የበአል ጨዋታ !!!! ተወዳጁ የጉራጊኛ ድምፃዊ ሀይሉ ፈረጃ እና ሰይፉ አዝናኝ ውድድር ...ምግብ ሳያዩ ቀምሶ ስሙን ሳይጠሩ ማስረዳት | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • የድምፃዊ ሀይሉ ፈረጃ እና ሰይፉ አዝናኝ ውድድር
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 433

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986 Před rokem +71

    የጉራጊወች እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣምነዉ የምወድህ አማራነኝ ቋንቋወን ባልሰማዉም ሙዚቃወችህን አዳምጣለሁ ።እስኪ በአማራኛ ይዝፈንልን የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 Před rokem +125

    ኑሮ ለማሸነፍ ከሀገር የወጣቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ

  • @weynatube21
    @weynatube21 Před rokem +49

    እንኳን ለብርሃነ መስቀል አደረሰን አደረሳች ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +14

    በማንኪያ ለምን አትቀምሱም ነበር ኧረ የአንድ ሰው አፍ ወደ አንዱ አፍ😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Před rokem +22

    የተንቢ ሀይሉ እንዲሁም አበሩስ ይሽር ሙራ የህንሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
    ጉራጌ መመራኸ ንሳ እረምድሁ።

  • @alamabdrkerim3293
    @alamabdrkerim3293 Před rokem +63

    አቤት ጉራጌ ባህሉ ሲያምር ጉራጌ ፍቅር ቢቻ🇪🇹💚💛💚💛💚💛🌹🌹🌹🌹

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 Před rokem +52

    ኃይሉ ፈረጃ ምርጥ ሙዚቀኛ! እንኳን አደረሳችሁ ምዕመናን🙏❤

  • @ziyadaaberu3577
    @ziyadaaberu3577 Před rokem +40

    እባካቹ ባገኛቹት አጋጣሚ ለክልላችን ድምፅሁኑ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +112

    ዋውውው ሀይሉ ፈረጃ ስወደው የጉራጌ ልጆች እንኳን አደረሳቹ💚💛❤

    • @uaeue6996
      @uaeue6996 Před rokem +3

      እኮን አደርሰን

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n Před rokem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

    • @Alem9287
      @Alem9287 Před rokem

      አሜን ቦሄም አሰናናሁም

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před rokem +4

      መሰቀል የሁሉም የተዋህዶ ነው ማን የጉራጌ ብቻ አደረገው

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před rokem +2

      @@user-cj4pn6gp6u እሺ ይበልጣል ከሺ ነይ ቤተሰብ እንሁን መስቀል የሁሉም ተዋህዶ ነው በባህሉ ግን በይበልጥ ጉራጌ ነው ሚያከብሰው ማሬ እኔ ጉራጌ ነኝ ለፀብ ቦታ የለኝም ፍቅር ብቻ 💚💛❤💐

  • @atsunage9338
    @atsunage9338 Před rokem +9

    ሰይፍሻ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ። ሀይሉን ስላየሁት ደስ ብሎኛል በጣም የምወደዉ እና የማከብረዉ ምርጡ የጉራጌ አርቲስት ሀይልሻ❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +22

    ሀይሉ ፈረጃ የጉራጌ ምርጥ ዘፋኝ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞መልካም መስቀል ይሁንላቹ

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před rokem +14

    ሀይሉ ደረጃን ሰወደው ናፍቆኝነበር💚💛❤

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Před rokem +9

    ዝማሞጃት የገለፀበት መንገድ ደስ ይላል ሳያየው እንዲህ መናገሩ ሀይልሻ አድናቂህ ነኝ በርታልኝ 😍😍😍😍

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +18

    ሀይሉ ፈረጃ ምርጥ ሰው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ 🥰🙏🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ❤🙏🙏🙏

