አስታራቂ አዲስ ድራማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • #shewaferawdesalegn #movie #comedy
    follow our social links:
    Tiktok: vm.tiktok.com/...
    Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
    Join this channel community to get access to new uploads:
    / shewaferahudesalegne
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official #shewaferawdesalegn #movie #comedy
    follow our social links:
    Tiktok: vm.tiktok.com/...
    Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
    Join this channel community to get access to new uploads:
    / shewaferahudesalegne
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official

Komentáře • 219

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 Před 2 lety +8

    ሰካራሟ ልጅ ችላለች አቦ! ትወናዋ በጣም ነው ሚመቸው! አበርቷት!

  • @BekiiBarakat
    @BekiiBarakat Před 3 měsíci +1

    አቦ ጨባሿ ይማቻት ጀግነ ታዋኝ ነች ከምር የገሽ ሽዋሬ ከኣስታዬት በለይ ነው

  • @mishu372
    @mishu372 Před 2 lety +4

    ትክክል ነሽ የኔ ቅመም ሶስተኛው እግዚአብሔር ቢሆን ጥሩ ነው ። የሁላችንን ህይወት ነው የተወናችሁት ሶስተኛ ሰው ጥሩ አይደለም።

  • @user-pr6kj4qp4k
    @user-pr6kj4qp4k Před 2 lety +5

    የመልስ ምት እኮ ሸዋ 👌🤣 አስቂኝ ሆኖ ግን ዘመኑን የዋጀ👌

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 2 lety +33

    በጣም አሰተማሪ ነው መልክት ያለው ነው ለማንኛውም ክፍል ሁለት እጠብቃለን .....😁😁😁😁 ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok Před 2 lety +6

    ቁልቁለት ራስ አላለችም በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 Před 2 lety +11

    ምን ማለት ይቻላል ሁሌም አስቂኝ ምርጥ ጋሽ ሽፈራሁና አብረው የሚሰሩት ድንቅዬ ታዳጊ አርቲስቶች በርቱልን

  • @SumeyaSumya
    @SumeyaSumya Před 2 lety +5

    #ፍትህ_ለሳውዲ_እሰረኞች
    ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
    ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
    ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
    ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
    ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
    ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Před 2 lety +7

    ሽዋፈራው ውይ ምርጥ አርቲስት ይችላል እኮ በቃ አርቲስት ነው።

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 Před 2 lety +3

    ይሠችሽ ልጅቷ ምርጥ ነች ሽፌ አሪፍ ሰው አገኘህ ይመችህ

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 Před 2 lety +10

    ምርጥ ድርሰት በምርጥ ተዋናዬች በርቱልን ተባረኩ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +9

    ዮርዲን ስወዳት እኮ በጌታ 💝💝💝💝💝💝💝❤❤ሸዋ ሁሌም ዓሰራት በጌታ ❤

  • @salemamen7170
    @salemamen7170 Před 2 lety +5

    Like 👍 ልይክ እያረግን ጎበዝ በላይክ እናበረታታው ሸዋን

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 2 lety +2

    ወይ ሚጣ ሚጥሚጣ 😂😂😂😂ሰካራሟ ስትመቸኝ ሸዋ አንደኛ ነህ 😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +15

    በማንኛውም እድሜ 😁ክልል ብትሆኑ ምላሳቹ ያው ነው 😁🤣🤣ያምራል

  • @Robsanko
    @Robsanko Před 2 lety

    ሸዋፈራው አንተ የ አማርኛ ፊልም ቃና ነህ እኖዳሃለን ❤️

  • @user-zj8dh2nd2t
    @user-zj8dh2nd2t Před 2 lety +2

    በትክክል በትዳር ውስጥ 3ኛ ሰው አያስፍልግም 😍😍😍

  • @snaytesnayte4568
    @snaytesnayte4568 Před 2 lety +2

    ፈታ አረጋቺሁኚ በጣም😂😂😂😂😁😁አይሸዋፈራዉየስራህንይስጥህ መልጣ😂😂😂😂😂😁😁😁

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 Před 2 lety +4

    በሳቅ ሞትኩ 😵 አሁን ከቀብሬ መመለሴ ነው😇🤣😂🤣😂🤣 ሸዋንጌ አንደኛ ነህ!

