(ሐምሌ 29 - 2014) "ገድለ እጨጌ አቡነ ዮሐንስ ዘጉንድ ወዘጸገሮ" ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ሐምሌ 29 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    1.ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ (ፍልሠቱ)
    2.ቅዱስ ዋርስኖፋ ሰማዕት
    3.እጨጌ አባ ዮሐንስ (ዘጐንድ)
    ††† ወርኀዊ በዓላት
    1.የፈጣሪያችንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት
    2.ቅድስት አርሴማ ድንግል
    3.ቅዱስ ዼጥሮስ ተፍጻሜተ ሰማዕት
    4.ቅዱስ ማርቆስ ዘቶርማቅ
    5.ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ኢትዮዽያዊት
    6.ቅዱስ ዘርዐ ክርስቶስ (ጻድቅና ሰማዕት)
    ††† "ለመንጋው ምሳሌ ሁኑ እንጂ ማሕበሮቻችሁን በኃይል አትግዙ:: የእረኞችም አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማያልፈውን የክብርን አክሊል ትቀበላላችሁ:: እንዲሁም ጐበዞች ሆይ! ለሽማግሌዎች ተገዙ:: ሁላችሁም እርስ በርሳችሁ እየተዋረዳችሁ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ:: እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና:: ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል::" †††
    (1ዼጥ. 5:3)
    ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††
    ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ።

Komentáře • 35

  • @retua.318
    @retua.318  Před rokem +5

    🛑ጸሎተ ምቅናይ::🛑
    💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠
    /(ማቴ ፫:፫/)
    ✝ጸሎተ ምቅናይ::✝
    አድኅነነ ሕዝበከ ወባርከነ ርስተከ
    ሀበነ ኃይለ ወመዊዐ ለአግብርቲከ
    ለእለ ንጼውዕ ስመከ
    ዕቀበነ ውሉደ ሕዝብከ
    ወሕጽረነ በኃይለ መላእክቲከ
    ወትረ በኵሉ ጊዜ ወበኵሉ ሰዓት
    በኃይለ መስቀልከ ርድአነ
    ወበዕፀ መስቀልከ ቤዝወነ
    በእንተ አብርሃም ፍቁርከ
    ወበእንተ ይስሐቅ ቍልዔከ
    ወበእንተ እስራኤል ቅዱስከ
    ተዘከር እግዚኦ ኪዳነከ
    ፍጡነ ፈኑ ሣህለከ
    መሐር ኪያነ ዘፈጠርከ
    ሥረይ ኃጠአተ ሕዝብከ
    ወመሐር ተግባረከ
    እግዚኦ ታጥፍአነ ሐሰ ለከ
    በእንተ ማርያም ወላዲትከ
    ወበእንተ ዮሐንስ መጥምቅከ
    ወበእንተ ኵሎሙ ቅዱሳኒከ
    ርድአነ ወትረ በኃይለ መስቀልከ
    ኢታስተኃፍረነ እግዚኦ በቅድሜከ
    እግዝእትነ ነጽሪ ኀቤነ
    ጸልዪ ለነ ለደቂቅኪ
    ወአድኅንነ እምኵሉ ምንዳቤ ወኀዘን
    መዓልተ ምስሌነ
    ወሌሊተ ማዕከሌነ
    አንተ እግዚኦ ኢትርኃቅ እምኔነ
    ሀሉ ምስሌነ ረዳኤ ኩነነ
    ኢትግድፈነ ወኢትመንነነ
    አምላከ ሰላም ተራድአነ።
    ፩, እግዝእትነ
    እግዝእትነ
    እግዝእትነ
    ነጽሪ ኃቤነ
    ሰላመ ወልድኪ
    የሀሉ ምስሌነ።
    ፪, ኢትግድፈነ
    ኢትግድፈነ
    ወኢትመንነ
    አምላከ ሰላም ተራድአነ።
    ፫, በመስቀልከ
    በመስቀልከ
    ባርከነ
    ተክለሃይማኖት አበ ኵልነ።
    ፬, በመስቀልከ
    በመስቀልከ
    ባርከነ
    ዜና ማርቆስ አበ ኵልነ
    ፭, በመስቀልከ
    በመስቀልከ
    ባርከነ
    ገብረ መንፈስ ቅዱስ አበ ኵልነ
    ፮, በመስቀልከ
    በመስቀልከ
    ባርከነ
    መርቆሬዎስ አበ ኵልነ።
    ፯, በኪዳንከ
    በኪዳንከ
    ተማኅጸነ
    ዐቢየ እግዚእ አበ ኵልነ።
    በኪዳነኪ
    በኪዳነኪ
    ተማጸነ
    ወላዲተ አምላክ
    እመ ኲልነ

