

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመጥመቀ የዋሃንስ ምልጃዉ አይለየን

  • @user-ic4nf3pq1l
    @user-ic4nf3pq1l Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ህወተ ያሰማለን አባታችን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎቱ ዘመኗን ይባርክ

  • @habhabshi1119
    @habhabshi1119 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የቅዱስ ዮሃንስ ምልጃ ፀሎት በረከቱ አይለየን ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እግዚአብሔር እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 Před 3 lety

    ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @miki4478
    @miki4478 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Egzabehere yemesegni amen Amen Amen Amen Egzabehere selam fekere yeseteni amen Amen Amen kale hiwoetni yaesemaleni amen Amen Amen Amen

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባታችን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሃንስ ሆይ አይነ ልቦናችን አብራልን

  • @wasli8257
    @wasli8257 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን መጥመቀ ቅዱስ ዮውሃንስ ፀለታቸው አማልጅነታቸው በረከታቸው ይደርብን ከጦርነት ከቸነፈር ከራሀብ ከዘርኝነት ከስደት ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፋስ ይሰውረን ቤተሰባችንን ሀገራችንን ኢትዮጵያ በተሰጦ ቃልኪዳን ይጠብቀን ቅዱስ ዮውሃንስ ሆይ አማላጅነትህ በረከትህ በቃል ኪዳንህ ከቤተሰባችንን ጋር አይለየን ጠብቀን አሳልፈህ እንዳትሰጠን በአማልጅነትህ ርዳን ሰለ አመቤቴ ሰለ ጌታችን መድሃኒታችን ሰለ እነትሁ ሰለ አባትህ ሰለ ቅዱስ ገብሪኤል ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለህ በተሰጠህ ቃል ኪዳን ጠብቀን አደራ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያስማልን ውድማችን እግዚአብሔር በፀጋው ይጠበቅህ አሜን

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የአባታችን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሃንስ እረደኤት በረከት ምልጃ ፀሎት አይለይ

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከት እረደኤት በረከት ይደርብን

  • @miki4478
    @miki4478 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Egzabehere yemesegni amen Amen Amen Egzabehere hoyi mareni yeker beleni Amen Amen Amen Egzabehere hoyi selam fekere yeseteni amen Amen Amen bewnet kale hiwoetni yeaesemaleni Amen Amen Amen

  • @meseleshebeshe4752
    @meseleshebeshe4752 Před 3 lety +1

    የቅዱስ ዮሐንስ በረከት ይደርብን።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንአሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @helenylak8642
    @helenylak8642 Před 2 lety

    መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰላምታ ይገባል፫🕯 አሜን አሜን አሜን ዕረድኤት በረከቱ አማላጅነቱ ጥበቃው ለዘለዓም ዓለም ለዘለዓለሙ አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን፫

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አገራችንን ይማሩልን
    በቅዱስ ዮሀንስ በቅድማርቆስ ፀሎት ይማርልን

  • @wasli8257
    @wasli8257 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያስማልን ውንድማችን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mariyamariya8192
    @mariyamariya8192 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን። ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ።

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ አሜን

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 Před 4 lety

    ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰላም እንልሃለን
    ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰላም እንልሃለን
    ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰላም እንልሃለን
    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    የመጥመቁ የቅዱስ ዮሐንስ አማላጅነቱ በረከቱ ከሁላችን ጋረ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vk6tk2hl3h
    @user-vk6tk2hl3h Před 4 lety +1

    መጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሠላም እልሀለሁ
    መጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስሆይ ሠላም እልሀለሁ
    መጥመቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሠላም እልሀሐሁ

  • @jamilam5502
    @jamilam5502 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @yeenalmethio9791
    @yeenalmethio9791 Před 2 lety +1

    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen Ameen
    Ameen

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 Před 4 lety +1

    መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ(3)
    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit7286 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-jm8py3ss1y
    @user-jm8py3ss1y Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ይህንስ ሆይ ሰላም እልሀለው

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o Před 5 lety +1

    አሜን መላኩ ቅዱስ ዮሃንስ ሆይ ሰላምታ ይገባሃል
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 Před 5 lety

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💜💜💜💛💛💛💚💚💚❤❤❤💙💙💙💖💖💖🍀🎋🍀🎋🍀🎋🍀🎋🍀🎋🎋🌿🎋🌿🎋🌿🎋

    • @dagemgolla3823
      @dagemgolla3823  Před 4 lety

      አሜን

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አዋጅ ነጋሪው ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ በረከትህ ይደርብን እኛም በተዋህዶ እምነታችን እንድንፀና ያድርገን

  • @merreytube9473
    @merreytube9473 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN kale heyewten yasemalen Abatachen AMEN 🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety

    አሜን 🤲🏻 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @zidzid962
    @zidzid962 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921

