ዮሴፍ እና ክርስቶስ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 4 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Joseph and Christ - Christ in the OT Dn Henok

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 04. 2021
  • ኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡
    Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology series.

Komentáře • 428

  • @tigestliben1388
    @tigestliben1388 Před 3 lety +120

    እኛ ይመስለና እንጅ እግዚአብሔር በየዘመናቱ የራሱ ምርጥ እቃዎቹ አድርጎ እንደወንድማችን ያስነሳል:: ይህን ላላሳጣን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው🙏🙏🙏 አንትንም በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ🙏🙏🙏

  • @merkebabera1988
    @merkebabera1988 Před 3 lety +61

    አቤት አንደበት ያነጋገር ለዛ ማነው መምህር ድ /ን ሄኖክ ኃይሌን የሚወድ እኔ ያንተን ት ት ስሰማ ነፍሴ ትረካለች ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ የተዋህዶ ኮከብ

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷

  • @asffhjkl8989
    @asffhjkl8989 Před 2 lety +3

    እናት እና አባት
    የስጋን ምግብ ይመግባሉ
    አንተ ግን የሚጣፍጥ
    የነብስ ምግብ ።

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +48

    ላይክ ሼር ኮሜንት በመስጠት እኛም በምንችለው አገልግሎቱን እናበረታታ ለእኛም በረከት ነው ውድ ምእመናን

  • @robelendale8157
    @robelendale8157 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እነዚህ ትምህርቶች ጠቅለል ብለው በመፅሐፍ ቢወጡ ብዙ ይሰጣሉ ብዬ አምናለው

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +21

    ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር ከማር ከወተት የጣፈጠ ወንጌ 🙌❤

  • @ffg1354
    @ffg1354 Před 22 dny

    ሲያስተምር ድምፁ አጥንቴን ሰርስሮ ሲገባ ይታወቀኛል😢 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራችን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን የቅዱስ ዬሴፍ ታሪክ አይጠገብምና የሱን ፅኑ ታማኝነትን እምነትን ያድለን የአባቱ የቅዱስ ያዕቆብ ሩሩ የአባትነት ፍቅሩን በልባችን ያሳድርብን የወድሞቹን ክፉ ልብን ያርቅልን አሜን!!

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +2

    ከማር ከወተት የጣፈጠ የነብስ ምግብ❤ አቤቱ ማስተዋልን አድለኝ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @egzihabermalkamnewu925

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @dawitmamuye5418
    @dawitmamuye5418 Před 3 lety +1

    Kale hiwot yasemalen mekariyachen andebeti eritu mimherachen mertu womdmachen eidmawun tigawun yabzalwote bewut yzemnu mertu haworya anti nihe egnam bekalu 30 60 100 tamer fera enafera zendi amelaki kidusan kidusi fikadu yehunlen

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o Před 3 lety +13

    ስለ እውነት የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሁለቱንም ታሪክ ስስማ እንባየ ሳልፈቅድለት ነው ሚፈሰው ሁለቱም በወዳጅ ነው የተከዱት !

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 3 lety +1

    Kale Hiywot Yasemalnehe Memeher Amen 🙏🙏

  • @rahwanegasi2960
    @rahwanegasi2960 Před 3 lety +2

    Yemwedh memhrachn D.henok rejim edmena tiena ysitiln, kale hiwot yasemaln wendmachn. I Eritrea 🇪🇷.

  • @user-cw8it4ss3j
    @user-cw8it4ss3j Před 3 lety

    ወንድማችን ዲያቆን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት አባቶቻችን ድንቅ ናቸው ግሩም ትርጓሜ ነው

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety

    የኛ አንደበተ እርቱ ስብከትህ መንፈስ ያሳርፋል እግዚአብሄር ጸጋውን ይጨምርልህ

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Besme Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏

  • @rahelminas980
    @rahelminas980 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር መጨረሻህ ይመር አሜን

  • @user-yb5eo8cf3o
    @user-yb5eo8cf3o Před 3 lety +12

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን በእግዚአብሔር ስም 🙏🙏🙏💒💒💒

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety +1

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷

  • @nestiethiohabeshatube7243

    ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን
    የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//
    ፫//🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
    🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት
    ለአባታችን ቃለ
    ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን//፫//🕊
    🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን
    በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና
    ያድለን አሜን✝✝//፫//🍀🍀🍀🍀
    🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯ
    ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን
    አሜን 🥀🌾🌾🌾🌾🌾🌾⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃

  • @abelgashahun52
    @abelgashahun52 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @user-qp3qp1ip1i
    @user-qp3qp1ip1i Před 3 lety

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ሰጥቶህ ፀጋውን የበለጠ ጨምሮልህ ብዙ እንድታስተምረን እኛም ድንጋይ የሆነው ልቡናችን ተከፍቶ ሰምተን እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @israelabera1117
    @israelabera1117 Před 3 lety

