ዘመዶቼን ተዋወቁ 🤗 (meet my relatives )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 435

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Před rokem +58

    ያ አላህ እዴት ደስ እደሚል ጉራጌ እረ ትለያላቺሁ እማማ ዝናሺ ጉራጌ እምትለው በ ምክንያት ነው ❤♥

  • @user-yo6kz4ho3y
    @user-yo6kz4ho3y Před rokem +242

    እንደ እኔ ማነው መክሊትን የሚውዳት

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před rokem +47

    ታድላችሁ እንዲህ ቤተሰብ ጋራ ተሰብስቦ በአልን ማሳለፍ እንዴት ደስ ይላል የአመት ሰው ይበላችሁ ይበለን ኬር ,,,,,,,,,,😘

  • @amarsd5549
    @amarsd5549 Před rokem +22

    እኛ አማራዎች ጉራጌዎችን በፍቅር ነው የምንወዳችሁ💚💛❤

    • @user-io3jj9ib3o
      @user-io3jj9ib3o Před rokem +2

      እኛም ውድድድድ ነው የምናረጋቹ አማራ ማልት አድ ኢቶቢያ ማለት ነው አማራ ኬሌለ ኢቶቢያ የለም ማልት ነው💖💖💖💖💖💖👌👌👌👍👍👍👍

    • @Dont-k3j
      @Dont-k3j Před 3 měsíci

      እኛም የሚሊሊክ ምትኮች ጀግኖች ❤❤❤❤

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 Před měsícem

      ውነት ነው ሀገር ገብቸ ከሀገሬ ማየትና መጎብኘት የምፈልገው ሀገር ቢኖር ደቡብ ነው በተለይ ቡታ ጂራ ፍቅር ናቸው

  • @Motivational_Queen9
    @Motivational_Queen9 Před rokem +38

    The way you hug and kiss n respect your relatives amazes me.🥰🥰

  • @senatube9116
    @senatube9116 Před rokem +16

    ምድረ አራዳ ጉራጌ ሆኖ እማገኘው ነገርስ♥ማይ ጉራንስ ፒፕል♥♥♥

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Před rokem +24

    የእውነትም ትለያለሽ ውብ ሀገር ውብ ባአህል ውብ ቤተሰብ ሁሉም ነገራችሁ ውብ ነው አይለያችሁ ፍቅር ይጨምርላችሁ ታሥቀናልልችሁ!!!

  • @aloyoutube9144
    @aloyoutube9144 Před rokem +22

    የኔ እናት እረጋ ያሉ እናቶች ይመቹኛል አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @user-gk7gu8uc8y
    @user-gk7gu8uc8y Před rokem +10

    ደስ ሲል እንካንም ጉራጌ ሁንሽ

  • @danielhabttreda9889
    @danielhabttreda9889 Před rokem +19

    ባህላዊ ቤቶቻችን ባይጠፍ ደስ ይለናል

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před rokem +19

    ገጠሩን ያለምልምልን ሁሌም ሙሉ ሁኑ የኔ ምስኪን ህዝብ ኑሩልን

  • @user-mh1yc5vc5x
    @user-mh1yc5vc5x Před rokem +11

    ዘመናዊውም ባህላዊውም መኖር አለበት Myጉራጌ😘😘

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před rokem +11

    መክሊት በጣም የሚያኮራ ባህል ነው ዋዉ ኢትዮጵያዬ 💟

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +34

    በጣም ታምራላችሁ 🥰🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏ውዴ የሀገሬ ልጆች ያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰ፍትህ በየቦታው ለሞቱት ወገኖች ፍትህ 🥺🥺🥺ኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር🙏🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @azebhailemeskel3083
      @azebhailemeskel3083 Před rokem +1

      ፍትህ

    • @allahkerem4563
      @allahkerem4563 Před rokem +1

      Masha Allah yemer hule ayalewu yanten comment metsefewu melkam megnotehen bro big respect 🙏

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Před měsícem

      ትለያለህ ዘመን የማይሺርህ ንጹህ ኢቶቢያዊ ጨዋ በተሰብ ሲያሳድግ እድህ ነው ተባረክ ሶል ማን ፍትህ ሰጪ አለ እግዚአብሔር ያስበን ይፍረድጂ

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Před měsícem

      ​@@allahkerem4563በጣም አችም ታዝበሻል ለካ በኡነት ይለያል ልጂ ይውጣለት በጨዋ በተሰብ ያደገ የተመረቀ መሆንን ይገልጻል

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +12

    መክሊትዬ ቤተሰቦችሽ በሙሉ ቆንጆዎች እናትሽ ደርባባ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před rokem +13