    • @semenkidane
      @semenkidane Před 7 měsíci

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ከተቻለ ትርጉም በአማረኛ ቢታከልበት

  • @yenemolla5346
    @yenemolla5346 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @user-mu5tt8qi3m
    @user-mu5tt8qi3m Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ይብዛልህ ሳናመሰግንህ የማናልፈው ቢኖር የቅዱሳን ስማቸው ድርብ በአል ላይ ታስበው የሚውሉ ቅዱሳንን በረከት ታሳትፈናለህ የአባቶ ቅዱሳ እድሜ ይስጥ ቀለበቷ ድጋይ በአዲት ጣት የምትነሳ ፃዲቁ ደረታቸውን እየደለቁ ለኢትዩጲያ ይፀልዩት በረከታቸው ለሁላችን ይድረሰን አሜን አሜን አሜን !!

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před rokem +2

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n Před měsícem

    Amen.3❤❤❤berkat.eradt.yethiopya.salam.merat.asader.abon.cheig.yohnes

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před rokem +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ይደርብን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን

  • @TigistTG-hd5et
    @TigistTG-hd5et Před 10 dny

    Balebatan kesqar hemem adenwelngal ell nelu

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የመሰገን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረመድህን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 Před rokem

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር

  • @abeiyemaryamilij6600
    @abeiyemaryamilij6600 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @fikirtekassa2609
    @fikirtekassa2609 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይዎት ያሳማልን።የጻዲቁ በረከት አይለየን

  • @rahelzwoldemariam1284

    ቃለ ህይወት ይስጥልን ረጅም እድሜ ይችላል እጋዚአብሄር።

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @ZitaGezahgn-vk5cd
    @ZitaGezahgn-vk5cd Před rokem

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን የፃድቁ በረከት ይደርብን ይጠብቀን።

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 Před rokem

    እግዚአብሔርአምላአክ ይመስገን አሜን ቃለህ ወትያሰማልን

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Před rokem

    እግዚአብሄረ ይመሥገን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse Před rokem

    አሜን ቃል ህይውተ ያሰማልን ❤️🙏

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-qz5bk5bx4b
    @user-qz5bk5bx4b Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወተ ያሰማልነ

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-cc2zn2wx1o
    @user-cc2zn2wx1o Před 5 měsíci

    አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @TigistTG-hd5et
    @TigistTG-hd5et Před 10 dny

    Sera sewta yeschwen FOTO yexa ekay aynkabngm alfalw man belu

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 Před 7 měsíci

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @user-on5nb4hi1b
    @user-on5nb4hi1b Před rokem

    በረከታቸዉ ይደርብን።

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zewdneshatc
    @zewdneshatc Před rokem

    ❤❤❤❤Amen amen Amen

  • @kalkidanfeleke5446
    @kalkidanfeleke5446 Před 5 měsíci

    Amen

  • @user-li6yh9bu4e
    @user-li6yh9bu4e Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤Amen❤❤❤AmenAmen❤AbAtAldgateAnkoy

  • @mheretgretchew130
    @mheretgretchew130 Před rokem

    🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Před rokem

    በየቀኑ የሚያስተላልፉት ትምህርት አይደርሰኝም ። 😥😥
    የት ጠፉብን ? 👏☦️

  • @fitsumbereket7392
    @fitsumbereket7392 Před 11 měsíci

    Memhrachin beselam new tefah endiet new tienahn
    Beteseb hulu?

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 Před 5 měsíci

    Amen amen amen 🙏🏼