    እባካችሁ ምእመናን ገፁን ተከተሉ መምህራችን ለሁሉም እናድርስ

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዛልን ለኛም የተማርነው ትምህሬት ለፊሬ ለበረከት ያረሰግልን

  • @yemisrachabebe5369
    @yemisrachabebe5369 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅል የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድሃንያለም

  • @user-tj4hp5ut7w
    @user-tj4hp5ut7w Před 2 lety

    ወጣቶች እና ጋብቻ እሚለውን1---14 ሰማውት እጅግ እጅግ ግሩም እና ድንቅ ትምርት ነበር

  • @user-nk6vs5yp7f
    @user-nk6vs5yp7f Před 3 lety +4

    መምህሬ በምን ቃል ላመስግንዎት እግዚአብሔር ክብር ፀጋውን ደርቦ ደራርቦ ይስጥዎት ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ በእውነት የእርስወን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ ሰው ያለ አይመስለኝም 🙏🙇‍♀️

  • @user-zt5mf2is4s
    @user-zt5mf2is4s Před 2 lety

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እመቤቴ ፀጋዋን ታላብስህ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 3 lety +4

    አሜን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ልጅ ቸሩ መድሃኒትአለም ይባርክ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety

    ቃለሕወት ያሰማልን እንቁ የተዋሕዶ ልጅ መምህር ዲያቆን ሔኖክ ወንድማችን

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Před 3 lety +4

    ያስተማረን የመከረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 Před rokem

    Ameen Ameen Ameen. //⛪⛪/
    Waaqaayo Saagalee jireenyaa isiin haa dhagesiisuu🥰🥰🥰⛪⛪📚📚📚📚📚🌹🌹🌹

  • @maremaru
    @maremaru Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @user-yz9fh7qk8b
    @user-yz9fh7qk8b Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛም የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል🙏ሁላችንም ይቅር ባይ እንድንሆን መተውን ገንዘብ እንደናረግ አዛኝቷ ትርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @user-lg8ke7qe6d
    @user-lg8ke7qe6d Před 2 lety

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እጅግ ድንቅ ስብከት ነዉ እመቤቴ ትጠብቅህ ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ፀጋ ያብዛልህ

  • @user-tj4hp5ut7w
    @user-tj4hp5ut7w Před 2 lety

    የእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ የማናውቀውን ተርጉመህ አስተማርከን ይሰቅና መስዋቱ እጨት ለቅሜ ስገባ ቤቴ ትርጉም ግሩም ነው በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን

  • @edentesfaye1597
    @edentesfaye1597 Před 2 lety

    ትምህርቶችህ አይጠገቡም እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶቶቶ ይጨምርልህ ብትችል በሳምንት አንድ ቀን እንኳን አስተምረን ::

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    ስለማይነገረው ስጦታው እግዛብሔር ይመስገን ባንተለይ አድሮ ለኛ ትምህርት ስለሁንክን መምህር ዘመንክ ይባረክ

  • @mahletzerihun2144
    @mahletzerihun2144 Před 3 lety +1

    Egziabher yagelgelot zemenhn yibarek memhr

  • @DawidMarkos
    @DawidMarkos Před 8 měsíci

    የሰውን ጽሑፍ ሰርቀህ፣ ቀየር ቀየር አርገህ የራስህ እንደሆነ አስመሰልክ።

  • @user-uy2fy2xk6p
    @user-uy2fy2xk6p Před 3 lety +1

    Amen kalehiwet kale bereket yasemaln be Edma betega ytebkln

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 3 lety +1

    አሜን መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አንደበትህን በመንፈስ ቅዱስ የቃኘ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን እኛንም በቸርነቱ ይማረን አሜን።

  • @user-qq4pz6cf3k
    @user-qq4pz6cf3k Před 3 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር በአን ተላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ፂላት ይፃፍልን

  • @sosenatadesse1423
    @sosenatadesse1423 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ጥሩ ንፅፅር ነው። ጥሩ ትምህርት አግኝተንበታል

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z Před 2 lety

    በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚኣብሔር ይብዛሉት መምህር እኛም ሰምተን ወደ ተግባር እድናደርገዉ ኣምላከ ኣበዉ ይርዳን ኣሜን፫

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 3 lety

    እረዥም እድሜ ያቆይልን እንደው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ለመምህራችን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +2

    Qal hiywet Qal berket yasmalen memher Deacon Henok Haile tsegawon yabzalek yagelgelot zemenken egzabhar yebarek erjem edmana tena yestelen

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hewetn yasemaln wenedmachin Egziyabher tsegawen yabezalhe sele Kalu Egziyabher Yemesgn

  • @mekedestekeste7019
    @mekedestekeste7019 Před 3 lety +2

    Amen🙏enkuan beselam koyehen!

  • @user-tj4hp5ut7w
    @user-tj4hp5ut7w Před 2 lety

    በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እንዳንተ ያለ ነበር ለሀገርም ለሀይማኖትም መሬ የሚያስፈልግ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety

    en amen amen qale hiwot yasemalen memehr tesefa menegesete semayaTen yawereseln

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta7633 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን መምህር።

  • @user-qp3qp1ip1i
    @user-qp3qp1ip1i Před 3 lety

    ቢሰጥ የማያልቅበት እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን የጨምርልህ ። ድንቅ ነው!!!!!!!

