Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
መክሊታችንንንንንን መክሊት ምትመቻቹ ለይከቱ ፍቅራቹን አሳዩንንንን
እኔ አንደኛ
Esuwa matmechewu tenegna aydelm
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁአሜን 🙏🙏🙏
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Amen
Ammen
ሁሉንም ነገር ማድረግ እኮ ትችያለሽ ። በተለይ ከነቢል ጋርማ 👍👍👍👍👍
ፐርፐዜን አውቀው ነበር እግሊዘኛ ባይሆን ቃሉ😆ደስ የምትሉ ምርጦች ናችሁ መልካም ልደት ብያለሁመክሊት ፈገግታሽና ሳቅሽ ደስ ይላል
ነቢል እና መክሊት የኔ ፍቅሮች ስወዳቹህ እኮ ማርያምን ባገኛችሁ እራሱጨውስጤ ነው
መልካም ልደት አብዱዬ ..ቢዚ ብትሆኑም እንደዚህ ሰብሰብ ስትሉ ደስ ትላላቹ
መክሊት ለምንድኑው ማህተብሽ ምታወልቂው ታዋቂ ስቶኑ ፈጣሪያቹን ምትረሱት ነገር አጂብ ያስብላል
ምንም ሀተታ አላበዛም ፍቅራችሁን ያብዛው ወዳችዋለሁ🥰🥰🥰ሀፒ ዘጪ ደይ🎂አብዱ
ማሽአላህ. ስታምሩ. በናተ ፍቅር ሁሌም እቀናለሁ እዴናተ አይነት ጓዴኛ ቢኖረኝ ብየ እመኛለሁ
እንዴት እንደምወዳችሁ መክሊትዬ ኑሩልንንን በፍቅር በጤና በደስታ አይለያችሁ እንኳን ተወለድክ አብዱ
መክሊት የእኔ እብድ አብዱ የኔ አናዳጅ ናቲ የኔ አድርቅ ነባ የኔ አዝግ ሀኒ የኔ ምስኪን ሳቂታ በእውነት ስትለያዩ ደስ አይለንም ።መቅዲንም አምጧት እና ሳሚ ውይ ሞት ይርሳኝ የኔ እረባሽ ።ደስ ብሎኛ ስላየኃችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ።አብዱ እንኳን ተወለድክ 🎂🍬🍬🍬🍬🍬🍡🍡🍡🍬🍬🍬🍼🍼🍼🍼
መክሊት እኮ የደስታ ምንጭ ነሽ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አብዱ መልካም ልደት 🎂❤❤😍😍
እንደዚህ ሁሌ ሰብሰብ ስትሉ ስታምሩ
በሙስሊሙ ማህበረሰብ ልደት አይከበርም ታዲያ መክሊትዬ ይህንን አብዱ እንዴት ፈቀደ መልሱን ብታሳውቁን
ናቲ መኪና ሲነዳ አታምኑትም እንዴ በዛኛው መኪና ተሰበሰባችሁ
በጣም ነው ምወዳችሁ 😍😍😍😍ሀኒ love you❤❤abdu hbd🎂🎂🎂🎂💐
መልካም ልደት አብዱዬ ስወዳቹሕ እኮ የኔ ማሮች❤😘
መቅዲ የት ገባች ምነው ተንጠባጠባችሁ ልታልቁ ነው
አብሮነት ማለት ይህ ማለት ከሆነ የምር ይቅርብኝ መቅዲዬ ሳትኖር ነገር ግን መቅዲ የት ጠፍታ ነው የሁሉም ጥያቄ ነው መክሊትዬ መልሺልን
የኔ ጥያቄ መቅዲስ እምወዳችሁ😍😍
ሸፈተቻ
@@abdulwasieawel4459 ሸፈተች ደስ ይላል😂
Go ask mekdi why she is not her 😏
ፈጣሪ አብራችሁ ስትሰሩ ነው እምታምሩት
and lay mesiratachihu betam Arif nw meklitachin👏👏👏👏
Happy Birthday abdu melkam sew
ጎደኛነታቹ ደስ ይላል መክሊት በውሸት የምትምይውና በጣም የምትቀብጪው አይቸኝመ
መቅዲና ኮኪን አምጧቸዉ አረ በተለይ ኮይ ፈታሾ
Haha. Abdu. Ezi new ende. Wow. We love you Abdu and u and neba and all of you
WOW nice man HBD 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💖💖🥳🥳🥳,for you my gift 🐜👈✌️
ስወዳቹ❤😍
H B D አብዱ
ውድድድድድ ♥️💞
እንኳን ተወለድክ ማኪ ምርጥ
እንኳን አደረሳችሁ የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች በቻናላችን ታገኛላችሁ
መኩዬ የኔ ምርጥ
ሙስሊም ወንድሞቸ በዱኒያ አትታለሉ አአኡዙቢላህ
ገገማ
@@senayetedema5238 ገገማኮ እንች ነሽ በማያገባሽ ጥልቅ ያልሽ ሙስሊም ወንድሜ ነው እናገራዋለሁ
እኔ ቪዲዮችሽን ሁሉኑም አይቻለሁ አልፎኝ እንደሆነ አላውቅም ግን መቅዲዬ የሌለችበት ቪዲዮ ሳያችሁ ይከፋኛል እና ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ልጠይቅሽ ከመቅዲዬ ጋር ምን ሆናችሁ ነው???? ይሄን ጥያቄየን መልሱልኝ ዋ ብያለሁ??