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před rokem +9

    እንኳን የመስቀል በዓል አድርሳችሁ 🙏🙏
    ክትፎ በቆጮ መስቀል በጉራጌ ❤❤

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +2

    ፈታነው ያረጋችሁኝ ሁለት ምርጦች ሀይልሻና ሰይፍሻ እድሜ ጤና

  • @MiMi-ey2tj
    @MiMi-ey2tj Před rokem +16

    ሀይሉ ፈረጃን ስወደዉ😍😍😍😍😍😍😢

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před rokem +4

    ውይ ሰይፉ በሳቅ ሞትኩ አቦ ምችት ድልት ይበልህ በጣም ነው የማመሰግነው አመት አመት ያድርስህ ከነ ቤተሰብህ ከልብህ ስለምትሰራ ሁሉም ቦታ ላይ ሞቅ ታደርገዋለህ::

  • @user-oj6mb9jt1x
    @user-oj6mb9jt1x Před rokem +10

    ሀይሉ ፈረጃ ስወደው ጉራጌዎች ስወዳችሁ መልካም የመስቀል በአል ለመላው ኦርቶዶክሳዊንና ለጉራጌዎች ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏

    • @tekuret
      @tekuret Před rokem

      Amen

    • @ethioafr1600
      @ethioafr1600 Před rokem

      Betam Des yilal enquanm aderesesh ena endemastekakya kir kalalesh enquan lemelaw orthodox ena gurage milew andlay batsifiw enekralew b.c of yesafshbet guday bigebagnm tegebi adelm ena kir kalesh demo replay askemchilgn ena enegrshalew melkam beal

  • @dereseshimelis6806
    @dereseshimelis6806 Před rokem

    አረፍ አዝናኝ ጨዋታ ሀይልሽ/ሰይፍሻ ኑሩልን...

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem +18

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በየሳምንቱ እንደዚህ ቢሆን ያዝናናል በሳቅ ገደላችሁን 😂😂

  • @user-hw6ov6fi2q
    @user-hw6ov6fi2q Před rokem +7

    የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ💓💓💓

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀሉ ባዓል ለዋዜማው በጣም ነው ያዝናናችህን እናመስግናለን በረቱልን🙏🙏🙏🌻🌻🌼🌼❤️💛💚

  • @alazarbekele5737
    @alazarbekele5737 Před rokem +19

    የፆም የፆሙን ለሀይሉ
    የፍስኩን ለሴፉ😭😂😂😂

  • @awelhussen4856
    @awelhussen4856 Před rokem +43

    ዳኛው፡ ሠይፉን ክትፎ እና አይብ ታስቀምሰዋለህ ኃይሉን ግን ቆሎ እና ብስኩት ታበላለህ። it is unfair😂😂😂😂😂😃

    • @Ashralove460
      @Ashralove460 Před rokem +2

      Awo welahi ashqabac new yetmta danya lengru berku ayidelm le haylu yadgbte new

    • @zedbar7
      @zedbar7 Před rokem +4

      ያው እሱ ያቀዋል ከማለት የተነሳ ይመስለኛል

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 Před rokem +4

      ክትፎና አይቤ ለሡ አድሱ አይዴለም ብሎ ይሄናል

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 Před rokem +1

      Kkkkk esu kitifo birku ayidel

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      😄😄😄 ውዶቼ ኑ በቅንነት ደምሩኝ

  • @user-zk2lb7ll9q
    @user-zk2lb7ll9q Před rokem +3

    የዛሬ 13 አመት ወልቂጤ ላይ አልፋ መናፈሻ ተገናኝተን ነበር በስትግዜ ዛሬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ስወድህ ጉራገኛ አልችልም ግን ዘፈኖችህን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ አባዝዮ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před rokem +9

    ውይ ደስ ስትሉ የምወደው አርቲስት 🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹♥️

  • @abebechmina841
    @abebechmina841 Před rokem +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል በአል ሴፉይ በሳቅ ገደልከን ሃይሉን እንግዳህ ስላረግዉ ደስብሎኝል ከአገና