  • @abiyousolomon8403
    @abiyousolomon8403 Před 2 lety

    ጥበብን የገለጠልክ ልዑል እግዚያብሄር ይመስገን። እናቱም በምልጃዋ አትለይክ::

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 Před 10 měsíci

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fasigafasiga270
    @fasigafasiga270 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před 7 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን የዘመናችን እንቁ🙏

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አይጠገብም ትምህርቱ

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar thagewun ye bezeln 🤲🤲🤲

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @melatmequanint1541
    @melatmequanint1541 Před 3 lety

    Amen, Kala Hiwot Yasemalen bedema betsega yetebekelen!!!!!!!

  • @user-iq9tu9ed7i
    @user-iq9tu9ed7i Před 10 měsíci

    kale hiwot yasemalen memeher amen amen amen

  • @user-bb6kt6tv8g
    @user-bb6kt6tv8g Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫💚💛❤🕊🕊🕊

  • @sosinaayalew6219
    @sosinaayalew6219 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @habtamuchala4077
    @habtamuchala4077 Před 3 lety

    እየሱስን አታውቁትም የሚሉን ይሄን ቢሰሙ ጥሩ ነበር መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abuabuna5617
    @abuabuna5617 Před 3 lety +2

    🙏ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏
    🙏ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷

  • @kinfemelese6495
    @kinfemelese6495 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ትምህርት ሕይወቴ እየተለወጠ ነው። ኑርልን

  • @meseretmengeshalewte1502

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማየትን ያውርስልን ፀጋውን በረከቱን ያበዛልህ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @user-fl7tv6sk1o
    @user-fl7tv6sk1o Před 3 lety +4

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን ድጋሜ አዳመጥሁት በሌላ እርስ እስተምረህን ነበር ሰለቅዱስ ሙሴም አሰተምሮናል ግን ድጋሜ አዳመጥሁት ደስ እያለኝ ተባረክልን

  • @user-zk3zi5gd6z
    @user-zk3zi5gd6z Před 3 lety +1

    በኡነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት መምህር ሄኖክ ሃይሌ እድሜ ይስጥልን👏👏

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልነ በዕድሜ በፅጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያበርታልን

  • @user-nf1xx2df5w
    @user-nf1xx2df5w Před 3 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ በእውነት

  • @user-pe5yo3jf8i
    @user-pe5yo3jf8i Před 3 lety

    አሜን፫ በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የእግዚአብሔር አምላካችን ቃል ስትናገር ቃልህ ይጣፍጣል ለአንተ ጥበብን እውቀትን የሰጠህ አምላክ እኔንም ያድለኝ

  • @shewayemuhammedabegaz4618

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera3667 Před 3 lety +1

    Kale hiwet yasemalin

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před 3 lety

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před rokem

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤ ለወድማችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @sevigirma9349
    @sevigirma9349 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲን.
    ባንተ የሚያስተምረን መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏

  • @manasebyeshanewayeue2494

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፣ እድሜ ዘመንዎን ይባርክልን።

  • @user-dx3me8ch5k
    @user-dx3me8ch5k Před 3 lety

    Kale hiywet kale bereket yasemalin memhirachin enwedhalen

  • @user-sy5yz1lv9d
    @user-sy5yz1lv9d Před 3 lety +1

    Amane amane amane

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 Před 3 lety +4

    ትምህርትህ አይጠገብም።ቃለ-ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @makdatadele4521
    @makdatadele4521 Před rokem

    Egzabhaer yetbkh memherachn amen amen amen lehiwatachen betam takami temert naw metastmerw enmasgnaln

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 3 lety +2

    ይሄ ድንቅ የሆነ ትምህርት እንድናዳምጥ ሰብስክራብ እናደርግ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kal hywat yasemalen mahmerachane

  • @mintesnottariku287
    @mintesnottariku287 Před rokem +1

    Subscribe like share እያደረግን ትምህርቱ ለሁሉም እንዲደርስ እናድርግ ቤተሰብ
    መምህር ስላንተ ግን ምን እንደምል አላቅም ብቻ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የምንናፍቃትን መንግስተሠማያት ያውርስልን

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን ረቡኒ🥰🙏❤️

  • @user-sd8zi4by9s
    @user-sd8zi4by9s Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን፡ በእውነት የዮሴፍ እና የዳንኤል ታሪክን ስሰማም ሳነብ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል እግዚአብሄር እሱነቱን በነሱ ላይ ሲገልፅ ከፍ ከፍ ሲያደርጋቸው ክርስቶስ ስራው ድንቅ ነው ፡ጌታ ሆይ ብርሃንህን እና ፅድቅህን ላክልን እነሱም ይምሩን።

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +1

    እግዚኦ 💔😢