    ይሔን የዋህ ህዝብ ከክፋ ነገር ፈጣሪዬ ይጠብቃቹ ሰላም ሁሉ ለኢትዮጵያ 🕊️🕊️🕊️

  • @saras8158
    @saras8158 Před rokem +14

    ከቲንሿ ልጃቸው ጋ በጣም ይመሳሰላሉ እረጅም እድሜ ተመኝሁ

  • @nani969
    @nani969 Před rokem +5

    እኔ በበኩሌ በህላዊ እሴቶቻችን በይጠፉ ደስ ይለኛል። አቤት ወበት ሱባሀናላህ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Před rokem +44

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ክብር ለጀግኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ❤️💛💚

  • @betty-2121
    @betty-2121 Před rokem +5

    በጣም እኮ ነው የምትገርሚው ደስ የምትይ እብድ 😘😍😍

  • @helennigussie5502
    @helennigussie5502 Před rokem +6

    ጉራጌ ፅዱ 💐💐 👏👏👍👍👍

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 Před rokem +8

    the ይለያል family ይልሀል ይሔ ነው መክሊትዬ ከዚህ የበለጠ ፍቅሩን አንድነቱን ሰላሙን ዕድሜውን ይስጣችሁ ትለያላችሁ 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @jemaneshabebe6154
    @jemaneshabebe6154 Před rokem +10

    በጣም ነው ምታምሩት ሰላም ፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤

  • @danielhabttreda9889
    @danielhabttreda9889 Před rokem +9

    thank you meklit you show as beautiful culture of gurage

  • @haymanothayilu680
    @haymanothayilu680 Před rokem +8

    ደሥ ይላል አይለያችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለቤተሠቦችሽ ይሥጥልሽ ፈጣሪ

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před rokem +4

    ውይ መክልዬ ትዝታዬን ቀሰቀስሽብኝ በጣም ነዉ የምታምሩሩሩት እግዛብሄር ሳይለያቹ ያመት ሰዉ ይበላቹ አሜን

  • @akamirak6265
    @akamirak6265 Před rokem +4

    ብራቦ ጎበዝ ሀገሬን ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ይመችሽ ሲስቱ

  • @lieletmasresha6587
    @lieletmasresha6587 Před rokem +5

    መክሊታታታታታ እውነትም ትለያለሽ መክሊትዬ (ኪኪ) ዉድድድድ ነው የማደርግሽ የእህቴ ባል ከታታሪው የጉራጌ ማህበረሰብ በማግባቷ እጅግ ደስተኛ ነኝ We love you Kiki. ❤️❤️❤️

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před rokem +1

    Tamralachu 👏❤️👌 Gibiw degmo 👏👌

  • @kibrombirhanu3263
    @kibrombirhanu3263 Před rokem +4

    እናትሽግን አይናፋር ናቸው ያኑርልሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @mekdialex5193
    @mekdialex5193 Před rokem +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው በዓላችን የሳር ቤቱን እኔ ምወደው እሱን ይዘቱን ሳይለቅ ማዘመን ይሻላል 😍😍😍

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Před rokem +9

    Love it💕 I wish you also have the traditional hut 🛖 Beautiful ጉራጌ people & tradition. Keep shining like a diamond, we love & respect you!!

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +6

    መክሊትዬ የኛው ናቹ እንዴ ውቦች ስታምሩ ዋው💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Před rokem +4

    ዋው መክሊትዬ እንዴት ደስ እንደምትሉ ቤተሰቦችሽ ያንን አረቄ ስትጠጪ ፊትሽ ያስመሰልሽው ነገር😂😂😂😂

  • @selamawitalem870
    @selamawitalem870 Před rokem +5

    መክሊትዬ እውነትም ትለያላችሁ ❤ከቁጥር አያጉድላችሁ 💚💛♥️

  • @ibrahimnursebo2381
    @ibrahimnursebo2381 Před rokem +4

    በጣም ድስ የሚል ባህል

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Před rokem +4

    ታድለሽ ዘመደ ብዙ ነሽ።ደግሞ ዘመዶችሽ ልክ እንዳንቺ ፈንድሻ ናቸው።

  • @atm5614
    @atm5614 Před rokem +2

    💚💛❤️🌷😘ጉራጌ ምርጡ ኢትዮጲያዊ 🌷💚💛❤️ ቤት አሰራርሩ በዘመናዊ መቀየሩ በጣም ያሳዝናል ያናድዳል!! ምክንያቱም ገጠር መሆኑን የምናውቅበት ጎጆ ቤቱን ስናይ ግድግዳቸው ላይ የሚለጣጥፏቸው ባህላዊ ጌጣጌጦች እንዴትትትት እንደሚያምሩ እኮ!!! ጥንቃቄ ካልተደረገ ባህላችንን ቀስ ቀስ እያሉ ያስጥሉናል!!!!!