Go ask Mekdi on her channel why she is not with the group simple
@@arada8613 በሰላም ነው?
@@sulamith8910 awe Men new
@@arada8613 ስለ መቅዲ የጠየቁት ኮመንቶች ላይ ሁሉ እሷን ጠይቋት ምትለው/ምትይው
@@sulamith8910 becouse no body ask where is nebil or the rest of the group in mekdi channel
ወየው መክሊት ማለትኮ ሰውልታዞናኒ የተፈጠርሽ ነው የሚመስለኝ ገና ሳይሽ ነው የምስቀው አቺ ቀውስ 😂😂💋
Abdu yimechegnal👍🎉
Andly sayachu beeeeetttttaaamm nw desyemilegn hulachunim wedachuhalw........i wish sustainable friendship in any situations
ምትወደዱና የምትዋደዱ ምርጦች ኑሩልኝ አቦ
Love you guys
ግን ከልባቹነው ምትዋደዱት ወይስ መቻቻልነው?እደኔ ሰው ሚፈራ አለ አጉርሸ ኢጄ እነከሳለው እድል ይሆን እንዴ
Happy birthday 🎂 Abdiye...🥳
Happy birthday 🎉ወንድማችን ምን እየው መሰላችሁ ነቢሎና ዝምተኛዋ ጋደኛቹ ሀኒ ፍቅረኛሞች መሰሉኝ በጣም ታምራላችሁ መክልዬ ሁሌም አንደኛ ፈን ነሽ አንቺ❤
ኧረ ሀኒኮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አማኝ ናት እሱ ደግሞ ሙስሊም ነው
@@user-ct5cd4br8k እናትዬ ሙስሊሙም ኦርቶዶክስም እምነት ፍቅርን ይወዳል
@@beautifuloromiya4288 Aw gn yeteleyaye emnet teketay hono tdar wst ykebdal ( for lovers too )
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰yene ውዶች
ኩኪ የታለች የኔ ጣፋጭ
Meklit Abdu Nebil Hanich Nati uuu teleyalachuh gwadegenet endi new🥰🥰🥰
Makliyee yane konjoo sakish naw mimachag hullem yamir wadishalw 😍😘
My first time nebil mekina eyeneda sayew eko hule gabina mekemet neber seraw 😀
አብዱ በልደቱ መኪና መንዳት የሚያስደስተው ተናግርዋል ለምን ነቢሎ የያዘውን መኪና አይሰጠውም እንዲይሽከረክር
መቅድይ የት ገባች
Ye memchign jema nachu selamchu ena tena yestachu fetri
መቅዲ ግን ለምን ተለየች አቤልስ ሀብታም ሁኖነዉ ሀሀሀሀ
አንዳንድ እያላችሁ እንደ ቀልድ ልትበታተኑ ነው እንዴ ኖ በናንተ አያምርም እናንተ እኮ ማለት የጓደኝነት ጥግ ምታሳዩ ለሰው ምሳሌ ናችሁ በተረፈ በብዙ ትወደዳላችሁ።
እብድኮነሽ 😍
semi yelkunes atawezagbun anciyenbil mnu nesh alabezasiwem endeee hooooo gera agabachun eko
Betam nw mewedachu gn eyetefachu nw tewu gn
መቅዲዬ ለምንድነው ከናተ የራቀችሁ
Uffff des stlu😄Ayleyachu Abdul HBD
በጣም እንደምወዳችሁ ሁሌ እንደነገእኳችሁ ግን መቅዲን ብትመጣ ደሞ የበለጠ ደስታ አና ደሞ መጠጣ መጠጥ ስለማላይባችሁ በረንቤዛችው ላይ ያለውግ ሳይ የበለጠ ነወ ማከብራችሁ።አይለያችሁ
ልደት የሚባል ነገር የለም በሙስሊም ጃሂል ሁላ
mekliet yne konjo edet edmewedeshe eko feta nwe metadergeng🥰🥰🥰
ውይ ነቢሎ እኛንም ስንቴ አስደነገጥከን
Nice 💕 Subscribed
Mekide. Yalmkpe. Batem. Tamryalshe. Makpe. Atetakme. Lemngnwem yemcacu👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
Musilimochi lijjati ayakbirumi ybalali abdu indeti akabara?