  • @asmanasir2948
    @asmanasir2948 Před rokem +1

    ሀይሉ አይህ እነዚን ውድ አይኖች የሰጠህን ፈጣሪህን የካድከው አላህ ከነ ቤተሰቦችህ የመልስህ እውነተኛውን መንገድ

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +6

    ሀይሉ ፈረጃ የተቢ መርካማ እረምድኸ ❤️❤️

  • @kidestbest207
    @kidestbest207 Před rokem +5

    ሰይፍሻ ገና ዛሬ የጉራጌ ዘፋኝ አቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @fetamovies_1464
    @fetamovies_1464 Před rokem +14

    እንኳን አደረሳቹ💚💛❤

  • @sadnursidsid9445
    @sadnursidsid9445 Před rokem +7

    ጨዋታው አዝናኝ ነዉ ግን ይህ አንዱ በአፉ የነካዉን ደግሞ ሌላው ሲነካዉ ደባሪ ነዉ ሀይለሻ ኩሩ የጉራጌ ልጅ

  • @solomon6733
    @solomon6733 Před rokem +5

    የጉራጌ ህዝብ በጣም ደስ ይላል ታታሪ ህዝብ ነው ሆኖም አሁን አሁን ልብ ብዬ ስመለከት ኢትዬጵያ ውስጥ ለምንድን ነው የኦሮሞ ዘፋኜችን የትግራይን ለምንድን ነው የማታቀርባቸው ምንድን ነው ወይስ በውስጠ ታዋቂ ተገንጥለዋል ሚዲያ ህዝብን ከህዝብ ለማስማማት ትልቅ ድርሻ አለው ልፕምን ትለያላችሁ ትክክል አይደለም ኢትዮጵያ ካልን ሁሉን ማቀፍ አለብን።

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před rokem

      ጉራጌም አይጋብዝም ገና ዛሬ ሳይ

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před rokem

      ከአማራ ውጪ ወደ ውጭ ይውጣላችሁ ምድር ቀናተኛ😜😜

  • @saramamo
    @saramamo Před rokem +5

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ሰይፍሻ ስወድህ እኮ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Před rokem +5

    ሰይፍሻ ጎበዝ ነህ በገለፃም ሆነ በመመለስም በደንብ ነው የተወጣኸው, ሀይሉ ገለፃ ላይ በርታ እንጂ ምንድነው 😂

  • @deldiyshow-464
    @deldiyshow-464 Před rokem +6

    በውጭ የሚኖሩ እህት ወንድሞቼ ሀገራችሁ ለማክበር ያብቃቹ!

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 Před rokem +3

    አይ ሰይፉ ሁሌም አዝናኝ እናመሰግናለን

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před rokem +6

    ባለጌ ዳኛ😃😃ደረቅ ነገር ለሃይሉ እየሰጠ ቢያንስ መቀላቀል ጥሩ ነው እኮ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem +1