  • @fairouzgargoum8226
    @fairouzgargoum8226 Před rokem +4

    ዋው ሁሉ ነገራችሁ ውብ

  • @jesusislord6723
    @jesusislord6723 Před rokem +1

    ትለያለሽ መክልቲዬ እናመሰግናለን የናፈቀንን አገራችን ስላሳየሺን!

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB Před rokem +2

    ደስ ሲል ያባቶችምርቃት የናቶች ምርቃት አሚአሚንአሚን ይሁን

  • @konjomohammedmohammed542

    በእውነት ደጋግሜ ነው ያየሁት አይጠገብም ወይ ሀገሬ ዶቢ ናፈቆኝ ነበር መክሊት አመሰግናለሁ አሁኑኑ ነው subscribe የማከረገው በጣም ደሰ ይላል

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před rokem +3

    የምወድሽ ልጅ ዘመዴ ትሆኚ🤔 ይገርምሻል ከጉራጊኛ የምችለው በላለዴ ይምጣ፣ አድጭ፣ በእግር አፈር ሌላ አላውቅም በይ አንድ ቀን ስመጣ ተያይዘን እንገባለን በነገራችን ላይ ተራራ በጣም ነው የምወደው የጉራጌ አገር በተራራ የተከበበች ናት ማለት ነው ዋው

  • @abekebee3702
    @abekebee3702 Před rokem

    des stlu kenahubachu erejim edme ketena ga yadlachu❤❤❤❤

  • @gabisaararsa9806
    @gabisaararsa9806 Před rokem +4

    ጉራጌ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነዉ።

  • @user-cg9bs4pd2t
    @user-cg9bs4pd2t Před rokem +3

    ጣፋጪ እብድ መኪታታ🤣🤣ምወድሽ ነገርስ❤️እውነት ስታስቀኑ🥰🥰ቢሆንና ብቶስጂኝ እንዴት ደስ ባለኝ ጌታን😘

  • @user-qt6wy1cx7i
    @user-qt6wy1cx7i Před rokem +5

    ሰውድሰ መክሌት😍😍ብትይን ሰላሰይሸን የጉረጌ ምልካም😘

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před rokem +5

    መክሊትየ ደስ ስትሉ ጨዋታ የቤተሰቡ ነው በቃ ከአይን ያውጣችሁ

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 Před rokem +5

    we support gurage queen😍😍😍

  • @hobbyhobby7527
    @hobbyhobby7527 Před měsícem

    ጉራጌ ወች ደስ ይላል ባህላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @famplus1
    @famplus1 Před rokem +1

    This is my culture. I don’t wanna miss #meskel.
    Thank you for recording such a video! You have played a great role to show our culture to the world.

  • @adinewdinku36
    @adinewdinku36 Před rokem

    መክሊት በጣም የሚገርም ሁኔታዎችን መቼቶችን ነዉ የምትፈጥሪዉ :: ቀጥሎ የምታቀርቢዉ ድርጌቶች ያልተጠበቁ ናቸዉ እና ደስ ይላሉ:: መጀመሪያ ደስ አይለኝም ነበር ያንቺን ቪዲዮዎች ቀነጫቾቤ ስመለከታቸዉ ነገር ግን አሁን የተለያዩ ዝግጅቶችሽን ጨርሺ መመልከት ስጀምር የምትገርሚ እና ማራኪ ያደርገዋል እና ደስ ትያለሽ:: ከልጆች ጋር ያለሽ መስተጋብር ፣ ለሀገር ያለሽን ፍቅር በየፕሮግራሞችሽ በግልጽ ይታያል ፣ ነገሮች የምታይበት የተለያየ እይታ ፣ ለነገሮች የምትሰጪዉ ትርጉም,፣ የእንስሳትን እንቅስቃሴ በሰዉኛ ቋንቋ ስትገልጪ ፣ ምን አለፋሽ ታምሪያለሽ ትገርሚያለሽ እና በሜይን ስትሪም ሚዲያ ምንም ሳይጨመርበት መቅረብ ቢችል ዋዉ እንዴት ደስ እንደሚል:: ሆሆሆ አንቺማ ትለያለሽ::

  • @samsungacountacount8412

    ዊይ እቺይ ልጅ ያበደች ኩፉ አይካሽ የጉራጌዋ ምርጥ

  • @rgmek4561
    @rgmek4561 Před rokem +6

    Meklit the one and only😘 Thank you for introducing us to your family and the Meskel celebration❤️

  • @abubekermustefa5002
    @abubekermustefa5002 Před rokem +1

    like that beautiful city.happy meskel celebration.