  • @nfngatubxbx6523
    @nfngatubxbx6523 Před 2 lety +1

    ሸዋ እድሜ ጤና ይስጥክ በጣም ነው የምንወደክ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 2 lety +1

    kkkkkk kulkulet ras
    arif new bertu👌👍

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 Před 2 lety +1

    ወይ ዘመን😃🙄 ሽምግልና ዋጋ ካጣ በማን እንዳኛለን

  • @hiba...623
    @hiba...623 Před 2 lety +4

    እኔ ወላሂ አላህ ምስክሪ ነው ከኢትዮጵያ አርቴስቶች እንደሽዋፈራው ደሳለኝ ደስየሚለኝ የለም ከልቡ ነው እሚሰራው እኳን በራስህ ፔጂ መጣህልን አባታችን መልካም የስራዘመን

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 2 lety

    hhhhhh wayo garako showfera gobaz😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abay6558
    @abay6558 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ህፃንዋ ማበረታታት ነው።

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před 2 lety

    Ayi shewaferaw bezim bezam belek
    Beshak tegelnalek 😀😀norelegn

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 Před 2 lety +1

    ሽዋፈራሁ ጥበብ ባተ ያምራል😍🤣🤣

  • @zem696
    @zem696 Před 2 lety +1

    የኔ ዘመናይ ከዚህ በላይ አትቅበጭ ክክክክክክክ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před 2 lety +9

    በጣም አሪፍ ነው አስተማሪና አዝናኝ የሆነ ድራማ ነው በርቱልን 😍😍

  • @eyu4059
    @eyu4059 Před 2 lety +1

    ሸዋ ለራስህ አደረካት በቃ 😁የምር ያስታረቅህ መስሎኝ 😂

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 2 lety +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ..ለየትኛዉ..ኑሮ..እሄ..ሟሟያ..የሇነዉ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 2 lety +17

    😂😂😂 ውይ የምር ፈታ አረጋቹኝ አመሰግናለው 😘😘

  • @birhanubirhanu6782
    @birhanubirhanu6782 Před 2 lety +2

    የ ሕግ ሰዎች ቢያዩት አሪፍ ነበረ

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 Před 2 lety +1

    ጊዜውን የጠበቀ አሪፍ ስራ ሽዋፈራው በዚህ ቀጥል

  • @fashilo888888
    @fashilo888888 Před 2 lety

    ሸዋፈራዉ 😂😂😂 በርታ አቦ

  • @solomonsisay8191
    @solomonsisay8191 Před 2 lety

    የምንፈልገውን እንኳን ሀሀሀሀ ማማሟሟያ ኪኪኪኪኪ

  • @Titay2348
    @Titay2348 Před 2 lety +10

    ለቁማራቹ ማሟያ ዜጋ ላላቹን ነው አላለችም እውነትም ማሟያ ፍትህ በሳውድ አረቢያ ላሉ ወገኖቻችን. ፍትህ በሀገር ለሚገደሉ ንፁሀን ፍትህ ለኦርቶዶክስ አማኞች

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 Před 2 lety +2

    ሂሳብ ሳናወራርድ አለች ክክክክ

  • @kalkidankalkidan4663
    @kalkidankalkidan4663 Před 2 lety +1

    ሀሀሀሀ የመጨረሻዉ ፓርት😄😄👍👍👍

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před 2 lety

    በርቱ በሳቅ በዚህ ሰአት ሚያዝናና እናተን አገኘን እናመሰግናለን

  • @zemachutube8730
    @zemachutube8730 Před 2 lety +4

    አከብራቸዋለሁ የኔ አስተማሪዎች 💪💪

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Před 2 lety

    እስታርቃለሁ ብለህ ላፍፍፍፍ እረካት🤣🤣🤣🤣🤣

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 Před 2 lety +2

    አንደኛ ነኝ ሸዋፌ ስወድህ እኮ

    • @genetshemeles2455
      @genetshemeles2455 Před 2 lety

      ሸዋፈራሁ የኔ አዝናኝ ሁሌም ኑርበት!!!⅔😁😁😁😁😁

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před 2 lety

    አስተማሪና አዝናኝ ነው ሸዋ እናመሰግናለን👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +5