    Ameen Ameen Ameen
    🤲🤲🤲🤲

  • @sebleyohans6707
    @sebleyohans6707 Před 4 lety +3

    አሜን ሰላምታ ይገባል

  • @SenayitDessaaleng
    @SenayitDessaaleng Před měsícem

    Ameeen kale hiwote yasemalen wudde Wandimachin!! amen 🙏 🙏 🙏

  • @marytsebel8504
    @marytsebel8504 Před 2 lety

    Amen melkaawin abiren Enditsely kaderegulin Abatachin weyim wendimachin qalehiwet yasemalin

  • @hdfjhfhdffh5832
    @hdfjhfhdffh5832 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒❤❤❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @letinasandiago2386
    @letinasandiago2386 Před 2 lety

    Amen qal hiwet ysmelna amen amen

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 26 dny

    አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před rokem

    አሜን,አሜን አሜንቃለሕወትን ያሰማልን👐👐👐

  • @marytsebel8504
    @marytsebel8504 Před rokem

    AMEN QALEHIWET YASEMALIN ABATACHIN

  • @user-qn7nx2yp2v
    @user-qn7nx2yp2v Před 4 lety

    አሜን ( ፫) ቃለህይወት ያሠማልን አባ

  • @user-cf6nx5no4s
    @user-cf6nx5no4s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን የዛሬ አመት ልደጅህ አብቃኝ

  • @user-cb2gf1uc7i
    @user-cb2gf1uc7i Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የመጥምቀ መለኮት በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @elsatesfay2609
    @elsatesfay2609 Před rokem

    AMEN 🙏 kalehiwet yesmalna.

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @nadianegera6553
    @nadianegera6553 Před 4 lety

    ቅዱስ ዩሐንሰ ሆይ ሰላማታ እገቦል

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማልን🤲

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před 4 měsíci

    Ameen Ameen Ameen🕯️🕯️🕯️

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety

    አሜንአሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qw9nj6oi9m
    @user-qw9nj6oi9m Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @lozalegesse7176
    @lozalegesse7176 Před 4 lety

    amen ye kidus yohannes bereket yiderebin

  • @user-vt6ug1tw9c
    @user-vt6ug1tw9c Před 2 lety

    አሜን በእውነት ቃለህይትን ያሰማልን

  • @user-sh1ls4zd4v
    @user-sh1ls4zd4v Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @wasli8257
    @wasli8257 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያስማልን ውንድማችን መጥምቀ የውሐንስ ሆይ ሰላም እላለሁ ቅዱስ የውሓንስ ሆይ ሰላም እላለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @alsaasfia1266
    @alsaasfia1266 Před 5 lety +2

    አሜን { ፫}ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @wasli8257
    @wasli8257 Před 4 lety

    Amen amen amen amen

  • @user-ul7mv7nk3y
    @user-ul7mv7nk3y Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-es7ki9wp1c
    @user-es7ki9wp1c Před 5 lety

    amen.amen.amen
    kale.hewate.yasmalen

  • @user-vf3dd1br5j
    @user-vf3dd1br5j Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 Před 4 lety

    amen amen amen kale hiwot hasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @shebireyedenegleligeyedene6735

    አሜንንንን
    ቃለሂወትን ያስማልን

  • @tukuaraya9579
    @tukuaraya9579 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 💒💒💒🙏🙏🏽🙏

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @user-vf3dd1br5j
    @user-vf3dd1br5j Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢

  • @q1q1e9
    @q1q1e9 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ውድማቺን የህይወትን ቃለ ህይውትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @wasli8257
    @wasli8257 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tegiplaylistdaniel6783
    @tegiplaylistdaniel6783 Před 3 lety +1

    amenamen amenamen amenamen

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i Před 3 lety +1

    Amen amen amen kale hiwot

  • @abebechmersha7895
    @abebechmersha7895 Před 3 lety +1

    Amen

  • @elshaadayelshaaday2235

    AMEEN AMEEN AMEEN kale heyoten yasamalen la Abbatchen ⛪🎚📚📚📚📚📖📖📖📖🍃🍃🍃🍃🍃🕊

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před 3 měsíci

    Ameen Ameen Ameen

  • @KidistKidist-bg1zo
    @KidistKidist-bg1zo Před 25 dny

    Ameen Ameen Ameen enkkuwan le sene 30 le qidus yohanis ametawi kibire ba'al beselam aderesachu aderesen ye qidus yohanis redet bereketu amalajinetu ke hulachin gar yihun ye qidus yohanis amlak hoyyi egnan lijjochihin ena hagerachinin ke kiffu hulu xebiqen❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
    በረከቱን ያሳድርብን
    🙏🙏🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 měsíci

    አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Před 4 lety

    የቅዱስ ዮሐንሰ ሆይ በረከትን ጣመ ፍቅርህን አሳድርብን