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před měsícem

    ፍቅር የሆሺ ልጂ ጉራጌ አማራ አዳይነት ስነምግባር ያላቸው ህዝቦች ዋው ስትመቹኝ ልጂነቴን አስታወሰኝአለች እኔንም አች አስታወሺኝ😂😍😍😍😍

  • @rabiyakemal6073
    @rabiyakemal6073 Před rokem +1

    የገጠር ቤት ባህላዊ ሲሆን ይበልጥ ያምራል ለእኔ ምርጫዬ ጎጆቤት ነው

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Před rokem +10

    ውይ ውበት ❤ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹😍

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 Před rokem +3

    ዋው ደስ እሚል ነገር ነው ያቀርባችሁት በርቱ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230

    አቦ ጉራጌ ዝህህህህህ💃🕺💃🕺💃🕺❤❤❤❤

  • @Thobi587
    @Thobi587 Před rokem +1

    Beautiful family , Geta Yibarkachu

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Před rokem +2

    ዘመናዊም ያስፈልጋል ባህላዊውም ያስፍልጋል ጎጆ ቤት ታሎ ይሞቃል ደግሞ ምን ብንዘምን ባህላችን መተው የለብንም ባይ ነኝ ሌላ ቦታ ብትሄዱ ጎጆው እጅግ ዘምኖ ተስርቶአል ዋጋውም ከዘመናዊው ይበልጣል እድሜውም እንደዛው እና ጎጆ ቤት ድምቀታችን ውበታችን ነው ።።።።

  • @weynatube21
    @weynatube21 Před rokem +5

    ፈጣሪ የሃገራችንን ሰላም ይመልስልን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gghh2265
    @gghh2265 Před rokem +2

    አብዛኛው ኮሜንታተሮች ሳር ቤት ይሻላል እያላቹ ነው ማወቅ ያለባቹ ሳር ቤት እንደሚሻል ማንም ጠፍቶት ሳይሆን እንደ ድሮ ከላይ የሚከደነው ሳይ ስለማይገኝ ሰው ሳይወድ በግዱ ወደ ቆርቆሮ ቀየረው እንደኔ በጎጆ ቤት ምንም ዲዛይኑ ሳይቀይር ክዳኑ ብቻ ቆርቆሮ ቢሆን ባይ ነን

  • @saadamohammad1582
    @saadamohammad1582 Před rokem +2

    ደሥ ሥትሉ ልክ እንደኛ ናችሁ የኛም ቤተሠቦች በጣም ብዙ ነን የልጅ ልጅ እንኩዋ ሠላሣ ምናምን ነን ማሻአላህ❤❤

    • @ath1381
      @ath1381 Před rokem

      ማሻአላህ😘

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před rokem

      መሻአላህ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ❤❤

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +1

    አይ መክሊት ትለያለሽ ምርጥ ልጅ ነሽ እታተልሻለው ግን አስታየት አልሱሰጥም

  • @abishow3363
    @abishow3363 Před rokem +2

    Well done!!, we expect more things from you meklite

  • @znashworekwo5026
    @znashworekwo5026 Před rokem

    ማዘር ደስ ሲሉ በማርያም እመቤቴ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +2

    ገጠር እንደምወድ ምንም አልወድም ጌታን አመት አመት ያድርሰን አይለየን

  • @tsedayhaile1173
    @tsedayhaile1173 Před rokem +8

    I can see how well you are brought up. Such a loving and calm mum to have you, a sociable daughter.
    Keep up! ❤❤❤❤❤

  • @addisgossaye9842
    @addisgossaye9842 Před rokem

    Gurage yilihal ... minkom nesh gere. Betam mirt meskel neber. Mini documetary beyiw. You show the Culture, love , happiness, respect , peace ... WELL DONE!

  • @user-hb3is2vz7k
    @user-hb3is2vz7k Před 2 měsíci

    ማሻ አላሐ ሲያምሩ

  • @user-sh5so2ow7h
    @user-sh5so2ow7h Před rokem

    ደስ የሚል ፋሚሊ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Před rokem +4

    የሳሩ ቤት በጣም ነው ሚያምረው

  • @mahletmendesil1020
    @mahletmendesil1020 Před rokem +1

    Beautiful and happy family. God bless you all.

