♦️እልልልልል ♦️አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ተወለዱ♦️ኅዳር ፳፱ ከወይር ሰፈርአዲስ አበባ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 12. 2023
  • ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
    ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
    በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !
  • Zábava

Komentáře • 40

  • @tsegeradasisay9707
    @tsegeradasisay9707 Před 7 měsíci +8

    እልልልልል በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር ሚገርመው ሌላ ቤተክርስቲያን ስቆርብ ምናለበት እንድቀን በእርሶ ቤት የጌታዬን የየሱስ ክርስቶስ ን ስጋና ደሙን እንድቀበል ቢረዱኝ ብይኤ እ ጠይቃቸው ነበረ ዛሬ አሳኩልኝ የኔ አባት ክብር ምስጋና ይግባቸው

    • @bitu967
      @bitu967 Před 6 měsíci

      የት ነው ቦታው

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 7 měsíci +2

    አባታችን ፃዲቁ አቡነ ፅጌ በረከት እረዴወት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Před 7 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልል የኔ አባት የኔ ተስፍ ፃድቁ እባቴ ዳግም ለደጆች አብቁኝ ለኔ የደረሱልኝ ለሁሉም ድረሱ አባቴ

  • @aminzrehun8214
    @aminzrehun8214 Před 7 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wx9nt8hy7p
    @user-wx9nt8hy7p Před 7 měsíci +1

    እጨጌ አባቴ ያደረጉልኝ ቡዙነው ትላንትና ማታ ጭንቀት ለቀባኝ እንቅልፍ አልወስድ አለኝ አባቴ ምስል እራሴ ሠውነቴን ደባበስኩት ከዛ ሠላም ሆንኩ ክብርምሰጋና ይገባቸው አባቴ አሁንም ትልቅ ያስጨነቀኝ ነገር አለ እሷንም ይፈፅሞልኝና ለመመስከር ይቡቃኝ

  • @mekidesdam8408
    @mekidesdam8408 Před 7 měsíci +2

    ይህ የተቀደሰ ሥፍራ በጣም ናፍቆኛል

  • @AsnakuGemeda-ub4cc
    @AsnakuGemeda-ub4cc Před 7 měsíci +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před 7 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-js5kn9ml1p
    @user-js5kn9ml1p Před 7 měsíci +1

    አባቴ አቡነ እጨጌዮሐንስ በምልጃዎ ሀገራችንን አሰምሩልን በረከቶ አይለየን

  • @aminzrehun8214
    @aminzrehun8214 Před 7 měsíci +1

    ቃለህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedFlower-kr7dw
    @zedFlower-kr7dw Před 7 měsíci

    🙏🙏🙏አባቴ ለደጆ አብቁኝ ስለ ሁሉም ነገር አባቴ ያውቃሉ ከጭንቀቴ ገላግሉኝ እኔን ቤተሰቦቼን ጠብቁልኝ ክብር ምስጋና ሁሉ ለ እርሶ ይገባል🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 7 měsíci

    ልልልልል 👏👏👏👏ልልልልልልልልል 👏👏👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👏

  • @user-zw1zd9px3u
    @user-zw1zd9px3u Před 7 měsíci +1

    ተመስገን ደስ የሚል ቀን❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 7 měsíci

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yewubneshabebe4793
    @yewubneshabebe4793 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 Před 7 měsíci

    እልልልልል ተመሰገን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 7 měsíci

    Elllllllele Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @mhretyowhans550
    @mhretyowhans550 Před 7 měsíci

    Amen Amen Amen egziabiher amlak ymesgen abune chige yewhans xelotom bereketom ay feleyena zimare melakit yesmalna eiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiii eiiiiiiiiiiii

  • @hulubersuhone1940
    @hulubersuhone1940 Před 7 měsíci

    Ellllll Ellllll Ellllll Ellllll qale hiwet yasemalen

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Před 26 dny

    Elllllllllllllll

  • @abayneshkaba
    @abayneshkaba Před 7 měsíci

    ጻዲቁ ፍቃዶት ሆኖ ደጆትን ስለረገጥኩኝ ምስጋና ይድረሶት

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤ ለእኛም ይድረሰን ቃልኪዳና ቸዉ❤❤❤❤❤

  • @Mastewal.371
    @Mastewal.371 Před 7 měsíci +1

    Kalwot.yasemaln.zemari.hagerachn.selam.yargln

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስ አሜን እልልልልልልልልልአሜን❤

  • @solution365
    @solution365 Před 7 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xj4sh6nm5r
    @user-xj4sh6nm5r Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminzrehun8214
    @aminzrehun8214 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lt1cd1ij7e
    @user-lt1cd1ij7e Před 7 měsíci

    እልልልልል ተመሰገን ለዚቀን ያበቃንፈጣሪ❤❤❤❤❤❤

  • @AtsedeMulu
    @AtsedeMulu Před 7 měsíci

    Tenaynena Edman sethge wodeagra tmlesh btehne endrget adlege ebakh Dyakon Lyul seged bezu ynebse yesga hem albhena Btoltukm Asebuge Atsede Mariam nege

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 7 měsíci

    Amen bereketu ayileyen!!!

  • @genetgebrehiwot
    @genetgebrehiwot Před 7 měsíci

    zare Egziyabher fekdo lemejemeriya gize abune echege Yohans dejotin sileregetkugn betam des bilognal

  • @BurteChala
    @BurteChala Před 7 měsíci

    Eleleleleellelelle

  • @user-nd9ub2qb1f
    @user-nd9ub2qb1f Před 7 měsíci

    Elll,elll,elll

  • @yemisol6881
    @yemisol6881 Před 7 měsíci

    Temesegen

  • @mahletmitiku2635
    @mahletmitiku2635 Před 7 měsíci

    Ellllllllllllllllllllllllllllll lensue ydersu abtatchen lhululchen ydereselne

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před 7 měsíci

    ይቆራረጣል

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před 7 měsíci

    ጽፍን አስተካክለው መምህር ሉዕል ሰገድ ከወይራ ሰፈር ብለህ

  • @fikirtekassa2609
    @fikirtekassa2609 Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልል