የ ጓደኛዬን ሱቅ አሰመረቅን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 257

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před 2 lety +94

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ

  • @shewitsigementertainment1282

    ለዚህ መልዕክት SUBSCRIBE አብድ ሰላምና ጤና ለሚመኙላችሁ ሁላችሁም ከልቤ አመሰግናለሁ።

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Před 2 lety +9

    መልካም ጊዜ ሰርተሽ ምታገኚበት ምታተርፊበት ይሁን። መኪታታ የኔ ፍቅር አከብርሻለሁ

  • @temimatube4483
    @temimatube4483 Před 2 lety +10

    እናንተ ግን ለምን መልስ አትሰጡንም ?መቅዲ የት ገባች ? ለምን ጠፋች?

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 Před 2 lety +11

    የመክሊቷ ጓደኛ እንኳን ደስ አለሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @Miko16459
    @Miko16459 Před 2 lety +15

    መክሊቷ አቤት ውበቷ ማር ይዘንባል ከቃላቷ ልበ ሙሉ ልበ ቀና በቁም ነገር የታጀበች ናት ደሞ እንደገና !!!! ብቻ ትመቺኛለሽ እህቴ !!!!

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Před 2 lety +12

    ቆይ መቅዲ ምን ሆናነው የጠፋችው??

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Před 2 lety +111

    እስቲ ንገሪኝ የኔ ቆንጆ ይህን ትልቅ ብር በዚች ትንሽዬ ሚጢጢዬ እድሜዋ እንዴት አተመችው??? ሁላችሁም እንኳን ደስ አላቹህ

    • @senaitmulu6683
      @senaitmulu6683 Před 2 lety +19

      ሚስጥር 😉ቪዶው ላይ ያለው ግድንግዱ የ አገሪታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አላየሻቸውም እንዴ

    • @marianegashmoges1456
      @marianegashmoges1456 Před 2 lety +2

      Hahaha hahaha hahaha

    • @rutyoutube1925
      @rutyoutube1925 Před 2 lety +7

      ከባድ እይታ ነው 😂😂😂😂

    • @user-ij8dl7kf9h
      @user-ij8dl7kf9h Před 2 lety +1

      ene rasu yehen saseb nbr wellahi

    • @zuzuytub3195
      @zuzuytub3195 Před 2 lety +2

      የባለስልጣን ልጂ መሆን አለባት በዝህእድሜ የተግበሰበሰ ብር ካልሆነ😂

  • @timkehettefferamekonnen8405

    Is all this happening in Ethiopia? So beautiful. Wishing you young passionate fellow Ethiopians all the best. Particularly women enterpreneurs.

  • @micky405
    @micky405 Před 2 lety +7

    Am broke now. But its always refreshing to see rich ppl flexing😁

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl Před 2 lety +12

    Congrats yenekonjo proud of you and your friend,,,👏🏾 I’m here for woman empowerment 🙏👏🏾👏🏾👏🏾❤️

  • @kidisty
    @kidisty Před 2 lety +16

    Meklitiye u r a funny and lovable person 💖 pls make a video often

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 2 lety +3

    ድባይ ሞል በአገራችን እንኳን ደስ አላቹ🍾🍾🍾🍾
    መኪታ ደስ ስትይ የሰው ደስታ ያስደስትሻል ንፁ ሰው ነሽ

  • @terezatafesse8191
    @terezatafesse8191 Před 2 lety +15

    Wow it feels so amazing to see your fried standing up on her own ,opening her business tho I didn't now her I am so proud of her

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +12

    መክሊት ሜካፕ በጣም ነው የሚያምርብሽ 👍👍👍ጓደኛሽ ጀግና ነች ሴት ልጅ አላማ ህልም ሲኖራት ሲሳካላት በጣም ነው የምኮራዉ መልካም ስራ በጣም ደስ ያለኝ የምር 👍

  • @media11934
    @media11934 Před 2 lety +4

    መክሊትዬ የጓደኛሽን ሱቅ እንደመረቅሺልን ሁሉ የኛንም ቻኔል ሼር በማድረግ መርቂልን ውዷ

  • @senaytseni4368
    @senaytseni4368 Před 2 lety +3

    ምክሊቴ ሥወድሽሆ ማሪያምን ሁሌ ሢደብረኝ ዩቲብ ላይ ገብቼ አንቺ ያለሽበት እየከፈትሁኝ አዳምጣለው እሥቃለው ደሥታን አገኛለው ባንች ደሞ የእመቤቴን ሥም ሥትጠሪ እንዴት ደሥ እንደምትይ እና እንኳን ደሥ አላችሁ

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 Před 2 lety +5

    መክሊት nice inspiring video.I have enjoined it,its so pleasing when women work by themselves ✌️💃 ይመችሽ ውዴ!

  • @user-qb3ti3er6k
    @user-qb3ti3er6k Před rokem +1

    መክሊት እርጉዝ ነዉ የምመሥይዉ ማሽአላህ❤

  • @Mariam-mt1cf
    @Mariam-mt1cf Před rokem

    መክሊታ ቅንጆ🥰🥰የመክሊ ጓደኛ ደግሞ እንኳን ደስ አለሽ መብሩክ ❤️ኸረ እነመቅዲ የት ገቡ ?ነቢሎ የኔ አዝግ 🥰

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +24

    ቆይ የመቅዲ ጉዳይ አይወራም እያላችሁ ነዉ እረ ችግር ካለ እንኳን ፍቱት ደስ አይልም guys 💝

    • @user-eg5ct1mn7o
      @user-eg5ct1mn7o Před 2 lety +5

      የኔም ጥያቄ ነዉ በነቢል ቤት እየኮመትኩ ነበር ወፍ የለም መልሰ አለሰጡነም ክብረ ለተመልካች

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před 2 lety

      @@user-eg5ct1mn7o
      አዎ ኮሜንት ማየት አለባቸው ለጥያቄዎችም ግዜ ቢኖራቸው መልካም ነዉ አላውቅም እንግዲህ

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 Před 2 lety +2

      Aymeleketishem eko why don't you live your life gud eko new.!

    • @jamelamohamed224
      @jamelamohamed224 Před 2 lety +2

      @@tsinatweldemariyam3266 ምጅግር አለዉ ብጠይቅ ስለምወዳት ነዉ መምለስ ግደታቸዉ ነዉ

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 Před 2 lety

      @@jamelamohamed224 ተይ እንጂ ግዴታቸው ነዉ? እስቲ በግድ አስመልሻቸዉ🤔🤔 ቀልደኛ አርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ ማንም ስለ ግል ህይወቱ የማብራራት ግዴታ የለበትም። የቀረበልሽን ዝም ብለሽ እዪ!

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před 2 lety +7

    መክሊትየ አለባበስሽ
    ይስተካከል

  • @ethiomusic688
    @ethiomusic688 Před 2 lety +5

    አጠገቧ እንዳትቆሚ 🤣🤣🤣

  • @hulufiker5282
    @hulufiker5282 Před 2 lety +3

    Lucye congrats....meklit u r a wonderful person.

  • @mekdestesfaye7476
    @mekdestesfaye7476 Před 2 lety +5

    በጣም ያምራል ❤
    🎼🎼በርቺ በሏት🎼🎼

  • @sofoniyasmebrat5000
    @sofoniyasmebrat5000 Před 2 lety +3

    ገና ሳላየው ኮሜንት ምሰጥሽ ነገርስ ....መክሊትየ🥰🥰🥰

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Před rokem +1

    እከዛሬ እንደሀይሌ ገብረስላሴ በላቡ በትክክል ደክሞ ያመጣ ና ስኬታማ የሆነ ሀብታም ሀገራችን ላይ አላየሁም ለዛም ንው ቅብጥብጥ ሲል የማይታየው በዚ ላይ እንደአርቴፊሻል የውሸት ተብለጭልጮም ያልጠፋው እንደ እውነተኛው ወርቅ እንጂ ዋጋው ሁሌ ከፍ እያለ የሄደው ከቻልን ይህን እንቁ እንከተል ዘመን እማይሽረውን የላብ ዋጋ በፈጣሪ ዘንድ ዋጋ አለውና ልጆቹ እንኳ በጣም ስርአትና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረባቸው ናቸው ሀይሌ የሀገሬ የታማኝነትና የጥንካሬ ተምሳሌት ኑርልን

  • @seblebarke1215
    @seblebarke1215 Před 2 lety +4

    Everything is so beautiful and quality, teleyalachu

  • @mesi-je2ge
    @mesi-je2ge Před 2 lety +4

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 Před 2 lety +11

    የባለስልጣን ልጅ መሆን አለባት😂

  • @user-zm6kp1qp5w
    @user-zm6kp1qp5w Před 2 lety +3

    ሲያምር መልካም ስራ

  • @zedtube2229
    @zedtube2229 Před 2 lety +2

    መኪታታ ስወድሽ የኔ አንደኛ ♥

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 Před 2 lety +1

    Congregations melekame ye sira zeme yehunelshi meki weddddd gn godgnashi mekeden mnwe zimmmmm tebabalachu eko

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ፍቅር ናቸሁ🥰🥰

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +1

    ደስይላል መክሊትየ የኔውዲ እወዲሻለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bobbyshanta3590
    @bobbyshanta3590 Před 2 lety +2

    congrats!!!gobez nesh... marketun yabzalsh💛

  • @senaithaile4624
    @senaithaile4624 Před 2 lety +3

    Congratulations Luciye 🎊 🎉 so proud of you, you are such a visionary, strong, talented, the most sweet and beautiful woman. May God help you succeed even more. ❤

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Před 2 lety +6

    ደስ ይላል ጌቢያውን ያብዛላት እድሜና ጤና ለሁላችሁም ግን የኣባይነህ ልጆች እስፖርትላይ ኣትስንርፉ በተለይ መክሊታታ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 2 lety +1

    ወይኔ መክሊትዬ እንዴት እንደምትመችኝ ብታይ

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Před 2 lety +10

    አሰላሙአሌኩም የመዳም ቅመሞች ሰበስክርይብ አረጉኝ እንዳታልፉኝ 🥺🥺🥺ዉዶቼ ሀገር ልጋባ ነዉ ዱአ አረጉልኝ በሰላም እንደጋባ ጡሩ ጡሩ ስራ ይዤላቹ እመጣሎ እንድምትውዱትም ታስፋ አለኝ እንሻ አላህ ግን የናንተ እግዛ ያሰፍልጋኛል ሀባይብ🙏

    • @hamidaethio312
      @hamidaethio312 Před 2 lety +1

      @Titi Tube እሸ ማሬ ደምሬሻሎ🥰

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Před 2 lety +1

    Habibi Come to Uganda and congrats for your friend.

  • @mukrabfassil13
    @mukrabfassil13 Před 2 lety +1

    It’s not the first one dear …. What about the locals like ambasader libs sifet minamin.?

  • @danielbelay1005
    @danielbelay1005 Před 2 lety +1

    Ende ehe kebad family new ye biling ehet ayedelech wendemochwam betam gobezoch nachew enkuan des alesh betam yameral ehete

  • @tgtgdegetube7317
    @tgtgdegetube7317 Před rokem

    ይሄንን ስኬት በየት በኩል እዳገኘችው ሎኬሽን ትላክልን

  • @diboramark1577
    @diboramark1577 Před 2 lety +2

    Wow that's so amazing . I will nearly go

  • @mercym1733
    @mercym1733 Před 2 lety

    Congratulations gn English hone ende yethiopia language?

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před 2 lety

    ጔደኛ ማለት እዲነው መክሊትዬ ጎበዝ

  • @lidu6694
    @lidu6694 Před 2 lety +2

    It was very cute good luck sis😂❤️❤️

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Před 2 lety +1

    መልእክት እስኬ ሁሌ ነይልን ስእወድሽ እኩ ያቼስ ሱቅ አሳይን

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Před 2 lety +1

    እኔ አልወድም መክሊትየ 😆😆😍❤❤

  • @zgamer3865
    @zgamer3865 Před 2 lety +2

    I love your. Make up

  • @nahipro1653
    @nahipro1653 Před 2 lety

    እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ ❤❤

  • @hadiatube
    @hadiatube Před 2 lety

    ይችማ የባለስልጣን ልጅ መሆን አለባት ሆ ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ ባለሱቋ

  • @melattium4998
    @melattium4998 Před 2 lety

    CAN YOU TELL US WHERE IT IS PLS

  • @eyualeassefa5810
    @eyualeassefa5810 Před 2 lety +2

    Makiye ney esti bole fufu design

  • @makbale8989
    @makbale8989 Před 2 lety +5

    ኬኩ በጣም ያምራል❤ ግን አመተ ምህረቱ ለምን በአገርኛ አልሆነም🤔?

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 Před 2 lety

    ወዮዮ መክሊት ከላይ የለበሽዉ ምንድን ነዉ

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Před 2 lety +1

    ሉሲ ፋሚሊዎቻ ቢዝነስ ማይንድ ናቸው በጣም ስማርት ፋሚሊ እንካን ደስ አላችሁ ገና ብዙ በረከቶች ይከተላችሀል መክልዬ አንቺ ደግሞ ትለያለሽ

  • @seblebarke1215
    @seblebarke1215 Před 2 lety +1

    Congratulations lucya🎉🎉🎉🎉🍾🍾🍾

  • @tirsittesfaye7616
    @tirsittesfaye7616 Před 2 lety

    አንቺ ጎማዳ ቆንጆ

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Před 2 lety

    ዱባይን ልታስንቁ አይዴል እዴ ዋዉ ያምራል

  • @abelmasresha8817
    @abelmasresha8817 Před 2 lety

    It's very beautiful shop and I wash good work time sis

  • @keziratueb7419
    @keziratueb7419 Před rokem

    መኪታታ ኢትዮጲያዊነትሽን እጠራጠራለሁ ምክኒያቱም ምቀኝነት የሚባውን ባህላችንን አንቺጋ አይቼው አላውቅም።

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Před 2 lety +3

    ያለው ማማሩ የሌለው ጉደታ አለ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 Před 2 lety +1

    Congratulation!!! God job.

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +1

    መክሊታታ 💝💝ይላል ዉቧ

  • @kenny4328
    @kenny4328 Před 2 lety +1

    enkwan des alesh ye Goitom zer

  • @fevenmengistu193
    @fevenmengistu193 Před 2 lety

    Congratulations Lucy 🍾🍾

  • @kidist23
    @kidist23 Před 2 lety

    Mekitataye lv u so muche

  • @ssrr2115
    @ssrr2115 Před 2 lety +1

    የኔንም ቤት እንደዚህ አስመርቁልኝ

  • @Guled46689
    @Guled46689 Před 2 lety +2

    Ya Bling sister Nat ende 😱💯

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ አለሺ እህቴ መብሩክክ🥰🥰🥰

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Před 2 lety +1

    Congratulations

  • @user-lz1lv7ny8w
    @user-lz1lv7ny8w Před 2 lety +1

    አለባበሳችሁ በስማም ማንንይወክላል ሰይጣንን እንዴትሰውእራቁቱን ይሄዳል

  • @lindamitiku3455
    @lindamitiku3455 Před 2 lety +1

    Mekitaye eseti ezi shop enedesera erejign please

  • @tirsitbrhanu7912
    @tirsitbrhanu7912 Před 2 lety

    Where is Location please?????

  • @Hanuni-cr7bf
    @Hanuni-cr7bf Před 2 lety

    Owwww betam new des yemelew baleshe neger lay Hulu yechemrleshe

  • @aam3489
    @aam3489 Před 2 lety

    Can someone please help me find the song at 16:14 tsigereda

  • @littlemixlyrics_1
    @littlemixlyrics_1 Před 2 lety +2

    Mekilet❤❤❤

  • @manuelcj
    @manuelcj Před 2 lety

    ቁመት ችግር የለውም እኔ ያለኝ ቁመት ይበቃል የትዳሩን ነገር እናስብበት ብሉሻል በይለኝ መክሊትዬ

  • @asnehabshi3053
    @asnehabshi3053 Před 2 lety

    እንኮን ለዚ አበቃሽ

  • @user-zm6kp1qp5w
    @user-zm6kp1qp5w Před 2 lety +1

    ሰላም መክሊትዬ🥰

  • @Tig12342
    @Tig12342 Před 2 lety

    ቆንጆ ስወድሽ

  • @semirahadiyaa6367
    @semirahadiyaa6367 Před 2 lety +2

    Number one coment

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Před 2 lety +1

    ሉሲ ግን እቺ ኮት ጣል እምታደርጋት ነገር?? 🤔🤔🤔 አያቱዋ እንደዝህ ነበሩ ❤️

  • @mishellyerga6916
    @mishellyerga6916 Před 2 lety

    Location please

  • @selinaabeba2039
    @selinaabeba2039 Před 2 lety +1

    Era men gud nachu medenew 2022😎

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Před 2 lety +1

    Alebabese eree sham new

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ Před 2 lety +1

    Good luck 🤞

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 2 lety +2

    ምን ሰርታ እዚህ ደረሰች ተሞክሮ ካላት ወይም ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው በግብር በጉቦ እረ በስንቱ

  • @rukiyarukiya1182
    @rukiyarukiya1182 Před 2 lety

    congratoulaton 😍😍😍

  • @selamyemariyam842
    @selamyemariyam842 Před 2 lety +1

    Mekidiya yet heda nw

  • @Amenmasresha
    @Amenmasresha Před rokem

    Business Shower 🤩

  • @abyissiniaethiopia9652
    @abyissiniaethiopia9652 Před 2 lety +2

    ሉሲ ጎይቶም ትባላለች ያው ልጅ አያለን ኣብረን ተምረናል ኣባታቸው ባለ ሰልጣን ነበሩ ይባላል ከሰማቸው አንደምንረዳው ልጆቹ ደሞ በጣም የ ህወሃት ደጋፊ ተቆርቐሪ ናቸው አኔ ሳውቅ ትራፊክ ራሱ ኣይቀታቸውም ነበር አሁን የብሩ ምንጭ ግልፅ ነው ሲቀጥል ደሞ ልጆቹ የዚን ያክል ብር ሚያስግኝ አውቀትም ተሰጥዖም የላጭቸውም video yeserut የ ሃበታም ኣጭብጫቢ ናቸው

  • @HayaatYoutube
    @HayaatYoutube Před 2 lety +3

    ዲና ሙፍቲን አየሁ ልበል

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd Před 2 lety

    የኔ ውድ

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b Před 2 lety

    እህት ፊትሽ ላይ የቀጣጠልሽው ነገር መጥፎ ነገር ለወደፊት እንዲ አታድርጊ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @tinsuteme1435
    @tinsuteme1435 Před 2 lety +2

    27 minutes 😍😍 you are not like nebel

  • @mahelettadesse7329
    @mahelettadesse7329 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️Yena Tafach Tileyalesh😘😘😘

  • @ዩቱብ-ቨ8ኈ
    @ዩቱብ-ቨ8ኈ Před 2 lety +1

    መክሊትዬ ሁሌም ድምቀት ነሽ ደስ ትያለሽ ግን የፕሮቶካል ጥሪነው ምኖነሽነው ባርጭሽን አጣጥፈሽ የመጣሽው ትላልቅ ሰዋች በሚገኙበት ባታ