መስቀልን በጉራጌ ሀይሉ ፈረጃ ቤተሰቦች ቤት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር Meskel with the Gurage

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2022
  • Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
    🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @adinamedia

Komentáře • 128

  • @user-bd4hi6qw1x

    ጉራጌዎች ብዙ ከአማራ ጋር ይሠሳሰላሉ ኢትዮጵያ ወዳድ ናቸዉ

  • @tigisttegod8602

    የምዳቸዉን ሰወች ስላየሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @simegnushareju2986

    ጉራጊወች ፍቅርናቸዉ አብሬያቸዉ ኑሪያለሁ ሀይሉን ደግሞ በጣምነዉ የምወደዉ አማራነኝ ግን ጉራጌ በጣምነዉ የምወደዉ ምግቡንም ሁሉንምለምጃለሁ ❤❤❤

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Před rokem +13

    ጉራጌዎች ፍቅር ይመስሉኛል ፈገግታቸው ደስ ይላል በዓል ሲሄን ስናያቸው እኔም ምኛት አለኝ ጉራጌ ለመሄድ በተለይ ብሔረ ብሔረሰቦችን ባህላቸውን በገጠር እየዞርኩ ትክክለኛ ኢትይጵያን እንግዳ ተቀባዩን የዋሁን በፖለቲካ ያልታወረውን የገጠር ሰው ማየት እፈልጋለሁ ሰላም ለሀገራችን ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @genetkonjo

    ቤዝዬ እንኳን አገራችንን ለሞግብኘት አበቃሽ ❤❤❤❤❤ ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ💋💋💋💋💞💞💞👌👌👍

  • @Aynalove3382

    እዳው በህይወት ሀገር ገብቼ የድሜልክ ምኞቴን የጉራጌን መስቀል አከባበር ለማዬት ያብቃኝ እደኔ የምትናፍቁ ፈጣሪ ይርዳን

  • @meazadessie6801

    የስራ ህዝቦች ፍቅር ናችሁ ጉራጌዎች ስወዳችሁ ።

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +8

    ሀይሉ ፈረጃ ስወድህኮ😘😘

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Před rokem +8

    ስንወዳቹ ጉራጌ ፍቅርነዉ ጥላቻ ማያቅ ክበሩሉን ሁሌምእግዳችንስለምትሆኑ

  • @ViP-rf9dm
    @ViP-rf9dm Před rokem +5

    ሀይልሽ የኔ ጀግና ባህላችን አስተዋወቅ

  • @muludenekew2576

    በጣም ታምራላችሁ ሰላም ቆዩ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před rokem +7

    እንኳን በሰላም መጣቹ ጉራጌ የፍቅር ሰው😍😍😍

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 Před 21 dnem

    Wow setameru yetenbi beyalehu balehubet ewedachuwalehu!

  • @TeshomeSinidu

    እንዴት እንደምታምሩ❤❤❤

  • @titinatitna7812

    ቤዚይ የእኔ ጀግና የአፃውች🥰🥰🥰 ሀናይ❤❤

  • @meazameles7307
    @meazameles7307 Před rokem +5

    አቦ ጉራጌ ይመቻቹ

  • @yemisrachworkusibhatu4820

    Thank you for coming, It was a Great welcoming, and beautiful Meskel Celebration with Ethiopia Gurage society.

  • @bIrtukanBekele-wt6tm
    @bIrtukanBekele-wt6tm Před 12 hodinami

    ዋው

  • @hiwi99
    @hiwi99 Před rokem +3

    የ ወሊሶዬ ስም ስጠራ ኦኦ 😍😍😍 የኔ ፍቅር ከተማ ናፍቀሽኛል😘😘😘

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Před rokem +2

    Absolutely, amazing