      ውዴ ደምሪኝ😍

    • @SaraSara-ni8th
      @SaraSara-ni8th Před rokem

      በጣም ደስ ይላል ግን በማንኪያ አቅምሱ ወይም በተለያየ እቃ ቢሆን ይሻላል

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 Před rokem +3

    ክክክክክበሳቅ ሴፉ ሀይሉ ምርጥ የጉራጌልጅ። ገራጌክልል

  • @yadi67
    @yadi67 Před rokem +7

    ደስ ትላላችሁ መልካም በአል ለሀይሉ ፈረጃ

  • @seniyaahmed7557
    @seniyaahmed7557 Před rokem +12

    አይሉ ፈረጃ የተንቢ😍😍😍😍😍

  • @user-qe9lg9yo2b
    @user-qe9lg9yo2b Před rokem

    ሀይሉ እና ሰይፉ በጣም ጎበዝ ናቹ
    ሀይሉ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል የዛሬ አያርገዉና ዘፈኑ በጣም እወደዉ ነበር ከዘፈኑ በላይ የጎቴ ልጅ እራሱ ይመሰላል ሱብሀናላህ መልኩ ከፈሩ ቁመቱ አንደ ነዉ ሚመሰሉት ለክርምት ካአገር ቤት መጥቼ ወንድሜ ቆይ የማሳይሽ ነገር አለ ብሎኝ የሀይሉ ፈርጃ ዘፈን ከፈተልኝ ካዛ ያጎቴ ልጅ ነዉ አለኩት በጣም ይገርማል
    ሀይሉ ትረፍና ያዶታህ

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 Před rokem +4

    ሀይሉሻን በመቅረቡ እደኔ ደስ ያለው በላይክ ልያቹ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀሉ ዋዜሜ በጣም ቆንጆ

  • @mahihabib2712
    @mahihabib2712 Před rokem +1

    የአመቱ ምርጥ ጨዋታ ሀይልሻ እንዴት ነው ያማረበት ማሻአላህ

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z Před rokem +2

    😄😃😃😃😃😃😃😃😃ወይ ሰይፉ አሳቅከኝ ሀይሉ ፈረጃ ዘፈኖቹ ደስ ይሉኛል ቋቋዉን ባልችለዉም

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m Před rokem +5

    ይመችህ ስይፉ ገና ዛሬ የሰፌ ልጅ አመጣህልኝ ሀይሉ ምርጥ አይ ሰይፉ ታስቃለህክክክክ

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 Před rokem +2

    ሰው ወዳድ ስራ ወዳድ ሀገር ወዳድ ህዝብ 🥰🥰🥰🥰

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Před rokem +4

    ደስ ስትሉ እኳን አደረሳችሁ

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee Před rokem +5

    😁😁😁😁😁😁😁አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😘😘😘😘😘😘😘

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +2

    ሃይሉ ሰላየዉ ደስ ብሎኛል አቤት ዘፈንህ ስወደዉ እኳን አደረሳቹ

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 Před rokem +8

    የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለታላቁ የመስቀል በአዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Před rokem +5

    Dansaadha. Continue more language........ #seifu ና #ፈረጀ ሁላታቹሁንም በጣም ነው የማደንቃችሁ ኑሩን አቦ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před rokem +1

    ወይኔ ሰይፍሻ በሳቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣ሀይልሻ እምር ብሎብሀል 👏

  • @rehima4916
    @rehima4916 Před rokem +5

    2004 የመጀመሪያ አረብ ሀገር መጥቸ በያዝኳት ስልክ የሱን ሙዚቃ እሰማ ነበር አሁንም አረብ ሀገር ነኝ

    • @fahizaawel7075
      @fahizaawel7075 Před rokem

      አስራ አንድ አመት ሆነሽ

    • @fahizaawel7075
      @fahizaawel7075 Před rokem

      አስራ አንድ አመት ሆነሽ

    • @kidestbest207
      @kidestbest207 Před rokem

      እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před rokem +1

      እረ ግቢ ይሄ ሁሉ አመት ምንድነው የሄድሹ በደና ግዜ አይደለም ቤት መኪና ትገዣለሽ እኮ በዛ በሄድሽበት ግዜ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      ውዶቼ በቅንነት ደምሩኝ😘😍

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +3

    ሀይሉዬ ፍቅር ነህ ❤❤❤

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 Před rokem +4

    አይሴፉ ዘና አረከን😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před rokem +4

    በማንኪያ ቢሆን አሪፍ ነው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +5

    እንኳን ለመስቀል ደመራ ዋዜማ አደረሳችሁ አረ በሳቅ ገደሉኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @seadihusna
    @seadihusna Před rokem +2