    አሎሎ አይን ልጅቷ ምርጥዬ ናት ❤

  • @eyu4059
    @eyu4059 Před 2 lety +6

    ዘመኑን የዋጀ ድራማ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 2 lety +7

    ባል ሁኖ ሚሰራዉ ልጅ የልጅነት ስሙ ፈረንጁ ነበር ምንለዉ በጣም ነጭ ነበር አይ ፈረንጁ ስላየሁክ ደስ አለኝ

  • @user-zf3wo6iz3v
    @user-zf3wo6iz3v Před 2 lety +3

    በትዳር ውስጥ ሦስተኛው ሰው የይነፈም አለች በትክክ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety

    አይ ሸዋፈራሁ እንደፈረንጆቹ ባሎች አንጠልጥለህ አስገባሀት😃😃😃 ባለአረቄዋ ሳትመጣ ቶሎ አስወጣት 😄😄ሽዋ ሁሉም ያምርብሀል👍❤️

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +4

    ልጂቱዋ፡ተመቸችኝ፡እውነት፡ብለሻል፡በትዳር፡ሦስተኛ፡ሰው፡ጠንቅነው

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 Před 2 lety +1

    Shewaaa❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g Před 2 lety +4

    አለወረወረውም ከእጄ ክፍ አወጥቶ እየበረረ ነው አላለም እወነትህን ነው የንሮ ወድነት አብሮታል ብሩን ከከከከከከ

  • @tsegazeleke7241
    @tsegazeleke7241 Před 2 lety

    Shewaferaw meret. Meret milew kegeletseh beya new asetemari new

  • @user-cs5kq1uz4i
    @user-cs5kq1uz4i Před 2 lety +1

    በጣም አስተማሪ ወገን በትዳረ ውስጥ ሶስተኛ ሰው አይነፍም

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 Před 2 lety +1

    😄😄😄😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😄😄😄😄😄😁😁😁😁😁😁 ሸዋፈራውን አለማድነቅ አይቻልም።

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 2 lety

    አስተማሪም አዝናኝ ነበር እናመሰግናለን

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před 2 lety +1

    ድንቅ ስራ ነው, ግን ድሮ አባቴ እናቴን ይመታት ነበር, ካልተማታው ምናምን የሚል ነገር እባካችሁ እስወጡልን, ሴትን እማታለው የሚል ወንድ ማየት አቅም የለኝም

  • @GenetGezawu-tv8hb
    @GenetGezawu-tv8hb Před 5 měsíci +1

    Wow😊😊😊😊😊❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 Před 2 lety

    Shewwaaaa huseppeee

  • @girumayele3467
    @girumayele3467 Před 2 lety

    ዋቻሞ ዩንቨርስቲ ምርጥ ቅኔ ስትመጭ አላየሽዉም!!!!

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k Před 2 lety +1

    ሸዋ እንኳን ደህና መጣህ በጣም አድናቂህ ነኝ

    • @user-sn3yw7eh1k
      @user-sn3yw7eh1k Před 2 lety

      @Nati ኢድርጌሻለው ምን ችግር አለ አይከፍልበት

    • @user-sn3yw7eh1k
      @user-sn3yw7eh1k Před 2 lety

      @Nati እሺ የኔ ወንድም

  • @tsegisheeritrean530
    @tsegisheeritrean530 Před 2 lety +1

    God bless you shewa

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety

    እንኳን ጫማ ስፌት ዩኒበሪስቲ ከራስሽ ላይ ቢሰራ አይገባሽም አላለም በጣም ደስስ ይላል በነገራችን ላይ ሽዋፈራው መቼ ነው በአንድ ሴት ሚጠናው አቤቲ ማረን