Where are you now, Meklit? We missed you.
Meklit legetam geta alew yesrashin new yagegneshw ehitochishn endh adel koleyachewn ymgefiw nebil masdegexun kexilbet
ደስስ. ት ላ ላ ች ሁ
where is mekdi ?????????????????????
Go ask mekdi why she is not with group 😏
Hulachum I love biyalaw crezysh damo ilovet beb makdiye konjo 😍😘
Meklitey so beautiful Please Don't be fat love you 💕 ❤️ 💖
HBD hubi love u sooo mach
አንድ ጋር ስትመጡ ደስ ስትሉ መልካም ልደት መቅዲስ ግን💔💔
Abdu happy birthday
Hope you will have a great year Abdu
መቅዲ የት ሄደች
Nebiloye enkun ke redatinat weda shuferinat gebak ☺
where is mekdii
Meklit ke momebasa koyeta behuala surprise Le madereg wede bishofetu wetache ,zena belu yemechachehu.
እረ ሙስሊም ልደት አያከብርም አያከብርም እምትሉ 👍አርጉ
Ene Madam Lemedenew Yemakeberut Tada
የመሀመድ ልደት ለምንድነው የምታከብሩት?🤣😂😂
Mekdissss
Where is mekdiye??
ደሥ ስትሉ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ልደት ምን እንደ ሆነ እንኳን ማያቅ ልደት እያሉ ይፈላሰፋሉ አርጃቹ እና ልደት ሼነው
Makitatatatata.........😍😍😍😘😘😘😘😘
meklit gen eske meche new begna lay English metlemamejiiw????
Ente endelelchu group ayidelacihum yenet gwadegninet yemr new leleloch Arif mastemariyam new takalchu mekdiye wdenate melswat weyime yalewn chgir asredun Egna eyedeberachihun new
በስምኣብ ኣለ ነቢል
where is mekdi 💔💔
Brooo ende hana yewahhh megere beferes bifeleg aygegnm
Abat siwdachu happy birthday abduu
ጥሎብኝ ወዳቹዋለው😍😍😍😘😘😘
መክሊትየ መጣምነዉ የመወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰብሰክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ❤️🙏
ወወወወ
መቅዲ ግን የት ጠፉች
አረ መክሊትዬ መቅዲ የት ሄደች
አብዲ እንኳን ተወለድክ
Mekdee lemndenew yelelchw
ሰዉዳቹ
መክሊታችንንንንንን መክሊት ምትመቻቹ ለይከቱ ፍቅራቹን አሳዩንንንን
እኔ አንደኛ
Esuwa matmechewu tenegna aydelm
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሜን 🙏🙏🙏
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Amen
Ammen
ሁሉንም ነገር ማድረግ እኮ ትችያለሽ ። በተለይ ከነቢል ጋርማ 👍👍👍👍👍
ፐርፐዜን አውቀው ነበር እግሊዘኛ ባይሆን ቃሉ😆
ደስ የምትሉ ምርጦች ናችሁ መልካም ልደት ብያለሁ
መክሊት ፈገግታሽና ሳቅሽ ደስ ይላል

Uffff des stlu😄
Ayleyachu Abdul HBD