    ወላሂ በጣም አዝናኝና አስቂኝ ፕሮግራምነው የምር በጣምነው የሳኩት

  • @fatuma7578
    @fatuma7578 Před rokem +4

    ልጁ ግን ይለያል ለሰይፍ ጥሩ ጥሩውን ያበላዋል

  • @martamar142
    @martamar142 Před rokem +3

    Yeney konjo hayelesha sewodeh eko

  • @user-lp1ol3lb9c
    @user-lp1ol3lb9c Před rokem +5

    ሴፉ ግን አይንህን ሲታሰር እነትም ዘመዶችህ መሰከኝ😂😂😂

  • @ashudese6520
    @ashudese6520 Před rokem +5

    ኧረ ሠይፉ ገደልከኝ!? 😁😁😁

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před rokem +1

    ሀይሉ ፈረጃ ደስ ሲል ስወደው❤❤❤❤ ዘና አረጋቹን

  • @Hana408
    @Hana408 Před rokem +4

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣

  • @zerfezerfe8292
    @zerfezerfe8292 Před rokem +1

    ወይኔ ሰይፍሻ ስታስቅ ሀይልዬ አሁንም ሰፈራችን ሄደህ ዘፈኑ ድገመው

  • @h.tfeker3278
    @h.tfeker3278 Před rokem +5

    😍🥰🥰🥰🥰🥰መርካማኖ ትረፍ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 Před rokem +3

    ስደት ከመጣሁ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ስይፍሻ ፍርፍር ነዉ ያደርጋችሁኝ

  • @masikabada4405
    @masikabada4405 Před rokem +1

    አረ ይሄ ጨዋታ ይቀጥል 😃😃😂😂😂😂😂😂😂 ኡፋ ተዝናናን እኮ

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před rokem +11

    አቤት የሀይሉ ፈረጃ ውበት እኮ👌

  • @user-oe5ux4ho5e
    @user-oe5ux4ho5e Před rokem +1

    ስለ እውነት ጫወታው ያዝናናል በጣም ግን አንዱ በአፉ የቀመሰውን ለሌላኛው ማብላት ደስ አይልም እነሱ መንካት ካልቻሉ በማክያ ማቅመስ እንዲያሸቱ ማረግ ይቻል ነበር!!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +3

    ሴፍሻ ግን አበላልህ ለቅምሻ ሳይሆን ለራብ ማስታገሻ ይመስላል 😀😀😀

  • @zadealiyoutyoub9916
    @zadealiyoutyoub9916 Před rokem +4

    አዝናኝ ጫወታ ነበር ይመቻቹ

  • @addisayen8086
    @addisayen8086 Před rokem +3

    ሠይፉ ፈንታሁን እራሱን ከዘመኑ ጋር እያዋኻደ ለህዝቡ ደስታን የሚሠጥ ዜጋ ነው ሰይፉ ሁሉ ነገር የሚያምርበት ሠው ነው ስቀው የማያውቁ ሠዋች በሱ ሲስቁ ሲዝናኑ አያለሁ ቤተሰቦቼን ጨምሮ ለማንኛውም አንደኛ ነው

  • @user-td1mp9lh2m
    @user-td1mp9lh2m Před rokem +2

    ወይኔ በሳቅ ሰይፉ ቅጠሉ ሲበላ ክክክ

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Před rokem

    እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ደስስስ ይላል

  • @mametube491
    @mametube491 Před rokem

    ሀይሉ የሠፈሬ ልጅ በጣም ነው ምወድህ አድናቂህ ነኝ❤🤟

  • @kidestbest207
    @kidestbest207 Před rokem +2

    ግን በእጃቸው ቢቀምሱ የተሻለ ነበር ሚሆነው

  • @user-ve6me7no7s
    @user-ve6me7no7s Před rokem

    እንኳን አደርሳችህ በጣም ያስቃል ማርያምን

  • @fafidessieweloyewa922

    ክክክክክክክ ፍየል ይመስል ያስቀምሳችሃል ወይ ደስ ስትሉሰይፊሻ ምርጥ ጨዋታይህን ልጅ ደስ ይለኛል ግን ማሻአላህ ካይን ያውጣህ ብያለሁ