  • @killiyam99
    @killiyam99 Před rokem +3

    Ma gurage pp😍😍😍

  • @ganatahmed2768
    @ganatahmed2768 Před rokem +1

    Be fetari endat endemwedshi tleyaleshi 💖💖💖

  • @genettamiru2169
    @genettamiru2169 Před rokem +5

    ጉራጌ ሆነሽ ነው ለካ ቀልቤ የወደደሽ 1ኛ👌👌👌

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 Před rokem

      መሥቀል የሚያከብረዉ ክርስቲያን ባጠቃላይ እንጂ ጉራጌ ብቻ አይደለም 🤔

    • @ematgurage3947
      @ematgurage3947 Před rokem

      @@aminanuredine4278 man teyekesh

  • @kibrombirhanu3263
    @kibrombirhanu3263 Před rokem +3

    ዶቢቢቢቢቢቢ ኬርታዪ ኬር የሁንንነ🥰🥰🥰

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před rokem +2

    ዋው ዝሌላሽ የብሳቢ

  • @Bellema822
    @Bellema822 Před rokem

    ኢቲቪ ቢሄድ ይሄን ያክል ጉራጌን አያስተዋዉቅም ጎበዝ ነሽ👍 ደስ የሚል ባህል ነው❤

  • @tekolagartew
    @tekolagartew Před rokem

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ ;ሁሉም ነገር ያምራል ❤

  • @tizitatades8985
    @tizitatades8985 Před rokem +1

    የኔ ውድ መክሊታታዬ ቡታጀራ ሀገሬ💝😇

  • @msfyhfgjg5582
    @msfyhfgjg5582 Před rokem

    እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው😍

  • @user-tk1eq3lf5p
    @user-tk1eq3lf5p Před rokem

    ተመችታቹኛል የሀገሬ ልጆች

  • @zemtatube3027
    @zemtatube3027 Před rokem

    በጣም ያምራል እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹መክልቴ እወድሻለሁ

  • @laylamohammed6405
    @laylamohammed6405 Před rokem

    ታምራላቹ ጎጆቤት ባለመኔሩ ቅር ይላል

  • @lidyashimeles2729
    @lidyashimeles2729 Před rokem

    Betam des telalchu meklitye.ayelyachu. Demo abern yetmarn highscholl friwe yemibal lij ayehut ke rejem gezie buhala.waw betam des yelal.

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 Před rokem

    በጣም ነው የምታስቀኑት መክሊትዬ አዝናናሽኝ እኮ በይ ቃል ገብተሻል ሀገሬ ስመለስ እኔንም ታስጎበኚኛለሽ።

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 Před rokem

    መኪሊ ዋዉ 🌹❤👌👌👌👌

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 Před rokem +3

    ዋውው አቦ ጉራጌ ♥♥♥♥

  • @Eritreantraveler74
    @Eritreantraveler74 Před rokem +1

    Thank you for sharing your culture with us ,godbless you

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před rokem +1

    እምትገርሚ የቤተሠብ ድምቀት ነሽ
    ይመችሽ አቦ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr Před rokem +21

    የመሥቆ ወለላዎች የት ናቹ ❤❤

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 Před rokem

    መክሊትዬ ሁሉ ነገርሽ ጥሩ ሆኖ እኚህ ለሰማይ የከበዱ ትልቅ ሰው ከማስታጠባቸው ተቀምጠሽ መታጠብሽ ነውር shame.....ሌላው ደስስስስ ትላላችሁ ከቁጥር አያጉዱላችሁ አመት በጤንነት ያገናኛችሁ!!!

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Před rokem +3

    ዶቢ መስቃን 7 ቤት ወለኔ ገደባኖ ቀቤና ማረቆ ሶዶ ክስታኔ እነዚህ በጉራጌ ዞን የሚገኙ ህዝቦች ናቸው ከእነዚህ ውስጥ ቀቤናና ማረቆ ጉራጌ አይደሉም ለጠቅላላ እውቀት ።

  • @lidu6694
    @lidu6694 Před rokem +2

    That’s a beautiful ceremony❤
    Beautiful family

  • @NebiyatKedir-qg1eb
    @NebiyatKedir-qg1eb Před měsícem

    yene wud motherye wufaa❤❤❤❤

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 Před rokem +3

    የኔ ፍልቅልቅ

  • @zdlove6665
    @zdlove6665 Před rokem

    የኔ መለሎ መክልትዬ የሚጋባ ፍቅር አይቼባችሀለው ዘራቹ ጤንነታቹ በጥፍ ይጨምር ላቹ ህብት እንኳን ጉራጌ አይታማም ብዬ ነው ወድጄችሀለው ተባረኩልኝ