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před 2 lety

    አይጠር ተዉ ግን ተዉ የኔ አድክም☺️❤🥰

  • @user-pm4fj5qi7i
    @user-pm4fj5qi7i Před 2 lety

    ክክክክክክክክ ወይ መዓልቲ በሳቅ ምትኩኝ

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 Před 2 lety

    አረ በሳቅ ሆዴን አቆሰሉኝ ይመቻችሁ ሸዋ

  • @user-dp1zc4ud2p
    @user-dp1zc4ud2p Před 2 lety +1

    ወገን በትዳር ውስጥ ሶስተኛ ሰው አይነፋም
    ቁልቁለት ራስ🙊

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +1

    ኡኡ አስታራቂ
    እውነት ነው በትዳር ሶስተኛ ሰው no no

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před 2 lety +1

    15092014
    በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል?
    አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም።
    ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!!
    እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence.
     One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine.
     Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
     Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před 2 lety +1

    ያማል ቅኔው እውነት መልዕክት ያለው ድራማ ነው ለገባው ቅኔው

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 Před 2 lety +13

    ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙ ወገኖቻቺን

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +3

    ቀይዩአ ልጅ 👌

  • @mulefaf8664
    @mulefaf8664 Před 2 lety

    ግሽጣ እራስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 Před rokem

    Meerrstiaan ailgaa chaamataa yeedoroostaall

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety

    ተባረኩ በብዙ ያስተምራል

  • @enligntenislam6693
    @enligntenislam6693 Před 2 lety +1

    watchamo university ashmur mehonu nw

  • @tg8765
    @tg8765 Před 2 lety +1

    አይ ሸዎ ፈራዉ

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 Před 2 lety

    Eweneteshen new enqwan betedar weset begwadegnenetem weset aayenefam

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 2 lety

    እንኳን ስላም መጣችሁ ሽዋፍራሁ የሳቄ ምንጭ 😃😃😃

  • @medanamohamde4990
    @medanamohamde4990 Před 2 lety

    አይሽማግሌ ሽማግሌ ብሎዝምነዉክክክ

  • @majetentertainment6155

    shwaferahu swedh♥️♥️♥️♥️❤❤🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @mershakiros1936
    @mershakiros1936 Před rokem

    ምርጥ

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Před 2 lety +3

    ውይ የልጅ ቃጠሎኦ ውነት ነው አይነፍም በትዳር ሶሰተኛ ሰው

  • @tesfayekanko9053
    @tesfayekanko9053 Před 2 lety

    wachemo university elayshelay besera............hahahaha

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 Před 2 lety +1

    So talented and he is looking good.

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza963 Před 2 lety

    ሽዋ ፈራው👍👍👍👍🇨🇬🇩🇪

  • @nardoseshetu8216
    @nardoseshetu8216 Před rokem

    አወነት ነዉ

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před 2 lety

    Kkkk tinishiwa lij mitmita nat

  • @zahramusitafa8407
    @zahramusitafa8407 Před 2 lety +1

    Kkkkkk

  • @ekeramemuhamdeawole424

    ብሩክቲን አሰራት ምርጥአርጋ ትሰራዋለች 😂

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t Před 2 lety

    አውነት ነው የኔ ቂማም ክክክክክ
    ዳስ ይላል 👏👏👏👏

  • @amaneethio6021
    @amaneethio6021 Před 2 lety

    ምርጥ ስራ ነው😅

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před 2 lety +1

    Good lesson thanks.

  • @tarikuyoutube6958
    @tarikuyoutube6958 Před 2 lety

    Quleqelete erase🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-je6tw7zz2i
    @user-je6tw7zz2i Před 2 lety

    እውነቱን እኮነው ሴት በማንኛውም እድሜ ብትሆን አብግን ናት

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 2 lety

    Betam konjo newe

  • @user-xl9ug5jt4y
    @user-xl9ug5jt4y Před rokem

    Wowwww Konj New

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 Před 2 lety

    ሸዋ ስወድህ 🥰🥰🥰

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 2 lety +1

    አፍራሽጂ አስታራቂ የለም ባሁን ጊዜ 🤔

  • @mekdesabraham4649
    @mekdesabraham4649 Před 2 lety

    Wowww 😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