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 Před rokem +2

    ሰይፍሻዬ ቀላል ትቀምሳለክ ህእእእ

  • @naqelsami4683
    @naqelsami4683 Před rokem +34

    ጨዋታው አዝናኝ ቢሆንም አንዱ በአፋ የቀመሰውን ለሌላው ማብላት በጣም ይደብራል

    • @suleymanabdelaali6003
      @suleymanabdelaali6003 Před rokem +1

      Mn sgr alewu

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Před rokem +9

      ምን አለበት ወንድሙ ነው ሰው አጥቶ ተርቦ ከቆሻሻ ይበላል አይደል ብዙ ተፈላሰፋቹ

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 Před rokem +4

      ኢትዩጽያዊ ወንድሙ አይደል የሌላ አገር ሰው አይደል

    • @zedbar7
      @zedbar7 Před rokem +1

      ምን ችግር አለው

    • @nunitsegaye159
      @nunitsegaye159 Před rokem +1

      ጨዋታችው አዝናንቶኛል 😆😆😆

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 Před rokem +1

    ወላሂ አዝናናቹኝ

  • @user-xn7zt3nc2g
    @user-xn7zt3nc2g Před rokem +2

    ሀይሉ ንቁአችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 Před rokem +7

    ሀይሉ የጉራጌ መርካማ ትረፍ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před rokem +2

    እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🍓🍓🍓🍓

  • @alebachewmengistie3544

    ሰይፍሻ የማይበላው ነገር የለም ¿¡

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem

    ፈታ አደረጋችሁን ሀይሉ እና ሰይፊሻ

  • @tarikmanaye6034
    @tarikmanaye6034 Před rokem

    ሰይፍሻ ማክሱ የኢትዮጵያ አየርመንገድ ነው ይፈለጋል. 😍😍😍 በበረርክ ቁጥር አጠራቅመኸው ነው አንተ ለቃቃሚ 😍😍 ሀይሌ ስላየውህ ደስ ብሎኛልጨ. ሰይፉ አድናቂህ ነኝ 💚💛❤👈

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 Před rokem +4

    Betam des telalachu ghen megeb yemesatew saweyaw be selam naw le safesha sehone dena nagire naw yemiyakemesaw Le hayilu ghen endaaa

  • @etsegenetdadi6931
    @etsegenetdadi6931 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ ሀይሉ ፈረጃ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před rokem +2

    ሰይፍሽ ደህና ደህና ምግብ ነው የሚደርሰው 🥰😂😂😂

    • @fatumayimam5314
      @fatumayimam5314 Před rokem

      ምንም የማያረገው አላለም ሰይፉ ሽሮውን

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Před rokem +5

    It’s a good game but I don’t like the one used his mouth and the other one used it. That’s crazy. Did you forget Covid is still here.

  • @lidacall2510
    @lidacall2510 Před rokem +1

    ዳኛው ግን ያዳላል ጥሩውን ምግብ ለሰይፉ ነው የሚሰጠው

  • @hayad1041
    @hayad1041 Před rokem

    ጉራጌ ጀግናነው አገሩ ወዳጅ ሀይሉ ፈረጃ ሶሬሳዳ

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Před rokem

    ሀይሉ ፈረጃ እንክዋን ለመስቀል በአል አደረሰህ ጭፈራህ በቀጥታ አለመተላለፋ በጣም አዝናለሁኝ

  • @Samdus
    @Samdus Před rokem +1

    ልጁ ግን ምን ሆኖ ነዉ ለሀይሉ ጥሬ ጥሬ ነገር የሚሰጠዉ ለሰይፉ በጣም አሽቃበጠ

  • @edenriem5277
    @edenriem5277 Před rokem +1

    ሀይሉ እንወድሀለን❤❤